የ1 ሚሊዮን ብር አሸናፊዋ …ለተወለድኩበት ገጠር መንደሬ መንገድ ባሰራ ደስ ይለኛል..ተወዳጅዋ ድምፃዊት ያለምወርቅ ጀንበሩ Seifu on ebs

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የ1 ሚሊዮን ብር አሸናፊዋ … ተወዳጅዋ ድምፃዊት ያለምወርቅ ጀንበሩ | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Komentáře • 265

  • @aschalewsisay5856
    @aschalewsisay5856 Před rokem +7

    እውነት ለመናገር ያለምወርቅ ጀንበሩ አእምሮዋ ትልቅ እድሜዋ ትንሽ ትልቅ ህልም እና ሀሳብ ያላት ድንቅ የዚህ ዘመን ድምፃዊት ናት።ደስ ያለኝ ነገር ደግሞ ከልጅነት እስከ እውቀት ቦርቀሽ ያደግሽባት የትወልድ ሀገርሽን የመንገድ የመሰረተ ልማት ችግር እንዲቀረፍ ያስተላለፍሽው መልዕክት በጣም እጅግ ትልቅ ነው በዚህ አጋጣሚ ከልብ እናመሰግናለን።እናከብርሻለን ነገ ታላላቆቹን እጅግ የምንወዳቸውን ድምፃዊያን ትተኪያለሽ የሰው መውደድ ይስጥሽ እህታችን🙏።

  • @user-oz7uj6nw1s
    @user-oz7uj6nw1s Před rokem +42

    ከላይ ከፈጣሪ የተሰጠሺ ጸጋ ነው ችግሩ ለሙዚቃ ሆነ ለመዝሙር ቢሆን ደግሞ ለዪ ነው🙏ግን ጀግና ነሺ

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      ውዴ በቅንነት ነይ እንደማመር

    • @user-oz7uj6nw1s
      @user-oz7uj6nw1s Před rokem

      @@Lesewe-hm2fe1sv9A
      መጀመሪያ የሰጠችውን መልስ አዳምጥ ይህ ሁሉ በፈጣሪ ነው ከላይ የተሰጠኝ ነው እድለኛ ነኝ ብላ የፈጠራትን ፈጣሪዋን ደጋግማ ስታመሰግን ነው ይህንን ኮሜንት የሰጠኋት ደግሞ ጥሩ ነገር ነው የኮመትኩት አለህ አይደል እንዳንተ ነገር ሳይገባቸው ሳያዳምጡ ዘው ብለው ከየገብተው የሚፈተፍቱ ዥልጥ አንተ ሶሻል ሚዲያ መጠቀም አይኖርብህም አይ ፋራኮ ቱ

    • @amanuelnega4156
      @amanuelnega4156 Před rokem

      በመጀመሪያ ደረጃ ስለ ሙዚቃ ያለሽ/ህ እዉቀት እጅግ የኮሰሰ ነው። ሙዚቃ ጥቅል ነገር ሲሆን በውስጡ ብዙ ዘውጎችን ይዟል ስለዚህ መዝሙርም ዘፈንም ሙዚቃ ናቸው። ሌላው ስህተት ደሞ የሙዚቃ ዘዉግ የሆነውን ዘፈን በጥቅሉ ሀጥያት ነዉ ብሎ መፈረጅ ነው "ዘፈን ሁሉ ሀጥያት አይደለም መዝሙርም ሁሉ ፅድቅ አይደለም"

    • @user-oz7uj6nw1s
      @user-oz7uj6nw1s Před rokem

      @@amanuelnega4156 በጣም ታስቃለህ አይዞህ አለማወቅ ሳይሆን ያወቁትን ነገር ማበላሸት ነው

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Před rokem +47

    ያለመ ወርቅ ጀምበሩ ድንቅ ተሰጦ ያለሽ
    ምርጥ የዘመናችን የጥበብ ሰው በርቺ 😍😍🤗🤗🤗🤗

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      ውዴ ነይ እንደማመር

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u Před rokem +28

    ያለመወርቅ ስሟም ወርቅ አለባበሷም ወርቅ ወርቅ በወርቅ በዓላችንን ታክብሪለሽ ክበሪልን የኔ ውድ መልካም ቤተሰብ ያሳደገሽ ነሽ 👍👍👍👍

