"አንቺ አድዋ መላ በይን" | ተዋናይት ታሪክ አስተርአየ ብርሃን | ጦቢያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2024 Arts Tv World

Komentáře • 163

  • @birhanieayalew8908
    @birhanieayalew8908 Před 6 měsíci +35

    እጅግ በጣም ያስደምማል በእንባ በወኔ የታጀበ የእዉነት ታሪክ ክብር ይስጥልን

    • @belayberhe
      @belayberhe Před 6 měsíci

      የአዞ እምባ ነው

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 Před 6 měsíci +16

    ተመልካቹ ምንም የኢትዮዽያዊነት ወኔ የለዉም። የኔ እህት አንቺ ግን ድንቅ ስጦታ ነዉ። ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ። እናመሰግናለን!

  • @yohannesyohannes5769
    @yohannesyohannes5769 Před 6 měsíci +7

    እዉነት ነዉ ይበቃል ስዉ መግደሉ ድል በግፍ መገደሉ መታረድ መስደድ እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንስኤ የፈሰሰዉ የኑጹሀን ደም ይፋረደን

  • @tenuabe2327
    @tenuabe2327 Před 6 měsíci +6

    ሁሉም ስራሽ በጣም ነው የምወደው የኔ ጀግና እግዛብሔር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤❤

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Před 6 měsíci +18

    ታሪክዬ እመቤቴ ትጠብቅሽ ሁሌም ፕሮግራምሽን ሳይ እንዳለቀስኩነው ላንቺሲል ሀገሬን ይማራት ፈጣሪ🙌🙌🙌

  • @maqerzfanatube21
    @maqerzfanatube21 Před 6 měsíci +13

    እናትሽ ሺ ሚሊዩን አድርገው በወለዱሽ !!!!
    ፈጣሪ በክብሩ ዙፋን ሸልሞ ለክብር ያብቃሽ።
    ምንም ቃል የለኝም። ሁ ፍ ሺህ ሁኚልን ።

  • @user-mv6qz6oo1f
    @user-mv6qz6oo1f Před 6 měsíci +4

    ምርጧ ኢትጵያዊ! ያችን ኢትዮጵያ አንቺ አሳየሽን!! አምላክ ያብዛሽ!!!

  • @AytenewAlemnew-dj1hb
    @AytenewAlemnew-dj1hb Před 6 měsíci +11

    ኢትዮጲያ ሲሉኝ አልቅስ አልቅስ ይለኛል ግን መልሸ በተስፋ እፅናናለሁ ያኑርሽ እህቴ

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před 6 měsíci +13

    ስምን መልአክ ያወጣዋል ታሪክ አስተስርየ ብርሀን
    አሁንም ታሪክ ራሱን ደግሞ የኢትዮጵያን ብርሀን ያሳየን 💚💛❤️

  • @sabatadesse1575
    @sabatadesse1575 Před 6 měsíci +4

    አንቺን የወለዱ ድንቅ ኢትዮጵያዊት ይባረኩ

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 Před 6 měsíci +2

    መድረክ ላይ ደምቀሽ የምትታይ ድንቅ ኢትዬጵያዊ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሰው በሌለበት ሰው ሁነች የተገኘሽ ምርጥ ልጅ

  • @genetmelesse7569
    @genetmelesse7569 Před 6 měsíci +7

    What a person and message!
    I can't stop crying 🥲
    Please God make soon, enough is enough. Let's wake up and let our ppl live freely. ስቆቃው, እርሃቡ, እልቂቱ, ስደቱ ይብቃን🙏🏾🙏🏾

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 Před 6 měsíci +24

    ይቅርታ!!! በሌሎች ዝግጅት ላይ ልቤ አዝኖ ያንቺን የመጭረሻ ዝግጅት ሳላይ በስጥሁት አስተያየ ብቁንፅል ስይሆን በእንባ ታጅበን ነው የቋጭንው።ሙሉ ነበር!! ምቼም ታሪክ፥ታሪክ አይስሳሽም የኔ እመቤት ጀግና ውብ ሴት❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před 5 měsíci +1

    አይይይ እምዬዬዬ ሚኒልክ አይይይ ሐገሬ ኢትዮጵያ ነጻነትሽን ገፈፉሽ ይሔ አረማዊ ንጋትሽ ይመጣል በእግዚአብሔር አምናለሁ 🤲🤲🤲😢😢😢😢😢

