እናትዋ ጎንደር | Aschalew Fetene (Ardi) | New Ethiopian Music 2023 (Official Video) | SewMehon Films

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 01. 2023
  • እናትዋ ጎንደር ሙሉ የሙዚቃው ግጥም
    በባልቴት ውበት ሁሌም ወይዘሪት
    ማይነጥፍ ጅረት ጎህ ለነፃነት
    ፈጣሪ ጦቢያን ሲከልላት
    የምሰሶዋን ስም ጎንደር አላት
    እንዳለች አለች ታተይ ሙሽሪት
    ሒያጅና መጭን እንደታዘበች
    እስኪ እህህ ልበል ጥቂት ባንች ቦታ
    ታንጀትሽ ላይ ሆኘ ኸልብሽ በአንድ አፍታ
    እንዴት ነው አዘዞ ጮማ በልቶ ጠጅ
    ታንች የሚያደርሰኝ መግደርደርሽ እንጅ
    የአባት የማረጉን ወግ ወጉን አዳብላ
    አሳድጋኛለች እሹሩሩ ብላ
    የምድር መዳኛው ታጠነ አርባራቱ
    መሥዋአት አቅርቡ ስለት ለታቦቱ
    ሴት አረሆ
    አረ በፈጠረህ አረ እንዴው በሞቴ
    እስኪ ተወኝ ባክህ ላታፅናናኝ እቴ
    ይልቅስ ውሰደኝ ካለበት እትብቴ
    መፅናኛየ እሷ ናት ልሒድ ወደ እናቴ
    የዋልያ ቀንዱን መሥሎ ሹርባዋ
    ሰልመም ብላ መጣች አረግ እናትዋ
    ልቧም ካልፈቀደ ደስም ካላላት
    በካሳ አትጨክንም በፋሲል በላት
    በጎንደሮች መዳፍ ስጎርስ እዛም እዛም
    ተመልሼ መጣሁ በእጄም ሳልጠቀም
    ክፋ እስለምደሽኝ ጮማና ወርች
    እናና ተጎዳሁ እኔ ስርቅ ካንች
    የበሽታን ነገር ለሐኪም ይሰጡታል
    የአጋንንትን ነገር ፀበል ይገቡታል
    የጎንደርን ናፍቆት እንዴት ያረጉታል
    እነ ቴቴ ጉርሻ አረ እንደምናችሁ
    እነ ዋዋ ጉርሻ አረ እንደምናችሁ
    ጉብ ጉብ አለብኝ አፈር ልብላላችሁ
    የመሣፍንቱ እናት እቴቴ ማንአህሎሽ
    ጉድ ጉድ በይልኝ ጥምቀት መጣሁልሽ
    እንደ ህማማቱ የአንችው ፆመኛሽ
    በባዶ እግሬ እምብርክክ የምሳለምሽ
    መሠንቆ ተናገር ጀግንነቱን አውራ
    አርግፎ የሚጥል ተሰማይ አሞራ
    ድንበር ጠባቂ ነው በጠላቱ አይሞትም
    መሣሪያው ደም መላሽ እንደ ታናሽ ወንድም
    ======================================
    ድምፃዊ :- አስቻለው ፈጠነ (አርዲ)
    ሙዚቃ ቅንብር :- እስራኤል መስፍን
    ግጥም :- አስቻለው ፈጠነ አርዲ
    የሴት አረሆ :- ጥሩወርቅ አየለ
    ዜማ :- የህዝብና አስቻለው ፈጠነ አርዲ
    መሰንቆ :- እንድሪስ ሐሰን
    ክራር :- አስቻለው ፈጠነ አርዲ
    ከበሮ :- ሀገረሰላም ሻፊ
    አድማቂ :- መላኩ ታረቀኝ
    ሲኒማቶግራፈር :- ፍስሀፅዮን ንብረት
    ፕሮዳክሽን ዲዛይነር :- ሄለን ብዙነህ ( ቲና )
    ፀሀፊና አዘጋጅና ፕሮዲዩሰር :- ሰውመሆን ይስማው
    ሎካል ፕሮዲዩሰር :- ሀይሉ ፈንታሁን
    ብርቧክስ ሪከርድስ
    ====================================
    እናት ዓለም ጎንደር | Aschalew Fetene (Ardi) | New Ethiopian Music 2023 (Official Video) | SewMehon Films
    Enatwa Gonder |
    Birbaux Records. SewMehon Films
    Check Out New Ethiopian Entertainment Videos
    by Subscribing @Birbaux Records.
    #BirbauxRecords. #SewMehonFilms #EthiopianMusic #gonder
    unauthorised use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©Birbaux Records. SewMehon Films
  • Hudba

Komentáře • 9K

  • @BirbauxRecords.SewMehonFilms

    የሲኒማ ፊልሞችን ብቻ የምታገኙበት ቻናል ከፍተናል ሰብስክራይብ በማድረግ ይዝናኑ
    czcams.com/channels/EPcsTOYImrARzNOV0I2iPQ.html

  • @beme6339
    @beme6339 Před rokem +3357

    የዚ ዘፈን ትልቁ ችግሩ ማለቁ ነዉ ❤❤

  • @ethiopiaeritrea
    @ethiopiaeritrea Před rokem +986

    ኤርትራ ነኝ ኢትዮጵያ ጎንደር ፍቅር ናችሁ እንወዳችሁዓለን
    የጎንደር ልጆች የት ናችሁ ወንድማችሁ ከ ኤርትራውያን ነኝ 🇪🇷🇪🇹🇬🇧⚘

    • @take12344
      @take12344 Před rokem +7

      We toooooo !!!

    • @tesbest9941
      @tesbest9941 Před rokem

      Aleklaki eka

    • @abrahamdebebe1367
      @abrahamdebebe1367 Před rokem +8

      Juntawe Kenashe ende

    • @fentahunmekashaw4178
      @fentahunmekashaw4178 Před rokem

      We love you too our Eritreans.
      ጥጋበኛዉ የትግሬ ዲያስፖራ
      እጅግ ቅስሙ ተሰብሯል።
      ሞራሉ ረግፏል።
      ተስፋዉ ጨልሟል።
      የታላቋ ሃገረ ትግራይ ምስረታም አፈር-ድሜ በልቷል።
      በአሸባሪዉ ትህነግ ፖሮፖጋንዳ ሲነዛ የነበረዉ ጀብደኝነት እና 4ኪሎን የመቆጣጠሩ ህልም ቅጅት ሆኖ ቀርቷል።
      #ጎንደርን ከታሪክ ማህደር ለመፋቅ እና ለማዋረድ እንዲሁም ሽንፈት የወለደዉን ብቀላቸዉን ለመወጣት የነበራቸዉ ጉጉት እና ቁንጣን ረግፏል።
      የትግሬን ስነ-ብልልት(internal anatomy) እና ስነ-ልቦና(Psychological make up) #ከኤርትራ እና #ጎንደር ዉጭ በሚገባ የሚረዳዉ ህዝብ ይኖራል ብየ አላስብም፤ በዚህም ምክንያት #ለጎንደር እና #ኤርትራ ያላቸዉ ጥላቻ ለየት ይላል።
      #የአማራን_ህዝብ አንገት አስደፍቶ ፣ ህዝቡን ጨፍጭፎ ፣ መሬቱን እና ርስቱን ለመዉረስ የነበረዉ ፅኑ ፍላጎት ላይመለስ ተቀብሯል።
      አሁን ያለዉ ትንሽየ ተስፋ እና ምኞት #በኦነግ እና በመንጋነት በሚነዳዉ oroሞ ነዉ::
      የትግሬ ዲያስፖራ ስራ እና activism ካሁን በኋላ የሚሆነዉ ለመንጋዉ እና ለተነጅዉ #oroሞ ዘብ የቆሙ መስለዉ በተቃራኒዉ ደግሞ የማያቋርጥ ጥላቻ፣ የሃሰት ልብወለድ እና ዘመቻን #በአማራ_ኤርትራ ላይ መንዛት ነዉ::

    • @betisha
      @betisha Před rokem +11

      Ignam betam inwedachuhalen

  • @myownoasis
    @myownoasis Před měsícem +3

    ጎንደር'ና አክሱም ብታረቁ ኣፍሪቃ በምሉ ሰላም ይሁን ነበር!

  • @aberaberhanu297
    @aberaberhanu297 Před 9 měsíci +335

    ቤታችን በሙሉ ኦሮሞ ነው።በቤታችን ከዚህ ሙዚቃ ውጪ መከፈት ካቆመ ሳምንት አልፎታል ።ጎንደር በሁሉም ኢትዮጵያ ልብ ውስጥ ናት።
    ኢትዮጵያዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @dagnegetnet3378
      @dagnegetnet3378 Před 5 měsíci +6

      ፍቅር ይብዛልልን፡፡🙏

    • @user-zb7cf3go6n
      @user-zb7cf3go6n Před 5 měsíci +24

      እኔም ኦሮሞ ነኝ አማራ ውስጤ ነው ... በጣም የሚያሳዝን ህዝብ በሃሰት ታሪክ የሚገደል ግን ኢትዮጵያ ብሎ ሙጭጭ ያለ ምርጥ ህዝብ ... አስባችሁታል አማራ ባይኖር ... በቃ የጠፋ አገር ማለት ያኔ ነው

    • @user-kb5gf8nb5n
      @user-kb5gf8nb5n Před 5 měsíci +4

      አላህ ይባርካችሁ

    • @selamawitbekele4001
      @selamawitbekele4001 Před 5 měsíci +3

      Same here. Politics just ruined our country.