  • @tarkumengisto8070
    @tarkumengisto8070 Před rokem +21

    አለምዬ የኔቆንጆ በጣም ደስ የምትዬ ልጅ ነሽ ውዴ ባታረጊውም ለተወለድሽበት የትውልድ ቦታ ያሰብሽው ሀሳብ ብቻ እዳደረግሽው ነው ሚቆጠረው በርቺ አለምዬ ነገ ትልቅ ቦታ ላይ ደርሰሽ እንደማይሽ ተስፋ አለኝ ገንዘብ እንዳያታልልሽ ከአላማሽ እንዳያዘናጋሽ ጠንካራ ሆነሽ ግብሽን አሳኪ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ።

  • @kokobmekonen6614
    @kokobmekonen6614 Před rokem +8

    ድንቅ ከድምፃዊነት ባሻገር የኢትዮጵያዊነት ባህልና ጨዋነት የተላበሰ የአለባበስ ስርአት ያላት ቆንጆ ነች በርችልን እንቁዋችን

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 Před rokem +8

    አለባበስሽ ነው ተመልካች በይበልጥ የወደደልሽ ልዩም ችሎታ አለሽ በርቺ አደራሽን ፋሽን ፋሽን ቢሉሽም ጭንሽን የሚያሳይ እንዳትለብሽ

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo Před rokem +17

    የማሪቱ ለገሰን አያ በለው በለው / ዞማዋ/ በውድድሩ መጨረሻ ያቀረብሽው በጣም ቆንጆ ነው ቆንጆ ድምፅ አለሽ ቆንጆ አልበም እንጠብቃለን

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +15

    አሳምነሽ ነው ያሸነፍሽ የኔ አንደኛ ያለምወርቅዬ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ካንች

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před rokem +53

    የዓለም ወርቅ የተዋጣላት ድምፃዊ ናት የሚስረቀረቅ ድምፅ ያላት ወጣት❤️

  • @user-ct3ob7ir3l
    @user-ct3ob7ir3l Před rokem +61

    ያለም ወርቅ አድናቂዎች Like ተጫኗት ልያችሁ 👍💚💛❤

  • @asmerettube2363
    @asmerettube2363 Před rokem +4

    ጎበዝ ነሽ የመጣሽበትን አትርሺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
    ከማክሰኝቲ እስከ በለሳ (አርባያ) ያለው መንገድ ቢሰራ አሪፍ ነው በቅርብ አይቸዋለው
    እግዚአብሔር ያግዝሽ

  • @zeybaali4749
    @zeybaali4749 Před rokem +11

    ለምንድነው ሙሉ ኢንተርቪው ያልተለቀቀው በ ቲቪ ማየት የማይችል ሰው እዚህ ላይ መከታተል መቻል አለበት ሙሉውን ልቀቁልን

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Před rokem +12

    ይገባታል ጀግና ዘፋኝ ናት ምርጥ ድምጽ አላት

  • @azebe858
    @azebe858 Před rokem +10

    ያለምዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
    መልካሙን ሁሉ ያጋጥምሻል

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před rokem +31

    ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @peace8750
    @peace8750 Před rokem +6

    She is from where my mom’s family is. Good job. Keep doing the great works. We will definitely give back to our community.

