የ1,000,000 ብር ተሸላሚዎች የፋና ላምሮት አሸናፊዎች ስሜት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #ፋና_ቀለማት #Fana_Kelemat #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV

Komentáře • 50

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před rokem +11

    አፀድዬ አሣምና በልጣ ነው ያሸነፈች ይገባታል❤❤❤👌👌👌🙏🙏🙏

  • @osmanabdulaziz7395
    @osmanabdulaziz7395 Před 11 měsíci

    ትአግስተ በጣም ልዩ ችሎታ ያላት ልጅ ነች በጣም የማይደፈሩትን ከባድ ስራዎች በብቃት ተወጥተዋለች አንችም አንደኛ ነሽ❤

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Před rokem +4

    በአፀደ ልክ ግን ፍቅርአዲሥ እና አሠፋን የሚዘፍን አላየውም የውነት❤❤❤❤❤

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Před rokem +12

    አፀደ አንደኛ ይገባታል ግን ባምላክ ሁለተኛ መሆን ነበረት

    • @user-ty3wo1ev1u
      @user-ty3wo1ev1u Před rokem +1

      እኔጃ ግን ያው ሙዚቃ ግን እንደ አሰማም ነው በአእለቱ ግን እንደውም ትግስት አንደኛ ነበረአች

  • @user-ry3oj1ct6v
    @user-ry3oj1ct6v Před rokem +2

    አፀዪ እንኳን ደሳለሺ፧🌹በርች የዋናወንምእንደምታሸንፊ ጥርጥር የለኝም

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Před rokem +3

    አፀደ ሪሀናን ነው የምትመሥለው የኔቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Před rokem +3

    አፀደ ይገባታል❤❤❤❤❤❤

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ አጸደ ማርያም ።

  • @user-ty3wo1ev1u
    @user-ty3wo1ev1u Před rokem +1

    ራሄል ተሬሳ መቼም ቢሆን ከአፀደ ማርያም አታንስም ግን ያለፋቹትም ጎበዝ በርቱ፧፧፧፧

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 Před rokem +4

    ትእግስት የማርታ አሻጋሪ የነ እራሔል ዙርያሽ የነገት ማስረሻ ስሚ🙏

  • @user-oi8bd9zf2h
    @user-oi8bd9zf2h Před rokem +6

    ትዕግስት አንችን የደገፍኩበት ግዜ ቆጨኝ ለህዝብ ያለሽ ንቀት በጣም ያሳዝናል ምነው እራስሽን ቆለልሽ ባላገር አፀደማርያምና ሌሎቻችሁ በርቱ እናከብራችኃለን

    • @nahomberuksesay1042
      @nahomberuksesay1042 Před rokem

      ጀዝባ

    • @user-oi8bd9zf2h
      @user-oi8bd9zf2h Před rokem

      @@nahomberuksesay1042 ምነው ገባልህ እንዴ ምነው አትድከም የብዙ አማራ ኦኬስትራ ሚስቶች ናት አይ ፍራው

    • @dawitkassahun9064
      @dawitkassahun9064 Před rokem

      ምኑ ላይ ነው ለሕዝብ ያላትን ንቀት ያሳየችህ? እንዲህ ከተሰማህስ ለምን ለራሷ በግል ለመንገር አልፈለክም? አዬህ ይሔ ነው የኛ ችግር።

