Video není dostupné.
Omlouváme se.

ፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድር አህመድ ሁሴን ዙር-2/ fana lamrot final Ahmed Hussien round -2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 26. 09. 2021
  • #ፋና_ላምሮት #fana_lamrot #የፍጻሜ_ውድድር
    ፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድር አህመድ ሁሴን ዙር-2/ fana lamrot final Ahmed Hussien round -2 #Deselay #deselaynewbete #Newethiopianmusic #Ethiopiansong #Erikum #Tesfayewube #2021#Newethiopianmusic #Newamharicmusicvideo2021 #Bestethiopianmusicvideo2021 #Amharicmusicvideo #fanatv #Fanalamrot #sileethioa #Fanaradio

Komentáře • 864

  • @habeshatube9498
    @habeshatube9498 Před 2 lety +252

    ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን አደረሳችሁ💚💛❤️ ኢትዮጵያ ለ ዘላለም ትኑር👍

    • @dawit1516
      @dawit1516 Před 2 lety +2

      እንካን አብሮ አደረስን

    • @tube-xe1lq
      @tube-xe1lq Před 2 lety +3

      አሜን አዳም ወንድሜ

    • @tube-xe1lq
      @tube-xe1lq Před 2 lety +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @zuzumohammed7832
      @zuzumohammed7832 Před 2 lety +3

      ታሪኩ መሆንህን ማስረጃ አምጣ በእሱ ስም መነገድ የለም።

    • @truthmatters649
      @truthmatters649 Před 2 lety +2

      በታሪኩ ስም አታጭበርብር። ቀጣፊ።

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před 2 lety +96

    ደሴ ላይ ነው ቤቱ
    ወሎ ላይ ነው ቤቱ
    የሚያምረው አንገቱ 😍😍😍እንኳን ደስ አለህ አህሜዋ የሀገሬ ልጅ👏👏👏❤️❤️❤️

    • @wollo501
      @wollo501 Před 2 lety

      ከፋና ላምሮት አሸናፊዎች አንዱ ገና ድሮ ድሮ ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ czcams.com/video/ORGzErpHUvw/video.html

  • @ashebezu2008
    @ashebezu2008 Před 2 lety +131

    ወንድማችን አህመድ ሁሴን እንኳን ደስ አለህ!!!
    ያሳዝናል እንጂ ይህስ አያስቅም:
    ጦጣ ቡና አፍልታ ዝንጄሮ ጫት ስትቅም።
    ፍትህ ለወሎ!!!!!!
    የወሎን ሰላም ፈጣሪ ይመለስልን አሜን።
    💚💛❤️ኢትዮጵያ ትቅደም ለዘላለምም ትኑር💚💛❤️

  • @almazmekonnen5528
    @almazmekonnen5528 Před 2 lety +44

    ፋና ዛሬ ምርጥ ዳኝነት ያየንበት ደስ ይላል ደስ ብሎኛል በርቱ

    • @selambogale5500
      @selambogale5500 Před 2 lety

      ምርጥ ዳኝነት ያየንበት ሰለሆነ ደሰ ብሎኞል በርቱ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዮናታን ንብረት የጠፊ ለምን አትጋብዙትም 🙏🙏🙏

  • @jemalmusa4416
    @jemalmusa4416 Před 2 lety +212

    ይህን መሳጭ የወሎ የባህል ሙዚቃ በኮስተር መኪና ውስጥ ሆነህ ወሎን ስታቆራርጥ ያለው ስሜት የሚነካ ጉዞ ቆጆ ቆጆውን እያማተርክ። አቤት ወሎሎሎሎሎሎሎሎ የሀድራው ሀገር።

  • @user-bb7nl2bl9l
    @user-bb7nl2bl9l Před 2 lety +76

    አባት ያለዉና አባት የሌለዉ
    ያስታዉቅ የለሞይ ከወደሆላዉ😢😢😢💔አባቴ እወድሀለሁ ትዝታዬ 💔

  • @ethiopia_landofthefree3330
    @ethiopia_landofthefree3330 Před 2 lety +156

    ይህ የአማራ ምድር ወርቅ ወርቁን ማብቀል ያውቅበታል። ይመችህ አቦ ወንድማለም!