    • @keburmekonnen1022
      @keburmekonnen1022 Před 4 měsíci +2

      Zegiyitom bihon Himemachin ina bedelachin yemireda bemenoru Egziabher yimesgen !!

  • @user-rb6uw5hl1s
    @user-rb6uw5hl1s Před rokem +361

    ሙዚቃኮ ብዙም አልሰማም ነበር ይህን ግን እየነዘረኝ ነው የሰማውት መልካም እድል ላይክም አድርጉ ሸርም የመጀመሪያዋ ነኝ ሸር አድርጌለሁ

    • @abdellaedris3284
      @abdellaedris3284 Před rokem

      youtube.com/@abdellaedrispasha

    • @daveadam8397
      @daveadam8397 Před rokem +4

      ውስጤ ተረበሸ ጭራሽ እናትዋ ጎንደር ሲልማ የለውም!!

    • @tesfayebezabih5640
      @tesfayebezabih5640 Před rokem +2

      ልክ ብለሻል። የአባቶቻችን ዘፈን ይኽ ነው።

    • @tesfayebezabih5640
      @tesfayebezabih5640 Před rokem +4

      1966 ዓ.ም አባቴ፣ አጎቶቼና ጓደኞቻቸው "አይዋ፣ ዋ...፣ አጎትዋ፣ ዋ..." ይባባሉ ነበር። የጎንደሬዎችና የወሎየወች የፍቅር መጠሪያ ነው ዋ።

    • @user-jr9lo3vd2f
      @user-jr9lo3vd2f Před rokem

      @@tesfayebezabih5640 እሯ አለ ጎጃሜ ደግሞ ዋን ዘረኛ አጉት

  • @amhara_respect
    @amhara_respect Před rokem +571

    እናት ዓለም ጎንደር 💚💛❤️
    እስኪ ጎንደሬዎች 👍

    • @kaduti3235
      @kaduti3235 Před rokem +3

      አለን🥰🥰🥰

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Před rokem +4

      አለን

    • @Ab93297
      @Ab93297 Před rokem +7

      ፡እስቲ የተመቸው በል። ቀሽም

    • @tayisenayelu7596
      @tayisenayelu7596 Před rokem +13

      እስቲ አማራዎች አትልም ጎንደሬ የሚባል ብሔር የለም።

    • @AMHARA840
      @AMHARA840 Před rokem

      Beshita

  • @user-eh9xb1cm1v
    @user-eh9xb1cm1v Před 11 měsíci +292

    እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ በጣም እወደችሁ ኣለሁ ኣማራዎች ሰምየናዊያን 💙💙💛💛🌹እናትዋ ጎንደር❤❤❤🥰

    • @Zahra-fi2hc
      @Zahra-fi2hc Před 10 měsíci +7

      እኛም እንወድሻለን❤❤❤❤ማዓረይ

    • @arsamarsam2222
      @arsamarsam2222 Před 9 měsíci +8

      ሰላሙን ይመልስልን😊😊

    • @Tikur.Anbessa
      @Tikur.Anbessa Před 9 měsíci +7

      እኛም በጣም እንወዳችዃለን ትግራዋይ ወገኖቼ ❤

    • @tube-xt7bd
      @tube-xt7bd Před 8 měsíci +2

      እኛም እንወዳችኋለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😊

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 8 měsíci +1

      😢❤

  • @gualtedla1661
    @gualtedla1661 Před rokem +332

    እየሞተ ሀገርን የሚያድን ህዝብ 😍😘🤗

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 Před rokem +533

    እናትዋ ጎንደር እናትዋ ጎጃም እናትዋ ወሎ እናትዋ ሸዋ እናትዋ አማራዬ 💚💛❤ አንድ አማራ 💒🕌💟 አቤት ውበት ምርጥ ስራ ነው 😍 ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን 💚💛❤

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 Před rokem +22

      በጣም ሁሉን የሰጠው ህዝብ ነው አማራ ይህንን ስለሚቁና ስለሚቀኑ ሊጠፉት ተዘጋጅተው አለ እንድ እንሁን እንደራጅ

    • @abyssinia8533
      @abyssinia8533 Před rokem +24

      በጣም እኛ አማራዎች ዥንጉርጉር ነን። ለዛ እኮ ነዉ ሰዉ የሚቀናብን😂

    • @zamzammuhammed5829
      @zamzammuhammed5829 Před rokem +14

      በጣም ሁሉን ያደለን

    • @user-ci3mx2ut7n
      @user-ci3mx2ut7n Před rokem +9

      ትክክል

    • @user-wn3bd1tu6d
      @user-wn3bd1tu6d Před rokem +7

      🥰🥰🥰🥰

  • @atsedegebremedhin1278
    @atsedegebremedhin1278 Před rokem +706

    እጅግ የሚገርም ድምፅ ባህል ሙዚቃ ዋው። ከ ትግራወይቲ እህታቹ 🇪🇹 የድሮ ፍቅራችን ይመልስልን። እወዳችኋለሁ

    • @ermiwsenbet
      @ermiwsenbet Před rokem +12

      ለእግዚአብሔር ሚሳነው ነገር የለም ይመለሳል

    • @meftihe6612
      @meftihe6612 Před rokem +8

      Ayzosh ehte ymelesal egna hulem enwedachuhlen!!!

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 Před rokem +7

      @@meftihe6612 አትቹኩሩ የአማራ ልጆች ዋ

    • @teferaworkumekonnen2985
      @teferaworkumekonnen2985 Před rokem +7

      እይዞሽ አንድ ህዝብ ነነ!

    • @maledatube332
      @maledatube332 Před rokem +11

      የትግሬ ፍቅር ይቅርብን. ማይካድራን መቼም አንረሳም ::

  • @RESPECTOLOGY1861
    @RESPECTOLOGY1861 Před 11 měsíci +153

    እኔ ኦሮሞ ነኝ ከሀሮሞ ቤተሰብ ብገኝም አማራ ወገኖቼ የኢትዮጵያ በረከቶች ናችሁ በጣም ነው የምወዳችሁህ የማከብራችሁ ኑሩልኝ ወገኖቼ ❤❤❤❤❤ለዛውም የባሌ ተወላጅ
    ግን ሁሌም አድናቂያችሁ ነኝ።ለጀግንነታችሁ ለፍቅራችሁ ጎንደሬዎች ሞቼ ነው እምወዳቹ

    • @user-zb7cf3go6n
      @user-zb7cf3go6n Před 11 měsíci +5

      እኔም ኦሮሞ ነኝ ግን ለኦሮሞ ከ አማራ የቀረበ ታማኝ ወንድም የለም». ኦሮሞ ሲሞት አብረው ሞተው ኦሮሞ በአድዋ በ ማይጨው በ ካራማራ በ ኤርትራ በሁሉምምምምም ቦታ ሲዋጋ ከጎኑ አንድ ህዝብ አብሮት ነበር እሱም አማራ ነው ... ታማኝ ለቃላቸው የሚሞቱ ምርጥ ወንድም ህዝብ አማራ ዘለዓለም ኑሩልኝ ...

    • @AlemGedefa-cm4wk
      @AlemGedefa-cm4wk Před 4 měsíci +1

      ​@@user-zb7cf3go6nታዲያ ለምነው ምትጨፈጭፉን!

    • @user-rt7xq9kz9w
      @user-rt7xq9kz9w Před 2 měsíci

      እናመሰግናለን ባሌዎች ሰላማቹ ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulugetarayaw2233
    @mulugetarayaw2233 Před 11 měsíci +169

    እኔ ከትግራይ ነኝ❤ ጎንደር የማላውቃት ግን በዘፈናቸው በሃይለኛው ናፍቆት ይሰማኛል❤ በቃ ፍቅር ❤ ሰላም ❤ ደስታ ❤ ተስፋ ይሰማኛል❤ ጎንደር ጎንደር ሲባል ❤🎉❤

  • @user-fl9gh2qw2m
    @user-fl9gh2qw2m Před rokem +1249

    ኤራትራዊ ነኝ ። ጎንደሬዎች ሞቼ ነው እምወዳቹ!!! ኣምሓሩ ፍቅር ኽዝቢ ነው። ለዕምነታችሁ እና ለሓገራችሁ ያላችሁ ፍቅር 👍👍

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n Před rokem +29

      እኛም እንወዳችኋለን ❤ 👏

    • @sarahmiller9655
      @sarahmiller9655 Před rokem +6

      ትርጉሙ ራሱ ኣይገባሽም ኣርፈሽ ቁጭ በይ ኣገራችንን በጠበጣቹ

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n Před rokem +33

      @@sarahmiller9655 አማርኛ ጽፍለች እኮ አይታይሽም 🤔 ሲቀጥል የሀገራችን መሪዎች እንጂ ሀገር በጥባጪ ሌላው አይደለም ። በራሳችን ድክመት ሰዎች ላይ ጣት አንቀስር🙄

