ያለምወርቅ ጀምበሩ ሙዚቃውን በድጋሜ እንድትጫወት ተጠየቀች፣ መክብብ አራጌም አድናቆትን አትርፏል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #FANA_LAMIROT #FANA_TV #ፋና_ላምሮት #ፋና

Komentáře • 109

  • @user-qk8os1qy7u
    @user-qk8os1qy7u Před rokem +52

    ግርም የሚለኝ ህዝቡንም ዳኞችንም በአለባበሷ ጭምር ነው የምታከብረው ተባረኪ ያለምወርቅ።

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +33

    ያለምወርቅን ውድድ የሚያደርጋት ማነው እንደኔ ብሰማት ብሰማት አልጠግባትም ትችያለሽ 👌👌👌👌👌👌

  • @kiddes9560
    @kiddes9560 Před rokem +18

    ያለምወርቅ የድምፅ ብቃት ብቻ ሳይሆን ሁሌም ምን መዝፈን እንዳለባት የምታውቅ ልጅ ነች። መልካም እድል።

  • @AmharaNews9
    @AmharaNews9 Před rokem +16

    ይህን ኮመንት #ያለምወርቅ እንደምታነብልኝ ተስፋ አደርጋለውየ በእመ ብርሃን ይዠሻለው እንደዚህ እረጅም ቀሚሶችን በመልበስ ውድድሩን ብትጨርሽ አድናቂዎችሽን የበለጠ ታስደስቻለሽ ኮመንቶችን አይተሽ ከሆነ ከስርቅርቁ ድምጽሽ በተጨማሪ አለባበስሽን ሁሉም ወዶታል "ባላገሩ" የሚለውን የአቦነሽን ስትዘፍኝ ጨምሮ በሁሉም ዘፈኖችሽ በጣም የሚገርም አለባበስ ነበር፡፡ ስለዚህ ፋና ላምሮት ውድድርን የሚከታተለው ሰው አንችን ብሎ እንደሆነ በማሰብ ሁሉም አለባበስሽን እንዳትቀይሪብን ስል በእመ ብርሃን ስም በድጋሚ እማጸንሻለው ሁሉም ሃይማኖት ተከታይ ይህን አለባበስ በጣም ነው የሚወደው Be yourself like this የሽመቤት ዱባለ ዘፈንን እኔም እናት አለኝ የሚለውን ዘፈን ከዘፈንሽ በኋላ ያላንች ሌላ ዘፈን ሰምችሀ አላቅም:: የሚሰጥሽን ከመንት እና አስተያየት ሁሉንም አይቻለው አንብቢያለው ህዝብ በጣም ወዶሻል ፋና እሚባል ጣቢያ ከራሴ ጀምሮ አይተን የማናቀውን ባንች የተነሳ በየሳምንቱ እየተከታትልን ነው በ15ቀን አንዴ ነበር የምናገኝሽ ከዚህ በኋላ ግ ን ውድድሩ እስኪያልቅ በየሳምቱ እናይሻለን፡፡ ባጭሩ ምን ለማለት ነው ከህዝብ ልብ ገብተሻል ወደፊትም ይህ ህዝብ እንዲጓጓልሽ ፍቅሩ እንዳይቀንስብሽ ፍላጎቴ ነው ዘፋኝ ትልቁ ፍቅሩ ህዝብ ነው ማደግ የሚችለውም በህዝብ ነው እስካሁን የምንወዳቸውን አርቲስቶች ዘፈን አምጥተሽ ስፀፍኝልን ከድምጽሽ ውበት አልፎ በፅታ ወደኋላ ብዙ ጊዜ መልሰሽናል፡ እኔ እንኳን ከ3ጊዜ በላይ አስለቅሰሽኛል ያላወኩትን ያልተወለድኩበትን ዘመን እንድናፍቅ አድርገሽኛል፡፡ For sure you will be the winner of this contest. Wish you all the best Alemyeeeeeeeee