    • @user-dc1us5ct5s
      @user-dc1us5ct5s Před 2 lety +3

      💚💛❤✌💝

    • @bereratimes7916
      @bereratimes7916 Před 2 lety +1

      ወሎ ኦሮሚያ😂😂😂

    • @kidestmamo5910
      @kidestmamo5910 Před 2 lety +1

      እውነት ነው

    • @user-dc1us5ct5s
      @user-dc1us5ct5s Před 2 lety +4

      @@bereratimes7916 ወሎኬኛአማራኬኛሸገርስኬኛወለጋኬኛኦረሞኬኛሁሉምየሁላችነዉይበቃናልዋናዉፍቅርነዉአራዳ😍

    • @seadyinam6474
      @seadyinam6474 Před 2 lety

      @@bereratimes7916 😤😤😤😤😤😤

  • @zizaapp
    @zizaapp Před 2 lety +23

    እንዲህ ንገርልን የደሴ ልጅ በመሆነ እኮራለሁ ደሴ የስደተኞች መጠለያ የተከፋ የሚፅናናባት የተረባ የሚጠግብባት ደሴ ውቧ ከተማችን ሁሌም ሰላምሽ ብዝት ይበል🇪🇹🇪🇹

  • @ElectricDrivePro
    @ElectricDrivePro Před 2 lety +180

    ደሴ ላይ ነው ቤቷ 💕. ማርያምን እምየ ደሴ እትብቴ ባይቀበርብሽ ይቆጨኝ ነበር ! ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ አልሃምዱሊላህ !

    • @hamudak5150
      @hamudak5150 Před 2 lety +14

      አንተ comment ውስጥ ራሱ ወሎ ፍንትው ብላ ታየቺኝ ። u said it well

    • @abelarron2057
      @abelarron2057 Před 2 lety +4

      Ante comente lay ethiopian tayechegn

    • @yeadoqueen7977
      @yeadoqueen7977 Před 2 lety +1

      ያገሬ ልጅ

    • @sadamhussen1838
      @sadamhussen1838 Před 2 lety +1

      ይመችህ አቦ! እውነትም ወለዬ!

    • @jeberyotub6469
      @jeberyotub6469 Před 2 lety +2

      @@abelarron2057 ከላላሀገሬ😍😍

  • @ekramekram8190
    @ekramekram8190 Před 2 lety +57

    ወሎ ወለላየ ሰላምሽ ይመለስልን 💔 ጀግናችንእኮንደስአለህ❤❤

    • @zeyinb902
      @zeyinb902 Před 2 lety +1

      ሙስሊምአደለሽ ዱአአርጊለት በዝህአታሞግሽዉ ሞትምአለ

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Před 2 lety +10

    አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ በዚህ ድምፅህ ያአሏህ ቃል ቁርአንን ብትሀፍዝበት እንደት እደለኛ ነበርክ ለቀብርህም ኑር ይሆንልህ ነበር አሏህ ባተድላይ አፅናን ያረብ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 2 lety +8

    እንኳን ደስአለሕ brother አማራ እኮ ይለያል ያደግ የወሎ ሕዝብ ይህ ቀን አልፎ እዲሕ ሲስቁ ያሣየንፈጣሪ

  • @ykt4447
    @ykt4447 Před 2 lety +31

    እንኳን ደስ ያለህ ወንድም አለም ደስስስስስስ ብሎናል ወንድሜ ከሀረር

  • @destamelku7411
    @destamelku7411 Před 2 lety +178

    ዛሬ እንደምታሽንፍ እርግጠኛ ነበርኩ ተሳክቶልኛል እንኩዋን ደስ ያለህ ..................... ፍትህ ለስሜን ወሎ

    • @rihanamohammed7327
      @rihanamohammed7327 Před 2 lety +4

      ወደጋሀነብ እሳት ስላስገባችሁት ነዉ እኮ ደስ አለህ እምትሉት ትዉልን ወደ ዝሙት እሚገተዉ ዘፈነዉ ሙስሊምን ልጂ ዘፋኝ አርጋችሁ ደሞ አታፍሩም ቅሌታሞች

    • @gigilemma6133
      @gigilemma6133 Před 2 lety +1

      ወሎ ይንፋሽ

    • @destamelku7411
      @destamelku7411 Před 2 lety +5

      @@gigilemma6133 ምንም አልልም እሽ ግን እንደእናንተ አይነቱ ደንቆሮ ነው ሀገራችንን እየረበሽን ያለው !!

