Ethiopia - አረቦቹ ከኢትዮጵያ ምን ፈልገው ነው…? | የቢሊዮን ዶላሩ ቼክ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Komentáře • 293

  • @briktihagos
    @briktihagos Před rokem +64

    ባዲስ አመት ሀገራችን ሰላም እንድትሆን እንፀልይ😢😢

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Před rokem +1

      ያረብአሚን

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před rokem +2

      በተሰበረ ልብ እንጸልይ ፤ በጣም ያስፈልገናል ወንድም ወንድሙን የማይገድልበትን ጊዜ ቅርብ ይሁንልን

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd Před rokem

      Amen Amen amen 😢

  • @hassenahmed4257
    @hassenahmed4257 Před rokem +3

    ሃበሻ ሁሌም ነገረኛ እና ተንኮለኛ ነን እስራኤል ብትሆን ኖሮ እንዲህ አትሉም ነበር ማፈሪያዎች

  • @daniyeshneh9743
    @daniyeshneh9743 Před rokem

    ድል ለአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ !!!

  • @tiybahasan6157
    @tiybahasan6157 Před rokem +9

    ምንም አይፈልጎም አረቦች ከኛ እኛ ከነሱ ብዙፈልጋልን

  • @thomasmuse583
    @thomasmuse583 Před rokem +1

    ለቢን ዛይድ ያለው ክብር ጠቅላዩ ከሚደረግለት የገንዘብና ድሮንን ጨምሮ የመሳሪያ እርዳታ የሚመነጭ ነው የኢትዮጲያን ህዝብ በኩልነት በመሀቅና በእውቀት ቢያገለግል ይህ ሁላ ልምምጥ ባላስፈለገው ነበር ቢን ዛይድ ለሀገሩ ሰው ያለው ፍቅርና የህዝብ ድጋፍ ከጠቅላዩ ሲነፃፀር በጣም የሰፋ ነው

  • @hardsg
    @hardsg Před rokem +2

    አፈራረማቸውን አጨባበጣቸውን እዩአቸው እስኪ ማፈርያዎች እንዴት ነው ሚንቀጠቀጡት

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ከጥልፍልፎሹ ሀገሬን ያውጣት ማንም ዝም ብሎ ደግ ስለሆነ ብር አይለግስም የፈለጉት እንዳለ ግልፅ ነው እግዚአብሔር በመልካም ይለውጠው የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስቴር ሀገር ሽጥልን ቢሉት አይኑን አያሽም የህዝብን ደም በከንቱ የሚያፈስ መሪ ከዚህ ይቆጠባል ማለት ዘበት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃት ሀገራችንን ሌላ ምን ይባላል

    • @ssalem7110
      @ssalem7110 Před rokem

      Islam will dominate you, inshallah

    • @lubabamuhammed425
      @lubabamuhammed425 Před rokem +1

      ክክክክ አረቦች ከኢትዮ የሚፈልጉት ነገር ቢኖር ከዛሬ 1444 አመት በፊት መውሰድ ይችሉ ነበር የዛኔ ኢትዮጲያ ምድር ላይ ነበሩ የዛን ሰአት የነበሩት ክርስቲያኖች ግን በደስታ ሀገራችን ሀገራችሁ ነው ብለው ነበር የተቀበሏቸው እንደናንተ ምቀኛና ነገር ወደ ጎድን የማይወስዱ ሀይማኖተኛ የሆኑ ኦርቶዶክሶች ነበር አረቦችን ተቀብለው የተንከባከቧቸው ያ አስከፊው ጊዜ እስከሚያልፍ ሀገራችን ላይ በሰላም ያኖሯቸው ዛሬ ግን ለጉብኝትኳ ሲመጡ እንኳን መጣችሁ ከሚል ይልቅ ምን ፈለጋችሁ ምለት ጀመራችሁ ምኖቹ አስተሳሰበ ድሀ ናችሁ በአላህ ልቦና ይስጣችሁ እንደናተ አይነት ሰላምም ሆነ መከባበር የማይወድላቸው ናቸው ሀገራችንን የሚበጠብጡት ፈጣሪ ለብቻችሁ ይበጥብጣችሁ

  • @jacob-vh8fe
    @jacob-vh8fe Před rokem +3

    ፋኖ ያሸንፋል✊✊✊✊✊✊✊✊✊

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta Před rokem +2

    እኛ የሚጠበቅብን መፋቀርና ምተባበር ነዉ ተጎልቶ ትቢት መጠበቅ አይደልም ሥራ ባህላችን ማረግ ነዉ ያልሠራ እይብላ ነው የተባልው እኛ ከሰራን ከተለወጥን አለም በሙሉ እኛ ጋር ነው ይሄ ሳይታለም የተፈቴ ነው ወድይድሜ

  • @user-sr3lq4tq6r
    @user-sr3lq4tq6r Před rokem +5

    አረቦች ከኢቶ ምን ፈለገው ነው ያልከው🤭😂በደም ከተጨማለቀች አገር ምን ይፈልጋሉ መጀመሬ የህዚብ ደህነነት ይቀድማል ይህ አሰመሳይ መግሰት ህዚብ እያለቀ ሥለዛፍ ተከላ ያወራል አለማፈሩ የዱባይ መግሥት ለራሱ ህዚብ ቀርቶ ለሥደተኛ ክብር አለው