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před rokem +8

    የአለምወርቅ... ይአለምወርቅ ብቻ
    ሳትሆኝ... የአለም ምርጥ ዳይመንድ
    ብዬሻለሁ... ብቃት አንደኛ
    ቅላፄ አንደኛ... ጉልበት አንደኛ
    ባጠቃላይ... ክስተት ብዬሻለሁ
    በርቺ.... 🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍👌👌👌🥰😘😘😘

  • @tarkumengisto8070
    @tarkumengisto8070 Před rokem +10

    አለምዬ ምን እንደምልሽ ቃላት ያጥረኛል ወደኋላ የዛሬ 30አመት ወስደሽ ትዝታውስ ከተትሽኝ ተባረኪ ውዴ እጅግ በጣም ደስ የሚል ሥራነው በጣም በጣም ነው ምወድሽ ማደንቅሽ መልካም እድል ይግጠምሽ ለፍተሻል በርቺ ወደኋላ ብዙ የተረሱ ይሄኛው ትውልድ የማያቃቸው ዜማዎችአሉ ቀጥይበት።

  • @Miko_Hanamori
    @Miko_Hanamori Před 11 měsíci +1

    እህቴ ያለም ወርቄ ህዝብን ካክበርሽ ሁሌም አትወርጅም አለባበስሽን እርጋታሽን እንዳትቀይሪ ከማይመለከትሽ እንዳትገቢ ከዚህ በተረፈ በርች የኔ ቆንጆ ውድድ ያገሬ ልጅ

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 Před rokem +14

    ሙዚቃዎችን እንዳናድምጥ ያደረግሽ ጀግና ትችያለሽ ተሰቶሻል መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ❤️❤️❤️👏👏👏

  • @gebresilassiedestaferede6089

    የምር አንደኛ ነሺ የመሳራያ ተጫወቹች እሪሱ እዲት ደስ ብሎቸዉ እደሚጫወቱት ዋዉ አባ እደዚህ የዱሮ ሙዚቃ እየተጫወተ ደስታችን ሚመጣ ያብዛልን አቦ ሳ ሰላምሺ ይብዛ

  • @dinberulemma2070
    @dinberulemma2070 Před rokem +4

    የሀገራችን ምርጡ ፕሮግራም።እናመሰግናለን
    ከተቻለ ስዓት ወደ 7:00 ሰዓት ቢሆን አያመልጠንም

  • @seleshiketema7746
    @seleshiketema7746 Před rokem +7

    ኢትዮጵያዊነትን ያከበረ አልባበስ ከግሩም ድንቅ ድምፅ የኢትዮጵያ አምላክ ተጨማሪ ዉበትን ያላብስሽ ያለምወቅ ጀምበሩ

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Před rokem +3

    በጣም ነዉ ብር ያለኝ!!
    ነገርግን ባለሙያን መፍጠር እንጂ መግዛት የሌለኝ!!🙏🙏🙏

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem +3

    ያለምዬ በጤና ያኑርሽ ስራሽ የተባረክ ይሁን
    በፍቅርሽ ሞትሁኝ

  • @yazeadissu
    @yazeadissu Před rokem +2

    የምርጦች ምርጥ የተመጠነ የተቀመመ እሚያሰደምም ድምፅ አለሺ ። ለኔ #1

  • @kamilsiraj2296
    @kamilsiraj2296 Před rokem +7

    Lm2 ያለመርቅ ብታሸንፈ ደስተኛ ነኝ

  • @utube2121
    @utube2121 Před rokem +2

    ያለምየ ስወዳት እንደስሟ ወርቅ እኮ ነች fanawech Enamesegnalen

  • @selamawitbaye7494
    @selamawitbaye7494 Před rokem +8

    Wow yalmework🤩 you are gifted

  • @zoma663
    @zoma663 Před rokem +9

    ዋው በርች ያለሞርቅ ሐቢቲይ❤❤❤🙏🙏

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 Před rokem +7

    Yalemwork excellent performance . Keep it up!!!

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před rokem +6

    Yalemwork, thank you my sister. You have no idea how much this song means to my generation.