    • @destamelku7411
      @destamelku7411 Před 2 lety +3

      @@rihanamohammed7327 እናትየ የልጁ ስሜት ከሆነስ ታዲያ የሚወደውን ነገር ተሳክቶለታል ስለዚህ እኛም የወደድነውን ላይክ አደረግን ምን ነው አንጨረጨረሽ ስለ እሱ ምን አገባሽ ሀይማኖትሽን እራስሽ አክብሪ እሱም እራሱ አለበት ...............እኛን የመሳደብ ምንም መብት የለሽም እሽ የእርጎ ዝንብ.....

    • @hanihabeshaw8532
      @hanihabeshaw8532 Před 2 lety +2

      Yesew magna

  • @fatuma965
    @fatuma965 Před 2 lety +316

    አቤት መታደል ወለየውች የት ናችሁ❤️

    • @user-pr7lz1im9p
      @user-pr7lz1im9p Před 2 lety +2

      ❤️❤️❤️ አለን ወሎየ ባልሆን ለምኘ እሆን ነበር

    • @fatuma965
      @fatuma965 Před 2 lety +1

      @@user-pr7lz1im9p አይደል ባህላችን ውብ ነው እኛ ወለየውች የመዙማው ሀድራ የለለ ነው አህመድ የኮቻው አሽነፋ

    • @hanihabeshaw8532
      @hanihabeshaw8532 Před 2 lety

      Alen alen

    • @user-pr7lz1im9p
      @user-pr7lz1im9p Před 2 lety +1

      @@fatuma965 እውነት ስልሽ ምንም ጥያቄ የለው ወሎየወች በባህላችን በፀባያችን በሁሉ ነገር አንታማም መንዙማውማ የለለ ነው የሚገገርመው ደጋግሜ ነው ይሄን ቪዲዮ ያየሁት

    • @getahoyimragn8117
      @getahoyimragn8117 Před 2 lety +2

      Alen wello balhon mn yiwutegn neber metadel

  • @betelhemtarekegn6749
    @betelhemtarekegn6749 Před 2 lety +20

    ይገባሀል የኔ ጀግና በርታ ፋና ላምሮት አሁን ገና ትክክለኛውን ዳኝነት አሳየን

  • @user-fr8qb9ij4w
    @user-fr8qb9ij4w Před 2 lety +21

    ኢሸ አላህ ተባ የምታረግበት ቀን ሩቅ አይሆንም አላህ ያቀናዉን ማንም አያጠዉምና አላህ ቅኑንን መንገዲ ይምራህ

    • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ
      @እስልምናየውዷሀይማኖቴ Před 2 lety

      ሳህ እህቴዋ አላህ ሂዳይስጣቸው ደሞ ሴቶቹ አኡዙቢላህ

    • @Mobile20043
      @Mobile20043 Před 2 lety

      ሳህ እህት ይገረማል ሙስሊሞቹ ሆኑ ጨፋሪ አላህ ለነሱም ለኛም ይዘንልን

  • @misrakhaile9560
    @misrakhaile9560 Před 2 lety +31

    What a voice!!! He is a talented man. I really appreciate this man.

  • @yesharaga9721
    @yesharaga9721 Před 2 lety +27

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ይገባሀል .......ፍትህ ለደጉ ለሀገሬ ለገራገሩ የወሎ ህዝብ

  • @tofiktofik6040
    @tofiktofik6040 Před 2 lety +14

    እንደተመኘሗት አገኘሗት የሚለውን ሙዚቃ ለአህመድ ጋብዙልኝ ፋና ላምሮቶች በጣም ደስ ብሎኛል አህመድ በማሸነፍ ጎበዝ አሳክተሐል ።

  • @satenaw7779
    @satenaw7779 Před 2 lety +27

    የሀብተሚካኤል ደምሴን ድምጽ ነው በአህመድ ውስጥ የሰማሁት ዋው...👍

  • @Sada-pz2gj
    @Sada-pz2gj Před 2 lety +41

    እንኳንም ወሎየ ሆኩ ለወገኖቻችን ድምፅ ስለሆልክ እናመሰግናለን

  • @sarasarah1749
    @sarasarah1749 Před 2 lety +120

    እያለቀስኩ ነዉ የጨረስኩት ወሎ ይህ አይገባዉም ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭💚💛❤አሙዬ እንኮን ደስ አለህ

