አንቺ ስትኖሪ ነው መኖሬ ሐገሬ - ዋናው ሙዚቃ በአብርሃም ገ/መድህን- ጦቢያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 07. 2024
  • Original music by Abraham G/medhin
    አንቺ ስትኖሪ ነው መኖሬ ሐገሬ
    እንቁ ዜማ የሙዚቃ ቡድን
    ምስራቅ ተረፈ
    ምንተስኖት ማሞ
    ምልዕቲ ኪሮስ
    ተስፋዬ አየለ
    ክብሬ ተስፋዬ
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Arts Tv World

Komentáře • 456

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 Před 3 lety +90

    ዋው ! ኢትዮጵያ እናቴን ለማገልገል ቆርጬ ተነስቻለሁ ። ከምኖርበት አውሮፓን ትቼ ወደ ሀገሬ ጠቅልዬ ትኬት ቆርጫለሁ ፡ አገሬን ያቅሜን ለማገልገል

  • @kaleabendale8459
    @kaleabendale8459 Před 3 lety +123

    ደጋግሜ ሰማሁት እንባዬን ማቆም እልቻልኩም ኡፍፍፍፍፍ😢😢
    እንደው እዚህ ውስጥ ያሉፖለቲከኞች ይሄን እየሰሙ ምን እየተሰማቸው ምን እያሰቡ እንደሆነ ባውቅ ደስ ይለኝ ነበር 🤔

    • @selamberhanu7404
      @selamberhanu7404 Před 3 lety

      እኔም

    • @user-pz3kd8ej8t
      @user-pz3kd8ej8t Před 3 lety

      እንብይን እኔም መቆጣጠር አቃተኝ

    • @benana2574
      @benana2574 Před 3 lety

      እኔ የደቡብ ኢትዮጵያ ልጅ ነኝ ነገር ግን ትግሬ ኢትዮጵያን እስጋጡ ድርስ ነው በኢትዮጵያ እየቀለዱ መኖር የሚፈልጉት

    • @mintesenotkassa2851
      @mintesenotkassa2851 Před 2 lety

      @@benana2574 ena chlemetena ye ayemero dha nge nw metelew???

    • @bihonbihon6074
      @bihonbihon6074 Před 2 lety

      @@benana2574 ካምባታ ነክ ሃድያ ስም የሰጠንክ እኮ እኛ ነን እርኩስ መንፈስ ቅማላም ነክ ኣባትህን ኣታቅም ኮ ኣንተ ።

  • @yebolwtoyobyeniwirem7347
    @yebolwtoyobyeniwirem7347 Před 3 lety +73

    ወላሂ ይህእን የመሰለ ፍቅር ሊቀሙእን ማአራይ ሀደይ ትግራዋይ እንወዳቹሀለን ከጎናቹሁ ነእን

    • @shwet5513
      @shwet5513 Před 3 lety +2

      ንፈትወኩም ኢና እኛም የኔውድ እናመሰግናለን

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z Před 2 lety +1

      ቅማላም ሂጀ ወደዛ ትግራይ መሰሉኝ ኢትዮጵያን የሚወርሱት

  • @alicopt4161
    @alicopt4161 Před 2 lety +11

    አንድ ላይ ተከባብረን መኖር ሲገባን የትግራይ ህዝብ አንገቱን ካልደፋ ካላዘነ አብረን መኖር አንፈልግም የሚሉ ሐይሎች የትግራይ እናትን አስለቅሰው ተለያየን። ያሳዝናል።

  • @semirahassen593
    @semirahassen593 Před 3 lety +82

    እንዴት ነው እሚያምሩት 😍😍
    ኢትዮጵያዬ ስምሽ ሲጠራ ሲነዝር!🇪🇹❤🇪🇹

    • @yehodenmanaye6916
      @yehodenmanaye6916 Před 3 lety

      "❤❤❤❤❤

    • @ihsan2356
      @ihsan2356 Před 2 lety +1

      ሲያቅለሸልሽ የሀገሯ ህዝብ ላይ ከ4,5 የውጭ ሀየሎች እርዳታ ለምና ሴቶችን የደፈረች, የጨፈጨፈች አኽኽ

    • @yehodenmanaye6916
      @yehodenmanaye6916 Před 2 lety

      @@ihsan2356 Ayezon gena wode laye wode laye yelehale zenedero Le enate ayehonem 😂😂😂

    • @ihsan2356
      @ihsan2356 Před 2 lety

      @@yehodenmanaye6916 Ethio ለኛ ሆነች አልሆነች? Who cares now we have Tigray.