    • @dawitkassahun9064
      @dawitkassahun9064 Před rokem

      ok you are from BDR

    • @user-oi8bd9zf2h
      @user-oi8bd9zf2h Před rokem

      @@dawitkassahun9064 hahaha I am from Ethiopia

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126

    አፀደ ይገባታል ❤❤❤

  • @alemnewgedamu4064
    @alemnewgedamu4064 Před rokem +1

    የኔ አሽናፊ በአምላክ ነው አደኛ

  • @SentayehuAmberber
    @SentayehuAmberber Před rokem

    Wow 👌 👏 TG I like your voice that Amazing Thank u form DC

  • @almazwer
    @almazwer Před rokem +1

    አፀድየ እንዴት ደስ እንዳለኝ ይገባሻል የኔ ስስት

  • @girmamekete5916
    @girmamekete5916 Před rokem +1

    አደኛ🎉🎉🎉

  • @etaneshzas5120
    @etaneshzas5120 Před rokem +1

    በአምላክ'አንደኛነህ'በረታ

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Před rokem +1

    ባምላክ አንተ ሁለተኛ ነው የወጣሃው በአቤል ጥረት 3ተኛ ወጣህ አይዞህ

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Před rokem +1

    አፀደ ይገባሻል ❤ ግን ቴዲ እስካሁን መውደቁ ያበሳጨኛል የምር አቅም ያለው ጎበዝ ልጅ ነው😢

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Před rokem +2

    God bless 65 Million Amhara❤💪❤️Fano Forever❤💪❤️

  • @fasikaamare2579
    @fasikaamare2579 Před rokem +1

    Ewnate Aseda Yegabatale❤❤❤❤

  • @zeyibaawol765
    @zeyibaawol765 Před rokem +4

    ባምላክ ሁለተኛ ይወጣል ብየ ጠብቄ ነበር

    • @user-yv9ko4iy8d
      @user-yv9ko4iy8d Před rokem

      ምን ይደረግ አቤል አልቀናውም😢😢

  • @SelamFeker-or1rq
    @SelamFeker-or1rq Před rokem

    ለኔ አንደኛ ባምላክ ነው አንደኛ

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Před rokem +3

    አፀደ በናትሽ የፍቅርአዲሥ ደረቱሥ ደረት ነው ምን ይውጠለታል የሚለውን ዝፈኝ

  • @keyobest
    @keyobest Před rokem

    አፀድዬ ድምፅሽ ገዳይ ነው 🙏🙏

  • @Hanekko514
    @Hanekko514 Před rokem +3

    Awo atsede yigebatal

  • @user-ev9hg1tg5l
    @user-ev9hg1tg5l Před rokem +2

    ባምላክ አንተ አደኛ ነህ በርታ

  • @tsehaytenkirtsehaytenkir5290

    ቲጂ አደኛ

  • @user-jq2nn4ys1x
    @user-jq2nn4ys1x Před rokem

    ባምላክ ነበረ ሁሉተኛ መሆን ያለበት

  • @Hkim185
    @Hkim185 Před rokem

    ለአዝማሪዎች አንድ ሚሊዬን ብር ከተሸለመ አንግዲህ ለሰራ ፈጣሪዎች ሰንት ብር ሊሰጣቸዉ ነዉ አሁን ሀገራችን አዝማሪ የምትፈልግበት ግዜ ነዉ ወይሰ,ሰራ አጥን መቅረፍ መቼም ድሀ የምንሆነን ተነጋግረን ተሰማምተን ነዉ አጨብጭቡ

  • @mgag7178
    @mgag7178 Před rokem

    Rahel Teresan next intercew adrguat

  • @anshaali9353
    @anshaali9353 Před rokem +1

    ቀተለይ ምእራፍ አሥራ አራት አላሉም😂😂😂 እነ ያለምን ማ አታክሉም

  • @user-sx2dg4ep2p
    @user-sx2dg4ep2p Před rokem

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @bereketali3844
    @bereketali3844 Před rokem

    Beamelak #1 nh ...bereta

  • @Abdulf280
    @Abdulf280 Před rokem

    ትግስት ትችላለች

  • @amicomoviecentre6903
    @amicomoviecentre6903 Před rokem

    አረ ድምፅ ዐሥተካክሉት

  • @user-gy4nr8ty3s
    @user-gy4nr8ty3s Před rokem

    Wuyi tg wubetun afesesebish gena tamiriyalesh

  • @user-ry3oj1ct6v
    @user-ry3oj1ct6v Před rokem

    ተኮለኞች ጋዜጦኞቹ😀😛😀

  • @gemechutura7146
    @gemechutura7146 Před rokem

    አፀደ አሮጊት ናት እንዴ??