    • @conmarttube
      @conmarttube Před 2 lety

      Yasilekisal

    • @zenagech447
      @zenagech447 Před 2 lety

      ewnat betam yalawn negar stasbuw taslaqsal way Ethiopia selamachnen fetari yemlslen

    • @sarasarah1749
      @sarasarah1749 Před 2 lety

      @@zenagech447 አሜን💚💛❤🙏

    • @wollo501
      @wollo501 Před 2 lety

      ከፋና ላምሮት አሸናፊዎች አንዱ ገና ድሮ ድሮ czcams.com/video/ORGzErpHUvw/video.html

    • @zed7360
      @zed7360 Před 2 lety

      😭😭😭😭😭😭

  • @Ekram317
    @Ekram317 Před 2 lety +62

    ፍትህ ለዛ ገራገር ወሎ😭

  • @enguchetube
    @enguchetube Před 2 lety +12

    ይሄ ልጅ ዘፋኝ ብቻ አደለም ከዘፋኝም በላይ ነው ኢትዮጵያ ትቅደም ወገኖቼ😍😍😍

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 Před 2 lety +9

    እንኳን ደስ ያለህ አህመድየ ለገባው ቅኔ ተናግረሀል ደስታላይ ሁነህ ወገኖችህን እረሳህም ረቢ መጨረሻህን ያሳምርልህ በምንገዱ ላይ ይወስድህ ዘንድ ምኞቴ ነው ጥበብ ደግነት ውበት ስጥቷል አላህ ለወሎ💙

  • @seadesalih8344
    @seadesalih8344 Před 2 lety +7

    አብዛኞዉ ለሙዚቃ እና ለኮንስርት ለፊልም ሲሆን ሙስሊሞች 1 ኝነት አይደበቅባቸዉም
    ሲቀጥል ሙስሊም ሁናችሁ ማሻአላህ የምትሉ ከቶ ለምኑ ይሆን አላህ ሱ ወ ለሁላችንም ሂዲያ ይስጠን ኃቲማችንን ያሳምርልን

    • @ethiopianaddisababa5565
      @ethiopianaddisababa5565 Před 2 lety +1

      አፈር ብይ

    • @hasetworku5592
      @hasetworku5592 Před 2 lety

      ውጪ ከዚህ

    • @selamtube3774
      @selamtube3774 Před 2 lety

      ደጋግመሽ ካዳመጥሽ በዃላ መቀባጠር😄
      ውጪ ከዚህ ፈስ

    • @Mobile20043
      @Mobile20043 Před 2 lety

      አይናችሁ ይዉጣ ለጓጀኝነት እደናተ አይነቱ አይመጥናትም እናተ ዉጡ

  • @Queen-gr1qu
    @Queen-gr1qu Před 2 lety +23

    የወሎው ድምፀ መረዋ እንኳን ደስ ያለን በችግርም ውስጥ ደስታ አለ 👍ተቀባይዋ ግን ግጥሙንም ሁሉንም አትችልም

    • @thetrueman6126
      @thetrueman6126 Před 2 lety +2

      ይህን የመሰለ ዘፈናችንን አበላሸችብን

    • @Queen-gr1qu
      @Queen-gr1qu Před 2 lety +2

      @@thetrueman6126 በጣም

    • @fafiywellotube2396
      @fafiywellotube2396 Před 2 lety +2

      @@thetrueman6126 አይደል እኔራሡ ምነዉ ዝም ባለች እያልኩነበር

    • @thetrueman6126
      @thetrueman6126 Před 2 lety +1

      @@fafiywellotube2396 በጣም እንጂ , ደግሞ ኢላላ ኢላላ የምትለው ነገር በጣም ያበሳጫል. ኢላላ የሚባል ነገር ከየት እንዳመጣችው ? እናንተዬ

    • @Queen-gr1qu
      @Queen-gr1qu Před 2 lety

      @@thetrueman6126 ይላዳ እላለሁ ብላ ኖ😁

  • @user-dm7xt5sm9l
    @user-dm7xt5sm9l Před 2 lety +7

    በጣም ግሩም ዳኞች አስተያየታቸው ተመችቶኛል

  • @user-pr7lz1im9p
    @user-pr7lz1im9p Před 2 lety +6

    በመንዙማ ተጀምሮ ባታሸንፍ ነበር የሚገርመኝ እንኳን ደስ ያለህ አህመድ ሁሴን ድምፅ ቃል የለኝም ከፈገግታ ጋር ውበት ብሎ ዝም ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💝💝💝💝💝💝💝👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @asegidmideksa3958
    @asegidmideksa3958 Před 2 lety +6

    በጣም አስገራሚ ብቃት ነው!!!! wow wow wow!! በጣም ጎበዝ ዘፋኝ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለኝም፡፡ አከብረሃለሁ!!