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 Před 6 měsíci +2

    አርት ቲቪ እና ውዷኢትዮጵያዊት ቆንጆ እናመሰግናቹሀለን በርቱ ክፉ አይንካቹህ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @dertogada177
    @dertogada177 Před 6 měsíci +3

    በጣም አለቀስኩኝ ለምን አንዶነ ባላቂም ማቆም አቃተኝ የምሰማግንን ስሜት ማስቆም አልቻልኩኚም አግዚአብሔር አድሜ ይስጥልኝ 👸🦋🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 6 měsíci +6

    She is gifted. ❤❤❤

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 Před 6 měsíci +3

    እንደዝች አርቲስት ስሜቴን ሚፈታተነው፣እንባና የሆነ ዓለም የሚወስደኝ ሰው የለም።እውነት ገራሚ ተሰጥኦ አስደማሚ ችሎታ

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 Před 5 měsíci

    መታደል ነው እንድህ አይነት እገላለፅ ችሎታ የአገር ፍቅር ጠልቆ የገባብሽ ምን አለ በሁላችንም ባጠመቀን እና አገራችን ባዳንን ታድለሽ የኔ ወርቅ💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @truworkwube5569
    @truworkwube5569 Před 6 měsíci +7

    የኔ ጣይቱ❤❤❤❤❤

  • @gashaw278
    @gashaw278 Před 6 měsíci +4

    you are the hero to keep the real Adwa victory. Thank you girl

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 Před 6 měsíci +2

    ታሪክ አስተርአየ እንደስምሽ ታሪክን እንደገና እያሳየሽን እየገለጥሽልን ነውና ክብር ይገባሻል

  • @bamlakuamente8939
    @bamlakuamente8939 Před 6 měsíci +3

    አንቺ ብላቴና ማድረግ የሚገባሽን ተወጥተሻል ለእኔ አንቺ እስራኤላውያን በግብጽ ባርነት እናት አምጣ የወለደችውን ከጭካው ጋር አቡኪው የተባለችው ራሔል ነሽ። እኔም በእንባዬ ፈጣሪዬን ለምኛለሁ ሌላው የፈጣሪ ይሁን ብዬ ዝም አልኩ።

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Před 6 měsíci +5

    እንኮን ለጥቁር ህዝቦች የንፃነት ቀን አድዋ ደረስን አደረሳችሁ በቃችሁ ይበለን መድሀኒያለ 😭😭😭😭😭

  • @user-gt5cq7yp9e
    @user-gt5cq7yp9e Před 6 měsíci +13

    ታሪክ ተባረኪ ጀግና ኢትዬጵያዊ ያበሳጨኝ ግን ሲዘመር የተጎለተው ተመልካች ለሀገር ክብር ያልቆመ እግር ለመቼ ሊሆን ነው።

  • @loveethiopia8132
    @loveethiopia8132 Před 6 měsíci +4

    ግሩም መልዕክት ተባረኪ አቦ !

  • @fk3365
    @fk3365 Před 6 měsíci +1

    ያ ሁሉ ዋጋ የተከፈለው ሰው በአገሩ በነፃነት ሊኖር ነበር እንጂ ዛሬ አንዱ ገዳይ ሌላው ተገዳይ : አንዱ ኣሣዳጅ ሌላው ተስዳጅ : አንዱ የሁሉ ባለቤት ሌላው ተሣዳጅና ተዘራፊ ተገዳይ አገር የለሽ ሊሆንባት አልነበረም ። ታሪክ ይፍረድ አሉባልተኞች አፋቸው የሚዘጋበት የሚያፍሩበት ባንዲራዋም ሆነ የሞቱላት ከፍ የሚሉበት የዚች አገር ባለውለታዎች ከፍ ብለው የሚዘከሩበት ቀን ይመጣል ።
    አንቺ ታሪከኛ ወጣት ሴት ከባለታሪኮቹ ከነሱ ባላነሠ የምትዘከሪ ድንቅ ሴት ነሽ በዕድሜ በጤና ኑሪልን ።

  • @user-pe2sd3wg7s
    @user-pe2sd3wg7s Před 6 měsíci +2

    Thank you God bless you ❤

  • @negedetobia
    @negedetobia Před 6 měsíci +2

    ያስለቅሳል ያሳዝናል። ታሪክ አስተርአየ እንደስምሽ ታሪክን እንደገና እያሳየሽን እየገለጥሽልን ነውና ክብር ይገባሻል። የ"ም" አምላክ ይርዳሽ