    • @EastAfrican918
      @EastAfrican918 Před rokem +27

      እኛም እንወዳቹሀለን።
      በነገራችሁ ላይ እንደ ኤርትራ እና ጎንደር አንድ ሁኖ የሚታገል የሚኖር አታገኙም።

    • @EastAfrican918
      @EastAfrican918 Před rokem +9

      የቕንየለይ.
      ብሓባር ኢና እንነብር፡ ኣብ ቅድሚ ጸላኢና ኩሉ ግዜ ተጠርኒፍና ኢና።

  • @tsegaethiopia7069
    @tsegaethiopia7069 Před rokem +708

    ጎንደሮች የጀግኖች ሀገር በጣም ነው ምወዳችሁ ደቡብ እህታቹ ነኝ 💖💖💖💖💖💖💖

  • @tilahundemisse188
    @tilahundemisse188 Před 11 měsíci +294

    እኔ ጉራጌ ነኝ አማሮች ያሀር ምሰሶች ምንም ብትገፉ ብትገደሉ ሀገር ያልካዳቹ ምርጥ ህዝብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ዘራቹ ብዝት ብዝትዝት ይበል❤❤❤❤

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at Před 11 měsíci +6

      አሜን, ነገር ግን ጉራጌ እና ስልጤ ሀገር ወዳድ ናቸው

    • @tigistusiba7837
      @tigistusiba7837 Před 10 měsíci

      Weremuahe Gueta yiqenewshe!!

    • @user-vd5ud2jy6x
      @user-vd5ud2jy6x Před 10 měsíci +2

      አሜን አሜን💚💛❤🇩🇪

    • @user-vd5ud2jy6x
      @user-vd5ud2jy6x Před 10 měsíci +1

      እናመሰግናለን

    • @user-kb5gf8nb5n
      @user-kb5gf8nb5n Před 9 měsíci +1

      እናመሰግናለን ከኛ ጋ የሚመሳሰል ቁጥር አንድ ጉራጌ

  • @bkethio1876
    @bkethio1876 Před 5 měsíci +25

    የዚህ ድንቅ ሙዚቃ አቀናባሪ እስራኤል መስፍን ምንም እንኳን በህይወት ብትለየንም ይሄን የመሰለ ድንቅ ስራ ትተህልን አልፈሀልና ስምህ ከመቃብር በላይ ሲጠራ ከትውልድ ትውልድ ይሻገራል ።
    እስራኤል ወንድሜ ልጅህን ለቁምነገር ፈጣሪ ያብቃልህ 🙏🙏😭😭

  • @abrh_am
    @abrh_am Před rokem +140

    ባህል ወጉን የጠበቀ ሙዚቃ እስኪ እንደኔ የተመቸው ❤

  • @Rurama-bv7rx
    @Rurama-bv7rx Před rokem +354

    ወሎዬ አማራ ነኝ እናትዋ ጎንደር እማምዬ🇨🇬❤

    • @mantegvoshteshager4628
      @mantegvoshteshager4628 Před rokem +4

      amesegŋalewu

    • @getachewgoshu7719
      @getachewgoshu7719 Před rokem +16

      ጀግናው ወሎ አንዴ ተፈትኖ በአንዴ የጀግንነቱን ጥግ ያሳየ ዛሬ ላይ የአማራዊ አንድነት መመኪያ ሁናቹህናልና እንወዳቹሃለን

    • @Mimipaulos
      @Mimipaulos Před rokem +6

      Yes my gonder ❤️❤️❤️one love amhara🦁💪💚💛❤️

    • @borkboi3147
      @borkboi3147 Před rokem +4

      AMHARA 1 new min wello minamin malet yasfelgal???? New woyes☝️ye BADEN WESHA mehonesh new? Woyes? ☝️ye DEDDEBBIT DIYABILOS?

    • @gebrikidanabraha7437
      @gebrikidanabraha7437 Před rokem

      ለጎንደር መሞት ኩራት ነው በቃ ገለፃቹኋት እኮ እናትዋ ጎንደር የኢትዮጲያ እንብርት

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Před 9 měsíci +27

    ብልፅግና ሆይ እነዚህን ምስኪኖች ነው በከባድ መሳሪያና በእውሮፕላንም የምትወጋው በክፉ ቀን ድረሱልኝ ብለህ የተዋደቁልህን

    • @berhanu2368
      @berhanu2368 Před měsícem

      'ብልፅግና' ሳይሆን የአሸባሪ ፀረ አማራ የውሮበላ ሥብሥብ ነው!! የአማራ ሕዝብ ለዚህ ለሙታን ሥብብሥብ ይቅርና ለወራሪው ጣሊያን አልተንበረከከም። ውዳቂ ኋላ ቀር ቁርዛም ሁላ!!

  • @mesfinabdu5510
    @mesfinabdu5510 Před 4 měsíci +87

    ግጥም 👉100%
    ዜማ 👉👉100%
    ባህል 👉100%
    ማንነት ፣ እውነት ህይወት አማራነት ❤

  • @ethiominilik8824
    @ethiominilik8824 Před rokem +594

    ጎንደር የኢትዮጵያ ዋልታ እና ማገር 💚💛❤️🌹🌹🌹

  • @zeharaer4043
    @zeharaer4043 Před rokem +181

    እኔ ወሎየ ነኝ ግን ጎደሬወችን በጣም ነው የምወዳችሁ አንድ አማራ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @tenate2957
      @tenate2957 Před rokem +1

      🥰🥰🥰

    • @amenamen4616
      @amenamen4616 Před rokem +10

      ወሎየ ሳትሆን አንተ ባንዳ ነህ ምስጥ ተባኖባችኋል ከፋፋዮች

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 Před rokem +12

      አንድን አካል ለስንት ነው የምትከፍይ በቃ አማራ ነኝ ካልሽ በቂ ነው

    • @rioson3686
      @rioson3686 Před rokem +12

      ጎንደሬም ወሎም አማራ ነው ምን ማለት ነው ልክ ሱዳኒ ይመስል እኔ ወሎ ነኝ ግን ጎንደሬን እወዳለው😏 አንድ አማራ!!!

    • @HW5353
      @HW5353 Před rokem

      Amen🙏🏽

  • @user-on9wf4zp1d
    @user-on9wf4zp1d Před 11 měsíci +22

    አማራነትይለምልም እየተገዴልን ኤየተሳዴዲንእኳን መቸም የበታችነት የማይሰማን ልበሙሎ ጀግናህዝብ😢 ዴሞቸ ሙቸነዉየምወዳችሁ

  • @JustinFreedom33
    @JustinFreedom33 Před 3 měsíci +13

    From Lithuania 🇱🇹 lots of ❤

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Před rokem +808

    የአዲሰ አበባ ልጅ ነኝ ዘፈኑ ግን ውሰጤን ነው የነካው ሁሌም ከኢትዮጵያ ጋር በጀግንነት የሚቆም የሀገር ባለውለታ ህዝብ ፍቅርና ክብር የሚገባው ህዝብ ነሩልን💪🇪🇹🙏❤

  • @Mimi-ex4si
    @Mimi-ex4si Před rokem +400

    እየሞተ ሀገሬን የሚል እንቁ ህዝብ አማራ ብቻ ንው በዚህ ሁል ግዜ ከእናንተ ጋነን አማራዎች 🙏

  • @dessiearega5626
    @dessiearega5626 Před rokem +58

    አማራ መሆኔን አስቤ የተምታታ ስሜት ይሰማኛል በተለይ ይሄን ሚስኪን ሰርቶ በል ህዝብ ስም እየሰጡ ሲገሉት ሳይ ያመኛል እንኳንም ግን የገዳዮች ዘር አልሆንኩ ❤️ አማራዬ

    • @samriworku3514
      @samriworku3514 Před 11 měsíci +2

      እኔ ሁልጊዜም እላለሁ የገዳይ ወገን ባለመሆኔ ደስተኛ ነኝ ገፊ ከመሆን መገፋትን እመርጣለሁ

  • @kerimtraditionalclothing
    @kerimtraditionalclothing Před 3 měsíci +5

    Ehe zefen gonder salakat enfkewalew selam le sew lj hula from tgray 🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳

  • @Ethiopia184
    @Ethiopia184 Před rokem +274

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ የኢትዮጵያ ልጆች የጎንደር በጌምድር ልጆች አላህ ሀሳባችን ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችን ሰላም ትሁን 🇪🇹🙏

    • @user-uv5rk1vb5i
      @user-uv5rk1vb5i Před rokem +4

      አሚንን 🤲🤲🤲

    • @belaineshchaklu833
      @belaineshchaklu833 Před rokem +1

      አሜን🙏🙏🙏

    • @hayu684
      @hayu684 Před rokem +1

      አሜን ደምሩኝ ውዶች

    • @dr.kassahungashu
      @dr.kassahungashu Před rokem +11

      እንኳንም ከእናንተ ዘር ተፈጠርኩኩ። እንኳንም ጎኖደሬ ጎጃሜ ወሎዬ ሸዋ ኣማኻራ ሆኜ ተፈጠርኩ። አይ ጎንደሬ የነካችሁት ሁሉ የሚያምር። አማራ ክርስቲያንና እስላም ነው ሁሌም እየሞተ ሀገሩን የሚያስቀጥል የጀግና ዘር።

