"አንድነቱ ነው ስንቄ" | ተዋናይት ታሪክ አስተርአየ ብርሃን | ጦቢያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World

Komentáře • 95

  • @nonofanta9528
    @nonofanta9528 Před 9 měsíci +27

    ይች ልጅ ውስጤ ናት❤

    • @tgalmey8713
      @tgalmey8713 Před 9 měsíci +2

      ኢትዮጵያ ጀግና ሴት ናት❤❤❤

  • @somsonas7
    @somsonas7 Před 9 měsíci +12

    ኦ ኢትዮጵያይቱ
    እንብ ለሚከፋፍለን
    ተዋናይት አስተርአየ ትለያለሽ በርችልኝ❤❤

  • @BeleteEshetu-ge1dr
    @BeleteEshetu-ge1dr Před 9 měsíci +5

    ሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ያፈራት ድንቅ ልጅ፤ታሪክዬ ጤናና ሰላምሽ ይብዛ❤

  • @user-me2ee2dt9s
    @user-me2ee2dt9s Před 9 měsíci +26

    ግሩምና በስላ የወጣች ኢትዮጵያዊነት በውስጧ የበቀለ ሥጋዋ፣አጥንቷ፣ደሟና መላው ሰውነቷ በባንድራችንና በሀገራችን አፈር ታሽቶ የበቀለ አካል ያላት ግሩም ታዳጊ እንቁ ወጣት ኢትዮጵያዊት ነች።

  • @HBSH16
    @HBSH16 Před 9 měsíci +5

    ታሪክ💚💛❤

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 Před 9 měsíci +9

    ሰላም እንካንም በሰላም መጣሸ
    ፍትህ ፍትህ በድሮን ለሚጨፈጨፈውለአማራ ህዝብ

  • @tube-ty1ti
    @tube-ty1ti Před 9 měsíci +5

    ❤❤❤❤ አምላክ መልካሙን ሁሉ ያምጣልን

  • @Nazrawi11
    @Nazrawi11 Před 9 měsíci +11

    ጦቢያዎች የኢትዮጵያን ስነ ጥበብ ከፍ አርጋቹ ነው የሰቀላችሁት ከልብ አመሰግናችሗለሁ በሀገሬ ተስፋ እንዳልቆርጥ ሁሌም ፕሮግራማቹን ሳይ ሀይል እና ብርታት ነው ምትሆኑኝ የተሻገርችውን ኢትዮጵያ ሀገሬን ታሳዩኛላችሁ ምስጋናዬና ክብሬ ከፍ ያለ ነው

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 Před 9 měsíci +1

    በርች እናታለሜ ሙቼ ነው የምወድሽ የኔ ጦቢያ💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @tayekasu3481
    @tayekasu3481 Před 9 měsíci +4

    እናመሠግናለን

  • @mkorthomenawo
    @mkorthomenawo Před 9 měsíci +3

    ታሪኳ ❤❤❤

  • @abiytesfaye4847
    @abiytesfaye4847 Před 9 měsíci +3

    የጀግኖቹ ልጅ።

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 Před 9 měsíci +2

    የኔ እመቤት አስለቅሽ 😭😭😭 ጎበዝ ቃል የለኝ ገለፅሻት ሐገሬን ፈጣሬ እባክሕ ሐገራችንንና ሕዝባችንን ጠብቅልን ምን አለን ያለሷ ውይ 😭😭😭💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @zuriashworkzelelew4172
    @zuriashworkzelelew4172 Před 9 měsíci +3

    ምስራቅ እንደ ስምሽ ምስራቅ የፀሃይ መውጫ የኢትዮጵያዊነት መግለጫ ፍቅር ነሽ ኑሪልን!!!!

