ይቺ ናት ሀገሬ (የኩኩ ሰብስቤ እና አረጋኸኝ ወራሽ) -ጦቢያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የኩኩ ሰብስቤ እና አረጋኸኝ ወራሽ ሙዚቃ
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World
  • Hudba

Komentáře • 77

  • @tamratmengstu346
    @tamratmengstu346 Před 9 měsíci

    💚💛❤ሀገሬን የረገመ የተረገመ ይሁን ኢትዬጲያዬ ላይ እየኖረ ትፍረስ የሚል በቁም ይፍረስ ሀገሬን አትንኩ

  • @efratam7995
    @efratam7995 Před 2 lety +10

    የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያ ከሚለው አላጎደልሽም የናንተን እሩብ ሌላውም ስለ ሃገሩ ቢሰራ ምንኛ በታደልን። ብሄር የሚባል ድንቁር ኢትዮጵያን ARTS tv ላይ ብቻ እንድናያት አደረገን።

  • @mmygeda9253
    @mmygeda9253 Před 2 lety +1

    በሌሎች ቋንቋዎችም ዝግጅቶችን ቀላቅሉ እየፈለጋችሁ ፣እየለመናችሁም ፣ቢሆን ፣መልእክቶቹን ተደራሽ እንዲሆን ,ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፣አድናቂያችሁ

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 Před 2 lety +6

    እናመስግናለን ለሁላችሁ ይህንን ፕሮግራም ለላቀረባችሁ !!! እንዲህ እንዳለቅስንላት እንቀርም ኢትዮጵያችን እምላካችን ይመልሣታል ያቺ ታላቃዋ ኢትዮጵያ !!!

  • @dawitmareyam6598
    @dawitmareyam6598 Před 2 lety +3

    ውይ ምስራቅ ደስ ሲል እግዚአብሔር እምዬ ኢትዮጵያን ከክፉ ጠላቶቿ ይጠብቃት ። አንቺንም ድንግል ማሪያም ትባርክልኝ።🌹😍

  • @fessehamellese8132
    @fessehamellese8132 Před 2 lety +5

    እዉነት ነዉ። ምንም ጥያቄ የለዉም ግን ምን ይደረገ እንዳለመታደል ሆኖ መከራችን በዛ ፈጣሪ ይቅር ይበለን።።

  • @zizjima1757
    @zizjima1757 Před 2 lety +3

    በሀገሬ እኮ ተስፋ የማልቆርጠው በዚህ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን

  • @mnbmnb1396
    @mnbmnb1396 Před 2 lety +4

    ዋው ሀገሬለዘላለም ኑሪ ጠላቶችሽ በትንሣኤሽ ማእድአይቋደሱ

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před 2 lety +1

    አምዬ ኢትዮጵያ አናት አለም እግዚአብሔር ሰላምን ይላክልን እግዚአብሔር 😍😍😍😍😘 🇲🇱🇲🇱

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Před rokem +1

    በጣም ተወዳጅ ዜማ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርካችሁ

  • @user-eo7fj8ek6p
    @user-eo7fj8ek6p Před 9 měsíci

    አንድነት ነው ሚበጀን ይብቃን በቃን በሉት ለዛ አጎዛ አንድነታችን በጎጥ እና በመንደር ሊበይን የሚሞክረው የሰፈር ጎረምሳ

  • @user-zs7kc7gc1i
    @user-zs7kc7gc1i Před rokem

    ምርጥ የጥበብ ሥራ የአእምሮ ምግብ ነዉ በርቱ የኛ እንቁዎች!!!!

  • @asegedechbelayneh7896

    በጣም በጣም እወዳችኋለሁ። የኢትዮጵያ አምላክ ያበርታችሁ!!!

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 Před 2 lety

    እናንተ ለሚቀጥለው ትውልድ እቅም ጉልበት ሀይል ናቹህ ታሪክ ሆናቹሀል ካሁኑ እረጅም እድሜ ክፉ አያግኛቹህ

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 Před 2 lety +2

    ❤ውይ ይህ ዘፈን ምን ያህል ውደ ኃላ ዞረን እንድናስታውስ የሚያደርግ ውብ ዘፈን ኩኩዬ ❤

  • @solomonberahne3432
    @solomonberahne3432 Před 2 lety

    አድ ህዝብ ሳንሁን ህዝቦች ነን ኢትዮጵያ የቤሄረ በሄረሰበ አገረነቸ ።

  • @zerihunasmamaw1062
    @zerihunasmamaw1062 Před 2 lety +2

    አቦ ልጆቹ ሲያዜሙ ስሜታዊ ያደርጋሉ ተባረኩ

  • @fitsumbogale5738
    @fitsumbogale5738 Před rokem

    ኑሪልኝ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርቺ የኔ ጀግና።

  • @getanehdelnessahou4726
    @getanehdelnessahou4726 Před 2 lety +1

    ቃላት ያጥሩኛል። በደፈናው እጅግ እናመሰግናለን።

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 Před 2 lety +2

    ኢትዮጵያዬ ታምራላችሁ
    በርቱልኝ💚💛❤

  • @Co_equal
    @Co_equal Před 2 lety +2

    @arts tv, i love the music, but I encourage you guys to show our ppl of Ethiopia from other parts of the country in equal proportion. we are the product of all Ethiopians from east, west, north and south. Ethiopia First!!!!!