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx Před rokem

      እኮየጨምላቃጨምላቃየሆነችሀገር😢

    • @lubabamuhammed425
      @lubabamuhammed425 Před rokem

      ተወ ሀገራችን አይደለችም ጨምራቃዋ መሪዎቹ ናቸው ተጨማልቀው ያጨማለቋት ፈጣሪ ያስወግዳቸው በተሻለ ነገር ይተካን

  • @SofiaSofia-ck3wm
    @SofiaSofia-ck3wm Před rokem +1

    የሚፈልጉት ግልፅ ነው ድሮን የጦር መሣሪያ እየለገሱ እሰበርሳችን ያጫርሳሉ ያው እኛ ስናልቅ ኢትዮን ለመውረስ ነው ፍይዳ የለንም

  • @abigiyahizkiel479
    @abigiyahizkiel479 Před rokem +14

    Dr Abichu God be with u 👑🇪🇹👍

  • @osmandulla7944
    @osmandulla7944 Před rokem +8

    አይ አበሽ ነገር መጎንጎን ስንችልበት
    አረቦች ለምን መጡ እኛ ነንን እንጂ ለግርድና ለዘመናዊ ባረያነት መሄድ ያለብን እያልክ ነው

    • @rihana4796
      @rihana4796 Před rokem +3

      እኔም ይገርሙኛል !!ሙሰሊም ሰለሆኖም መሰለኝ አርቦች ወደ ኢትዮ ሲመጡ በጣም ያጋንናሉ!!

    • @maluuhussein815
      @maluuhussein815 Před rokem +1

      ​. faretew new ye hayemanott taqamati yekafetalu bilo

    • @hggfgcgf7135
      @hggfgcgf7135 Před rokem

      ​​@@rihana4796 አዎዎዎ እኔ እድሜ ልኬን የታዘብኩት የኛ ሀገር ማንኛውም ክርስታን አረቦችን ይፈራሉ ይጠላሉ ግርም ነው ሚሉኝ ሙስሊም ስለሆኑ ብቻ ይህን ያህል መጥላት አላህ ግን የነሱ ገረድና ሹፌር አደረጋቸዋ አሁን እዛ የግዳቸው ቁርእን ተከፍቶ ያዳምጣሉ የእስልምና ህግ የግድ ይፍፅሚሉ ለምሳሌ ሽንትቤት ሽንታቸውን ማጠብ ወጥተው እጃቸው ማጠብ ፅዳት ሰውነትን ልብት ማልበት የመሳሱሉ

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 Před rokem +1

    እሄ ገዳይና ስልጣን ብርቁ ገንዘብ ከሰጡት ሃገሪቷን ከመሸጥ ወደ ኋላ አይልም:: ምን አይነት አጋንንት እንዳመጣብን አላውቅም::

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 Před rokem +4

    በጭፍን ጥላቻ እና በቅናት ታውራችሁ እውነትን ለማጠልሸት ትጋጋጣላችሁ ነገር ግን የመሪያችንን ድንቅ የሆኑ ዘርፈ ብዙ ስራዎች ድፍን አለም አይቶ በማድነቅ ጀግንነቱን እየመሰከረለት ነው

    • @lubabamuhammed425
      @lubabamuhammed425 Před rokem +1

      ጀግንነቱ ሰው መጨፍጨፉ ነው ?? እውነት ጀግና ቢሆን የአንድት ነፍስ ዋጋ ትቆረቁረው ነበር ለሁሉም ጊዜ አለው ሁሉም የጁን ያገኛል እናቶች አልቅሰው አይቀሩም የንፁሀንም ደም ፈሶ አይቀርም

    • @user-jf4tk8xq5y
      @user-jf4tk8xq5y Před rokem

      የማናባክን ጀግንነት ቆሻሻነህ እሺ ጀግና ጠፍቶሀል የሱጀግንነት ንፁሀን መጨፍጨፍና አገራችን በዳ መዝፈቅ ነዉ አገራችን ሽጧትም እደሁ አናውቅም ይሄ ቡዳ መግስት ህዝቡን እየጨፈጨፈ ሌላ ያረጋል ይሄ ሰይጣን

  • @YirgalemAsrat-cq1hd
    @YirgalemAsrat-cq1hd Před rokem +4

    Hagerachenen selam yargelen

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Před rokem

    ምን ችገር አለው?በችግርህ የደረሰልህን ወዳጂ በሀገርህ አክብረህ ብትቀበለው አብይን እንኳን ብንቃወመው እደህዝብ ህዝቧንና ሀገሪቷን የሚያከብር መሪ ይገባዋል❤ ኢቲዮጲያ ይከዷታል እጂ ማንንም ከድታና ገፍታ አታውቅም አለቀ

  • @kmkl-xj3vc
    @kmkl-xj3vc Před rokem +6

    መረጃ ስታወጣ ፋኖ በለሀ ጄምረ❤❤❤❤

  • @sayfadinmohammad3951
    @sayfadinmohammad3951 Před rokem +10

    ያንተ መንግስት ሩሲያ ሂዶ ሳለ ተምበርክከው ተቀበሉት ያባቶቻችን ቅብጥርጥር ስትል ነበር አረቦች ሲመጡ ምንፈልገው ነው ሰውየ አረቦች አይደለም ከኢትዮጵያ ከአሜሪካም ከኢሮፕም ምንም አይፈልጉም ሁሉም ሙሉ አርጎ ሰጣቸዋል መንግስትህ እንዲህ ሚቀበለው ለምኖ ጠርቶት ነው ለመለመን እንዲመቸው : ህዝብህ ሁሉ አረብ ሀገር ነው ሰርቶ ሚበላው : አረቦች ምንፈልገው ነው ከኢትዮጵያ ማለት ይህ የአረብ ጥላቻን ያመላክታል ።