  • @tesfayereta3930
    @tesfayereta3930 Před 9 měsíci +1

    ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
    እግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቅሽ

  • @asmaruchekole2993
    @asmaruchekole2993 Před 9 měsíci +2

    ጎበዝ የሴት አርበኛ በርች

  • @zewdudenberu2606
    @zewdudenberu2606 Před 9 měsíci +2

    እድሜሽን ያርዝመው እነደአንች ያሉትን ያብዛልን ተባረኪ ።

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 9 měsíci +2

    ጀግኒት ተባርኪ. ስላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ይሁንልን❤ ሞት ሽንፍት ኢትዮጵያውያን ለሚጠላ ሁሉ!

  • @Bonsi5372
    @Bonsi5372 Před 9 měsíci +2

    ጎበዝ

  • @girmaabera1435
    @girmaabera1435 Před 9 měsíci +3

    ## ማራት ኢትዮጵያን ማራት ሀገሬን በየሄድኩበት መጠሪያ ስሜ ❤️❤️❤️ ##
    አዎ ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለት እንገት አያስደፋም
    አዎ እረ አባ ሚኒልክ እሳት🔥🔥🔥 ወልዶዋል
    አዎ እሳት ነደደ ሀገርን ወለደ
    አዎ እቢኝ ነው ለሚከፋፍለን
    አዎ አንድነቱ ስንቃችን ለነገው እሩቅ ጉዞዎቻችን
    አዎ ጥቃት ያለመደ ጀግና እ ፍ ር ቶ ሄደ💪🏾💪🏾💪🏾
    አ ዎ ኢትዮጵያዬ ትንሣኤሽ እሩቅ አይደለም
    አዎ ኢትዮጵያዊ ነኝ ሲሉ ሞገስ ፍቅር አለው ቃለ!!
    አዎ በቅዱስ ጊዬርጊስ ቤተክርስቲያን ውስጥ በጢስ የታፈነችው ህፃን ትንቢት ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ቃሉ የእርስዋ አይደለም እና!!!
    አዎ ፈረስኞቹ እየገሰገሱ ነው ድል ለፋኖ ድል ለኢትዮጵያውያን 💪🏾💪🏾💪🏾
    👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾❤️❤️❤️❤️👏🏾👏🏾👏🏾

  • @kingsolomon1724
    @kingsolomon1724 Před 9 měsíci +2

    everytime she brings an amazing performance 🎭

  • @firdagegnzewdu-uv8tw
    @firdagegnzewdu-uv8tw Před 9 měsíci +3

    ባለንበት ሆነን በወገንና በሐገር ፍቅር ስሜት እንድንቀጣጠል መንፈሳችንም ከምድራችን እንዳይርቅ ዋናውን ሚና እየተወጣችሁ ነውና የኢትዮጵያ አምላክ ይባርካችሁ።የሐገራችንንም ከፍታና ሰላም ያሣየን።።።❤❤❤❤❤❤❤

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Před 9 měsíci +1

    ይቺልጅ ቀኔናት 💚💛❤💪💪🕊💚💛❤

  • @Amhara782
    @Amhara782 Před 9 měsíci +1

    ጀግና ነሽ

  • @AnwarMohamed-rl3md
    @AnwarMohamed-rl3md Před 9 měsíci +2

    We Love Arts Best I Am Appriciated ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yc1hh6ot5e
    @user-yc1hh6ot5e Před 9 měsíci +1

    ትለያለች እቺ ልጅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ በጣም አክብርሻለሁኝ

  • @user-nn5po5uw2l
    @user-nn5po5uw2l Před 9 měsíci +2

    እግዜር ይባርክሺ እናትዋ

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 Před 9 měsíci

    ቃላት ያጥረኛል ዋውውውው ነው ሁሌም አንደኛ ነሽ በርችቺ ሌላው ሁሉ ወደ ውጪ ከአንድነታችን ውጪ

  • @user-yn9re7qe9f
    @user-yn9re7qe9f Před 9 měsíci +1

    የኛ እቁ ፈጣሪ ከሁሉም ነገር ይጠብቅሽ ኑሪልኝ

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Před 9 měsíci +1

    ታሪክዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuriashworkzelelew4172
    @zuriashworkzelelew4172 Před 9 měsíci +1