  • @mikum9477
    @mikum9477 Před 2 lety +4

    ኩኩ ሰብስቤ እና አረጋኸኝ ወራሽ I love and respect a lot. The kids have angelic voices and the song is understandably sad. Arts TV World is doing a wonderful job. Thank you.

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 Před 2 lety

    ይቺ ናት ሀገሬ!!!

  • @enate1538
    @enate1538 Před 2 lety

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ የኔ አንደበተ ርዕቱ

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 Před 2 lety

    አደበትሽን እግዛብሄር የባርከው ደስ ነው የምትይው

  • @mesfinabate5952
    @mesfinabate5952 Před 2 lety +1

    Forever Ethiopian. Long Live ETHIOPIA. Ehiopiayaye Nebse

  • @mleinternationalW
    @mleinternationalW Před 2 lety +1

    ኢትዮጵያ ጥሩ ልጆች አሏት። ወገን ተስፋ አትቁረጥ

  • @zerihunasmamaw1062
    @zerihunasmamaw1062 Před 2 lety

    ሁልግዜ ኢትዮጲያ እሚል ሀገር ወዳድ ወገን እና ሁልጊዜ ክልሉን እየጠራ በበታችነት ስሜት ውስጥ እሚኖር ማህበረሰብ ኖረ እና ኢትዮጲያ ተሰቃየች ለማንኛውም እናመሰግናለን እናንተን ከልብ ስለኢትዮጲያ

  • @seadamuhabba2157
    @seadamuhabba2157 Před rokem

    Bella Masha allah

  • @romkonjoo501
    @romkonjoo501 Před 2 lety +1

    የኔ ምርጣች እንዴት እንደምወዳቹ ❤❤❤❤

  • @wubautomotive
    @wubautomotive Před 2 lety +2

    ኢ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ኢ
    ት💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ት
    ዮ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ዮ
    ጵ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ጵ
    ያ💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤ያ

  • @tamiratg
    @tamiratg Před 2 lety +2

    Ms. Misrak you and your show gave me strength, hope and trust, when I was weak, upset and hopeless about Ethiopia, thank you for your work hard for one Ethiopia, our flag and people. Long Live Tobia Gitmen Bejaz.

  • @user-yv2ug3mi6l
    @user-yv2ug3mi6l Před 2 lety +1

    ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 Před 2 lety

    Peace & Love for Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻

  • @tiblesttiblest6469
    @tiblesttiblest6469 Před 2 lety +2

    በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @elfinesheshetu1629
    @elfinesheshetu1629 Před 2 lety

    አባቶቻችን ሞተው ያቆዩትን ሀገር እባለጌዌች እጅ ወድቃ መከራዋ በዛ ። መቃጠል ነው

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 Před 2 lety

    Peace & Love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻

  • @fikeryibeltal4394
    @fikeryibeltal4394 Před rokem

    አርትስ ቲቪ የክብሬን እጅ እጅ የሚል ንግግር ቆርጣችሁ በመጣላችሁ እናመስግናለን 🙏

  • @tesfayemulatie5426
    @tesfayemulatie5426 Před 2 lety

    God Bless Ethiopia and its great people keep it up

  • @kelelaw
    @kelelaw Před rokem

    በርቱ!!!

  • @alula2825
    @alula2825 Před 2 lety

    ምስርየ የኔ ሙሉ ሰው

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 Před 2 lety

    God blessed your familys forever misere 😍🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 Před 2 lety

    We love you all 🇨🇬💚💛♥️

  • @dantek1753
    @dantek1753 Před 2 lety

    ወይ አገላለ ድንቅ በርቱልን

  • @danealasayu3615
    @danealasayu3615 Před 2 lety

    በጣም በጣም.ነው የምታምሩት

  • @meberualemerw8653
    @meberualemerw8653 Před 11 měsíci

    አይ ጊዜ የድሮ ነገር ቢመጣ

  • @ushersongz5302
    @ushersongz5302 Před 2 lety

    በሙዚቃ ህግ ጀርባ ተሰጥቶ ለህዝብ አይዘፈንም

  • @kefyalewassefa4555
    @kefyalewassefa4555 Před 2 lety +1

    ሀገሬ መምጫሽ ናፈቀኝ

  • @gelamasho43
    @gelamasho43 Před 2 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭 Ethiopia enate betam ewadeshalew😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @thagezhannan5178
    @thagezhannan5178 Před 2 lety

    በጣምደስትላላቹ ገጠርአድገዉእንጅ ከተማ ደረሰ ።።እኮገጠርን የናቁ እኮየትደረሱ ።።እምየሀገሬ ዉለጅመታመታ ።ግማሹ ሲሸጥሽ ።።ግማሽወደቀልሽ ።አመሰግናለሁ በርቱ

  • @bizunehayele6455
    @bizunehayele6455 Před 2 lety +1

    እንወዳችኋለን በርቱልን!