  • @msjoynob7764
    @msjoynob7764 Před 2 lety +28

    አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይመምራህ አህመድ ሁሴን ሙዚቃ አያዋ ጣም 😭

  • @hayteindirs1973
    @hayteindirs1973 Před 2 lety +2

    እናታለም ደሴ እንኳንም የኔ ሆንሺ ወሎ የጁ ምድር ራያ ላስታ ሰቆጣ ወሎ ሰላምሺ ይብዛ የኔ ገራገር

  • @user-bs9nf7zm8l
    @user-bs9nf7zm8l Před 2 lety +7

    እንኳን ደስ ያለህ አህመድ ሁሴን.!!!
    እኛ ደስ ብሎናል.!!

  • @amiradem5559
    @amiradem5559 Před 2 lety +3

    አህመድ ሁሴን እኳንደርያለህ ኤኔምደስብሎኛል ወድሜ በተለይ በተለይ መዙማዉ ዉሥጤገብተሀል ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ

  • @kidestmamo5910
    @kidestmamo5910 Před 2 lety +8

    በጣም ነው ምታኮራው አለባበስህ ጨዋነት ድምፅ ስነስርዓት ዋው

  • @fantufantu9524
    @fantufantu9524 Před 2 lety +5

    ትክክለኛ ዳኞችናቸው እንደባለፈው ይሆናል ብዬ ሰግቼ ነበር በጣም ነውደስያለኝ ፈጣሪ ትልቅቦታ ያድርሰው ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @Tube-oj6ji
    @Tube-oj6ji Před 2 lety +13

    ወሎ ሰውሙ ሀገሩም ፍቅር ነው ሰላሟን ይመልስላት

  • @dearkedir9713
    @dearkedir9713 Před 2 lety +62

    የወሎ ሼክ ሁሴን ያጠሩትን አጥር
    ማንም አያፈርሰው ያም ቢጥር ያም ቢጥር

    • @radiyatube8282
      @radiyatube8282 Před 2 lety

      🤔😊🤔

    • @sofyasofya2791
      @sofyasofya2791 Před 2 lety

      ይሕ ግን ዲበር አሐፈ ሠውየው ሸክ ሣይሖን ጠቋይ ነው ወሎ እያለሑ ሢባል እሠማለሑ

    • @tube4466
      @tube4466 Před 2 lety

      @@sofyasofya2791 ትክክል

  • @nohaabdii2051
    @nohaabdii2051 Před 2 lety +9

    ወሎየው መልካም እድል አላህ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @dawitshiferaw6857
    @dawitshiferaw6857 Před 2 lety +3

    አህመድ ሁሴን 💚💛❤ ጀግና 100% ይገባሀል 💚💛❤

  • @sarasarah1749
    @sarasarah1749 Před 2 lety +10

    ማይ ወሎ ቤተ አማራ ኢትዮጵያ💚💛❤😍✊

  • @sofiathefirst6576
    @sofiathefirst6576 Před 2 lety +6

    ሙዚቃውን መስማት አላቆምኩም እንኳን ደስ አለህ ያሀገሬ ልጅ ትችላለህ ❤️

  • @user-qq7np4sb3s
    @user-qq7np4sb3s Před 2 lety +1

    አህመድ ወንድሜ አሏህ ያቀናውን ማንም አያጠመው ።አሏህ ያጠመመውን ማንም አያቀናው።እና እማ እልሀለሁ ወንድም አለምዬ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ኻቲማችንን ያሳምርልን።እኔ እማ አመመኝ አመመኘ. በሚያምረው ድምፅህ የአሏህን ቃል ስትቀራ እንጅ ስትሞዝቅ ፍፁም እልሀለሁ ፍፁም ፍፃሜው አያምርም።ያኢላሂ ከጥመት አንተ ጠብቀን