    የኔ አንበሳ ስወድሽታሪክዬ

  • @user-fi9yp8ro3o
    @user-fi9yp8ro3o Před 9 měsíci +1

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ተባረኩልኝ

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 8 měsíci

    ኑሪልን ሆዴ

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 Před 9 měsíci

    My hero ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zk6vu5xf1c
    @user-zk6vu5xf1c Před 9 měsíci +1

    ትክክል እህቴ በጣም አደቅሻለሁ

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 Před 9 měsíci

    You are hero

  • @YemisrachTefaye
    @YemisrachTefaye Před 9 měsíci

    ውይ ምን ላርጋት ❤

  • @teshomeadugna8938
    @teshomeadugna8938 Před 9 měsíci +1

    ጀግኒት!

  • @rasdejen4948
    @rasdejen4948 Před 9 měsíci +7

    እምቢ ለሚከፋፍለን፤እምቢ ለአሜሪካ እና ተላላኪዎቹ! እምቢ ለገብረ ሰይጣኗ አሜሪካ!

    • @user-lt5pd3jx4w
      @user-lt5pd3jx4w Před 9 měsíci

      Mejemeriya kebetish/kehagersh jemiri

    • @SelamMarie-ot8qw
      @SelamMarie-ot8qw Před 9 měsíci

      ​@@user-lt5pd3jx4wወረኛ ከሀገር ውጭ ሆነ ውስጥ ዋናው ልብ ነው

  • @AhmedRedwan-lk5id
    @AhmedRedwan-lk5id Před 9 měsíci +2

    ❤❤❤

  • @molatafat3117
    @molatafat3117 Před 8 měsíci +1

    ❤ ❤ ❤

  • @meskerem6234
    @meskerem6234 Před 9 měsíci

    Wow!!

  • @Amhara782
    @Amhara782 Před 9 měsíci +2

    💚💛❤ እ ስ ክ ን ድ ር 💚💛❤
    ምን አለ የጎደለው ምንስ አለ ያጣው
    አደባባይ ወጥቶ ተሟጋች ያረገው
    አልኩኝ እኔ አስቤ ይሄ ሰው ምንድን ነው
    አያገባው ገብቶ አይሆኑ የሚሆነው
    ይህ የጅል አሳቤ እኔኑ አሳቀኝ
    በእሱ ሰውነት ውስጥ የኔ ሲቀልጥ ታየኝ
    እሱማ ሰውዬው የሰው ልክ ከፍታ
    ፍትህ ከሀገር ጠፍቶ ሰዉ ሲንገላታ
    ለምን ብሎ የቆመ ከራሱ ደስታ
    የሌላው ቢያመው ነው እረፍት ቢያጣ ፋታ
    ለብዕር መሳሪያው ሳይመርጥለት ቦታ
    እዚህም እዚያ ያተመው የወገን መከታ
    መሆኑን ሲያሳይ ነው ከቶም ላይረታ
    ጉዳዩም ያልሆነው ቢታሰር ቢፈታ
    💚💛❤
    እስክንድር ሀገሬን በአቻ ልክ አቁመን
    ከቢጤዋ ተርታ ፍጹም አለካክተን
    አንተኛም አናርፍም ማንም አያቆመን
    ይላል በብዕሩ አድምቆ እየጻፈ
    ትናንት ሆነ ዛሬ ከዚህ አላለፈ
    መሳሪያው ይኸው ነው ሌላን አልገደፈ
    💚💛❤
    ጦርን አልጨበጠ ደጋን አልወጠረ
    አስወንጭፎ በአካል አንዲትም አልጫረ
    ብዕሩ ነው ጦሩ ቃል እየመነዘረ
    እውነትን መስካሪው ልክን የገበረ
    ዋሾን አስለፍልፎ ከደጅ ያሳደረ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 9 měsíci +2