  • @user-eb4hq1bj1x
    @user-eb4hq1bj1x Před rokem +3

    ጀግና የኢቶባ መልካም ሤት

  • @mikemiko1458
    @mikemiko1458 Před rokem +3

    ቃል የለኝም ❤የኔ ጀግና

  • @azebe858
    @azebe858 Před rokem +15

    እኔ ምንእንደምልሽ አላቅም አንቺ እኮ ዘፋኝ ነሽ
    ለሰው ያለሽ ክብር ከአለባበስሽ ይጀምራል እመቤቴ ማርያም ታክብርሽ

  • @sarabook2434
    @sarabook2434 Před rokem +2

    ያለምዬ.አለባበሥሽ.እንዳይቀየር

  • @t-dertogada2299
    @t-dertogada2299 Před rokem +2

    Yalemwork is the shining star! She has an incredible voice!

  • @raheldibaba3526
    @raheldibaba3526 Před rokem +5

    ምርጥ ድምፀ

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Před rokem +4

    ይሄ ዘናፈን በጣም ትልቅ ድንኳን ሲ ሆን
    የለም የሚጠለል መ ጠ ለልን!!💒💈

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Před rokem +2

    አልስቅም🙏ምያለሁ፣
    ፋና ማለት አያቅም ፋ ና ማለት ብያለሁ!!💒💐

  • @gebegreater9495
    @gebegreater9495 Před rokem +5

    Quite amazing sound

  • @mareligndemeke9983
    @mareligndemeke9983 Před rokem +5

    the unique person is Yalemwork!

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Před rokem +6

    Yealmework yen mar gobze nachi number one

  • @marsilas-3199
    @marsilas-3199 Před rokem +6

    Listening for this young lady, I feel sorry for other contestants. Yalemwork is unparallely excellent in her voice nature. It is apparent that she is gonna win the competition unless she makes some presentation error not related with her voice. She should be professionally assisted she is only nature gifted hardwaorking lady. Big respect for Yalemwork G.

  • @aliseaid
    @aliseaid Před rokem +2

    Yalem lemen yhamelemalen gondergna atechawechim

  • @simegnmesfin6416
    @simegnmesfin6416 Před rokem

    የአለምወርቅ የኔ ደርባባ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ❤❤❤👏👏👏

  • @fentabeza9635
    @fentabeza9635 Před rokem +1

    ያለምየ መልካምእድል

  • @mslove3676
    @mslove3676 Před rokem +7

    የአለም ወርቅ በርች እህቴ ትችያለሽ የሚሰጥሽን ምክር ስሚ እህቴ ሁሊም አንደኛ እንደምትሆኝ ሙሉ እምነት አለኝ የኔ ውድ እህቴ

  • @yeworkuhamidkessa2262
    @yeworkuhamidkessa2262 Před rokem +3

    የአለምወርቅ የኔ ደርባባ ጨዋ ያሳድግሽ መሆንሽ ያስታውቃል

  • @nardo997
    @nardo997 Před rokem +1

    #1 Mekbib

  • @azebnigusse884
    @azebnigusse884 Před rokem +3

    ለ ያለምወርቅ ድምፅሽ ምንም ጥያቄ የለውም።ግን ብልህ ሁኚ ውድድር ስለሆነ።

  • @user-ur2vv8nv6g
    @user-ur2vv8nv6g Před rokem +2

    አለባበሷ ለራሱ እዳከበርሽን ተከበሪልኘጠን አንደኛ ነሽ

  • @elomilke8310
    @elomilke8310 Před rokem +3

    ለአሁኖቹ አርብለት ማታ ጆሯችንንን ለሚያደሙት ይሂንልኝ

  • @shegatube
    @shegatube Před rokem +2

    I love her too!

  • @dawitmusa537
    @dawitmusa537 Před rokem +3

    LM2

  • @mikemiko1458
    @mikemiko1458 Před rokem +2

    ❤❤❤❤ያለም1ኛ

  • @yaredab
    @yaredab Před rokem +3

    Best 🙏🙏🙏

  • @teshomekokebe5691
    @teshomekokebe5691 Před rokem +3

    Beautiful ❤

  • @Hhh-mh2er
    @Hhh-mh2er Před rokem +1

    ከምርም ያለምወርቅ ስምን መላአክ ያወጣዋል ከተባለው ካችነው ያየሁት

  • @wellogondergojamshewaamahr570

    አረ እንደዝህ አምጡልን የዱሮዉን ዘፈን ደጋግመን እንሰማለን ያሁኖቹ ዘፋኞች ተጨማለቁብን

  • @mekonenkebede3105
    @mekonenkebede3105 Před rokem +2

    Wow nice songs with beautiful girl

  • @MAFADConsult.
    @MAFADConsult. Před rokem +2

    Yalem Worq! "Belelhubet" Aleez!