  • @zake44209
    @zake44209 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @zeleketasfahun3586
    @zeleketasfahun3586 Před 2 lety

    I don't know what I can say. To tell you the truth I'm proud of you Misrak and the beautiful girls real image of Ethiopia. My first choice of any Tv program. Please keep it up!!!

  • @gelamasho43
    @gelamasho43 Před 2 lety

    Ye gigi ee heheh eskemeche yelew zefen ye adaw ken yeneberaw zefan meche naw yemekerbaw please please

  • @deresegetaneh7982
    @deresegetaneh7982 Před 2 lety +1

    የመዳም ቅመሞች የጠፍችሁ

  • @deresegetaneh7982
    @deresegetaneh7982 Před 2 lety

    አደኛነኝ

  • @firehiwotbelay2180
    @firehiwotbelay2180 Před 2 lety

    Tewadedu tekebaberu. Agere agere agere bilo melefef minimmmm aydergm

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Před 2 lety

    💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @putgodfirst588
    @putgodfirst588 Před 2 lety

    🙏🙏🙏😇💚💛♥️😇🙏🙏🙏

  • @federalisttube4729
    @federalisttube4729 Před 2 lety

    ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ገብዘችሁ ወልቃይት የአማራ ነው ትግሬን አግልለችሁ የእነንተ ኢትዮጵያ የአማራ ነው

  • @addisalemragassa3907
    @addisalemragassa3907 Před rokem

    metadem felgalew pls mech ena yt bota megegnt endalebgn ngerugn

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 Před 2 lety

    😍😍😍💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @firehiwotbelay2180
    @firehiwotbelay2180 Před 2 lety

    Eerie zefen bicha lager minim ayadergm sira siru

  • @tenagnegashe2941
    @tenagnegashe2941 Před 2 lety

    ምስሪ አንድ ትልቅ የእድሜባለፀጋ ዲዛይነር እናት ምን ብለውሺነበረ የሀገርልብስ ካለነጠላ አልወድም የባህል ልብስ ከነ! ነጠላውመሆን አለበት ብለው አንቺም አሺብለሺ ነበረ!'

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 Před 2 lety

    ምናለ ሌላው ቢቀር የኦባንግ ሜቶዋን ጋንቤላን ብጨምሩ ክክክ

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 Před 2 lety

    ማትረቡ አንድ ቀን አእምሯቹ ማያስብ ገልቱዎች የኢትዮጵያ ጭንብል ለባሾች የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች።

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 Před 2 lety

    ኦሮሞን በዘረኝነት መፈረጄ ትልቁ ስህተቴ መሆኑ የገባኝ ዛሬ ነው

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 Před 2 lety

    አንድ ሀይማኖትስ በድብቅ ነው ክክክክክ ተባነነባቹኮ

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 Před 2 lety

    ለካ እሄ ሚድያ የኦርቶ አማራ ልሳን ነው ይህ ቪድዮ ለታሪክ ይቀመጥ

  • @dlngllng1628
    @dlngllng1628 Před 2 lety

    ለካ በየ ክልሉ ጠራርገው ሲያባርሯቹ እውነት አላቸው በዚህ ሰይጣንያዊ ሀሳባቹ ነው አረ እድሜ ለወያኔና ለኦነግ ፎ ክክክክ
    ግን እንዴት ያላቹ ማፈርያ ናቹ ግን እኔ ለናንተ አፈርኩ. በቃ ሀረሩ ሱማሌው ኦሮሞው ደቡቡ ለናንተ መሬቱ እንጂ ህዝቡ ምናቹም አይደለም እስልምና ፕሮቴስታንት የላው ባህልና ቋንቋ ሀይማኖት ለናተን ኢትዮጵያዊ አይደለም ማለት ነው

    • @mikum9477
      @mikum9477 Před 2 lety +1

      @3:41 DEBUB, and many more in this video. Hatred your heart has made your eyes blind.

    • @semayukebede3036
      @semayukebede3036 Před 2 lety +2

      ጭንቅላት ቢኖርህ እንደዚህ ዓይነቶች comments አትጽፍ ነብር:: እውነትም አንተ አይን ጭፍንና ይአዕምሮ ዘገምተኛ tribalism ያሳወረህ ሰው ነህ::

    • @dlngllng1628
      @dlngllng1628 Před 2 lety

      @@semayukebede3036 jeli