    ❤❤❤ very talented አይዞን ኢትዮጵያ መቼም አትወድቅም ትንገዳገዳለች እንጂ. ፋኖን መደገፍ ምርጫ ሳይሆን ውዴታ ነው. Believe me ነጮች እንደዶሮ እንድንከፋፈል ስራቸው እየሰሩ ነው. UAE 👎🏾

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 9 měsíci +1

    እውነት ነው ኢትዮጵያውያን በማለት የስንቱን ቅርሻት ቻልነው! አይ ኢትዮጵያውያየ እውነት አጥፊወችሽ ጠፍተው ስላምሽን ሳቅሽን እናየው ይሆን😢😢😢

  • @danielnegatu7771
    @danielnegatu7771 Před 9 měsíci

    አንች ልጅ እውነትም ታሪክ ነሽ ለታሪክ የተፈጠርሽ ታሪክ እየሰራሽ ታሪክ የመሰከርሽ ታሪከኛ ኢትዮጵያ ነሽ ኢትዮጵያዊ ብቻ አይደለሽም አንደበትሽ ሁሌም ይጣፍጥ እውነተኛ ታሪክን ሲመሰክር ለዘላለም ይኑር ።

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 Před 8 měsíci

    ድንቅ ነሽ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 9 měsíci +1

    እናቴን ትመስለኛለች የኔ ቆንጆ

  • @user-qw9xe5mc1h
    @user-qw9xe5mc1h Před 9 měsíci +1

    ❤አፍ ምን ላድርግ ሽ!!!!!

  • @shimeles.fetene.MENLIK317
    @shimeles.fetene.MENLIK317 Před 9 měsíci +2

    💠📍የፋኖ የትግል ጽናት ማረጋገጫ መዝሙር-!:-
    🌿⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌿
    ርዕስ:- አላፈገፍግም
    🌿⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌿
    ደራሲ :-አንድ ስሙ ያልተገለጸ ውድ አማራ = ኢትዮጵያዊ/ት
    *************
    🌿⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌿
    ርዕስ:- አላፈገፍግም
    🌿⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌿
    አላፈገፍግም !
    ሀሀ!
    ጽኑ ነው እምነቴ !
    ሆሆ!
    የጠላቴ ሳንጃ !
    ሀሀ!
    ቢደቀን ከፊቴ!
    ሆሆ!
    አላፈገፍግም!
    ሀሀ!
    በ(እ)'ሳት ለነደደው ቤተ እምነቴ!
    ለተደፈረችው ለምስኪኗ እህቴ!
    በግፍ ለታረደው ወንድሜ!
    በአጭር ለተቀጨው ለህፃኑ ልጄ!
    በግፍ ለታረደው ወገኔ !
    አላፈገፍግም እቆማለሁ እኔ!
    አላፈገፍግም !
    ሀሀ!
    ጽኑ ነው እምነቴ ! ×2
    ሆሆ!
    የጠላቴ ሳንጃ !
    ሀሀ!
    ቢደቀን ከፊቴ!
    ሆሆ!
    አላፈገፍግም ! ×2
    ሀሀ!
    በትግል መንገድ ላይ ወድቄ! ×2
    ጓዶቼን! መቼ አጣሁ! ፈልጌ!×2
    አላፈገፍግም !
    ሀሀ!
    ጽኑ ነው እምነቴ ! ×2
    ሆሆ!
    የጠላቴ ሳንጃ !
    ሀሀ!
    ቢደቀን ከፊቴ!
    ሆሆ!
    አላፈገፍግም! ×2
    ሀሀ!
    አላፈገፍግም! እቆማለሁ እኔ!×2
    በሳት ለነደደው ቤተ እምነቴ!
    ለተደፈረችው ለምስኪኗ እህቴ!
    በግፍ ለታረደው ወንድሜ!
    በአጭር ለተቀጨው ለህፃኑ ልጄ!
    በግፍ ለታረደው ወገኔ !
    አላፈገፍግም እቆማለሁ እኔ!
    አላፈገፍግም !
    ሀሀ!
    ጽኑ ነው እምነቴ ! ×2
    ሆሆ!
    የጠላቴ ሳንጃ !
    ሀሀ!
    ቢደቀን ከፊቴ!
    ሆሆ!
    አላፈገፍግም! ×2
    ሀሀ!
    አላፈገፍግም! እቆማለሁ እኔ!×2
    🌿⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🌿