  • @aziebtekeste8348
    @aziebtekeste8348 Před rokem +3

    Yalemwerk anchen lemayet betam ymgogau 1 neshi

  • @melesechworknhe7409
    @melesechworknhe7409 Před rokem +4

    ወደር የሌሽም በቃ አንደኛ

  • @Mesay-dc5wt
    @Mesay-dc5wt Před 7 měsíci

    Wow wow bet betam leuyu new

  • @selomonselomon6177
    @selomonselomon6177 Před rokem +2

    Waw yalem werk

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan Před rokem +4

    ያለምወርቅ ትለያለች

  • @danidej8024
    @danidej8024 Před rokem +2

    Muzican yalemwork newu yeserachiwu or min libel??

  • @Hhh-mh2er
    @Hhh-mh2er Před rokem

    አቤል ተብየው ከዳኝነት ከሆነ ያለምወርቅ። 1ደኛ አትወጣም እመኑኝ ምክንያቱም ይሱ ሌላ አጀንዳ አለው .ድምፅግን አንደኛነሽ ይሱ ቢጥልሽም በህዝብ ግን አንደኛነሽ እመኝኝ ያለምወርቅ .ጀግና.ከስርአት ከአለባበስር ከድምፅ ዋ.ፈጥሮሻል እመቤቴን

    • @sarabook2434
      @sarabook2434 Před rokem

      አልገባንም.ከአቤል.ላይ.ወረድ

  • @asterkasa8127
    @asterkasa8127 Před rokem +5

    ዉብ ነሺ

  • @sunlight60
    @sunlight60 Před rokem +2

    Wow

  • @shegatube
    @shegatube Před rokem +2

    Subscribe Shega Tube and get all Yalemwork Jemberu's music in one place!

  • @eptes1819
    @eptes1819 Před rokem +1

    👍👍👍

  • @solomonbela
    @solomonbela Před rokem +2

    fanawoch zim blachu atilfu birwan situat yalemwork

  • @tegegnetesfa6530
    @tegegnetesfa6530 Před rokem +1

    👍👍👍👍

  • @bezawitethiopia1268
    @bezawitethiopia1268 Před rokem +1

    ወይ ምን ላረግሽ የኔ ውድ

  • @mikemiko1458
    @mikemiko1458 Před rokem

    በአለም ዋንጫ
    ብራዚል
    በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
    ቅዱስ ጊዬርጊስ
    በፋና ላምሮት
    ያለም ወርቅ ጀምበሩ ከ1ኛ ውጪ ማሰብ የማይሆን ነገር ነው!!!!!

  • @seidshumye1231
    @seidshumye1231 Před rokem +1

    ያመለወርቅ ትችያለሽ

  • @1anaan
    @1anaan Před rokem +1

    This shows that ethio music is in grave, she is uploaded but, she is only average

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Před rokem +1

    የጥርስ ንቅሳት ማለት የፊት ሶስትን ፣
    ወይስ የሁላ መንጋ😃ጋን??