    • @user-lg5gl6wq6y
      @user-lg5gl6wq6y Před rokem

      አይ አንተ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እናንተ የአረብ ገረዶች ኢትዮጵያ ተወልዳቹ ከኢትዮጵያ ምድር ንብረት አፍርታቹ ኢትዮጵያን ስትረግሙ የምትኖሩ ገረዶች ኢትዮጵያ እንኳን እናንተን እስልምናን ለዚ ያበቃች አስተዋይና ታላቅ ህዝብ ያላት አገር ነች ኢትዮጵያ ውስጥ ሰው በማንነቱ ያለሀጥያቱ ሲታረድ አፍህን ለጉመህ ትቀመጣለህ ፍልስጤም አንድ ሰው ሞተ ስትባል የፍልስጤም ባንዲራ ይዘህ ወተህ እየዬ ትላለህ ማፈሪያ ዋች እምነታቹ አፋቹ ላይ የውሸት እምነት እናንተ እኮ ሰው ሰርቶ አንድ ዳቦ እንኳን እንዲበላ የማትፈልጉ ክፉዋች እመኑኝ እግዚአብሔር ይፈርዳል የጭንቁ ዘመን ይመጣል

    • @imammohammed8038
      @imammohammed8038 Před rokem

      በትክክል!

    • @lubabamuhammed425
      @lubabamuhammed425 Před rokem

      በትክክል አረቦች ለኢትዮጲያውያን ባለውለታ ናቸው

    • @birhanab315
      @birhanab315 Před rokem +2

      ደንቆሮ ሁሌ አረብ ሀገር ህዝብህ ይኖራል ትላላችሁ ሁሌ ስለሀይማኖት ነዉ ምታወሩ ኢትዮጲያዊ በፎቅ ሚወረወሩበት ታስረዉ ሚማቅቁበት ሀገር እንደ ገነት ምታዩት ነገር ነዉ ሚገርመኝ እኛ አዉሮፓ አሜሪካ የምንኖረዉ ወረቀት ኖረን አልኖረን እንደ ሰዉ እኩል ተከፍሎን ተከብረን እንኖራለን ይሄ ሀገራዊ ጉዳይ ነዉ እኝኝኝኝ አትበሉ

    • @user-jf4tk8xq5y
      @user-jf4tk8xq5y Před rokem +1

      አብይ አህመድ አይታመንም ይሄቡዳ አገራችን በዳ እየዘፈቃትነዉ አብይ አህመድ ስሩን ይነቀል ተዝህምድር የንፁሀን ደም ጨፍጭፎ አይቀር ይሄ ነቀርሳ

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 Před rokem +2

    የቅርብ አጋራችን ስንት ለቀቁብን ይሁን አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን

    • @maberomenze2392
      @maberomenze2392 Před rokem +2

      በነፃ የሚገኝ ነገር የለም አብይ አገር እየሸጠ ነው።

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 Před rokem +4

    Allah Ethiopian yerdat.

  • @abdlwhabhassen9789
    @abdlwhabhassen9789 Před rokem +2

    አረብ ቢገዛን ከዘላለም ለማኝነት እንወጣ ነበር እኳን ህዝቡ መንግሥ ለማኝ የሆነበትአገር።(አብይ ነቄ ነዉ በ ባዶ አጠራራም እዉነት ለመናገር)።

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Před rokem +2

    አረቦች እነሱ ምንአተው ነው ከኛ ምንይፈልጉና እንደውስ እኛ አይደል እነሱጋ ሂደን ሽንትቤታቸውን የምናጥበው😂ደሞስ ምን ኖሮን ምንይፈልጋሉ ለረዳችሁ ነውየመጡት ሰምተሻል እያንዳንድሽ ደሞ ጠቅልለህ አረቦች አልክ ወይፈታ ሚዛናዊ ትመስለኝ ነበር አረቦችን አላህ አንበሻብሿቸዋል እኛግን ያው ምቀኞችም አይደለን 😂ማፊ

  • @eijleeij
    @eijleeij Před rokem +9

    የማትረቡ ግን ኢትዮጵያን ሙሉዋን ወይ ሳዉድ ወይ ኢማራት ወይም ኩዌት በገዟት ምኞቴ ነዉ
    ከዛ አንዱ የአንዱን አንገት እንደፈለገ ይቀላ ከሆነ እናይ ነበር !!!

  • @mareyarsema6470
    @mareyarsema6470 Před rokem +6

    እስኪ ዱባይ የምር ሀገራችንን ከወደድሽ እዚህ እምንኖር ኢትዮጲያውያንን ያለወረቀት አኑሪን😅

  • @negabekeleabegaz1112
    @negabekeleabegaz1112 Před rokem +13

    ምርጥ አዘጋገብ ኑሩልን ደግሞም ሚዛናዊነት ይታይባችዃል!