    • @yehodenmanaye6916
      @yehodenmanaye6916 Před 2 lety

      @@ihsan2356 ene yemigeremgne junta setebalu milasachu ayemotem hahaha

  • @mohammedabdul-kader8771
    @mohammedabdul-kader8771 Před 2 lety +8

    አብዛኛው ትግራዋይ አብርሀም ይህን ዘፈን ሲዘፍን የተሰማው ስሜት ያህል ነበር የሚሰማው በመንግስቱና በወንድም እህቶቹ እስከሚካድ ድረስ:: ያሳዝናል!!

  • @abdumohammed2100
    @abdumohammed2100 Před 2 lety +6

    😭😭😭 እምባየን ማገድ አልቻልኩ : እናት ሀገሬ ክፉሽን አያሰማኝ ሁሌም ሰላም ሁኝልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰

  • @abiyotbore2089
    @abiyotbore2089 Před 3 lety +38

    I can't stop my tears 😢 God bless this kids and our country 🙏❤

  • @hiwitube8378
    @hiwitube8378 Před 3 lety +45

    እውነት ነው ኢትዮጵያ ስትኖሪ ነው መኖራችን ደስ የሚል ዜማ አብርሽዬ ምርጥ ስለዚህ ሙዚቃህ እናመሠግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤👈 ዘረኝነት ይጥፋ

    • @melatkahssay7697
      @melatkahssay7697 Před 3 lety +1

      esu ahun tgl berha lay nw eshi

    • @user-jv3qg5or8c
      @user-jv3qg5or8c Před 3 lety

      ብሎ ዘፍኖ ነበር ታዳ ምን ያረጋል ከልቡ አልነበረም አሁን አይንዋን ሊያጠፋ ጫካ ገባ ባለ ውለታዎቹን ተከትሎ በማርሽ ባንድ ሲቀበሉት ሲዲውን በመቶ ሲወች ሲገዙት የነበሩትን ጁንታወች ለመካስ ዘመተ ሀሀሀሀ

    • @hiwitube8378
      @hiwitube8378 Před 3 lety

      @@user-jv3qg5or8c በጣም ያሳዝናል እውነት

    • @ihsan2356
      @ihsan2356 Před 2 lety +1

      አብርሽ ህዝቡን እና መሬቱን ነፃ ሊያወጣ በረሀ እየታገለ ነው ያለው እሺ

    • @ihsan2356
      @ihsan2356 Před 2 lety +2

      @@user-jv3qg5or8c ታድያ ህዝቡ ሲጨፈጨፍ, ሲደፈር, መሬቱ እና የሀገሩ ሀብት ሲዘረፍ ያውም ከ4,5 የውጭ ሠራዊት ጦርነት ታውጆበት ኢትዮጰያ እዲል ፈለክ ክክክ...ግን ጥሩ ትጫወታላቹ

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 Před 3 lety +36

    እውነት ነው ሀገር ስትኖር ነው መኖር የምንችለው ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን ይሁንልን እግዚአብሔር የምህረት እጆቹን ይዘርጋልን አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 Před 3 lety +14

    አንች ሰትኖሬ ነው ክብሬ ሀገሬ መመኪያ ክብሬ ኩራቴ ኢትዮጵያየ💚💛❤

  • @user-dl6nt6vi6k
    @user-dl6nt6vi6k Před rokem +2

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር በታደጊ ወታቶች የእናት ሀገር ፍቅር የገባቸው 💚💛❤️

  • @kassademelashlakew1653
    @kassademelashlakew1653 Před 3 lety +28

    ከአይን ያውጣችሁ! ውድድ! ክብሬ በርቺ ዝምታችንን ግለጭው፡፡ ኢትዮጵያችን እንደናንተ አይነቱንም ወልዳለች፡፡ እኔማ ፈሪ ነኝ ቦቅቧቃ

  • @user-bq9om5hh7x
    @user-bq9om5hh7x Před 3 lety +21

    ቤተ ክርስቲያን መስጊድ ተሰብስቦ መሳቅ አዝኖ ማልቀስ ወልዶ መሳም ያለው ሀገር ስትኖር ነው ዘረኝነት ይውደም ማርያምን ይውደም ኢትዮጲያዊነት ይለምልም

  • @aynutube7552
    @aynutube7552 Před 2 lety +7

    እነዚህን ልጆች ስሰማ ውስጤ በጣም ይረበሻል አቤቱ ጌታ ሆይ ሰላማችንን መልስልን ::