    • @extrachange8771
      @extrachange8771 Před rokem

      ሦስት ማ😍እዘን ሲባል ግብፅ/ባ😃ቢላንን መሆን ያሰብክ ይመስላል ወይስ ክ ፋትህ ነዉ??? ክክክ😂😃

  • @yihunmedi1356
    @yihunmedi1356 Před rokem

    የአለም ወርቅ ብቻ ትዝፈን

  • @efremmitku8561
    @efremmitku8561 Před rokem +1

    Mekibib gobez neh berta

  • @selambogale6833
    @selambogale6833 Před rokem

    ይብላኘ በዘመኑ ለምንጠቀምበት

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Před rokem +2

    Yen mar gobze

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Před rokem +2

    ኧረ እንዴት ይሻላል ፍቅር ተ ደን አብርቆ😃

  • @nuhussienahmedinseid446

    be utber ልትጠቀሙ ስለፈለጋቸወ ነው ደግማቹት ያመጣኾት ሌላ ሰው ዕድል አትሰጡም

  • @HaiLe-bx7nj
    @HaiLe-bx7nj Před rokem +1

    Leyalemwerk sil fanan TV eketatele alew

  • @dagemawibirhane7117
    @dagemawibirhane7117 Před rokem +1

    The new guy who commented on your music mentioned my name dagemawi sahil. But he is totally wrong it's my father who produced this music. His name is Sahil Georgis . He is producer and owner of Sol kuku music house 1970,s please make correction about his comment I'm still alive I'm his son my name is Dagemawi sahil and I'm still alive . But I really appreciate him mentioning my father Legacy on Ethiopian music.

    • @usr256
      @usr256 Před rokem

      But your name is dagmawi birhane

    • @dagemawibirhane7117
      @dagemawibirhane7117 Před rokem

      @@usr256 my first name is Dagemawi and my grandfather name is birhane that he way we write our name in 🇺🇸 but my middle name is sahil

  • @endrisseid9278
    @endrisseid9278 Před rokem +1

    Lm2

  • @fasikasisay7300
    @fasikasisay7300 Před rokem +2

    ምንም አላሉ

  • @binyamalem6922
    @binyamalem6922 Před rokem

    ሰው አዝማሪ ስለሚወድ ነው እንጅ ወንዱ ገራሚ ብቃት አለው

  • @brukadam868
    @brukadam868 Před rokem

    አባ ሰዉነት የባህል መድሀኒት
    #ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን
    👉 ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን
    ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ
    እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ
    ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦
    🌿ሆቴል
    🌿ግሮሰሪ
    🌿ሱቅ
    🌿ጉልት
    🌿ቡቲክ
    🌿መጋዘን
    🌿ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን
    #መፍትሔ#
    🌿ይህ ታላቅ እፅዋት
    🌿አበዛንጣ
    🌿ያሽኮኮ ጎመን
    🌿ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል
    👉ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው።
    🌿አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል
    🌿ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ
    🌿የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው።
    ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት የተዘጋ ገብያ ይከፈታል
    ፈትኑት እሙን ያለጥርጥር
    ሙሉ ገቢሩ በቅርብ እለቀዋለሁ
    መገኛው በደጋማ ቦታና በወይና ደጋማ ሀገር ነው
    👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ፣ የብራና እፀ ደብዳቤዎች ፣የሀገር በቀል እፅዋት አሰራራቸውና ጥቅማቸው ፣የጠልሰም አሰራርና ጥቅሙ በዚህ ድህረ ገፅ ይዳሰሳል ይብራራል ይተነትናል በግልፅ ይቀርባል።
    መረጃ 0988787406

  • @seadaabdela6348
    @seadaabdela6348 Před rokem

    Atchyem

  • @efremmitku8561
    @efremmitku8561 Před rokem

    Asegid sileshe antem gobez neh berta

  • @ethiochelsea
    @ethiochelsea Před rokem +1

    ያለምንም ጥርጥር አራቱ ውስጥ ትገባለህ

    • @abirehamayalew1091
      @abirehamayalew1091 Před rokem +2

      4 ወስጥ ትገባለች ነው ወይስ ታሸንፋለች ?

  • @natiworku9239
    @natiworku9239 Před rokem

    አቤት ውበት ውበት አለም ወርቅ በተለይ ድጋሜ ስትዘፍኝ

  • @seadaabdela6348
    @seadaabdela6348 Před rokem

    Mud syzubsh aygebashm ende .stasagny .demse eco allesh gen men honesh new confidensesh yetefaw.sostum dagnoch lemen tkeldubatalach.yerasuwa yehone kelem alat .gen beteley beruk ydebral betam ,yesemawt neger slale new ljtwan atashemakwat.

  • @judietariku612
    @judietariku612 Před rokem

    Yalem work gin. Temesasaye zefenoch bicha. new Arif arega mezefen yemetechelew.