  • @tem2023
    @tem2023 Před 9 měsíci

    Amazing ❤

  • @abebea1397
    @abebea1397 Před 7 měsíci

    ደጋግሜ ባየው አይሰለቸኝም፤ እሳት የሆነች ልጅ እሳት አንድዳብን ሄደች፣ እድሜና ጤና ይስጥሽ፣

  • @gethab2306
    @gethab2306 Před 9 měsíci

    Wow! ዳግም አለምፀሀይ!

  • @hibabekri7035
    @hibabekri7035 Před 9 měsíci

    ጀግኒት !!!!እንወድሻለን

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily Před 9 měsíci +2

    ምን ዋጋ አለው፤ የጥላቻና የዘር ፖለቲከኞች 'ኢትዮጵያ' ማለትን 'አማራ' በለው አገር ለማፍረስ ጥላቻ ዘርተው አብቅለዋል፤ግን በጠበቁት ልክ እያፈራላቸው አይደልም፤ ይፈሩ።

  • @luchia686
    @luchia686 Před 9 měsíci

    👍👍👍💚💛❤️ጀግኒት 🙏🙏🙏👌👌

  • @kidistaragie6546
    @kidistaragie6546 Před 5 měsíci

    Avo edgilgne

  • @ethiokalekern9521
    @ethiokalekern9521 Před 8 měsíci

    የሁለቱ ልጆች በግራና በቀኝ ያሉት አልተስማማኝም በግጥሞ እንዳንመሰጥ እንደ distraction ነው የሆኑት በተለይ ከግጥሙ ጋር የእነሱ እንቅስቃሴ ባይኖር በተጨማሪም ባህላዊ አቀራረብ ስለሆነ ባህላዊ አለባበስም ቢለብሱ መልካም ይመስለኛል
    በጥቅሉ የዚህ program ወዳጅም አድናቂም አመስጋኝ ነኝ የተሰማኝን comment ለማድረግ ነው::

  • @aminnasetotaw5227
    @aminnasetotaw5227 Před 9 měsíci

    ኢትዮጵያዊነትዪ ኣይናችን እያየ ተዳፈነ ተስፍየ ኣንድ ቀን .....

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 9 měsíci +1

    እምቢ በል ለክፉ ጎጠኛ ሁሉ. ፍኖ ያሽንፍል ድል ኢትዮጵያውያን እያለ ለሚዋደቀው ፍኖ. ሞት ለፍሽሽት ክፉ ኦሮምማ!

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Před 9 měsíci

    TEKEKELEGNA AGELALESE NEWENA FESUMAWEWEN YE DEL DEL MEBREKAWEWENE DEL LE FANOACEN LE TEGEFAW YE AMHARA HEZEB LE ANDENETACIN YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 8 měsíci

    እአናትል ይፍረስ በይው

  • @behailutefera8120
    @behailutefera8120 Před 9 měsíci

    በጣም ጥሩ ነው ግን 'ኢትዮጵያችን እንድትሽር ጥበበኞች ሁኑ"
    ኢትዮጵያዊነት የሁሉም ብሄረሰብ ነው የሚል ትርጓሜ እንዲይዝ እና እኔ በቅድሚያ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሄሬ ቀጥሎ የሚመጣ ነው የሚሉትን ከአማራ ብሄረሰብ ውጪ ያሉ ብሄረሰቦችን ሁሉ ያካተተ ተደርጎ ዝግጅቶቹ ቢዋቀሩ ጥሩ ይመስለኛል።