  • @mieraflaike2436
    @mieraflaike2436 Před 3 lety +6

    ሰሜን ኢትዮጵያ ሰላሟ ተመልሶ ዳግም ኢትዮጵያ በልጆቿ አንድነትና ሰላም የምትደሰትበት የሰቆቃው ጊዜ የሚያበቃበትን ጊዜ እግዚአብሔር ያሳየን ❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤

  • @machinarygunner6288
    @machinarygunner6288 Před 2 lety +1

    Ene Ethiopiawi Tegraway negn Ethiopiam hagere nat!!
    Bigol enejeraw kemesobu lay
    enat belela yekeyeral wey???
    Tsebuk serah Arts TV yemer yeleben new yawerachehut ene Ethiopiawi Tegraway Negn Ethiopiawineten ewedewalehu ብኢትዮጵያውነት ቀልዲ የለን💚💛❤ ♥♥♥ሰላም ለኢትዮጵያ ሃገረይ♥♥♥
    Ajohkum Ethiopia Ajohkum Tegray ye hezeboch dem mefeses yekum nege be tenesh neger lemenemotew!!!
    ከአይኔም ብሌን በላይ ውድ ነሽ ኢትዮጵያዬ እናቴ !!
    አያሰማኝ ያችን ክፎ ፈጣሬዬ ሆይ አንድ አርገን አባክህ እንኳን ለኛ ለሌላም እሚተርፍ ብዙ ነገር አለን💚💛♥

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před 3 lety +13

    ኡፍፍፍፍ ይሄን ዘፈን ስሰማው በጣም ነው የማለቅሰው😭😭😭

  • @abebetube1172
    @abebetube1172 Před 3 lety +7

    ይህ ተቪ በጣም ደስ ይለኛል ምታቀርቧቸው ሀገራዊ ጉዳዮች ስሜት ይኮረኩራሉ። እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን እና ህዝቦችን ጠብቅ።የፍቅር እንባ እያነባሁ ነው። ሰው እንዲህ በፍቅር መኖር እየቻለ ለዚች አጭር ጊዜ ምነው ክፋት ባልኖረ
    ኢትዮጵያዬ እወድሻለሁ 💚💛♥️

  • @zelman202
    @zelman202 Před 3 lety +8

    "ስሜቱ ከባድ ነው ሀዘን ላይ ቁጭ ብለ በድንኳን ስር ተሰብስበው እንደሚቆዝሙ አይነት ስሜት ነው የተሰማኝ ።

  • @shdlove6679
    @shdlove6679 Před 3 lety +18

    እኛም እና መሰገናልን እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያደረጋል አሜን ፫

  • @hareyayutbe8720
    @hareyayutbe8720 Před 3 lety +16

    አስለቃሳቹኝ ሀገሬ ከፍ ከፍ በይልን ሳለምሽ ይብዛ ሀገሬ ሁሌክም

    • @seifu_als2172
      @seifu_als2172 Před 3 lety +1

      እውነት ነው አንጀት ሰርስሮ ይገባል። ያለ እናት አገራችን ማን አለን!? ጉዳችንን፣ ገበናችንን የቻለና የሸፈነ አገር ።

    • @hareyayutbe8720
      @hareyayutbe8720 Před 3 lety

      @@seifu_als2172 ትክክል ነሽ ማመዬ

  • @aynalemassefa7598
    @aynalemassefa7598 Před 3 lety +21

    እማምዬ ሀገሬ አምላክሽ ጠላቶችሽን እግዚአብሄር ከምድርሽ ላይ ብን አድርጎ ያጥፋልሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾መድኀኔዓለም ፍፁም ሰላምን ያብዛልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾ካለአንቺ እኛ እኮ ምንም አይደለንም😍

  • @Love-kf6jg
    @Love-kf6jg Před 3 lety +9

    እንዴት ደስስስ የሚል ዝግጅት ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @paolopalomba553
    @paolopalomba553 Před 3 lety +14