  • @user-hb9kd3nv2p
    @user-hb9kd3nv2p Před 6 měsíci +2

    አዲስ አበቤ ግን ምንድነው በረዶ የለሰበት? እንዲህ እኮ አልነበረም ሕዝቡ! 💚💛❤

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 Před 6 měsíci +1

    God bless Tarek❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @misrakbeneberu8478
    @misrakbeneberu8478 Před 6 měsíci +2

    እንዳንቺ ነው የህገሬ ፍቅር የሚያንገበግብኝ የሚያስለቅስኝ አዎ ኑ እንሂደ ሶሎዳ ጫፍ

  • @teklukifel2054
    @teklukifel2054 Před 6 měsíci +1

    ። እህታችን እናመሰግናለን

  • @teshomeadugna8938
    @teshomeadugna8938 Před 6 měsíci

    Guys, echi lij tileyalech ... tiwena, zigjit, confidence, medrek, ...etc. She should be acknowledged! Bravo!!!

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 Před 6 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጀግኒት

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před 6 měsíci +1

    I wish I were there 👏🏻👏🏻👏🏻

  • @asekagnew
    @asekagnew Před 6 měsíci +1

    የኔ ወርቅ አንቺ የሆንሻትን ኢትዮጵያ ሳላያት እንዳልሞት ፀሎቴ ነው አንቺ በቃ ወርቅ ነሽ።

  • @kassahunretta8826
    @kassahunretta8826 Před 6 měsíci +1

    Dear honorable Artist and author,Tarik, the golden treasure of our lovely country mom Ethiopian and her precious people. I deeply appreciate your dedication and timely message. Well, there is a proverbs, the cow who stays long learn how to blow gas. The audience when you sing the national flag, they just sat down because their bodies abhor to eat the pork and the donkey meat with human beings like those who came from
    abroad. We must stand for our flag to sing and we must knee down for God with great respect and humility. Keep up good work and stay tuned for good goal. We are homesick every where being modern slavery. They took the beautiful country Ethiopia to hell. Those the slage, the pupu and the cancer of the country and her precious people.The battle is not ours but God's. Our eyes are upon God. Knee down and pray to God. Amen!🙏❤🙏❤🙏❤🙏

  • @sleembarakat6069
    @sleembarakat6069 Před 2 měsíci

    እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ሁሌ ይዛ ምመጣው ሚገርም ደስ የሚያስኝ ነው ፍጣሪ ይጠብቅሽ እነዚህ ቡዶች እንዳይበሉሽ❤❤❤

  • @teferigabramariame5155
    @teferigabramariame5155 Před 6 měsíci

    Victory for Adwa ❤❤❤❤❤❤❤

  • @animalzoo19
    @animalzoo19 Před 6 měsíci +4

    እውነትም ስም እና ምግባር ሲገጥም ታሪክ

  • @mignotlulu7590
    @mignotlulu7590 Před 6 měsíci +2

    the heroine...amazing as always...so talented...bless you...u always make me laugh and cry at the same time

  • @user-gy4sg4pm3n
    @user-gy4sg4pm3n Před 6 měsíci +2

    ጌታሆይ መቼነው በቃችሁ የምትለን?እስከመቼ እንጠብቅህ?ምነው ጌታዬ ቃልብቻ ተናገር!

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Před 6 měsíci +3

    ይብልኝ በሃገር ለሚጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 6 měsíci +2

    አቤት ስጦታአ ክእፉው አይንካሽ

  • @Dantov708
    @Dantov708 Před 6 měsíci

    ኢትዮጵያን ለእናንተ ለትናንሾቹ ልጆቻችን ሲል ይጠብቃት ።

  • @user-mv6qz6oo1f
    @user-mv6qz6oo1f Před 6 měsíci

    እምዬ እመብርሀን ሀገራችንን ትጠብቃት! ማረፊያዋ ነበረቻ!

  • @nomnanoto
    @nomnanoto Před 6 měsíci +1

    ጥበብ አንቺን ነዉ የጠራቺው 😍

  • @alemalem9255
    @alemalem9255 Před 6 měsíci +2

    ምንም አልልሽም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @YohannesBirhanu-eq7vy
    @YohannesBirhanu-eq7vy Před 6 měsíci +1

    ሙሉ ፕሮግራሙ ይለቀቅልን🙏🙏🙏🙏

  • @user-ej1yf6dc1m
    @user-ej1yf6dc1m Před 6 měsíci

    Agere kurate❤❤❤❤

  • @user-xb5yx1fe4n
    @user-xb5yx1fe4n Před 4 měsíci

    Your so talented

  • @DhRu-mj4fv
    @DhRu-mj4fv Před 6 měsíci

    እህቴ እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ ሁሉም ያልፍል እዳለቀስን አይቀርም ታሬክ ይቀየራል