  • @hawawollotube7200
    @hawawollotube7200 Před 2 lety +12

    አህሜው ጎበዝ ነህ በርታ
    ፍትህ ለሰሜን ወሎ ለሚስኪኑ ለደጉ ህዝብ

    • @zeyinb902
      @zeyinb902 Před 2 lety +1

      አላህይቅርይበልሽ ሙስሊምማለትሞትንአስታዋሽነዉ እሱምየሞተካፊርእያደነቀነዉ ሰዉሙቶሲቀሰቀስከወዳጁጋርነዉ ወደራሱእዲመለስዱአአርጊለት ይህቦታዉአይደለምለሱ ሙስሊምእቶቻችን እድህስርአትሲያጡአየሻቸዉል ቅዳቅዳሜ ሽሮናበርበሬይፈጫልበሰፈራችን አስፈጪመስለዉ ይገላበጣሉበሚድያ

  • @woynshetawoke8966
    @woynshetawoke8966 Před 2 lety +7

    ወሎየዉ ስወድህ እድታሸነፍ ፀልያለሁ ስላሸነፍክ ደስብሎኛል ከዱባይ ወሎየዋነኝ

    • @emukiya7490
      @emukiya7490 Před 2 lety +1

      Ke welo bal feligilegn Oromo negnw😁😁 ene ke woloye wuchi algebam 😋

  • @amaamm-td5tu
    @amaamm-td5tu Před 13 dny

    ደሴ ላይ ነው ቤቶ❤❤ልወሎ ላይ ነው ቤት ጃማና ደጎሎ❤❤ ወረኢሉ ካቤ የጮማው የጠጁ አይጠፋም ከልቤ 🎉🎉የት አላችሁ አማራው ያን አማራ አማራ ❤❤ድል ለፋኖ ለጭቁኑ ህዝባችን ❤❤❤❤❤ ሞት ለብልፅግና አምባገነን አብይ

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq Před 2 lety +8

    አህመድ ወሎየ እንኳን ደስ አለህ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 Před 2 lety +3

    መገን ወሎ ፍቅር እኮነን አቦ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ማንጁሴ

  • @gddfds520
    @gddfds520 Před 2 lety +13

    አህመድ ሁሴን ዘፈን ይቅርብህ ወደ አላህ ተመለስ ዘፉኝ ሀሉ ዘፈን እየተወ ነው ሀላፊነተን ልወጣ ብየ ነው በበኩሌ ምርጫው ያተ ነው ከዚህ በሀላ

    • @zizismart3782
      @zizismart3782 Před 2 lety +3

      ምክርና ቦክስ ለሰጪው ቀላል ነው ለተቀባዩ ነው ከባድ

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 Před 2 lety +4

    አህለን ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን እዉነት የወሎሰዉ ገራገርነዉ አላህይጠብቃችሁ

  • @birukgashu5938
    @birukgashu5938 Před 2 lety +5

    100% እርግጠኛ ነበርኩ እንደምታሸንፋ ከበፊትም ደጋፊህ ነኝ አንኩን ተሳካልህ ስወድህ ❤️💚❤
    ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @user-fr5cj9gv9v
    @user-fr5cj9gv9v Před 2 lety +4

    💕💕💕💕ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ 💞ወሎየነቴ ውበቴ💪

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 Před 2 lety +2

    አይ ሀገሬ 😭😭🇪🇹😘 ምርጥ ልጅ ነህ በርታ

  • @nigatend5960
    @nigatend5960 Před 2 lety +6

    እንኳን ደስ ያለህ አኛም ከጭንቀት ተገላገልን

  • @mahib799
    @mahib799 Před 2 lety

    ማንጁሴ በጣም የስ ይላል እንኳን ደስ ያለህ!!!ሰላም ፍትህ ለወሎ ህዝብ የእውነት ለዛ ምስኪን እና ደግ ህዝብ ይሄ አይገባውም።አክራሪ ሀይማኖተኛ የሌለበት በዘርህ የማትጠየቅበት ብዙ መከባበር ብዙ ፍቅር ያለበት ህዝብ ነው።አምናለሁ ሁሉም ነገር ሰላም ይሆናል እግዚአብሔር አዋቂ ነው የሚወደውን ይፈትናል።

  • @user-lu3em9wo3o
    @user-lu3em9wo3o Před 2 lety +5

    ወሎ ወለላይቱ ሀገሬ ኡፍፍፍ ሰላምሺ ናፈቀኝ 🥺🥺🥺🥺

  • @abdurehmanseid7745
    @abdurehmanseid7745 Před 2 lety +2

    Ahmed manjuse you deserve more than these.
    You are best singer 🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶
    ጦጣ ቡና አፍልታ ዠንጆሮ ጫት ስትቅም።

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 Před 2 lety +5

    Omg what a voice you have congratulations Ahmed you deserve it.