    ቅንብሩ በጣም ደስ ይላል,እናመሰግናለን

  • @HabtamuYared
    @HabtamuYared Před 6 měsíci

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላሙን ያብዛልሽ

  • @tsehayalemu4384
    @tsehayalemu4384 Před 3 lety +2

    እውነት እኛ እኮ አንድነት ነው የሚአምርብን
    ፈጣሪ ሰፈጥረን እንድ ንገነጣጠል
    እንድ ንለያይ አድርጎ አልፈጠረንም
    አንድ አችን ለአንዳችን እናስፈልጋለን
    አቶ አብርሀምን ሳያቸ ዘፈኑን ስሰማው
    እዛ የተሰበሰበውን ሰው ድባብ ሳየው
    ኢትዮጵያ ዊይነቴን ይበልጥ ወደድኩት
    በግጥሞቻቺሁ አንጄቴ እየተላውሰ
    እኔም አብሬ በሀሳብ እናንተው ውስጥ
    ገብቼ አይኖቼ በባ እየታጠቡ እሳቸው
    መድረክ ላይ ሲቆም እውነት አልሆን ቢለኝ
    እራሴን ስዳሰው ይውንድም አለም የት ባገኘውህና
    ባቀፈኩህ አልኩና ዘፈኑንስሰማማ ኡፍፍፍፍፍፍፍ
    ሙኑን ልንገራችሁ ወደላይ ቀና ብየ አቤቱ
    ፈጣሪ ሆይ አንድ አድርገን አልኩ እናንተን
    እያየሁ የምርጫው ሰአት ደረሰ ሀገሬ እንዴት
    አደርሽ ብዬ እንደልማዴ ወደምጓጓለት
    ሀገራውይ ምርጫ ወደአልጋየ ተሳፍሬ
    ማየት ጄመርከ ሀገሬ መልካሙን ሁሉይግጠምሽ
    መሪውቻችንን እንደአፋቸው ልቦናቸውንም አንድ
    ያድርግልን እኔም በዚህ በሌሊት እያለቅስኩ
    መልካሙን ተመኘሁ ጦቢያ አዘጋጆች
    እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ አቶ አብርሃምን
    በማየቴ በአዘጋጃቺሁት እና ያስተላልፋችሁት
    መልክት ኢትዮጵያ ዊይነትን ያለመማል
    እግዚአብሔር ለከሀድወችልቦና ይስጣቺሁ

  • @nathanman6847
    @nathanman6847 Před 2 lety +2

    I don't know how many times I have to watch this...so emotional.

  • @tigistwondimu5712
    @tigistwondimu5712 Před 2 lety +1

    End tigray hezbi Ethiopiawenatou mewed yalem yasazena egzyabhere salamun yamtalen

  • @yalemteshome847
    @yalemteshome847 Před 3 lety +11

    Amazing message! Our unity is our strength and beauty..I am in tears across the ocean ❤ 🇪🇹

  • @redietababu7224
    @redietababu7224 Před 3 lety +3

    እኛን ለመነጣጠል ምትሰሩ ሰዎች ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
    አትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-ls8tk1rf6r
    @user-ls8tk1rf6r Před 3 lety

    አክሱም ላይ ያለሽው ፂዮን ማርያም አንቺ እይን እባክሽ እምዬ እመቤታችን ማርያም ዝም አትበይን አሟሏጇ እናታችን አማልጅን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @genetyemane2299
    @genetyemane2299 Před 3 lety +22

    በጣም ደስ ይላላ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ሕዝቦችዎን ይጠብቃት::🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚💛❤️

  • @user-hq6fh3lt5o
    @user-hq6fh3lt5o Před rokem

    ይሄ ሙዚቃ ስሰማ እባይን መቆጣጠር አልችልም እናት አገሬ ኢትዮጵያዬ😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ትንሳኤሽን ያሣየን

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 3 lety +3

    💚💛❤️ጦብያ ውስጤ ነው!! የዛሬ ሦስት ወር ኢትዮጵያ መጥቼ ፕሮግራም ቀን አጣው በየ ሁለት ሳምንት ብታረጉት አሪፍ ነው!! ጥሩ ዝግጅት.

  • @maryanxuseen5620
    @maryanxuseen5620 Před 2 lety +2

    ሰላም ለናንተ ይሁን አላህ በጥበቡ በኃይሉ ሰላምን ለኢትዮጵያ ይለግሳት ፍቅር አንድነት ይስጣችሁ አሜን

  • @jalataahmad2816
    @jalataahmad2816 Před 2 lety +2

    Abriyyee "you're Serous Ethiopians!.. we love you forver.... Oromo Nang♥💚❤

  • @tigistdaniel3309
    @tigistdaniel3309 Před 3 lety +5

    የኢትዮጵያን እናቶች የደስታ ኑሮ ይናፍቀኛል።

  • @abdelaahmed407
    @abdelaahmed407 Před 2 lety +18

    ወላሂ እነዝህ ልጆች ስዘምሩ እምባዬን መቆጣጣር አልችልም እነሱን የምታሰነጥሉ በርቱልን

  • @Saranac.x
    @Saranac.x Před rokem

    ከምንም ነገር በላይ ደስ የሚለኝ ይህ ዘፈን በወያኔው አብረሃም ገብረመድህ መዘፈኑ ነው ።አዎ የጠላሽ አይኑ ይጥፋ።።

  • @-flight5775
    @-flight5775 Před 3 lety +3

    እንባዬን ማቆም አልቻልኩም። አያሰማን ያንቺን ክፉ!!!We love you Tigray Adey!