  • @dagneaddisu2445
    @dagneaddisu2445 Před rokem +6

    ጀግኒት በርቺልኝ......በጣም ነው ምወድሽ

  • @robelzebene
    @robelzebene Před rokem +11

    ሰፍዬ ሳምንት ዮናታን ንብረትን አምጣልን በጣም ነው የናፈቀን:ምን እየሰራ እንደሆነ ጠይቅልን እባክህ በማርያም ።ሁላችሁም በ like የምትፈልጉ ጠይቁልን like like🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @workneshnesh8252
    @workneshnesh8252 Před rokem +1

    ያለም ወርቅ እንደ ስምሽ ወርቅ ነሽ የኔ ጀግና ጎንደር እኮ ጀግና ድምፃዊ ለማፍራት አትቦዝንም እምየ ጎንደር ማህፀንሽ ይለምልም የኔ ቅመም እህቴ ከአንች ብዙ እጠብቃለን በርችልን

  • @eyerusalem6160
    @eyerusalem6160 Před rokem +25

    ሁሌ እማየዉ አለባበስሽን👗ነዉ የምር ትለያለሽ የኔ ሀበሻ💚💛❤

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      ውዴ ነይ እንደማመር

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před rokem +22

    የልፉታችሁ ውጤት,ስታሸንፉ ልፉት ያስደስታል!
    ያላሸነፈም ተስፉ መቁርጥ ሳይሆን መደስት እና መማርን ያስተምራል!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊

  • @jemilasuleymanjemilasuleym8723

    በአጭሩ ምእራብ በለሳ አርባያ ከተማ ስገልፅልህ ከከተማዋ እርሻ የለም የገጠር ከተማ ነች በ600 የገጠር ቀበሌዎች ታቅፋ የተገነባች የገጠር ከተማ ነች መንገዶ ገደላማ ነዉ አስፈሪ በዚህ አጋጣሚ ለኢትዮጵያ ብዙ መሰዋትነት የከፈለች አከባቢ ነች መንግስት በትንሹ መንገዶን ቢያስተካክልላት ህዝቡ ዉለታ አያጠፋም በጣም ትሁት እና ታጋሽ ታታሪ ህብረተሰብ ነዉ የሚኖርባት ወታደር ሀገርን ጠባቂ አርሶ አደር ህዝቡን መጋቢ ጀግና ህዝቦች የሚኖሩበት አካባቢ ነዉ
    ያለሞርቅ በርች

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v Před rokem +10

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርቺ 👏👏👏💕

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      ውዴ ነይ እንደማመር

  • @winniesalam7626
    @winniesalam7626 Před rokem +12

    ያለምየ የጎደሯ ንግስት እንወድሺ አለን

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      ውዴ በቅንነት እንደማመር

  • @frehiwot88
    @frehiwot88 Před rokem +5

    የወርቅ ወርቅ ነሽ ጨዋ አለባበስሽ አንቺነትሽን ይገልፃል በዚ ላይ ንፁህ🤍
    ልብ ነው ያለሽ ልጅነት የዋህነት ነው ተባረኪ 🥰🥰🥰

  • @waleligngedamu3824
    @waleligngedamu3824 Před rokem +1

    ብቃትሽ የሚገርም ነው በርች ትልቅ ቦታ እንደምትደርሽ አምናለሁ። ሰይፉ አስቻለው ፈጠነን አቅርብልን በጣም ደስ ይለናል ብታቀርበው።

  • @rakabpomi9065
    @rakabpomi9065 Před rokem +4

    Thank you seyfu that you brought her this amazing and talented mama

  • @neza88
    @neza88 Před rokem +2

    ስለ ድምፁእና ብቃቱዋ ብዙ ተባለላት ስለ ውበቱዋ የምሽት የቀኑም ፈረቃ ፀሐይም ኮኮብም ጨረቃ
    ሰው ሆነው ከታዩ በምድር እሷ ነች ያላንዳች ጥርጥር
    ያለምዬ የእኔ ፍቅር ስለፍቅሬ ለመግለፅ ቃላቶች ሽባ ይሆናሉ!! ከስደት ስሙለስ አንችን ማግኘት ከተረዳችኝ ማግባት እፈልጋለሁ