    • @kidestaylwe1619
      @kidestaylwe1619 Před 9 měsíci

      😂😂😂ወይጉድ ሌላስ ሁሉሚችለው ቆንቆነው እኮ 84ቢሂር የሚችለው

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 8 měsíci

    ስው እንሁን ሴጣን ያአፍራል

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 Před 9 měsíci

    ጦቢያ ፥ የኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ከሞተችበት እንደገና ስትነሳ ማያ ምዕራፍ ነው።
    "አንቺን በማለት ፥ ተቀብለናል የስንቱን ክርፋት!"
    ምሥጋና ይድረሳችሁ!👌

  • @yeshiwasewshiferaw7726
    @yeshiwasewshiferaw7726 Před 9 měsíci

    ይች ልጂ!?"ኢትዮጵያ "ናት።

    • @suzansuzan2700
      @suzansuzan2700 Před 9 měsíci

      😂እና ሆናማ ነው በዚህ ፕሮግራም የቀረበችዉ ምነዉ ኢትዮጲያ ጠል ነህ እንዴ😂😂

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 8 měsíci

    ልዋጥሽ

  • @abreshtame5207
    @abreshtame5207 Před 9 měsíci

    Dink Ethiopiawit Konjo

  • @fezekirezekur4392
    @fezekirezekur4392 Před 9 měsíci

    ኢትዮጵያ መሽቶ አይቀርም ይነጋል ከፍ ከፍ ከፍ ይላል የምንተሳሰብበት ተካፍለን የምንበላበት ጊዜ ይመጣል ይሄ ጭለማ ይገፈፋል ውሸተኛ ይወገዳል ተጠያቂነት ይመጣል

  • @speak_the_Truth24
    @speak_the_Truth24 Před 9 měsíci +1

    የአረመኔው አብይ አመድ የግፍ ወንበር ይገለበጣል!!!
    ፋኖ ያሸንፋል!!!

  • @Tigist-ww4gn
    @Tigist-ww4gn Před 9 měsíci +2

    አብይ ከነ ግበ‍እረ አበሮቸህ እግዚአብሔር ከምደረ ገፅ ያጥፋህ አንተ ቆሻሻ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ብለህ ህዝቡን አታልልከው 👎👎😡😡👎👎👎

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 8 měsíci

    ውስጥሽ ሸሸጊኝ

  • @gezahegngawemo6477
    @gezahegngawemo6477 Před 9 měsíci

    እዝህ አዳራሽ የሚገባው ሰው ሁለት ሰው ብቻ ነው አልቃሽና ዘፋኝ....

    • @zerget5938
      @zerget5938 Před 9 měsíci +2

      ድንቁርናህን አደንቃለሁ።ለጭንቅላትህ ላቫጆ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Před 9 měsíci +1

    ይህን ውብ ፕሮግራም ከክፉ ስይጣን ከኢትዮጵያ ጠላት ከሆነው ሌባ ኦሮምማ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ.

  • @tadessetegegne3977
    @tadessetegegne3977 Před 9 měsíci

    ቦታውን ከሞላው ታዳሚ አንች ሚዛን ትደፊያለሽ❗ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ነጋዴ ፣የጥበብ ሰው[አርቲስት] ፣ሙህርም ይሁን ፖለቲከኛ ሁሉም ባዶ ዱቂት ነው አስመሳይ የሀገር ፍቅር የሌለው ፈሪ ሆድ አምላኩ ሰው የመሆን ትርጉም ያልገባው አስመሳይ ሆዳም ቅጥረኛ ቱ