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 Před 2 lety +2

    እንደው ግን አናሳዝናቸውም እንደዚህ ስንጨነቅ ምን አይነት ጭካኔ ነው እፍፍፍ በቃ ያምሱናል እነርሱም ደስተኛ ላይሆኑ ግን ሰው መሆናቸውን የርሱ ይመስለኛል ሰው እኮ በሰው አይጨክንም እነርሱ ግን ጨከኑብን😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እስኪ እግዚአብሔር መከራውን ያሳጥርልን

  • @famisha8283
    @famisha8283 Před 2 lety +1

    ይህንን አይቶ ያላላቀሰ አይኖርም እምዬና ኢትዮጵያ አንድ ናቸው ለኛ ልዩ ፍቅር አለን በኢትዮጵያ በላዩዋ በፍቅር እንኖራለን ስንሞት ወደ ሆዷም ተመልሰን እንገባለን ሀገሬ እንወድሻለን

  • @youtube.com-Admastube
    @youtube.com-Admastube Před 3 lety +22

    አርትስ ቲቪ ትለያላችሁ ከምር በርቱ
    አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ሰንደቅሽ ፣
    ሰላም ልምላሜ ፀጋ ያልብስሽ፡፡
    በዚሁ ቤቴን እዩልኝ

  • @simonedegafe5209
    @simonedegafe5209 Před 3 lety +1

    በጣም ነው መታምሩት
    ውብ ናቹ በተላይ የእንቁ ሙዚቃ አቅራቢዎች
    ሁሌም እንዲህ ያማረ የህብረት ኳዬር በታቀርብ በጣም ደስ ይላል

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 Před 3 lety +8

    Thank You Arts tv / Toby program
    It’s all Heart Touching , I feel ft from deep in my heart Bc it ‘s all about my
    Beloved country Emmy Ethiopia 😍❤️
    I have a 👍💪🏾✊& ❤️

  • @tigistbirhanu687
    @tigistbirhanu687 Před 3 lety +5

    ኡፍ እምባዬ ሊቆም አልቻልም uf❤❤

  • @keberedejene1047
    @keberedejene1047 Před rokem

    አርትስ ቲቪ እናንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ።
    ብቻ ኢትዮጵያ ትመርቃችሁ
    የሷው አምላክ ይጠብቃችሁ !!

  • @user-wl2pp8mw6c
    @user-wl2pp8mw6c Před 3 lety +15

    ኢትዮጵያ ሀገሪ እናቴ 😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mohammedabdul-kader8771
    @mohammedabdul-kader8771 Před 2 lety +4

    The irony is the author and original performer of this wonderful song in which he expressed his love for his country is currently in the war front fighting for his existence because the once he so loved and adored country seized to embrace him as her son. Sad!!

    • @nanatube4116
      @nanatube4116 Před rokem

      I wonder why u want to blame the cause..the terrorist, tplf even once!!!

  • @endalezewdie4109
    @endalezewdie4109 Před 3 lety +2

    አይዞህ አይዞህ ዶ/ር አብርሀም

  • @zewgeyosieph2281
    @zewgeyosieph2281 Před 3 lety +2

    እኔ የወንድም እህቶቼ ጠባቂ ነኝ!
    ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም በክብር ትኑርልን!

  • @mesafintmillion3169
    @mesafintmillion3169 Před 3 lety +5

    Beautiful! Strong message.