  • @Rosi-cr4tk
    @Rosi-cr4tk Před 6 měsíci

    Stunning ታሪክ

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 Před 6 měsíci +1

    ውውውእ አገሬ ሰላአምሽ ብዝት ይበል ትችያአለሽ

  • @SelomonYemer
    @SelomonYemer Před 6 měsíci

    እንደው ፈጣሪ ስለእውነት እለምንሃለሁ በተለይም ከምድረ ባንዳ እድሜ ቀንሶ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ma_rinet
    @Ma_rinet Před 5 měsíci

    የኔ ልበሙሉ ❤

  • @mekoyetantenayehu954
    @mekoyetantenayehu954 Před 6 měsíci

    የኔ ጀግኒት የዘመኔ ጣይቱ ቡጥል

  • @wondersonayele3723
    @wondersonayele3723 Před 5 měsíci

    I have no words hmmmmm!!!

  • @kassabrehanu8457
    @kassabrehanu8457 Před 5 měsíci

    ድንቅ ነው ይበቃል።

  • @zedmekonnen901
    @zedmekonnen901 Před 6 měsíci

    At times I wonder our woman are more courageous Braveheart than the guys then I see Fano it is just In our blood I live in New York and I did cry what a lovely Courageous, charismatic well taught out passionate person she is children of the kings !

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 6 měsíci +1

    የዘመናችን ጣይቱ ብዬሻለሁ ክበሩልን :: 👌🙏….

  • @user-bl6zw1jz5t
    @user-bl6zw1jz5t Před 6 měsíci

    I wish they all stand-up and clapping…..great job girl 🙏🥰😍

  • @mestawetariku5692
    @mestawetariku5692 Před 6 měsíci

    Egezeabere yibarekishe

  • @tadeletilaye367
    @tadeletilaye367 Před 6 měsíci

    Betam web new tebareki

  • @BiniyamSelemon-wy2mh
    @BiniyamSelemon-wy2mh Před 6 měsíci

    Waw❤❤❤❤❤

  • @kassahunretta8826
    @kassahunretta8826 Před 6 měsíci

    Adewa, Talian menanatu teckeshaw besa batum bewefer enchersewalen begeza teyitu. Abate and enate yemotelete bagere yelekesale Ager yemotete wodate yederesale!! Mom Ethiopia menew mekan honeshue!! Yelejochish Sega kaheyae Sega garrar baher squarete legeboch Mesa rate Leehone!! Tarikachen Gemma lek ende sehera k tarek Ayelaw k wogen nekeraw!! The battle is not for us, but God's. Our eyes are upon God. Amen!🙏❤

  • @gelilamamo8380
    @gelilamamo8380 Před 6 měsíci

    You cried our cry

  • @yehualashetgossaye2154
    @yehualashetgossaye2154 Před 6 měsíci

    Ewnetm Tarik simin melak yawethawal Tebareki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoyobuddy9874
    @yoyobuddy9874 Před 6 měsíci

    Just waw....👏👏👏👏👏

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Před 6 měsíci

    ENDEWE ZEME YASEBELAL TEBAREKU FETARI HAGERACIN ETHIOPIANE SELAMEWANE FETENO YASEFENELATE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Před 6 měsíci

    እህትዓለም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @teklukifel2054
    @teklukifel2054 Před 6 měsíci +1

    ጀግኒት

  • @mkorthomenawo
    @mkorthomenawo Před 6 měsíci

    😢😢😢 Tarikua ❤❤❤

  • @user-mn5nw3ub8f
    @user-mn5nw3ub8f Před 6 měsíci +1

    ፈጣሪ አሰርሜና ጤና ይሥጥሽ እውነት እውነት ነው

  • @user-me4cd5zi6d
    @user-me4cd5zi6d Před 6 měsíci

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Před 6 měsíci +1

    የኔ ሙሉሴት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Před 6 měsíci

    Wayi sew mehuni wayi zenjoro.Ere sew nagni be egezeabeheri amesali yetefeterku ❤❤❤

  • @yalemzewedberhe3350
    @yalemzewedberhe3350 Před 6 měsíci

    👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤

  • @user-oj1qk8sw1p
    @user-oj1qk8sw1p Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bisrathailu6492
    @bisrathailu6492 Před 5 měsíci

    ታሪክ እውነትም ታሪክ🫡😍🫡😭🤷‍♂️

  • @ermiyastesfakiros9268
    @ermiyastesfakiros9268 Před 6 měsíci

    ድንቅ ሥራ ነው፡፡ የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ!