    • @tameralechsinaga268
      @tameralechsinaga268 Před rokem +1

      Amennn😘🙏🙏

  • @user-ln3eu7xv5j
    @user-ln3eu7xv5j Před rokem +178

    ጎንደሮች አላችሁ በላይክ
    ጎንደሬ በመሆኔ 💪💪💪 ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @user-vz6zt6eq5k
    @user-vz6zt6eq5k Před 9 měsíci +151

    I am from Yemen, married to an Ethiopian woman, Amhara, gender, and I am proud of you because you are part of Yemen and the Kingdom of Sheba Axum I love you, you are from us and we are from you

  • @mikel5098
    @mikel5098 Před 10 měsíci +60

    እሄ ዘፈን ሽልማት ያስፈልገዋል :: ❤ በጣም ውድጄዋለው ..... ከኤርትራዊ one love ❤️

  • @drwubetualebachew8541
    @drwubetualebachew8541 Před rokem +214

    ያለ ፕሮግራሜ በዚህ ዘፈን ምክንያት ወደ ጎንደር ለመሄድ ትኬት ቆርጫለሁ❤❤❤❤❤

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 Před rokem +12

      ሂድ ወንድሜ ትወዳታለህ በተለይ ወደ ገጠሩ ብትወጣ ሰርግም ካለ መልካም ነው ያልተበረዘ ማንነት ባህል ወግ ስርአት በዘፈኑ ያየህውን ፈገግታ ፍቅር በእጥፍ ታገኘዋለህ ስለሱ ምኑን ልንገርህ ስለፍቅራቸው ስለዋህነታቸው ሰው መውደድ አብሮ መብላት ለሁሉም ሰርአት አለው ለንግግር ለአበላል ከመጀመርያው እስከመጨርሳው ስትበላ ቀድመህ በቃኝ ካላልክ ጉርሻው ሲጨምር አትችለውም ብላለኝ አፈር ስሆን እያሉ ሁሉንም ሂድ እና መልስልኝ በእውነት

    • @Rurama-bv7rx
      @Rurama-bv7rx Před rokem +2

      ❤❤🥰

    • @kalkal1691
      @kalkal1691 Před rokem +3

      @ ዶ/ር መልካሙን ሁሉ ተመኝሁ
      እኛንም ያሰቡን ዘና ሲሉ 🙏

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n Před rokem +3

      😂🙈ያዛሬ አመት ይወሰዱኝ ዶክተር 🙈

    • @nigatasefa5093
      @nigatasefa5093 Před rokem +3

      ጎንደር እንገናኝ

  • @barafow.malabo7131
    @barafow.malabo7131 Před rokem +568

    ግጥም -100 /100
    ዜማ-100/100
    ዳይሬክቲንግ- 100/100
    ቅንብር-100/100
    ቀረፃ _100/100 ተባረኩ እጅግ በጣም ደስ እሚል ስራ ነው ያስደመጣችሁን (ያስመለከታችሁን ) በርቱ ❤😍

  • @SineshawKassa
    @SineshawKassa Před 11 měsíci +35

    ኢትዮጵያዊነቴ አማራነቴ ኦርቶዶክስነቴ ለዘላለም ሙቼም ያኮራኛል ዉይ እረረረረረረረረረ

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 Před 5 měsíci +2

    ከ 20 ጊዜ በላይ ደጋግሜ ሰማሁት ሊወጣልኝ አልቻለም ጎንደሬ ሆነህ ነው እንዳትሉኝ ጎንደርንም አላውቀውም ምን ያደርጋል ዕድሜያቸው ይታጠር በዘር አጠሩን!!!

  • @abyssinia8533
    @abyssinia8533 Před rokem +353

    ከ 30 ዓመት በሗላ ለመጀመሪያ ግዜ ከልብ ለጎንደር የተዘፈነላት ጥበብ ❤ ጣፍጭ ማር ህዝብ ጎንደርዬ እወድሻለሁ 😘

    • @coffeerelax3455
      @coffeerelax3455 Před rokem

      Teddy inkuan alsema... "mushra nesh gonder"..😳😯

    • @abenezerhailu4934
      @abenezerhailu4934 Před rokem +2

      Ye teddy kezi 100 etef yibeltal

    • @abrhamasmare4353
      @abrhamasmare4353 Před rokem +1

      Neylne le temeket ,thanks 😍😍

    • @yordanosadigo
      @yordanosadigo Před rokem +2

      ​@@abenezerhailu4934 atibelitim ewunet! Yihe yibeltal

    • @abrahamtsegaye9220
      @abrahamtsegaye9220 Před rokem +1

      @@abenezerhailu4934 yamehal ere yhie new 100 etif yemibelt ataskegn teddy slehone aydelem sle tibeb enawra

  • @sirajmohammed9842
    @sirajmohammed9842 Před rokem +228

    "እንኳን እናቴ ሙታ እንዲያውም አልቅስ አልቅስ ይለኛል" አለ ያገሬ ሰው። በየቦታው የተበተንክ ሁሉ ይህን እየሰማህ አልቅስ እንግዲህ😭
    እያነቡ እስክስታ
    can't stop crying ..... እያለሽ ያጣሁሽ ጎንደርዬ

    • @mikiyasmelsew9549
      @mikiyasmelsew9549 Před rokem +1

      yehun eski

    • @Nevaeh-57
      @Nevaeh-57 Před rokem +6

      Sirag እንባዉስ ከየት ይምጣ አልቅሰን ደርቀናል ብቻ አማራዬ ያንገቴ ሐብሎች ደሞቼ ፀልዪ ዱአም አድርጉ እንደ ጥንቱ ተመልሰን ስልጣኔን ማስተማር መጭዉ ትዉልድ አንገቱን ቀና እንዲያደርግ መደራጀት አለብን

    • @asterweldesilassie9109
      @asterweldesilassie9109 Před rokem +2

      እራቤ ሃገሬ እውነት ነው ብስንቱ ተፈተነች ሃገር እናት ናት ዞሮ መግቢያ ❤️

    • @ANDREA_GABRIELE12
      @ANDREA_GABRIELE12 Před rokem +2

      GONDER 🥺🥺❣⛪❣🙏

    • @mulugetaasnake1042
      @mulugetaasnake1042 Před rokem +4

      ሲራጅዬ አብሽር ሁሉም ነገር በፈጣሪ ይስተካከላል፡፡ ጎንደር የሁሉም ተምሳሌት ናት አይዞን

  • @ksanetteame3563
    @ksanetteame3563 Před 5 měsíci +41

    I’m tigrawyti ❤️💛🇪🇹just love this song and people 🫶agrchen selam yargln 😢

    • @Black-lioness
      @Black-lioness Před 2 měsíci

      Peaceful for all suffering silently👏🏾🕊️🥰beloved

  • @Rakb553
    @Rakb553 Před 4 měsíci +17

    እናትዋ ጎንደር ውይይይ ልቤን ነው የሚወስደው በእውነት እኔ ሰላሌ ነኝ ግን ጎንደርን በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሕዝቡን ቀዬውን የሰው ዘር መፍለቂያ ጎንደር👌👌👌👌❤❤❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @eyobapapi1947
    @eyobapapi1947 Před rokem +359

    ❤️🇪🇹🇪🇹#አማራ_ብትሆንም ባትሆንም ልብክ ውስጥ የሚገባ ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው ዘፈን!!!😢❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @solomongidey8026
    @solomongidey8026 Před rokem +61

    ኡፍፍፍፍ እንደምንም ደረሰ አርብ የሚባል ቀን ረዝሞብኝ ነበር እኔ የ ትግራይ ልጅ ነኝ እንዴት እንደወደድኩት አጠይቁኝ እናትዋ ጎንደርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር

  • @erikenmedia
    @erikenmedia Před 3 měsíci +8

    1ሚሊዮን ጊዜ ሰምቼ አልበቃ ስላለኝ 2 ሚሊዮን ጊዜ ለመስማት እየሞከርኩ ነዉ በእዉነቱ እፁብ ድንቅ ስራ ነዉ ..!!

  • @sofyamuhamd8372
    @sofyamuhamd8372 Před 11 měsíci +21

    ❤❤❤❤በአማራነቴ እድለኛነኝ የዋሁ ወገኔ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @thomaszemikael8587
    @thomaszemikael8587 Před rokem +850

    ከዘፈኑ በላይ በክሊፑ ላይ ያሉት እናቶች በፊታቸው ላይ የሚታየው የደግነት ስሜት የየዋህ እነት ፊት እዴት አንጀት ይበላሉ ፡ማማዬ ኢትዮጰያ አገራችንን የነዚህ ምስኪን እናት አባቶችን ፀሎት እግዚአብሔር ሰምቶ ወደቀደመው ፍቅራችን ይመልሰን። በዚህ የፍቅርን ጥግ በሚያሳይ መልካም ስራ ላይ የተካፈላችሁትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ ማን እንደ አማራ የሰው ማሮች እዴት እደምወዳቹ ሺ አመት ኑሩልኝ❤❤❤❤

    • @fafibore7814
      @fafibore7814 Před rokem +12

      እውነት ለመናገር መልክቱ ይህ ልቤን ነክቶታል፣ሁላችንም በቀን አንዴ ስለ እናቶቻችን ብንስብ እኮ ፍቅርና መተሳሰብ ይነግስ ነበር

    • @bloobloo402
      @bloobloo402 Před rokem +1

      Eyedegagemku eyesemahut New. Salwedew yekerehu aymeslegnim.
      So refreshing.
      Thank you Somick

    • @hilinamekonnen1010
      @hilinamekonnen1010 Před rokem +2

      Amen!