  • @MG-yv9ds
    @MG-yv9ds Před rokem +10

    አለባበስሽን ቀጥይበት

  • @sosina9479
    @sosina9479 Před rokem +16

    የኔ ቆንጆ ስታምር 🥰🥰🥰

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @wubshetkibretie9106
    @wubshetkibretie9106 Před rokem +2

    ያለምወርቅ የበለሳን መሰረተ ልማት ችግር አውቀዋለሑ, ከችግሮቹ መካከል መንገድ ( ከማክሰኝት አርባያ_ጉሐላ_ሐሙሲት_አርባ ጰጓር_ሳሐላ_ሰቆጣ ) ድርስ አስፍልት ቢሰራ ጥሩ ነበር, ኮሌጆች,ፍብሪካዎች ቢሰሩ ማሕበረሰቡ በተለይ ብዙ እናቶች እና ወጣቶች ተጠቃሚ ይሖኑ ነበር, ዙሮ የሚያይ,የሚሰማ መንግስት የለም እንጅ, ፈጣሪ ይባርክሽ ሐሳብሽ ካሰራሽው ቁጥር ነው!

  • @eyueyu6789
    @eyueyu6789 Před rokem +3

    ያለምዬ የኔ ጀግና ያገሬ ልጅ በርቺ ውዴ

  • @bayushtelila2784
    @bayushtelila2784 Před rokem +1

    ሴፍዬ ቀና ሰው ነክ እግዚአብሔር ያክብርክ ለሁሉ በር ከፍች ነክ የሁሉን እንጀራ ምትከፍት ቀና መልካም ሰው ነክ ለስራክ ስኬታማነት እግዚአብሔር ይጨመርበት ተባረክ ቀልድክ ሁሉ ይመቸኛል አራዳ

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před rokem +8

    ስርአት ያለው የሴት አለባበስ ያለም ወርቅ

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Před rokem +6

    ሰይፋ ለሰው ክብር ይኑርህ ሁሉንም በእኩል ማየት አለብህ
    your approach is sacking

  • @robelzebene
    @robelzebene Před rokem +4

    ያለምን ስላመጣህልን እናመሰግናለን ግን ዛሬ ብትዘፍን ደስ ይለኝ ነበር ብቻ ደስ ይላል።

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před rokem +5

    አለምየ. እህቴ. እግዚአብሔር ሁሉንም ያስክልሽ

  • @eyayuhagos4531
    @eyayuhagos4531 Před rokem

    ሰይፉ እንዴት ነህ ለልጆችህ ስትል ለቤተሰቦችህ ስትል አምሽተህ አትግባ እኔ ምለው አጃቢዎችህ ሁሉ ፈርተው ውል እንዳቋረጡ ሰምቻለሁ እባክህ ከቤት አትውጣ የእሸቱ መሱድ አጠልቅለታለሁ ብሏል አንተም ይህን እንደሰማህ ዝልፍልፍ ብለህ መውደቅህን ሰማሁ አያስገርምም እንደዚህ አይነት ጀግና ሲፈጠር ከአንተ የበለጠ ምላሳም ሲፈጠር