  • @emuka6067
    @emuka6067 Před 6 měsíci

    Jegenit ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lf Před 6 měsíci +1

    ምኒሊክ ዛሬም ንጉሥ ነው

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 Před 6 měsíci +5

    የአዲስ አበባ ህዝብ ዛረም እደደነዘዘ ነው የግጥሟን መልእክት ቃሉን ሰምቶ እንኳን ማጨብጨብ ይፈራል በጭበጭ መቼ ይሆን ህዝቡ የሚነቃነቀው ያሳዝናል ያሰፈራልም

  • @derejenegash8704
    @derejenegash8704 Před 6 měsíci +1

    አድራሻችሁ የት ነው አዲስ አበባ ውስጥ??በአካል መገኘት እንዴት እንደናፈቀኝ

  • @mekonenfrew1189
    @mekonenfrew1189 Před 6 měsíci

    ከቤተክርስቲያን ጉልላት ላይ የሰንደቃላማ ን ቀለም የሚፍቅ ከመቀነት ላይ ባንዲራን የሚቀድ መንግስት ነኝ ባይ ባለበት ታሪክ ታሪክን ሰራሽ። በርቺ

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 Před 6 měsíci +1

    ም እንዳትረሳት ምኒሊክ ❤❤❤❤

  • @mesfingetachew3416
    @mesfingetachew3416 Před 6 měsíci

    ጀግና💪💪💪💪 አንደኝ👏👏👏👏👏❤❤❤

  • @negussuasrat9541
    @negussuasrat9541 Před 6 měsíci

    Best

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw Před 5 měsíci

    ኢትጵ ታሪክ እግዚአብሔር

  • @emebetworku6460
    @emebetworku6460 Před 6 měsíci

    የጣይቱ ልጅ እመቤቴ ከእቅፍዋ አታውጣሽ በዘርፋፋው ልብስዋ ከክፉ ነገር ትሸፍንሽ🙏 የአድዋው ፈረሰኛው ጊዮርጊስ ሰይፉን ይዞ ይጠብቅሽ የኢትዮጵያ አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንሽ♥️

  • @musesem4523
    @musesem4523 Před 6 měsíci +2

    ኦቦ አንችኮ ልዩነሽ ምስራቅ ጥበብን የተጠበብሻት ጥበበኛ ይመችሽ አቦ"

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 6 měsíci +2

    መዝሙሯ ሲዘመር እንኳን አይነሱም እንዴ? ዝፍዝፍ ሁላ!!😮😮😮😮😮😮😮😮😮

    • @lijmilytube1553
      @lijmilytube1553 Před 6 měsíci

      ህዝቡ ደንዝዟል እኮ ወኔው ተወሰዷል

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 Před 6 měsíci

    ከአድዋ ከተራራ ምን መፍትሔ አለ።ደግ፣ቅን ቆፍጣናና አንድ መሆን እንጅ፣እንደ አባቶቻችን ጀግንነትና ወኔ በመታጠቅ አገርን ማግኘት ነው ሚያዋጠው።

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 Před 6 měsíci +1

    አንቺ ትንሽ ልጅ ግን ትልቅ ሀብት መድሀኑአለም ይጠብቅሽ በስማሁሽ ቁጥር ትገርሚኛለሽ

  • @mimia7202
    @mimia7202 Před 6 měsíci

    የኔ ቆንጆ አስለቀሽኝ😭🥰🥰🥰🥰

  • @user-yq5gi9gj3q
    @user-yq5gi9gj3q Před 6 měsíci

    😢💚💛❤😓😢

  • @user-om7zg3vj8u
    @user-om7zg3vj8u Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት ስምሽ ከሰራሽ የተዋሀደ ድንቅ ተዋናይ ስልሽ ታንሽብኛለሽ ተወንሽው አልልሽም ሆነሽነው እምታስተምሪን ይህ ትወና እንኳን ኢትዮጵያዊ ሰው ይቅር እና ኢትዮጵያዊ ሴይጣን ቢኖር እኳ በጣም ይቆጫል ::

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 Před 6 měsíci

    የኔ አመቤት ፥ ❤ቢያንስ ለታሪክም ቢሆን ብአንድ አሥራ የዘመተች ይህችን ጎስቋላ ባንዲራ በዝብርቅም ቢሆን አንስትሻል❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