    • @HelinaTeddy
      @HelinaTeddy Před rokem

      Mmm post a link between a few minutes know that you have 0any to 00be 000000per cent in 0on km m.mĺmm9mmm 00000

  • @yeshikifle8736
    @yeshikifle8736 Před rokem +4

    ፈታ ዴሊ እግዚአብሄር አንዲያ ልጁን እንዲሁ ለአለም ደህንነት ሰጥቶአል አግዚአብሄር ሲያዝ ይህምንድነው ስለዚ እንዲያው በነፃ በቃ በነፃ፡፡

  • @nabaytyohannes9912
    @nabaytyohannes9912 Před rokem

    Bravo fixd

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy Před rokem +2

    አንተ ይሁዳ መሪ ኢትዮጵያን አሳልፈህ ለአረቦች ሰጠኃቸው፤
    እንደሚፈልጓትም አርገህ አመቻቸህላቸው፤
    እንዲወሩዋትም ሰዓቱ አሁን ነው ብለህ ፈቀድክላቸው፤
    ኢትዮጵያ መቼም ዜጎቼ ጠባቂዎቼም ብላ አታያችሁም፤
    ይሔን አይቶ ያልነቃ ኢትዮጵያዊንም የኔ ነው አልለውም፤
    ተጻፈ ከ ኢትዮጵያ

  • @Hussieb-w8e
    @Hussieb-w8e Před 13 dny

    Ews

  • @mekiyamekiya9716
    @mekiyamekiya9716 Před rokem +2

    በተለይ አማራዎች ተጠንቃቁ ጎንደርን😢😢😢

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 Před rokem

    አሁን ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን ነች፤ከረፈደ፤ራስ ሳይጠና ጉተና፤አሉ፤ሰውየው አጭቤ ነው፤በኢትዮጵያ ስም ከተበረ አዳው የራሱ ነው

  • @bebanshbebansh4880
    @bebanshbebansh4880 Před rokem +1

    መንግስት ከዚህ ለምንኖር በቤት ውስጥ ስለምን ገላታ ኢትዮጵያዊያን መነጋገር አለበት ኢምሬት ውስጥ ለኢትዮጵያዌያን ክብር የለም ባግባብ ረፍት የለንም ያለረፍት ነው የሚያሰሩን 🙏🙏🙏🙏

    • @sisaysando-iw2qr
      @sisaysando-iw2qr Před rokem

      ገደል ግቢ አትሒጂ ስትባይ አይደለም የሔድሽው

    • @bebanshbebansh4880
      @bebanshbebansh4880 Před rokem

      ወንድሜ ጤነኛ ነህ ታቀኛለህ ለቤተሰቦቼ አንዲት ነኝ ላንተ ብበዛብህ እኔ እንዳንተ ባለጌ ቤተሰብ አደለም ያሳደገኝ ጭዋ የጭዋ ልጅ ነኝ ሆሆሆሆሆሆሆ

  • @mehdichala2074
    @mehdichala2074 Před rokem +6

    አንተ ብቻ ዶላሩን ልቀቅብኝ እንጂ የፈለግከውን ጠይቅ ይደረግልሀል የሚል ይመስላል

  • @bisratgirma
    @bisratgirma Před rokem +4

    ይህንን ጉብኝት አጣመህ እንደምታቀርበው አስቀድሜ ገምቼ ነበር.::

  • @fanosligaba4581
    @fanosligaba4581 Před rokem

    ❤አረባች ኢትዮጵያ የብዙ ነገር ሀብት እዳላት ያቃሉ አገራቸው ወደፍት ያለውን ጉዳይ ሰለሚቁ አሁን ኢትዮጵያዊ ነትን መውደድ አለብን መጋባት መዛመድ መብታችንን ሁሉ ወደኢትዮጲያ እናስገባ ብለው አልፈው እስትራቴጂ ነድፈው ነው የገብ የድባዪ አልጋ ወራሽ ለአብይ አህመድ ጥሩ ወዳጂ ነው በዚህ ምክኒያት ኢትዮጵያ ላይ መጠሊያ ልጃቻቸው ማረፊያ ለመስራት በትልቁ ሀገሪቱላይ ትልቅ ኢበስት ምት ለማድረግ ሁሉም ሚዲልሰት ተስማምተው በውከልና ወደ ኢትዮ ገብተው ውል ይህ በቅርብ አመታት ይሆናል እኛ በዘር በክብር በቆንቆ ስንባል እነሱ ውስጥ ለውስጥ ስራቸውን እቅዳቸውን ይፈፀማሉ ።ከታማኚ ምንጪ

  • @imammohammed8038
    @imammohammed8038 Před rokem +3

    አይንህ ደም አይልበስ
    ይሄኔ ፈረንጆች ቢሆኑ ፈረንጆች ምንፈልገው የሚል ወሬ አታነሳም ነበር
    አረቦች ሙስሊሞች በመሆናቸው አንተና ቢጤወችህ ደግሞ ኢስላም ጠልነት የተጠናወታችሁ በመሆኑ ምቾት አልሰጣችሁም
    እየመረረህም ቢሆን ዋጠው ከፈረንጆች ይልቅ አረቦች ለኢትዮጵያ የቀረቡ ናቸው በመልካአምድርም በዘር ሃረግም በምነትም የኢትዮጵያ ህዝብ ከግማሽ በላይ ሙስሊም መሆኑን እያወክ አረቦች ወደ ኢትዮጵያ እንዴት የርዳታ እጃቸውን ዘረጉ ብሎ መጠየቅ በራሱ ያስገርማል

    • @user-jf4tk8xq5y
      @user-jf4tk8xq5y Před rokem

      የፈረጆች መግስት ይታመናሉ እዳብይ አህመድ ህዝባቸዉን አይጨፈጭፉም አብህ ከይታመንም ይሄ ባዳ ዘረኛ እሱ አገራችኝ ይሸጣትስ እደሁ ይሄ የሰዉትኝሽ እብድ ማሰብ የተሳነዉ ዉሻ የሰዉ ደም የማይቀፈዉ ቡዳ