  • @tsiye961
    @tsiye961 Před rokem

    ያለም ወርቅ የሚገረም ድምፅ ተሰጧ ነው ያለሽ ጀግና ሴት ነሽ💚💛❤️🙏🙏

  • @user-ej1vb9zt1m
    @user-ej1vb9zt1m Před rokem +2

    ያለምዬ የጎንደሮ ወርቅ እጅግ ነው የማደንቅሽ❤❤❤❤❤❤

  • @fetihafetiha3320
    @fetihafetiha3320 Před rokem +9

    ሰይፍሻ በጣም እናመሰግናለን ያለምዬ የኔ ምርጥ

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      ውዴ በቅንነት እንደማመር

  • @zaharamohammad2790
    @zaharamohammad2790 Před rokem +2

    ይገባሻል አንች ግን ዳኒን ግን በድለውታል 2 ኛ መውጣት ያለበት ልጂ 3ኛ እንዲ ወጣ ማርጋችሁ ትልቅስተት ነው

  • @esrealbiresaw6585
    @esrealbiresaw6585 Před rokem +6

    በርቺ አይናፍር ነሽ 🥰🥰

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem +1

    ድንቅ ጎደሬዋን ያለምዬን በከሜንቱ መሰረት በማቅረብ እናመሰግናለን ሰይፍሻ

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před rokem +2

    እግዚያቢሔር ይርዳሺ

  • @abaydemenew1545
    @abaydemenew1545 Před rokem

    ሰይፍየ በ28/5/2015 የነበረህ ፕሮግራም ላይ የታየው የድሀ አባት መድሀኒት ሰው ብዙ ሰው ይፈልገው ነበር አሁነ ባንተ ምክንያት ተገኝቷል ግን ስልክ ባለመኖሩ ከሩቅ ለመምጣት መደወል አለብንና ቢጠቁመን ጥሩ ነበር አንተ ገ ካለም ብትተባበረን ደስተኞች ነን

  • @mekdesabebaw5285
    @mekdesabebaw5285 Před rokem +1

    አለምዬ የኔ ጨዋ አሳብሺን ያሳካልሺ

  • @zor_zor123
    @zor_zor123 Před rokem +6

    የዘመኑን ክፍት አፍ አዘጊልን ልቀቂልን እንካን ደስ አለሽ
    😍

  • @Jerusalem-21
    @Jerusalem-21 Před rokem +4

    አለምዬ ሱሪ እንዳትለብሽ የሆነ ቦታ ላይ በሱሪ አይቼሽ አያምርብሽም ቀሚስ ሲያምርብሽ

  • @berhanea3798
    @berhanea3798 Před rokem +1

    You are so talented! I admire your beautiful voice & humble personality! Keep doing what you’re doing best, the future is yours! 🥰🥰🥰❤️❤️💚❤️💙💛

  • @nigussiegizaw2423
    @nigussiegizaw2423 Před rokem

    ሰይፉ ያለወርቅን በማቅረብህ እኔም ጥሩ አስተያየት አለኝ። በእሷ እና በሌሎች መካከል የነበረዉ አንድነት ሁሉም ድምፃዊያን መሆናቸዉ፡- ልዩነታቸዉ በሜሲና በሮናልዶ መካከል ያለዉ ልዩነት መሆኑ፡ ሌሎች በልምምድ አቅማቸዉን ሲያዳብሩ- እሷ በተጨማሪ የተፈጥሮ ስጠታዋ ከፍ ያለ ነወ።። ልዩነቱ ይህ ነዉ፡

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před rokem +5

    ያለምዬ ጀግናችን

  • @mulumekonnen452
    @mulumekonnen452 Před rokem +6

    የኔ ፍቅር ስወድሽ❤❤❤

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Před rokem +8

    የአለምወርቅ እዉነትም ወርቅ በርቺ💕

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      ውዴ በቅንነት እንደማመር

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A Před rokem +4

    ከድምጵሺም ከርጋታሺም አለባበሥሺ አንደኛ ነሺ

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 Před rokem

    ሰይፍሻ ማስተር አብነት ከበደን ብትጋብዘው በጣም ጡሩ ስራዎችን እየሰራ ያለ ኢትዮጵያዊ ነው በዛላይ ልዩ ተስጦ አለው አመሰግናለሁ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před rokem +5