    • @danieltiruneh2024
      @danieltiruneh2024 Před rokem +12

      በጣም ትክክል እኔም የተሰማኝ እንደዚሁ ነው። አዲስ አበባ ተወልጄ አድጌ ይሄ እንጉርጉሮ ይዘት ያለው ዘፈን ግን በዚያው ቀዬ ያደኩ የኖርኩ ያህል ወዘወዘኝ። ድንቅ ስራ። እጅ ነስተናል ድምፃዊው👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

    • @kardon4996
      @kardon4996 Před rokem +1

      Tikikil ayatoche enaten ......... tikikil!!!!!!!
      Degina anbesa NACHEW !!!!!!❤️❤️❤️

  • @habtamualebachew4360
    @habtamualebachew4360 Před rokem +309

    እየሞተ ሀገሬ የሚል ስልጡን ዜጋ
    የሚመች ሙዚቃ
    ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን

    • @kardon4996
      @kardon4996 Před rokem +3

      Tikikil!!!!!!!!!!💕💕💕
      Awaqi HIZB
      Be anatu alfo tigray mebrat sigeba hegeren bilo Zim Yale tiliq HIZB new m!!!!!!!
      Nechachba yemaymesitew!!!!!!!!!!!!

  • @user-xo7wy8os3s
    @user-xo7wy8os3s Před 8 měsíci +33

    እየሞተ እየታረደ እየተፈናቀለ እየተሰደደ እየተሰደበ ሀገሩን የሚወድ ህዝብ አማራ አንድ እግዚአብሔር ከፍ ያደርግሀል

  • @redietgebeyew
    @redietgebeyew Před rokem +8

    ከተለቀቀ ጀምሮ ሳልሰማው ውዬ አላውቅም❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @winterethiopia7129
    @winterethiopia7129 Před rokem +79

    የ8አመት ሙጫ ልጅ እያለሁ ነበር ወገራ ጉራሬ የሚባል ገጠር ለሰርግ የሄድኩት …ባህርዛፍ ላይ ተነጥፎ የበላሁት እንጀራ በሰጋ መረቅ አሁን አስገሳኝ🖤
    🖤 ትንፍሽዋ ጎንደር 🖤 አካልዋ ጎንደር🖤

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Před rokem +1

      ክክክክ እኔም ትዝ የሚለኝ የቅጠሉ እንጀራ ሽታው ኡፍፍፍፍ

    • @sirajmohammed9842
      @sirajmohammed9842 Před rokem +1

      የሙዚቃው እንዳይበቃኝ አንችም ጉራሬን አንስተሽ ሆድ አስባስሽኝ።
      ወገራ/ዳባት ጉራሬ ማሪያም ። እነቴቴ ጉርሻ፣ እነዋዋ ጉርሻ እንደምን አላችሁ.......አፈር ልብላላችሁ።

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Před rokem

      @@sirajmohammed9842 ክክክክክ አይዞን አንድ ቀን አገራችን ስላም ይሆንና እንብላለን

    • @user-el3iv1eu3b
      @user-el3iv1eu3b Před rokem +3

      እኔም አያቶቸ ሰርግና ተዝካር ሲኖር በሙዝ ቅጠል ካልተሳሳትኩ ኮባ ወይም ጉናጉና ይሉታል ለ አንድ ሰው 5 እንጀራ እየተሰጠ ያየሁትን ቁልጭ አድርጎ ነው ያሳየኝ ብቻ ቃልልልል የለኝም

    • @winterethiopia7129
      @winterethiopia7129 Před rokem

      @@user-el3iv1eu3b የት አካባቢ ነው❤️

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před rokem +1881

    የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም አማራዎችን ስወዳችው አቦ ሰላማችሁ ይብዛላችው በጣም በጣም የወደድኩት ሙዚቃ ነው የሃገር ማገርና ዋልታ ለሆናችሁ እየሞታችው እየተገደላችው ለዕምነታችው ለሃገራችው ያላችውን ፍቅር የጸናን ማንነት ሳየው ያስደንቀኛል Proud to Be Ethiopian_Abiseneya 🇪🇹 💚💛❤

    • @user-yz7yq9ki5p
      @user-yz7yq9ki5p Před rokem +39

      እኛም እንወድሀለን😘😘

    • @haileabcitron6395
      @haileabcitron6395 Před rokem +66

      #ኤደን እንዳለችው እኛም እንወድአቹሀለን
      ...ግን ያው የአ.አ ልጅ ዘር ብሔር የለውም የምትሉት ነገር ነው እንጂ አ .አም አማራ ነው

    • @ananiayimenu4291
      @ananiayimenu4291 Před rokem +23

      Reading your kind comment made me cry... God bless you

    • @user-uj8if3ph7j
      @user-uj8if3ph7j Před rokem +4

      ልብጥ ማንነት

    • @sarahana7929
      @sarahana7929 Před rokem +25

      @@haileabcitron6395 100% እማ የአዲስ አበባ ልጆች ከዘር የጸዱ ናቸው ይሄንን ማንም ያውቃል

  • @solomontibebu6653
    @solomontibebu6653 Před 10 měsíci +10

    ጎንደርን የምውቃት በስራ አዳጣሚ ነው። ለባህሉ ብዙ ቅርብ አይደለሁም ግን ይሄንን ዘፈን ባዳመጥኩ ቁጥር ለምን እንባዬ በአይኔ እንደሚሞላ አልገባኝም።

  • @h3-3
    @h3-3 Před 2 měsíci +3

    አማራነትን ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም እኔደሞ ታዲየዋለው ለዛውም ቀብራራ ጎደሬ ያፀወቹዘር አማራወች እስቲየታላቹህ ከሸዋ ከወሎ ከጎጃም ከጎደር እየተገደልን እንበዛለን

  • @WondmagegnYeenatu-pg3wz
    @WondmagegnYeenatu-pg3wz Před rokem +709

    ከደቡብ ነኝ ከሀቀኞቹ ጋሞ ድል ለአማራው በእውነት ባልተጣራ የፈጠራ የጥላቻ ታሪክ ተገፍተው በግፍ ተገድለው ላልወደቁት እውነትም ተራራ የኢትዮጵያ ምሰሶ ከዘረኝነት የፀዱ ፈጣሪ ያብዛቹ

    • @snr9054
      @snr9054 Před rokem +9

      😢🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @agareth1659
      @agareth1659 Před rokem +15

      እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤❤❤

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y Před rokem +11

      አሚን ድል ለመላው አማራ ህዝብ

    • @wubetandarge4698
      @wubetandarge4698 Před rokem +16

      ጋሞ ጋሞ የጥንታዊ ኢትዮጵያውያን ክብር ባህልና ወግ ሀይማኖት ጠባቂወች ናችሁ
      የታዋቂው ታሪክ ጸሀፊ የአባ ባህርይ ሀገር ከፍ ያለ ክብር ለናንተ ይገባችሁዋል

    • @MarWa-oq5uc
      @MarWa-oq5uc Před rokem +6

      ❤❤

  • @dagi27ab78
    @dagi27ab78 Před rokem +118

    😭😭😭😭😭😭😭የደስታ ይሁን የናፍቆት ጎንደርየ በለቅሶ ጨረስኩት እንዲህ በልኳ የሚገልፃት ስራ ስትሰሩ ትመሠገናላችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ውለታችሁን ይክፈላችሁ ተባረኩ 😍😍😍😍😘😘😘

    • @tymae1
      @tymae1 Před rokem +5

      Enem endanch 😭😭😭😭😭😭😭

    • @saleamlakalemu1205
      @saleamlakalemu1205 Před rokem +4

      When He side " ere Ebabey Tenesa " in the background that was me said when i was young when my father stand for eskesta on family Wedding.