  • @SB10889
    @SB10889 Před 2 lety

    Ezen qoliu kebdey belienani 🥺🥺🥺 Ajokn dehan kulu halafay eyu zen yehwateyyy❤❤❤

  • @fafeahmed1909
    @fafeahmed1909 Před 3 lety +9

    እኔ ኢትዬፂያ ሲባል እንባ የማያንቀው እንደሌለ እርግጠኛ ነኝ ግን ጥያቄየ ይሄ ሁሉ ፍቅር ውስጣችን እያለ ለምን ከላይ ከላይ እንደምንባቃ ነው በቃ ይበለን🇪🇹❤🌼

    • @user-uk1bg3xb2b
      @user-uk1bg3xb2b Před 2 lety

      ዐምሐራዉ ነዉ ፍቅር ፍቅር እያለ የሚወተዉተዉ።

  • @medihabshawit7425
    @medihabshawit7425 Před 3 lety +5

    ትግራይ እናቶች እና ህፃናቶች በጨካኝ ሰራዊት እየተደፈሩ ነው በራሃብ አለቁ እባካቹ ድምፅ ሁንላቸው እባካቹ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tsehayshikur3868
    @tsehayshikur3868 Před 2 lety +7

    ትህነግ ነፍስ አይማር! በሰሜን አካባቢ ያላችሁ ወገኖቻችን አይዞን የማያልፍ ቀን እና የማይነጋ ለሊት የለም!💚💛❤️

    • @selamlemma5314
      @selamlemma5314 Před 2 lety

      kenante mnfayebt ken nafekonal sew bela

    • @bihonbihon6074
      @bihonbihon6074 Před 2 lety

      ለትህኔግ ማያከብር ሰው ለኔ ሊያከብረኝ ኣይችልም ሶ ወገንክ ፈልግ ፡እቺ ዘፈን የኛ የ ትግሬ ስጦታ ናት ።

  • @wondwossenyimer9696
    @wondwossenyimer9696 Před 3 lety +1

    ድንቅ ሥራ ሁሉንም ገልፃችሁታል እግዜአብሔር ይሰጣችሁ

  • @montruex1308
    @montruex1308 Před 3 lety +2

    Tigray shikor ajokhi sweetheart 😭😭😭💚💛❤

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 Před 3 lety +1

    ጌታሆይ፤አባክህን፤አገራችን፤ሰላም፤አድርግልን፤ማረን፤ይቅር፤በለን፤ትንሳኤዋን፤አሳየን😭🙏🙏🙏☝🇪🇹🌾🌾🌾🕊🕊💐💐💐👏ደስይላል፤ቀጥሉበት👏👏👏

  • @user-bq9om5hh7x
    @user-bq9om5hh7x Před 3 lety +1

    ማርያምን እንባዬን መቆጣጠር ነው የከበደኝ

  • @mohammedabdul-kadir915
    @mohammedabdul-kadir915 Před 2 lety +3

    ሰትኖሪና መኖሬ ብሎ በመረዋ ድምፁ የዘመረላት ድምፃዊማ እንደባእድ ከባእድ ሀገር ጋር ተባበራችሁ ወንድሙን ገደላችሁበት: እህቱን ደፈራችሁበት: አባቱን ገረፋችሁበት: እናቱን አሰደዳችሁበት: እሱም በረሀ እንዲገባ አረጋችሁት። አሁን ማይሙት ምን ለመሆን ነው? አጉል አዛኝ ቅቤ አንግዋቾች!!

  • @mihreteabasfaha7518
    @mihreteabasfaha7518 Před 2 lety

    songs could makes us cry we hear them but actually its not the songs ,its the people behind the memories ,
    God bless Ethiopia and Eritrea !!

  • @brobro2652
    @brobro2652 Před 3 lety +3

    ሀገሬ አንችሥ ትኖሬ ነዉና መኖሬ 😥😥😥😥😥

  • @metadelsimegnew5323
    @metadelsimegnew5323 Před 3 lety +2

    ጦቢያ 👏👏🙏🙏 በጣም ነው የምዎዳችሁ

  • @Selam694
    @Selam694 Před 3 lety +43

    አይ አብርሀም ይሄን ድንቅ ዘፈን በዘፈነብት
    ሊያፈርሳት ደሞ መነሳቱን ሳስብ : ዘርኝነት እውነትም ጥንብ ናት

    • @melatkahssay7697
      @melatkahssay7697 Před 3 lety +4

      Atesasat zergnet adelm ethiopwintachnn yntkachun enante kehadwoch nachu

    • @ethiopia6030
      @ethiopia6030 Před 3 lety +3

      @@melatkahssay7697 ahunim trsadebiyalesh? Zergnat malet enante nachu

    • @kaleb7600
      @kaleb7600 Před 2 lety +2

      @@melatkahssay7697 enante bandawoch nachu serachehun manem lezelalem ayresawem kemdregets yatfachu