  • @user-ih4vp3ir7o
    @user-ih4vp3ir7o Před rokem

    እከካም ምን ይፈልጋል ብላችሁ ነው
    አረቦች ናቸው የኢትዮጵያ እከክ ያራገፉት
    ካፊር ግን ምስጋና አያቅምናነው ነው እንጂ

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Před rokem

    በአለቀ ሰአት ምንም አያመጡም ሰውየው ብዙ በር እየሸለቀቃቸው ነው ብር ፋኖን አይገዛም ብር የኢትዮጰያን ህዝብ በባርነት ማስገዛት አቅሞ የለውም ያው ሲፈረጥጥ ይዞት ሽል ይላል

  • @ayalewhamusa5855
    @ayalewhamusa5855 Před rokem

    በክርስትና እምነትና እስልምና ሐይማኖት የመወዳደርያ ጨጀንዳ ለማስፋት ይህንን የነዳጅ ረፍጣ ዶላር በነፃ መስጠታቸዉ ነዉ

  • @user-nx9sw3vv3i
    @user-nx9sw3vv3i Před rokem

    Massaalahe

  • @aburuffa4207
    @aburuffa4207 Před rokem +15

    እሱን ያከበሩት በሰጡት ዶላር ልክ ነው 😂

  • @zenebechdembel1059
    @zenebechdembel1059 Před rokem +4

    ከሃዲው አብይ።

  • @ShalaMamo
    @ShalaMamo Před rokem

    Anibederm!!!
    Ene yelehubetm!!!!

  • @abotewena7197
    @abotewena7197 Před rokem +3

    Generalizer anjazer አለች ሲጀመር አረቦች ተብሎ እይጀመርም ሁሉንም ?? ግን አቢቹ ምን ፈልጏ ነው ብትል ልክ ነው.. ሁሉም ሀገር ጥቅም ይፈልጋል እኛም እንደዛው likes your professionalizem please stay that way akhi

    • @eths5962
      @eths5962 Před rokem

      ጭንብሉን አሁን ነው ያወለቀው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ብሎ ሲጫወት ቆይቶ መንግስት አማራ ክልል ሕግን ማስከበር ስጀምር ነው ዘሎ ተቋዋሚ የሆነው!!!

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed425 Před rokem +1

    መረጃችሁን ሚዛናዊይ አድርጉ የአረቦችን ብቻ ነጥላችሁ ከፍለጋ ጋር ለምን አያያዛችሁት ? አረቦች የራሳቸው የተማላ የተደላቀቀ ሀገር ያላቸው ናቸው ግን የአረብ ጥላቻ ያለባችሁ አስመሰላችሁት ሲቀጥል በማጭበርበርና በመለሳለስ ከማንም ምንንም የማይፈልጉ ፈጣሪያቸውን የሚፈሩ ህዝብና ሀገራቸውን የሚያገብሩ ምርጥ መሪዎች ነቸው ከገባችሁ አትቀልቀሉ ኘይናችሁ ደም አይልበስ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን ገና ምን አይታችሁ ምቀኞች

  • @TemamUrgessa-lw2vq
    @TemamUrgessa-lw2vq Před rokem

    Abiye miret mery

  • @mbenti69
    @mbenti69 Před rokem +1

    we shouldn't see things always from the dark side, if we do so, we'll never see light. No matter what, that money is pored out on our land.
    Cheers.

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Před rokem

    የኢትዮጵያ መርት ልጅ ቻ ህገወጥ እያሉ ለማንም አገር ይሽጣል እኛ በርሀብም ህዝብ ይንከራታትል የሰው መንግሥት ለህዝብ ይማታል መችን ታማኝ መር ለኢትዮጵያ የምናገኝ

  • @tageseayele4780
    @tageseayele4780 Před rokem

    አንቴ ዎረ ኢያዋረህ አለደክሟ ኢንጂ ኢትዮጵያ ኢየደገች ነው

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected Před rokem +2

    አይ አብይ የሆንክ ውንድአገርድ የመሪነት ፖሮቶኮል የሌሌው በየሄዴበት ማቀፍ እጁን እጃቸው ውስጥ ማጣመር ልክስክስ ለማኝ

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Před rokem +1

    ብር ቢሰጡትም ንጽሀን መግደል ነው ስራው ክፍ ስለሆነ ስኬታአይሆንም

  • @Tumsabalgero45
    @Tumsabalgero45 Před rokem

    ይህ የውጭ ሀይሎች ከህዋላ እነ አሜሪካና ሌሎችም ጭፍሮችዋ የትብብር መድረክ ይመስላል
    በዚህ ግንኙነት የምስራቅ አገሮች እጅ ቢኖር ምእራቦቹ ላንቃቸው እስኪሰነጠቅ ይጮሁ ነበር ስለዚህ በጥንቃቄ መከታተል ያስፈልጋል

  • @meseretarega1416
    @meseretarega1416 Před rokem +3

    የወሎው ሸክ አላሙዲ ንብረት በመጀመሪያው ዙር 3 ቢሊዮን እርዳታ በማለት ተሠጠ በመቀጠል ላሥፈታ ነው ብሎ ዋሸ
    አሁን ደግሞ 13 ቢሊዮን ሠጠች ከተባለ የጋምቤላ የሸኩን መሬት ለመሥጠት ነው ብቻ .......