  • @destagebre7551
    @destagebre7551 Před 9 měsíci

    እዛው በፀበላቹ ምድረ አስመሳይ መንጋ

  • @user-td9ct3xc2b
    @user-td9ct3xc2b Před 9 měsíci +1

    Etyopyaw,laemaone.sawewen
    Yesgobz.etyopa.wande.nate

  • @TatiTeka-sd5bd
    @TatiTeka-sd5bd Před 9 měsíci

    @TatiAp23

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 Před 5 měsíci

    እድሜሽን ያርዝመው እነደአንች ያሉትን ያብዛልን ተባረኪ ።

  • @Amhara782
    @Amhara782 Před 9 měsíci +1

    💚💛❤ እ ስ ክ ን ድ ር 💚💛❤
    ምን አለ የጎደለው ምንስ አለ ያጣው
    አደባባይ ወጥቶ ተሟጋች ያረገው
    አልኩኝ እኔ አስቤ ይሄ ሰው ምንድን ነው
    አያገባው ገብቶ አይሆኑ የሚሆነው
    ይህ የጅል አሳቤ እኔኑ አሳቀኝ
    በእሱ ሰውነት ውስጥ የኔ ሲቀልጥ ታየኝ
    እሱማ ሰውዬው የሰው ልክ ከፍታ
    ፍትህ ከሀገር ጠፍቶ ሰዉ ሲንገላታ
    ለምን ብሎ የቆመ ከራሱ ደስታ
    የሌላው ቢያመው ነው እረፍት ቢያጣ ፋታ
    ለብዕር መሳሪያው ሳይመርጥለት ቦታ
    እዚህም እዚያ ያተመው የወገን መከታ
    መሆኑን ሲያሳይ ነው ከቶም ላይረታ
    ጉዳዩም ያልሆነው ቢታሰር ቢፈታ
    💚💛❤
    እስክንድር ሀገሬን በአቻ ልክ አቁመን
    ከቢጤዋ ተርታ ፍጹም አለካክተን
    አንተኛም አናርፍም ማንም አያቆመን
    ይላል በብዕሩ አድምቆ እየጻፈ
    ትናንት ሆነ ዛሬ ከዚህ አላለፈ
    መሳሪያው ይኸው ነው ሌላን አልገደፈ
    💚💛❤
    ጦርን አልጨበጠ ደጋን አልወጠረ
    አስወንጭፎ በአካል አንዲትም አልጫረ
    ብዕሩ ነው ጦሩ ቃል እየመነዘረ
    እውነትን መስካሪው ልክን የገበረ
    ዋሾን አስለፍልፎ ከደጅ ያሳደረ

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 8 měsíci

    ልዋጥሽ

  • @Amhara782
    @Amhara782 Před 9 měsíci +1

    💚💛❤ እ ስ ክ ን ድ ር 💚💛❤
    ምን አለ የጎደለው ምንስ አለ ያጣው
    አደባባይ ወጥቶ ተሟጋች ያረገው
    አልኩኝ እኔ አስቤ ይሄ ሰው ምንድን ነው
    አያገባው ገብቶ አይሆኑ የሚሆነው
    ይህ የጅል አሳቤ እኔኑ አሳቀኝ
    በእሱ ሰውነት ውስጥ የኔ ሲቀልጥ ታየኝ
    እሱማ ሰውዬው የሰው ልክ ከፍታ
    ፍትህ ከሀገር ጠፍቶ ሰዉ ሲንገላታ
    ለምን ብሎ የቆመ ከራሱ ደስታ
    የሌላው ቢያመው ነው እረፍት ቢያጣ ፋታ
    ለብዕር መሳሪያው ሳይመርጥለት ቦታ
    እዚህም እዚያ ያተመው የወገን መከታ
    መሆኑን ሲያሳይ ነው ከቶም ላይረታ
    ጉዳዩም ያልሆነው ቢታሰር ቢፈታ
    💚💛❤
    እስክንድር ሀገሬን በአቻ ልክ አቁመን
    ከቢጤዋ ተርታ ፍጹም አለካክተን
    አንተኛም አናርፍም ማንም አያቆመን
    ይላል በብዕሩ አድምቆ እየጻፈ
    ትናንት ሆነ ዛሬ ከዚህ አላለፈ
    መሳሪያው ይኸው ነው ሌላን አልገደፈ
    💚💛❤
    ጦርን አልጨበጠ ደጋን አልወጠረ
    አስወንጭፎ በአካል አንዲትም አልጫረ
    ብዕሩ ነው ጦሩ ቃል እየመነዘረ
    እውነትን መስካሪው ልክን የገበረ
    ዋሾን አስለፍልፎ ከደጅ ያሳደረ