    • @lieltethiopia547
      @lieltethiopia547 Před 2 lety

      በጣም ትክክል

    • @mulugetamichael3566
      @mulugetamichael3566 Před 2 lety +3

      ክክክክክክክ ዘመዲችህ ወልቃይት የኞ ነው ብለው ሲዘፍኑ ግን ቅዱሳን ናቸው እንደ አማራ እርኩስ ዘርኞ አለ እንዲ

  • @user-cr4oh1es1c
    @user-cr4oh1es1c Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ በቃ ብሎን በህብረት እድንኖር ያርገን ጸጋ ውን ያብዛላችሁ

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Před 3 lety +3

    GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO OUR ETHIOPIA HAGRACHEN🙏AMEN TO GOD 🙏

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 Před rokem

    Arts TV world ዉድድ እናረጋችሁዋለን። ወገኖቻችሁ ከምድረ አሜሪካ።

  • @ec09492
    @ec09492 Před 3 lety +1

    Thank you guys . Unity is very powerful message 👌 👌 👌 👌 👌 thank you

  • @asiasi8328
    @asiasi8328 Před 3 lety +5

    😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭አይ እማማ ሀገሬ አላህ በቃሺ ኢበልሺ ስቃይሺን

  • @metadelsimegnew5323
    @metadelsimegnew5323 Před 3 lety

    Ufffff... weather you believe or not l crying when l listening this. anyhow many tnx for Misrak the program that you prepared is so miracle and realy artfull.

  • @wondaendayhu3614
    @wondaendayhu3614 Před 2 lety

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    ጊዜ ለኩሉ ውበታችን አንድነት ነው

  • @temeseldesta7423
    @temeseldesta7423 Před 3 lety +2

    እሰይ ፍቅርና ሰላም ለመላው ኢትዮጵያውያን

  • @addismereja9491
    @addismereja9491 Před 3 lety +5

    I got gussmps the whole video omg so moving❤️❤️

  • @simeretm3665
    @simeretm3665 Před 3 lety +1

    Thank you as always!!!

  • @deregegebrehiwot1742
    @deregegebrehiwot1742 Před rokem

    ethiopia need like dr abraham belaye for leder this poor people

  • @Kwt-kh2mc
    @Kwt-kh2mc Před 3 lety

    ሀገሬ ለምን እንዲ ሆንሽ የሚከፋፍሉሽን ራሥወዳዶች ለይተሽ መውጣት ለምን ከበደሽ አልልሽም አውቃለሁ አንቺ እናት ነሽ እናት ልጆቿ መጥዎችንም ጥሩዎችንም ሠብሥባ ነው የሚቲዘው በንቺ ተወልደው በንቺ አድገው አንቺን ሊያፈርሡ ሢነሡ ዝም ብለሽ የምታያቸው እናት ሥለሆንሽ ነው አውቃለሁ ሀገሬ በጣም አዝናለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @menuamre7087
    @menuamre7087 Před 2 lety +1

    Betam nwe yemetamirut😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰😍😍😍egezabhr lageracn selamani yemelsheln amen 🙏 ♥

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 Před 2 lety

    ዋው መስንቆ ግን በጣም ጣፋጭ የሙዚቃ መሳርያ ነው መስንቁ ሜመታው ጉበዝ ነው ብርታ!!

  • @mea9296
    @mea9296 Před 3 lety +3

    ታሪክ የማያቅ ትዉልድ ታሪኩን ለማጥፋት ይሮሮጣል ቢረፋድም መነሻቹን ጥቂቶቻቹ ማወቃቹ አይከፋም

  • @selemonteshom9577
    @selemonteshom9577 Před 3 lety

    ኢቲዮጵያዬ እወድሻለው አርቲስት ቲቪ አዘጋጆች ተባረኩ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 Před 3 lety +6

    ሰላምሽ ይብዛ ኢትዮጵያ ሀገሬ ክፉሽን አልስማም 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @henok1ab35
    @henok1ab35 Před 3 lety

    እባክህ እግዚአብሔር እንደኛ በደል ሳይሆን እንደቸርነትህ አንድ አድርገን ክፉን አርቅልን

  • @fromteraratube
    @fromteraratube Před 3 lety +1

    እያለቀስኩ ነው፡፡ብራቮ ጦቢያ ብራቮ ምስራቅ

  • @MsShowtimenow
    @MsShowtimenow Před 2 lety +1

    What a beautiful music amazing choir .