    • @ZamZam-pg8qb
      @ZamZam-pg8qb Před rokem +3

      ወላሂ እኔም በእባነው የጨረሥኩት 😭😭

    • @abebaalemu6685
      @abebaalemu6685 Před rokem +3

      ከምር አለቀሰኩ

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 Před rokem

      Effff betam

  • @selamawitgebregiorgis4901
    @selamawitgebregiorgis4901 Před 11 měsíci +12

    I love you Amaraye 🇪🇷🇪🇷🇪🇷😢😢😢😢😢

    • @berhanea3798
      @berhanea3798 Před 11 měsíci +3

      We love you back ❤❤❤❤❤💚❤️💙🇪🇷🇪🇷

    • @user-ub5xj1xk4s
      @user-ub5xj1xk4s Před 11 měsíci

      ሓሰውቲ እንተፍቅርዎም ድኣ እንታይ ክትገብሩ ካብኦም ተፈሊኹም? ካብ ተፍቅሮ ደም ከፊልካ ኣይፍለንዩ።

  • @yetnayetnigussie
    @yetnayetnigussie Před 7 měsíci +17

    እኔ ገና ከሮውን ስሰማ የአማራ እናቶች ደግነታቸው የዋህነታቸው በአጠቃላይ ገራገርነታቸው ፈቴ ድቅን ይልብኝና አልቅሽ አልቅሺ ይለኛል ብቻ የነዚ የደጋጎቹ አምላክ ኢትዮጲያን ይጠብቅልን ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት የሚታይበት
    እኔ አፈር ልብላላቹ አንጀቴ ተላወሰላቹ 💚💛❤🙏💚💛❤🙏❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍

  • @feta1
    @feta1 Před rokem +377

    ቱባ ባህላዊ ሙዚቃ ይሉሃል ይሄ ነው አባቴ❤❤❤
    ኧረ ዳማይ ዳማይ . . . .
    እናትዋ ጎንደር ❤
    ባህላዊውን ከዘመናዊ የምትቀላቅሉ የባህል ዘፋኝ ነኝ ባይ ባህል በራዦች እባካችሁ ጫ ብላችሁ አድምጡት።

    • @hanamaraki6034
      @hanamaraki6034 Před rokem +3

      Ewenet new aref sera new bro

    • @felekemerin3804
      @felekemerin3804 Před rokem +3

      ሁሉም አይነት አርቲስት ያስፈልጋል ። ቀላቃዩም። ባህላዊውም። ዘመናዊውም። ጥበብ እንደዛ ነው ሚያድገው። የሚበዛው። አንድ አይነት ነገር መስማት ሚፈልግ ብዙ እውቀት ሚያጥረው ነው።

    • @abdellaedris3284
      @abdellaedris3284 Před rokem

      youtube.com/@abdellaedrispasha

    • @selamlimena7902
      @selamlimena7902 Před rokem +1

      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @ekakachewata4673
      @ekakachewata4673 Před rokem +2

      No words to say thank you for this incredible gift.

  • @ekramtube3331
    @ekramtube3331 Před rokem +282

    እህልዋ ጎንደር 💔💔❣️❣️❣️ደጉ የአማራ ህዝብ ፈጣሪ ይህን የጨለማ ዘመን ይግፈፉልን🤲ድንቅ ስራ👌👏

    • @tesfshwegayehu3089
      @tesfshwegayehu3089 Před rokem +10

      አሜን አማራን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

    • @kenean92
      @kenean92 Před rokem +6

      አሜን

    • @bezaassfa3384
      @bezaassfa3384 Před rokem +6

      ደስሲል አይ ጎንደር🌷 አስናፈቀኝ ይባሥ ጎንደርን እኔ ግን ጎንደሬ አይደለሁም የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ😁

    • @betisha
      @betisha Před rokem +3

      Amen yene asabi indafsh yargln amennnn

    • @user-wn3bd1tu6d
      @user-wn3bd1tu6d Před rokem +2

      አሜንንን

  • @damtew8363
    @damtew8363 Před 2 měsíci +4

    ከመቐለ ነኝ ጎንደርን አውቃታለሁ ፍቅር የሆነ ህዝብ ከቅዳሜ ገበያ እስከ ብልኮ ከአዘዞ እስከ አምባ ጊወርጊስ ወይኔ ትዝታ አረመኔ መንግስት መጥቶ social fabricationun ሰባበረው እንጅ ጎንደር ሰላምሽ ይብዛ ።

  • @jobmike5449
    @jobmike5449 Před 5 měsíci +20

    ትግሬ ነኝ ከሁሉም በላይ ኢትዮጵያዊ። ሚስቴ ጎንደር ሰርጌ ጎንደር ከተማ የጎንደር ህዝብ ደግሶ ከቤቱ በክብር ያወጣኝ ነኝ። ለጎንደር ደግነት ፍቅር እና ጀግንነት ጥልቅ ክብር አለኝ። ከኔ ወዲያ ኢትዮጵያዊ ከየትአባታቹ ታመጣላቹ ዘረኛ ሁላ😅

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m Před 2 měsíci

      መጨረሻ ስድቡን ምን አመጣዉ

    • @user-qx8bg6tl8g
      @user-qx8bg6tl8g Před měsícem

      🤣🤣🤣 ደባሪ መርዘኛ እባብ ከፋፋይ

    • @Beli-YouTube
      @Beli-YouTube Před 4 dny

      ደስ ትላለህ ፈቅራቹህን እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @yohannesyeznasisay
    @yohannesyeznasisay Před rokem +390

    "ፈጣሪ ኢትዮጵያን ሲከልላት
    የምሰሶዋን ስም ጎንደር አላት"
    "የበሽታን ነገር ለሀኪም ይሰጡታል
    የአጋንንትን ነገር ፀበል ይገቡታል
    የጎንደርን ናፍቆት እንዴት ያደርጉታል!?" 👏👏👏❤

    • @saraamharawitethiopia
      @saraamharawitethiopia Před rokem +12

      የተወደደ ግጥም እጅጉን ድንቅ ይላል። በሰመአብ እንዲህ አይነት ዜማና የተዋጣላት እውነት የሆነ ግጥም በዚህ ዘመን አልሰማውም።
      "ፈጣሪ ኢትዮጵያን ሲከልላት
      "የምሰሶዋን ስም ጎንደር አላት
      ድንቅ ነው ብቻ

    • @abdellaedris3284
      @abdellaedris3284 Před rokem

      youtube.com/@abdellaedrispasha

    • @user-ur9kn5xm9o
      @user-ur9kn5xm9o Před rokem +13

      እኔ እንጃ ሀገሬን ሳስብ እንባየ ሳልፈቅድለት ይፈሳል

    • @seniwota2270
      @seniwota2270 Před rokem +3

      😘😘

    • @tymae1
      @tymae1 Před rokem +3

      ❤❤❤❤

  • @user-op7ru2hx1w
    @user-op7ru2hx1w Před rokem +57

    የጎንደር አፍቃሪዎች የት ናችሁ 🇪🇹🥰

  • @solomonashagrie2777
    @solomonashagrie2777 Před 5 měsíci +42

    I am from Eritrea 🇪🇷 specially amharic music i love so much and also honest peoples ❤❤❤❤❤

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Před rokem +41

    እናትዋ ጎንደር የጥንቷ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ 🇨🇬❤💘 የነገስታቶች ሀገር ቀጣይ በሸዋ እና በወሎ 💋💋💋

  • @eskedargashaw5470
    @eskedargashaw5470 Před rokem +65

    የጎንደር ልጅ ነኝ የልደታ ሰፈር ልጅ .....!!!!!😥
    ስለእውነት በእንባየ ልክ እወዳታለሁ ኑርልኝ ያገሬ ሰው የኢትዮጵያ ህዝብ ህዝቤ ወገኔ ክፉህን አያሳየኝ

    • @Sara-oi5em
      @Sara-oi5em Před rokem +1

      Enem eza negne🇪🇹♥️😭

    • @melshealem6630
      @melshealem6630 Před rokem +1

      የቸቸላ ነኝ

    • @eskedargashaw5470
      @eskedargashaw5470 Před rokem +1

      ዋው እሰይ ኑርልኝ በሰላም 🥰🥰❤🇪🇹 እናፍቃችኋለው

    • @Yenekonjoo
      @Yenekonjoo Před 2 měsíci +1

      Enem keldeta negni ❤selam new😊

    • @eskedargashaw5470
      @eskedargashaw5470 Před 2 měsíci

      @@Yenekonjoo የውነት ????
      ልደታ የት ???
      እኔ ልደታ ፈለገአብዮት ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ነኝ ከልደታ ቤተክርስቲያን ጎረቤት በዋናው በር በኩል ያሉ ሰፈሮች ላይ
      በርግጥ አሁን ሌላ ሀገር ነኝ

  • @makdj8803
    @makdj8803 Před rokem +869

    ኦርጅናል ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከክፉ አይኖች ይሰውር እህልዋ ጎንደር በሰው ሀገር ያለን ልጆችሽ አይንሽን ለማየት ያብቃን 🙏!!!