  • @monegoncco
    @monegoncco Před 3 měsíci

    🇦🇪🇦🇪🇦🇪🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️👏👏🙏🙏🙏👏👏

  • @user-nl6gc9uc3n
    @user-nl6gc9uc3n Před rokem +1

    በአማራ ክልል የሚኖሩ ኦሮሞዎች እዉቅና ተሰጥቷቸዉ በሰላም እየኖሩ ባለበት በኦሮሞ ክልል የሚኖሩ ከ 10 000 000 በላይ የሚኖሩ አማራዎች ሀገር አልባ ተደርገዉ ለምን ይፈናቀላሉ ይገደላሉ የጨፈጨፋሉ ??? በዋናነት ፋኖ ወደ ትጥቅ ትግል የገባዉ ይህ ጥያቄ ምላሽ እንድሰጠዉ በተደጋጋ ተጠይቆ ምላሽ ባለማግኘቱ ነዉ መንግስት በወታደራዊ ሃይል ተመክቶ ህዝብ እየገደለ በስልጣን ለመቆየት ከሞከረ የመጨረሻ መዉደቂያ ምልክት ነዉ
    ፋኖ ያሸንፋል!!!
    FANO , the freedom fighter , is determined to pursue its journey regardless of the barking dogs here and there !!! No one kicks a dead dog!

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 Před rokem +3

    ይሄ ሰውዬ ሀገሪቱን ይሽጥ ሰዎቿን ይሽጥ አናቅም ግን እማንወጣው እዳውስጥ ዘፍቆናል

    • @zufannigtue7124
      @zufannigtue7124 Před rokem +1

      😂😂❤

    • @maluuhussein815
      @maluuhussein815 Před rokem

      mahayib hager yeshaxali indee😂

    • @tilahun5421
      @tilahun5421 Před rokem

      @@maluuhussein815 ደናቁርት ገልቱ ስለሆንክ ወይም ስለሆንሽ አይገባህም አይገባሽም ለገሀር እየፈረሰ ሞል ሚገነባው ላባትህ/ሽ ነው??

    • @maluuhussein815
      @maluuhussein815 Před rokem

      @@tilahun5421 ye faresa hageri yelm ye fb cacata new isumi ye sixani xamagnochi wogani bichaa

  • @mooumer7828
    @mooumer7828 Před rokem +11

    This diplomacy par excellence! Bravo PM Abiy God almighty protect and bless you.Ameen, forget about dummies do nothing simpltons!

    • @user-nl6gc9uc3n
      @user-nl6gc9uc3n Před rokem +3

      በአማራ ክልል የሚኖሩ ኦሮሞዎች እዉቅና ተሰጥቷቸዉ በሰላም እየኖሩ ባለበት በኦሮሞ ክልል የሚኖሩ ከ 10 000 000 በላይ የሚኖሩ አማራዎች ሀገር አልባ ተደርገዉ ለምን ይፈናቀላሉ ይገደላሉ የጨፈጨፋሉ ??? በዋናነት ፋኖ ወደ ትጥቅ ትግል የገባዉ ይህ ጥያቄ ምላሽ እንድሰጠዉ በተደጋጋ ተጠይቆ ምላሽ ባለማግኘቱ ነዉ መንግስት በወታደራዊ ሃይል ተመክቶ ህዝብ እየገደለ በስልጣን ለመቆየት ከሞከረ የመጨረሻ መዉደቂያ ምልክት ነዉ
      ፋኖ ያሸንፋል!!!
      FANO , the freedom fighter , is determined to pursue its journey regardless of the barking dogs here and there !!! No one kicks a dead dog!

    • @mooumer7828
      @mooumer7828 Před rokem

      @@user-nl6gc9uc3n As you admitted 10,000,000 Amharas living in Oromia!!!!! We all are living in Oromia!!! Bcoz their open to others!!! Pls do kindly tell me a single Amhara area where other tribes are living? No where!!! Bcoz....

    • @user-nl6gc9uc3n
      @user-nl6gc9uc3n Před rokem

      Dear MO. Uoomer, first thank you for your concern. Coming to your question, unless you are from Diaspora Ethiopian, I hope you know about ethnic minority groups living in the so called Amhara region which includes Oromo, Agaw, Awi, Qimant and Argoba. These groups have the right to self determination. In this regard the first three groups have their own zonal administration, where as the last two groups have woreda level administration. Each minority group has its own representatives at every level of government from kebele up to federal level house of people’s representatives. Do the Amharas living in Oromia region have the right to political representation ? No , they do not have representation even at woreda level let alone at regional level and in the federal parliament. Why? Aren`t they citizen? There are large number of out migrated Amharas from Oromia region to Amhara region. This is embattling situation. Why the Oromia regional state always hesitate to take dependable measure to stop such enduring massive human right violation of helpless Amharas in Oromia region? Why displaced Amharas are called legal poor by some Oromo elites this is in human treatment?@@mooumer7828

    • @mooumer7828
      @mooumer7828 Před rokem

      @@user-nl6gc9uc3n Thank for your reply, I accept your explanation, but there are extraordinarily stupid tribalistic elements in both Amhara , Oromia,et al regions we all should fight & expose them. To me these elements are OLA,WOYANE,FANO ,Etc PM Abiy :he is Amhara (mother,wife,children,etc),he is Oromo(father,brothers,etc) He is Orthodox,he is Muslim,he is protestant. Equality,fairness,etc is in his blood. PM Abiy's problems are aptly explained by our common brother muhaz Tibebat Deacon Daniel Kibret (see his recent interview in Amhara Media Corporation). There are some satan incarnates in his administration. One man, one man. You cannot clap with one hand. WE CANNOT AFFORD A FAILED ETHIOPIA. No to the way of Sudan,Soriya,Yemen,Iraq. We should stop thinking tribalistic ly . Attack to one Ethiopian attack to all Ethiopian!!! The memory of Wollega massacre is a scar in my heart. We cannot afford a failed state. There a global group whose business is to dismantle countries for satanic reason!!!