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 Před 2 lety +8

    CONGRATULATIONS Ahmed💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @tube-vp1gk
    @tube-vp1gk Před 2 lety +8

    አይ ወንድሜ አህመድ ሙዚቃ ምንም አያደርግልህ ዱንያ ጠፊ ናት አላህ ይመልስህ

  • @hannahz8267
    @hannahz8267 Před 2 lety +1

    ወሎዬ በመሆኔ በጣም ያስደስተኛል። ዋው ደስ ትላላችሁ

  • @adugebeyehu5806
    @adugebeyehu5806 Před 2 lety +5

    እንኳን ደስ አለህ ያገሬ ልጅ።

  • @netsehetworku568
    @netsehetworku568 Před 2 lety +10

    Heartfelt congrats my brother Ahmed👏👏👏You brought joy to those in the room as well as all of us watching at home👌🏾The menzuma, the message, the song, the emotion shared everything was simply spot on! Continued success to you & peace to Welo & 🇪🇹

  • @user-yj1yx7ln8n
    @user-yj1yx7ln8n Před 2 lety +7

    የወሎ ሸህ ሁሴን ያጠሩትን አጥር ማንም አያፈርሰው አላለም ሳዳትከማል ቢያይህ ምንአለበት አጥቦ ነበር የሚያሰጣህ አይይይይይ ሽርክ
    አላህ ሂዳያ ይስጥህ

  • @seadabeshir4849
    @seadabeshir4849 Před 2 lety +1

    yene wd betam new yemiyamrew enamesegnalen

  • @kidestmamo5910
    @kidestmamo5910 Před 2 lety +1

    ቃላት የለኝም እውነት ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ተመኘሁላት

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Před 2 lety +1

    Ahmed amharaw teraraw💞🤘👌wello gerageru ye konjowoch Mefilekiya🙋‍♂️

  • @cutzone5891
    @cutzone5891 Před 2 lety +15

    የወሎ ኩራት አህመድ ትለያለህ እንኳን ደስ ያለህ

  • @fednun9762
    @fednun9762 Před 2 lety +5

    አስደማሚ ድምፅ👏👏👏👏

  • @user-be7ym3zo2d
    @user-be7ym3zo2d Před 2 lety +9

    ይኸኔ ነው ፍትህ ለወሎ ፍትህ ለማይካድራ ፍትህ ለጋሊኮማ ማለት !!
    💚💛❤ ፍትህ በግፍ ላለቁ ኢትዮጵያውያን !!!

  • @amkonjo9721
    @amkonjo9721 Před 2 lety +7

    አንዱ ሚሊዬኑም ያንሥብሀል አህመድ መብሩክ ወንድሜ

  • @cybercode7482
    @cybercode7482 Před 2 lety +6

    የ ወሎ ልጅ ባልሆነ ኖሮ ሞቼ ነበር ❗

  • @meronabebe4412
    @meronabebe4412 Před 2 lety +3

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤

  • @etuamilku797
    @etuamilku797 Před 2 lety +6

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሰሜን ወሎ ትችላለህ ወዲሜ አኮን ደስ ያለህ

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před 2 lety +5

    እንኳን ደስ አለህ ወንድም💚💛❤👌

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 2 lety

    ወይ ይሄ ትንታግ ልጅ... እግዛብሄር
    አወጣኝ... እሄ .., ስምቴን መቆጣጠር
    አልችልም... ተፈጥሮዬ ሆኖ
    አይስዌር... ስደት ሆንኩኝ እንጂ
    በ ፊዴራል ተጎትቼ ነበር... እንደ በግ
    ከእስቴጅ ላይ የምወርደው... ያውም
    ያይጠገብዋ የወሎ... ትቀልዳላችሁ
    እይቀርም.. ብቻ መድሀንያለም ለ
    ሀገሬ ያብቃኝ እንጂ 🙏🙏🙏
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍
    💚💛❤️👈