  • @andromedacassiopiea
    @andromedacassiopiea Před rokem +36

    FROM Eritrea 🇪🇷 can't STOP listening this MV 👏👏👏👏

  • @alimamohamed9337
    @alimamohamed9337 Před rokem +17

    ባህል ጀግንነት ሀይማኖት ሀገር ወዳድነት ሰው አክባሪነት አማራየ

  • @muldafuta7708
    @muldafuta7708 Před rokem +5108

    እኔ ከኦሮሞ እናት ና አባት ብወለድም አማራ የኢትዮጵያውያን ምሶሶ ነው። ፈጣሪ ሆይ ጎንደርን ጠብቃት 💚💛❤️

    • @sharaandaregi2176
      @sharaandaregi2176 Před rokem +90

      Amen yene wed😘

    • @user-ql6je8ez3g
      @user-ql6je8ez3g Před rokem +198

      እናተማ ሰራችሁኮ መቸም ይቅር አንላችሁ በአማራ ላይላይ የሰራችሁት ግፍ እህህ አሁን አደለ የምኖቅሳችሁ አብረን እንኑር ባላችሁ ይህን ሁሉ በደል ቀን ሲጥልና ውሀ ሲጎል አድነው ይባላል ቀንም የጣለውን መልሶ ያነሳ ውሀም በጊዜው ይሞላል ትግስት ብቻነው ያለናት ያላባት ያስቀራችሁዋቸው ህጻናቶችስ

    • @asefa12
      @asefa12 Před rokem +90

      አንድ ሀገር እምዬ ኢትዮጵያ ክበርልን ወድማችን

    • @zelalemgetnet2081
      @zelalemgetnet2081 Před rokem +136

      እኔ ዘላለም ጌትነት የተባልኩ አማራ ነኝ! አማራ እንደማንኛውም የሰው ዘር ሰው ነው!:: ከማንም አያንስም ከማንም አይበልጥም! ይህን እውነት እስከሞት እንቀበላለን

    • @dohaqtr2962
      @dohaqtr2962 Před rokem +101

      እንዳተ አይነቱን ያብዚልን

  • @ephremmekasha8735
    @ephremmekasha8735 Před rokem +68

    እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም:: ይኸው ዝም ብዬ እያየሁት ፡ ዝም ብዬ እያለከስኩ ነው ::
    የማላቃት ጎንደር ናፈቀችኝ😪
    እናትዎ ጎንደር💚
    እህልዎ ጎንደር💛
    ትንፉሽዎ ጎንደር❤

  • @GirumAbera-lh2ze
    @GirumAbera-lh2ze Před 11 měsíci +33

    ምን አይነት ዘፈን ነው በፈጣሪ ይሄ ዘፈን ሲከፈት ከኔ ይልቅ የኔን እናት ብታይዋት አይ ጭፈራ 👌 አገራችንን ሰለም ያርግልን 🕺💃💃🕺

  • @emanda1366
    @emanda1366 Před rokem +9

    ባህልና እሴትን የጠበቀ እፁብ ድንቅ አቀራረብ ነው በርቱ ፤ ከልብ እናመሰግናለን።

  • @almeshettilhuian3138
    @almeshettilhuian3138 Před rokem +96

    በሰመአብ ዐማራው እኮ የኢትዮጵያ ኩራት ነው እድሜ ልኩን ለኢትዮጵያ የሚሞት የኔ ውዶች 😍😍😍

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 Před rokem +164

    እየሞትክ እንኳን ኢትዮጵያ የምትል ያማራህዝብ ሆይ ክበር ልኝ

  • @ghirmaymebrahtu3921
    @ghirmaymebrahtu3921 Před 4 měsíci +10

    እኔ ያስመራ ልጅ ብሆንም የኣማራ ሙዚቃ እና ባህል በጥልቀት የሚገባኝ እና በደንብ ማጣጣም የምችል ተረትና ምሳሌ በለው ሰምና ወርቁ ሳይቀር በደንብ የሚገባኝ በመሆኔ ዘፈኑ እንደዘፈን ብቻ ኣደለም የማዳምጠው ከዘፈኑ በስተጀርባ ያለው ጥልቅ መልእክት ሁሉ ይገባኛል ክሊፑ በጣም ደስ የሚል ምርጥ ክሊፕ ነው በ real life እና በ real ppl የተሰራ ስለሆነ ከሙዚቃው ባልተናነሰ ትልቅ ውበት ሰጥቶታል እላለሁኝ
    ለምሳሌ የቴዲ ኣፍሮ ማር እስከ ጥዋፍ የሚለው ዘፈን ፍቅር እስከ መቃብር ያነበበ ሰው ሲያዳምጠው እና መጽሓፉን ያላነበበ ሰው ሲሰማው ሊኖር የሚቺለው ልዩነት እጂግ በጣም ትልቅ እንደሚሆን ከወዲሁ መገንዘብ ኣያዳግትም ።

    • @user-um1qp3ej8x
      @user-um1qp3ej8x Před 4 měsíci

      ዋው ደስ ይላል ❤🙏 ሰም ና ወርቅ ከቻልክ ይህንን ህብረ ቃል አውጣልኝ ቅኔውን ፍታልኝ🙏
      ደምቢያና ፎገራ
      የላም አገር ሞልቶ
      ወተት ወተት ይላል
      ሰው ከተማ ገብቶ
      ህብረ ቃል:-
      ሰም:-
      ወርቅ :-=?

    • @ghirmaymebrahtu3921
      @ghirmaymebrahtu3921 Před 3 měsíci

      ህብረ ቃል=የላም እና ወተት ወተት።
      ሰሙ ከብት ሲሆን ወርቁ የተሳለ ያልላመ ለምሳሌ የላመ ቢላዋ
      ወተት ወተት የሚጠጣ የላምዋ ውጤት ሲሆን ወርቁ ደግሞ ስራፈት ወይም ወኔ ኣልባ ልፍስፍ ደካማ ወዘተ ይመስለኛል ፍቺው በማጥበቅ እና በማላላት።

    • @ghirmaymebrahtu3921
      @ghirmaymebrahtu3921 Před 3 měsíci

      ይቅርታ ያልተሳለ=የላመ

  • @Mashquke
    @Mashquke Před 10 měsíci +8

    ሙዚቃ አለምን መለወጥ የሚችል POWER አለው።

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 Před rokem +188

    ሳላያት በጣም የወደድኩት ሀገር ጎንደር እግዚአብሔር ከፈቀደ አንድ ቀን እመጣለሁ 💚💛❤🙏😥
    ቁጥር ሁለት እናትዬ ጎንደር በቅርቡ ይደገምልን የምትሉ 👍👏

    • @mahisew2279
      @mahisew2279 Před rokem

      you will be welcomed dear
      😍😍😍

    • @ZEMEN469
      @ZEMEN469 Před rokem

      እኔ አለዉ ወንድም/እህት ይደግምልን

    • @abrhamasmare4353
      @abrhamasmare4353 Před rokem

      Ande ken letemeket na/ney tru akebable enadergalen

    • @God_is_love_21
      @God_is_love_21 Před rokem

      @@abrhamasmare4353 እግዚአብሔር ከፈቀደ እመጣለሁ ከስደት መልስ

  • @AzmachRecords
    @AzmachRecords Před rokem +243

    ሰው በልቶ የጠገበ የማይመስለው ኩሩ ህዝብ፡ አሁንም ድረስ ያልተለወጠ ድንቅ ህዝብ፡ በዚህ ስራ ለተሳተፋችሁ ባለሙያዎች የአውነት ትልቅ ክብር አለኝ፡፡ ምንም ቃል የለኝም::

    • @dr.kassahungashu
      @dr.kassahungashu Před rokem +11

      እንኳንም ከእናንተ ዘር ተፈጠርኩኩ። እንኳንም ጎኖደሬ ጎጃሜ ወሎዬ ሸዋ ኣማኻራ ሆኜ ተፈጠርኩ። አይ ጎንደሬ የነካችሁት ሁሉ የሚያምር። አማራ ክርስቲያንና እስላም ነው ሁሌም እየሞተ ሀገሩን የሚያስቀጥል የጀግና ዘር።

    • @maretodesta8470
      @maretodesta8470 Před rokem +1

      I love ❤️ from 🇮🇱

  • @Ruth-on5ns
    @Ruth-on5ns Před rokem +78

    From tigray i always love amara no Matter in What conditions we are at the end of the day we came form northern part so we all are one let we have piece ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zionzion7109
      @zionzion7109 Před rokem +3

      ተባረኪ ምንግዜም አንድ ነን
      ከአንድ ግንድ ስለመጣን ❤

    • @zukrb12
      @zukrb12 Před 11 měsíci +1

      Ya lets get out of politicians naïve box. Amhara 😍🤩

    • @sne-giworgisasfaw5304
      @sne-giworgisasfaw5304 Před 8 měsíci

      one thing make us 1 is we are habesha!!!

    • @user-bg5tt7le9c
      @user-bg5tt7le9c Před 4 měsíci

      Yes we are all one

  • @samsonbirhan1688
    @samsonbirhan1688 Před 10 měsíci +71

    my Amhara ppl 😍❤️ በገደል ቢገፋ ወድቆ የማይወድቀው ደግነት፣ጀግንነትና የሀገር ፍቅር በደሙ የሚመላለሰው 💯 ከዛ ደግ ህዝብ መፈጠር በውነት መታደል ነው 👐

  • @eyerusalem6160
    @eyerusalem6160 Před rokem +293

    በስምአብ የምር ልብ የሚነካ ሙዚቃ ነዉ....😥 ሳላያት የምወዳት ሀገር #ጎንደር ማርያምን ስለ ጎንደር ሲዘፈን ደስ ይለኛል👑 #ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!💚💛❤

  • @mesig1119
    @mesig1119 Před rokem +12

    ልጅ አቅም ያለው ሰው ነው እናትዋ ጎንደር ቢያልቅም ገና ሙሉ እናትዋ ኢትዬጵያን ቱባ ቦህል ያሳየናል❤🎉

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 Před 6 dny

      I hope he can do more such agerat job but ፈጣሪ ጧብያን …..ጒንደር አላት ብሎ ጨረሰው መሰለኛ?