    የኔ ቆንጆ እኔ በጣም የምወዲልሽ ከምንም በላይ አለባበስሽን🙏 ዲምፅማ መቸም ከላይ ነው😍😍😍

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      ውዴ ነይ እንደማመር

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 Před rokem +2

    ድምፁዋ ውደ ሀሊማ ይሄዳል አንዳንዴ አለምየ አደመቅሽን እኮ አመቱን ሙሉ

  • @hshshhshshshs8022
    @hshshhshshshs8022 Před rokem +1

    የኔ ውድ በርችልን

  • @helukonjo675
    @helukonjo675 Před rokem +4

    ጎንደር ጎንደር

  • @workneshnesh8252
    @workneshnesh8252 Před rokem +4

    የኔ ዘንካታ ጎንደሬ መሆንሽ እኮ ገና ከሩቅ ማተብሽ ይመሰክራል ዉድድድድድ ነዉ የማረግሽ

  • @ccu3907
    @ccu3907 Před rokem +1

    ሰይፉ በጣም ታሥቀኛለህ ቀልድህ ደሥ ይላል

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 Před rokem +1

    Wow what a voice ❤

  • @nuredinyoutube
    @nuredinyoutube Před rokem +6

    ሰይፍሻ የእሁድ ድምቀት

  • @user-xk4rd8sd7r
    @user-xk4rd8sd7r Před rokem +5

    እናታለም ጎንዴርንአቅርብልን

  • @hayate9921
    @hayate9921 Před rokem

    የኔ ቆጆ መገዱን ባሰራ አለች 😥 ወላሂ ህዝቤ ተሰቃይታል የኔ ውድ እሻ አላህ እናሰራዎለን ብቻሽን አደለሽም 🥰🥰🥰 ብቻ አች እደ ታዎቂነትሽ ቀስቅሻቸው ከዛ ይሆናል

  • @meronyeshuas732
    @meronyeshuas732 Před rokem +3

    የኔ ማርርርር ስወድሽ❤❤❤❤

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 Před rokem +4

    ያለምወርቅ ፍቅር ነሽ፣እወድሻለሁ

  • @wasihunteshome2011
    @wasihunteshome2011 Před rokem

    ሰይፉ ተዋናይ ቲቪወችን አቅርብልን

  • @selamawitbaye7494
    @selamawitbaye7494 Před rokem +2

    Great singer yalem

  • @eremet
    @eremet Před 7 měsíci

    እውነት ነው የሀገራችን መንገድ ይሰራልን የአርባያ መንገድ አሰችጋሪ ነው

  • @eke1914
    @eke1914 Před rokem +1

    Peace and love the heart of Ethiopia 🇪🇹 💓

  • @haymanot09
    @haymanot09 Před rokem +2

    የኔ ማር ስወድሽ

  • @eijleeij
    @eijleeij Před rokem +8

    ያለምወርቅ አለባበስሽ ሁሌ እንደዚህ ይሁን እሽ ቀሚስ ያምርብሻል

  • @user-id5pp4qs3y
    @user-id5pp4qs3y Před rokem +10

    እኔ ስድስት አመት ከማዳም ቤት ዝቅ ከፍ ብዬ 8ብቻ ናት ያጠራቀምኳት አንች በወር 1ሚ ጨበጥሽ አይ ልዩነት ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      ውዴ ነይ እንደማመር

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 Před rokem +1

      ክክክክ ሀሀሀሀ የያሺወን በርካ ያድርግልሺ እህት

    • @mdinhio2764
      @mdinhio2764 Před rokem

      ምቀኛ

    • @user-dk2sy8xs5c
      @user-dk2sy8xs5c Před rokem

      8ብቻ ማለት 8መቶሺ ወይሰ 8መሊዉን ማለት የፈለግሺዉ

  • @fkrtech
    @fkrtech Před rokem +4

    የሚገርመው ኖርማል ወሬ ስታወራ የሚወጣው ድምፅና ስትዘፍን የሚወጣ ድምፅ ጭራሽ የተለያየ ነው

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 Před rokem +2

    ያለምየ ድምፅ መርዋ ♥♥💝💝💝

  • @M-vr7zo
    @M-vr7zo Před rokem +1

    She has a very lovely sound.