  • @samuelnegewo6009
    @samuelnegewo6009 Před rokem +3

    ሀቀ ሀቅ አነውር ሁሉም የለፋለነ

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 Před rokem +3

    አላህያሳልን አብይን

  • @JemalJemal-tr9xs
    @JemalJemal-tr9xs Před rokem

    የግል የክልል ችግር ቢኖርብን ነገር ግን በአለማቀፍ ዲፕሎማቲክ ሀገራችን መቀሳቀሷ ግን ለሀገራችን ጡሩ

  • @kebedebasibew5504
    @kebedebasibew5504 Před rokem

    ከጀርባችን እነሡም ከጎናችን አሉ ለማለት ነው።እግዚአብሔር ምን ይላል??????????

  • @yemanlegesse5228
    @yemanlegesse5228 Před rokem +1

    የአለም ነገር በኢትዮጵያ እጅ ነው

  • @asmara3973
    @asmara3973 Před rokem +1

    😂😂😂ማሺቃበጥ አረብ መሪታችን ይፍልጋሉ በተለይ አማራ ክልልን እድሜ ለፋኖ አይገኘም።

  • @MUssaMohammed-32yrs
    @MUssaMohammed-32yrs Před rokem +3

    Ethiopians clear foreign policy relationships diplomatic, relations fruits shows healthier compromise with foreign alliance creaates good investments opportunities for ethiopia

  • @hardsg
    @hardsg Před rokem +1

    3 wey 5 ቢልየን እኮ አይደለም አቡዳቢ አሜሪካም አትሰጥ ያለምንም፡ጥቅም።

  • @mistrefeleke2759
    @mistrefeleke2759 Před rokem +6

    አዳነች እባቤ ወደጆሮዋ ጠጋብለው ካላስረዷት ኢንግሊዘኛ አይገባትም እዩያት 😂 😂

    • @kokobebeyn5815
      @kokobebeyn5815 Před rokem +2

      ክክክክክክክ አስተርጓሚ ግድ ይላታል

  • @munamehamed3100
    @munamehamed3100 Před rokem +2

    ያረብደግየለውም ኢትዮጲያን ማንአይፈልግም ገናያልተበላችሥለሆነች ሁሉምይፈልጓታል እኛያላወቅናት ሀገራችን እነሡጠቅቀውያውቋታል

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 Před rokem +2

    ልመናውን ሲያሳምር እና ሊሸጠን አስቦ ነው ግን አይሳካላቸውም በልመና ሀገር አያድግም ስልጣንም አይቆይም በስራ እንጂ በልመና አይሆንም

  • @besm113
    @besm113 Před rokem

    የተረገምች አገር እስከመቸ ነው እግር እየሳምክ ቂጥ እየላስክ እድሜ ሙሉ መለመን።የተሰጣችሁ ፀጋ ከመጠቀም ይልቅ። በእርዳታና በብድር ድጎማ መኖር? እኔ የሜገርመኝ ያምላክ አገር ናት ስትሉ ነው።የተረገመ ህዝብ

  • @kassaleykun7880
    @kassaleykun7880 Před rokem

    እኛ የሰው ዘሮች የመንፈስ ቅዱስ ቃና አሻራዎችና የ ህገ መንግሥቱ የመጀመሪያ አንቀጾች እና ቀመሮች ነን። ❤❤❤❤❤ 6:00 6:45 7:28 8:14

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Před rokem

    GOD ALWAYS WOCING OVER ETHIOPIAAA 💚💛❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻GOD WILL ANSERED FOR ETHIOPIANS AND ETHIOPIAAAA FOR EVER 💚💛❤️🙏🏻👀👀

  • @sofymohmmed5741
    @sofymohmmed5741 Před rokem

    አረቦች በጣም ብልጦች በቸዉ

  • @AzaAbdosh-wo6yz
    @AzaAbdosh-wo6yz Před rokem +2

    ወረኛ የመጣው አንድ አገርን የሚመራ ሰው አረቦቹ ማለት ምን አመጣው ?ምን ፈልገው ነው ዛሬም የተረት ዘመን ላይ ነህ ራስህን እንደተፈላጊ ቴቆጥራልህ እኛስ ምን ፈልገን ነው አትልም

  • @GfygGruj-ww3dq
    @GfygGruj-ww3dq Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @atoaddisselassy8185
    @atoaddisselassy8185 Před rokem +4

    They want to make ETHIOPIA like Pakistan and Afghanistan

    • @ssalem7110
      @ssalem7110 Před rokem

      That would make it peaceful, ediot

  • @AjibuSultan
    @AjibuSultan Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @haletahaleta-mj4ny
    @haletahaleta-mj4ny Před rokem +5