  • @kelelaw
    @kelelaw Před 2 lety

    እንደሚታየኝ አሁንም የኢትዮጵያ መንግሥት ለሰላም ዝግጁ ይመስለኛል ። ምናልባትም እጅ መስጠቱ ለወንጀለኞቹም ቢሆን ጥሩ ይመስለኛል። የንፁሀን ደም ያለአግባብ መፍሰስ ይቁም!!!

  • @user-ji1qt7uc8d
    @user-ji1qt7uc8d Před 3 lety

    እማ ክፍሽን አልስማ የስደት መመኬያ ኢትዮጵያየ 💚💛❤️🙏

  • @ethiopiahagere8336
    @ethiopiahagere8336 Před 3 lety +3

    AGEREN EGZIABHER YETEBKAT WECHI HONEN KEMALKES BESTEKER MIN YEDEREGAL LEAGERACHEN YABKAAN ETHIOPIA YETEBAREKECH AGER NAT SELAM LE HULACHENIM THANK YOU Arts TV WORLD

  • @yosephengda4439
    @yosephengda4439 Před 2 lety +1

    Ebakachu 1enun ethipiawinet ke zer ke gosa ke kelem kemnm nger belay nw please 🥺 asbut esti ke zer ke leyunet free yehone hager senoren bekan yeselchal eskemeche war zerghenet eskemeche bekan bafachen selamn eyaweran belebachen zerghenet kefat yene bechanetn mnaseb kehone kentu nw so hulachenm 1enuhun Ethiopia lezelalem tenur 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @novelmulubrhan6223
    @novelmulubrhan6223 Před 2 lety

    በዚ ስአት ለኢትዬጵያ ያለኝ ጥላቻ ከፍተኛ ነዉ ብየ አስብ ነበር ይሄ ሙዚቃ ስሰማ ግን ዝም ብየ አለቀስኩኝ

  • @yesharegferede4100
    @yesharegferede4100 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ፍቅር ይስጠን 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @habiibjames9218
    @habiibjames9218 Před 2 lety

    ሃገሬ ሠለምሽ ይብዘ ለዘለለም ተከብሬሽ ኑር በተሠድግኝም ወልዴሽኛልነ ኢወድሸሎ
    🙏🙏🌻🌻🇪🇹🇪🇹

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Před 3 lety +1

    ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ💔😥💚💛❤

  • @amsalualemnew4990
    @amsalualemnew4990 Před 3 lety +1

    አይ ኢትዮዽያየ ስንት ሊቃውንት ባፈራሽበት ምድርሽ ምነው ዛሬ ፈተናሽ ሁሉ በዛ ምነው በዚህ ዘመን ባልተወለድኩ አሰኘኝ ዛሬ

  • @user-bu6qs7dj1v
    @user-bu6qs7dj1v Před 2 lety

    እግዚኣቢሄር ከናንተ ጋር ና ከምስራቅ ኣፍሪቃ ይሁን በጣም ምርጥ ስራ

  • @swaledulla2780
    @swaledulla2780 Před 3 lety

    ሀገሬ ክፉሽን የሚመኙ ክፉውን ለራሳቸው ያድርገው

  • @nurumuhamed3028
    @nurumuhamed3028 Před 2 lety

    ሃገሬ እወድሻላሁ ኣላህ ከ ክፉ ነገረ ይጠብቅሽ ሰላም ያረግሽ

  • @TheMrtesfa
    @TheMrtesfa Před 3 lety +1

    ሁሌም በታሪክ ውስጥ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ካለ ምጥ አይወለድም!!! ዛሬ ጠላቶቹዋ በዝተው ቢታዩም ጠባቂዋ ከላይ ነውና ዛሬን በብልሀት እንለፋት ኢትዮጵያን ከሚያፈርሱት ጎን እንዳንቆም እንጠንቀቅ! ኢትዮጵያ በመሰዋትነት የቆመች ሁገር ናት ዛሬም በመሰዋትነት ትቀጥላለች አፍራሾቹዋ ግን የታሪክ ተወቃሽ ሁነው ለልጅ ልጆቻቸው ሀፍረትን አውርሰው ያልፋሉ!!! ብረት ለበሶቹም ሀያላን ሀገሮችም ቢሆኑ ከየኢትዮጵያ በታች የሚሆኑበት እሩቅ አይደለም፡፡

  • @gulelatabate794
    @gulelatabate794 Před 2 lety +9

    እጅግ ከውስጣችን ያለውን የኢትዮጵያዊነት ስሜታችንን የበለጠ አቀጣጠልሽው
    እደጊ ከፍ በይ!!!