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 Před 10 měsíci +4

    እግዜአብሄር የአማራን ህዝብ ስቃይ በቃ በል።ክፉዎች በሰሩት ስራ የወሃውን ህዝብ በየቦታው አስጨረሱት የሚገርመው ጨራሾቹን አስጨራሾቹም የእጃቸውን ያገኛሉ።

  • @Naol572
    @Naol572 Před rokem +146

    ውበት፣ ጀግንነት፣ ባህል፣ ሰው አክባሪነት = አማራ❤❤

    • @kingcell9524
      @kingcell9524 Před rokem +6

      አማሮች ትለያላቹ ጥሩ ባህል ስርአት
      አላቹ

    • @Naol572
      @Naol572 Před rokem +2

      @@kingcell9524 እናመሰግናለን ወንድሜ🙏

    • @Davidlalsign
      @Davidlalsign Před rokem

      =ኣማራ* ባልከው ኣፍህ ኢትዮጵያ ብትል ይሻል ነበር

    • @user-vn3fb5gd2n
      @user-vn3fb5gd2n Před rokem +1

      @@Davidlalsign አማራ የኢትዮጵያ አንዱ አካል ነው ። ትግራይ ቢባልም ትግራይ የኢትዮጵያ አንዱ አካል ነው ።

    • @Naol572
      @Naol572 Před rokem +1

      @@Davidlalsign ትግራይ የሚል ካርታ ፕሮፋይል አድርገህ አማራ አትበል ማለት አይከብድም ብሮ🤔

  • @sanimane3073
    @sanimane3073 Před rokem +325

    እንዲህ ልብ ውስጥ የሚገባ ዘፈን ብቻ ያልሆነ ትዝታ ባህል ••• የሚዘፍን አማራ የኢትዮጵያ ዋልታ እና ማገር 💚💛❤

    • @yoni_1212
      @yoni_1212 Před rokem +2

      ዋዋዋዋዋ

    • @kaduti3235
      @kaduti3235 Před rokem +2

      ስሰማው ውርርርርርርርር ነው ያደረገኝ

    • @nathanmedia5778
      @nathanmedia5778 Před rokem +1

      Gondar, my mother, my blood

  • @kinduwale-wi4ud
    @kinduwale-wi4ud Před rokem +4

    ትክክለኛው የጎንደር ሙዚቃ ማለት ይሄ ነው የጎንደር ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ❤❤❤

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d Před 4 měsíci +3

    እናቶቼ አባቶቼ የትኛውም የገጠሩ ምህበረሰብኮ ምንም አያውቅም እንደው ፖለቲከኛና ከተሜ ባይ ነኝ እያሳደዳቸው፣ እያንከራቱ የሀገሩን ሰላም ነሳው😢

  • @girmat.kassie260
    @girmat.kassie260 Před rokem +133

    የጎንደርን ሙዚቃ አድናቂና ተከታታይ ነኝ። የዛን ትልቅ ህዝብ ድንቅ ባህል እንዲህ ንፁህ እና ማራኪ አድርጎ ያቀረበ የሙዚቃ ሥራ እስካሁን አላየሁም። ድንቅ ነው! በርቱ!!

    • @tazebtsega1847
      @tazebtsega1847 Před rokem +2

      አስተያየትህ በጣም ደስ ይላል

  • @MoviesMagicClip
    @MoviesMagicClip Před rokem +74

    ማነው እንደዚህ አይነት ሰርግ የናፈቀው 🤞🤞🤞🤞🤞
    ዋው 😍😍😍😍❤❤❤❤
    ጎንደር ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ ❤❤❤🤞

  • @classicsonic2055
    @classicsonic2055 Před 5 měsíci +13

    May the Lord “God”, bless the “Amhara” people forever. Amen! Amen! Amen!

  • @user-sm7qy9mv4k
    @user-sm7qy9mv4k Před rokem +19

    ኩሩው፣ ሰው አክባሪው፣ ሀገር ወዳዱና ጀግናው ወገኔ

  • @nebu8025
    @nebu8025 Před rokem +256

    I Am from eritrean but my family lived in Gonder chechela for 50 yrs my grandmother hear this song she tell me this is the original song Gonder ancient l love gonder b/c my parents borns one day l hope come to Gonder 😘😘😘

    • @berhanea3798
      @berhanea3798 Před rokem +16

      God bless your parents for passing their positive experience living in Chechela Gonder I know where exactly that is! The people of Gonder always love their Eritrean cousins from across the Tekezie river! ❤❤❤❤

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 Před rokem +3

      ትክክል እውነት ነው የኔ ውድ💓

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf Před rokem +3

      ❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇹❤️

    • @veryrelitrans3025
      @veryrelitrans3025 Před rokem +4

      Eritrea and Ethiopia are one country. Greedy politicians have divided our country, and Eritrea 🇪🇷 will be back to Mother's land, Ethiopia 🇪🇹

    • @Kassabantelay
      @Kassabantelay Před rokem +2

      Brother you will be welcomed!

  • @meazawondsen2841
    @meazawondsen2841 Před rokem +126

    እፎይ አንጀት የሚያርስ ሙዚቃ አማራዬዬዬ የኢትዮጵያ ኩራት ጌታዬ አማራ አርገህ ስለፈጠርከኝ ክብር ምስጋና ይገባሀል አማራዬዬ የኔ ኩሩ ህዝብ😘😘🙏👍

    • @bereketprinting114
      @bereketprinting114 Před rokem

      ፎከታም

    • @hananegash316
      @hananegash316 Před rokem +1

      እግዚያብሄር ሰዉ አድርጎ ነዉ የፈጠርሽ

    • @alamadan717
      @alamadan717 Před rokem +2

      @@bereketprinting114 አተ ደግሞ እከካም😏😂😂

    • @alamadan717
      @alamadan717 Před rokem +1

      @@hananegash316 ውቢቷ አማራ ላይ እንድንፈጠር ያደረገንም እግዚአብሔር እጅ መችስ እኛ አደለንም አደል ገለቴ😏

    • @hananegash316
      @hananegash316 Před rokem

      @@alamadan717 ጀዝባ ነሽ

  • @hailuyoftahe6236
    @hailuyoftahe6236 Před 5 měsíci +21

    እኔ ከትግራይ ነኝ አማራዎችዬ በጣም ነውየምወዳችሁ

  • @ye-Demisse_Lij
    @ye-Demisse_Lij Před 9 měsíci +10

    ድንቅ እና የሚያምር ኢትዮጵያዊ ይዘቱን የጠበቀ ምርጥ ስራ ነው እናመሠግናለን ደሞ ጎንደር ይለያል የሀገር ምሠሦ ነው አለቀ!!

  • @mogesaddis169
    @mogesaddis169 Před rokem +161

    በእውነት የገጠሩን የጎንደር ቱባ ባህል ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ሙዚቃ ነው።
    እስኪ የገጠር ትዝታ ያለባችሁ❤️🙏

    • @ezrabirru9701
      @ezrabirru9701 Před rokem +2

      ትዝታየ አመመኝ

    • @tgfk4224
      @tgfk4224 Před rokem +1

      እኔ

    • @shumettezera4746
      @shumettezera4746 Před rokem

      ይህ የገጠር የከተማ የምትለው አይደለም ሰፋ አድርገህ ተመልከተው አትጥበብ

  • @user-rr7ic1jz3j
    @user-rr7ic1jz3j Před rokem +10

    ኣርግፎ የሚጥል ከሰማይ ኣሞራ ድምበር ጠባቂ ነው በጠላት ኣይሞትም መሳርያው ደም መላሽ አደ ታናሽ ወድም። ፋኖ ፋኖ ፋኖ 💚💛❤️🫅🗡💪

  • @getachewtessema3979
    @getachewtessema3979 Před rokem +30

    ይህ ጥንታዊ ዘፈን በመሆኑ ፣ አዲሱን ትውልድ እንዲታደስ
    የሚያደርግ ሸጋ የሆነ ዝግጅት በመሆኑ ፣ አዘጋጅና ተሳታፊዎን አመሰግናለሁ
    ትውልደ ኢትዮጵያ
    ነዋሪነቴ USA, California

  • @winniesalam7626
    @winniesalam7626 Před rokem +51

    ዋው እናታለም ጎደር ጎደሬዎች ሙቸ ነው እምወዳችሁ እህታችሁ ከቤተ አማራ ወሎ 💚💛❤️ አማራነት ይለምልም 💚💛❤️

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 Před rokem +4

      እኛም እንወዳቹሃለን ደሜ አማራነት ይለምልም

    • @belaineshchaklu833
      @belaineshchaklu833 Před rokem +3

      እኛም እንወዳቹሀለን ደሜዋ ወሎ ቤተ አማራ የአማራ መነሻ ሰላማቹህ ይብዛ💚💛♥👈

    • @tewodrosayalew2563
      @tewodrosayalew2563 Před rokem +2

      መከታዎቻችን ወሎዎች እኛምኮ እንደ ነፍሳችን ነው የምንሳሳላችሁ ❤❤❤❤❤