    ምን አለ ራሱን ችሎ ቢያሽቃብጥ የህዝብ ንብረት ላይ ያዙኝ ለቁኝ😊😊

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 Před rokem +1

    የእውነት ሀገራችንን ከዘረኝነት ከጠባብ ምስቅልቅል ያወጣናል ብለን ከጫፍ ጫፍ የገደፈ አቢይን ወደ ሼኔዘረኝነት የተጠለፈ ጨረሰን ዋናው ሼኔ ሆኖ ሿሿ የሰራው ህዝቡን
    እደ አማራ የገደፈው የለም ከወለጋ እስከ አዲስ አበባ ገደሉ፣አፈናቀሉ፣ዘረፋ፣ የኦህዴድ ሰልቃጭ 4 አመት በሰልፍ ጠየቀ ኦህዴድሼኔው እየሳቀ እየቀለደ ነፍጠኛን ሰበርነው፣ባህርዳር ቁማር ተጫውተናል፣ እያሉ ለወረሞ ህዝብ መድረክ ሲይዙ አብሾው የሚነሳ ሽመልስ ፍትህ ለአማራ በምድር አልችል ሲል በድሮን የሚጨፈጭፍ ሰነፍ ሼኔ መንግስት ፍትህ ለአማራ ፍትህ ለደቡብ ፍትህ ለኢትዮጵያ ሞት ለሰልቃጩ ዘረኛ አፋኝ ዘራፊ ገዳዩ ሼኔ! ?

  • @natiyet3481
    @natiyet3481 Před rokem +1

    Diram. Filig

  • @annajones5677
    @annajones5677 Před rokem +1

    As Arab long year wishis,,they bought 50% of Ethiopian Fertile Land...

  • @fitsumzelalem7154
    @fitsumzelalem7154 Před rokem

    የኦሮሞ እና የአማራ ፅንፈኞች ለጠቅላዪ ከፍተኛ መሰናክል ሆነዋል።
    ታድያ ለነዚህ ስብስቦች እየያዙ አስሮ መቀለብ ሳይሆን መጥረግ ነው ብቸኛ አማራጩ

  • @robertaalt
    @robertaalt Před rokem

    ድሀውኦሮ.ገዥ.ብርካየ.አንገቱንያስቀላል.ይደሰት.የመጨረሻውነው።

  • @lido2547
    @lido2547 Před rokem +3

    This is a great investment opportunity and you should be happy for that. Even developed countries looking for Arab investment include USA, CHINA, INDIA , RUSSIA Even China. Why always be negative for development? You want to live in poor wake up and think be positive.

    • @super__star6823
      @super__star6823 Před rokem

      What investment? All this Arabic men don sell Drone and kill Africans

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před rokem +2

      I agree, the Arabs have been investing all over the US specially in New York and Las Vegas, they own most of the Casinos in Las Vegas. They know that they will run out of their oil in the future

    • @lido2547
      @lido2547 Před rokem

      @@super__star6823 u dont know nothing go and google it.

  • @mekiyamekiya9716
    @mekiyamekiya9716 Před rokem +4

    ሃገራችን እየሻጣ ነው😢😢😢

  • @user-ll7oj5st7x
    @user-ll7oj5st7x Před rokem +1

    ድልልልልልልል ለአማራዉ ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jx5bb4bv6
    @user-jx5bb4bv6 Před rokem

    እነሡምን፣አለባቸው፣በፓለቲካ፣አይጣሉ

  • @anwartaye1342
    @anwartaye1342 Před rokem +1

    Bel bel sewye enesu kegna mnm ayfelgum zm bleh atkebatr. Drownm habesha siyasbulet ayfelgm

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c Před rokem

    ፈታደይሊ ጋዜጠኛ ድምፅህ ያምራል

  • @peaceloveunity3079
    @peaceloveunity3079 Před 11 měsíci

    ቀይ ባሕር ፈልገው ነው ።

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Před rokem

    _የዛሬ ዐመት ከምናምን ታስታውሳላችሁ? ለመቶ ( 100 ) ዐመት አልፋሽቃን ሽጡልን ብለው ጥያቄ አቀረቡ የሚል ዜና ነበርኮ!!! ምን አልባት አሁንም በሱው እንዳይሆን የተፈራረሙት!_

  • @Abuahmed527
    @Abuahmed527 Před rokem +6

    ሀረቦች ከኢትዮጵያ ምን ፈልገዉ ነዉ የመሀይም ንግግር ጅል ነህ

    • @ናኒ
      @ናኒ Před rokem

      ምኑ ላይ ነው ጅልነቱ ?

  • @zakiabrahim2164
    @zakiabrahim2164 Před rokem

    When one northern tribe ruled Ethiopia for a century, the relationship with Arabs was very bad. They were seen as enemies, though they are neighbors.

  • @user-qt4gx7re6e
    @user-qt4gx7re6e Před rokem

    ብሩ መሣርያ እንገዛበታለን

  • @ethioone8159
    @ethioone8159 Před rokem

    ለኢምሬት የተሽጠችው ኢትዮጵያ

  • @selamwoldu9635
    @selamwoldu9635 Před rokem

    🎉

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Před rokem +2

    ምንድነዉ በፈረስ ኦኦኦኦ?

  • @mohammedseid9567
    @mohammedseid9567 Před rokem

    $3,000,000,000.00 +
    Tigry War
    $ …00000000.00
    Other War
    War for Prosperity is Play Station
    የሚገርመው የደሃ አገር መሪ ፋራ እና ራስ ወዳድ እና ችግር ፈጣሪ
    እነሱ እድልን ነው የሚሞክሩት የደሃ አምላክ ከነ ዲስኩራቸው …

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Před rokem

    ህዝብ እኮ በስርአት ንብርታችን መጠቅም ስገባን

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 Před rokem +7

    ብራቸውን እሳት ላይ እየበተኑት ነው
    😂 🤣😂