  • @AsterZewedu-el1ou
    @AsterZewedu-el1ou Před rokem

    አዲስ ለመወዳደረ ፈልጌ የት ነው ቦታው❤❤❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před rokem

    Wow, She is scornful and congratulations 🎉🎉🎉🎉

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 Před rokem +6

    ዊዉ አለባበስሺ ምሀተብሺ ያምራን

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @nigusbicha35
    @nigusbicha35 Před rokem

    God bless you

  • @user-yg5in8ck1g
    @user-yg5in8ck1g Před rokem +3

    ያችንድምፃብሰማውአይሸለቸኝም

  • @abiybirhan
    @abiybirhan Před rokem +2

    ያለምየ ንግስቷ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abelademase8444
    @abelademase8444 Před rokem +2

    እንወድሺ አለን ውዴ

  • @tgyadingilmariyamlijtg1381

    Yane wid sitamiri ka dimistish,alababasish,anagagarish sira'atish hulu nagarish baxam yamiral barichi ❤❤❤💋💋👍👍👍😘😘😘😘

  • @user-uv7ju8iz1x
    @user-uv7ju8iz1x Před rokem +3

    እደምታሸንፍ አቅነበር ማልት ጎበዝ ዘፋኝናት እተማመንባት ነበር በስራዋ

  • @tsientertainment5107
    @tsientertainment5107 Před rokem +2

    የምርጦች ምርጥ🥇🏆🏅💓
    በቃላት ሰውን ማቀፍ :ሰውን መደገፍ:ሰውን መርዳት ሰውን ማበረታት :ሰውን ማዝናናት ...ይቻላል::
    እስቲ ጎራ በሉ 💓🫶🏼👍

  • @tamirutegegn1130
    @tamirutegegn1130 Před rokem +1

    ሙሉውን ቃለምልልስ ልቀቁት

  • @fisheaareaya8624
    @fisheaareaya8624 Před rokem

    Where is she today, I am expecting she is singing today. .....sorry Seifu

  • @hiwotdesalegn-vj2ou
    @hiwotdesalegn-vj2ou Před rokem

    WOW good 👍

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 Před rokem +1

    እንወድሻለን

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 Před rokem

    በርች።

  • @Duretegobba
    @Duretegobba Před rokem

    Thanks

  • @user-fi9yp8ro3o
    @user-fi9yp8ro3o Před rokem

    ጠበቃ ብትሆኝ

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Před rokem +2

    ዋው

    • @mesimekdi
      @mesimekdi Před rokem

      ውዴበቅንነት እንደማመር

  • @almazalmaz5542
    @almazalmaz5542 Před rokem +2

    እረ ይህን ድምፅ ይዘሽ ወፈረሽ ምነው የ60 አመት ሽማግልየ መሰልሽ በቅ ቀንሽ ምግብ አስተካክይ ለስራሽ ጥሩው አይደለም❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před rokem +1

    ስይፉ ግን ደሃ አትወዳም ልበል ምክንያቱም እስኪ ክአርብ አገር የተመልስንውን አቅርብ. እውነት እንዳው እኔ ብቀርብ የልቤን አውራች ብወጣልኝ

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 Před rokem

      ስሚኝ ትክክል ብለሻል ስይፍ ማለት ያለውን ዝና ያገኝ ሃብታም የሆን ልብ ብላችሁ እዬት እስቲ በጣም ታዋቂ ካልሆንም ልክ አሁን ይቺ በቃ ወደፊት ታዋቂ እና አንድ ሚሊዬን ስላገኝች በቃ አሽቃባጭ ለዛውም የወንድ አሽቃባጭ ንው

  • @aderajwtadele3641
    @aderajwtadele3641 Před rokem

    Great woman 👩 👏