  • @hayat6676
    @hayat6676 Před 2 lety +5

    አንደኛነው👌👌👌

  • @seblimagha5800
    @seblimagha5800 Před 2 lety +1

    ወይኔ ድራመሩ እኮ 1ኛ ነው👌👌😍😍😍😘

  • @jamaneshassen1092
    @jamaneshassen1092 Před 2 lety

    እህህህህ አማራየ ምን ይወጣለታል ፍቅር ስባኪ ይህን የዋህ ነት እርዳን ለዚህ ወራሪ የሚዋጋንን ባንዳ ሁሉ ወንድም በጣም ቅኔ አለው

  • @yemataegzeramgne7499
    @yemataegzeramgne7499 Před 2 lety +3

    እንኳን ደስ አለህ ያገሬ ልጅ አገራችንም ፍጣሬ ይጠብቅልን

  • @maeritube21
    @maeritube21 Před 2 lety +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ እንኳን ደስ ከለባበስ ጅምሮ ኢትዮጵያዊነትን ያንፀባረቀ

  • @asmerettube2363
    @asmerettube2363 Před 2 lety +19

    ጉደኛ ልጅ ኮንሰርት አድርጎት ቁጭ እንኳንም የሀገሬ ልጅ ሆንክ

  • @Massawaeri8140
    @Massawaeri8140 Před měsícem

    Iam from sudan I love ahmed music ❤❤❤❤❤❤

  • @helenadonai1572
    @helenadonai1572 Před 2 lety +13

    Yeshe husen & yenigus mikael lijochi👍🏻👍🏻 ye music mintsochi meflekaw wello demoche .

  • @fekadubekele387
    @fekadubekele387 Před 2 lety +3

    አህመድ እንኳን ደስ ያለህ።

  • @userenter2635
    @userenter2635 Před 2 lety +3

    እውነትነው የፍቅርናየቆንጆ ሀገር ወሎ

  • @mollayeasfaw
    @mollayeasfaw Před rokem +5

    ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር እንኳን የአንተ ሆንኩ

  • @amarefetene6527
    @amarefetene6527 Před 2 lety +1

    በቃ ትችላለህ አቦ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ 💚💛❤️👏

  • @abigiatube6207
    @abigiatube6207 Před 2 lety +1

    አህመድ ሁሴን ይገባሀል እንኳን ደስ ያለህ!!!ፋና ላምሮት አንደኛ💚💛❤ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @medin415
    @medin415 Před 2 lety +1

    Allah yastekakilih wendme dinh lay yabertah

  • @leulberhanu
    @leulberhanu Před 2 lety +1

    በጣም ጎበዝ ነክ በርታ በጣም ትችላለክ

  • @madinaali9166
    @madinaali9166 Před 2 lety

    አቤት ዉበት አቤት ባህል እዉነት በጣም ያምራል መዙማዉ ሁሉምነገር ባህሉ😭💚💛❤😘😘😘

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ Před 2 lety

    ኢትዮጵያዊ ባልሆን ኖሮ እንዴት በቆጨኝ ነበር :: እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ 🙏 ለዘለአለም : በጥባጮቹን ብቻ ነቅለህ አውጣልን ሠላም ሠላም ለውድ ሐገራችን 💚💛❤️ እና ለእኛ ለህዝቦችዋ!!!

  • @edikonjo5761
    @edikonjo5761 Před 2 lety +23

    ይቅናህ ያገሬ ልጅ

  • @fairfair5506
    @fairfair5506 Před 2 lety +2

    ወንድማችን አህመድ ሁሴን ዘፈን የሴጣን ድምፅ ነው ዘፈን ልብን ያደርቃል ዘፈን በኢስላም የተከለከለ ነው አላህ የሚጠላውን ነገር እየደርክ ደስተኛና ስኬታማ እሆናለሁ ብለህ የምታስብ ከሆነ ትልቅ ጥፋት ውስጥ ነህ ሞት ሳይቀድምህ ከዘፋን ራቅ።

  • @user-mv9jk1km3j
    @user-mv9jk1km3j Před 2 lety

    መርጌታ መንግስቱ የባህል ህክምና
    የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
    -ለመፍትሔ ሥራይ
    - ለመፍትሔ ሐብት
    - ለሕዝብ መስተፋቅር
    - ለግርማ ሞገስ
    - ለዓቃቤረስ (እራስን ከጠላት ለመከላከል )
    -ለመፍዝዝ (እራስን ከጠላት ለመሰወር)
    - ለመተት (ለድግምት መመለሻ )
    - ለቤትም ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ
    - ለሀብት ሰላቢ መመለሻ
    - ለእውቀት ለመልክ ሰላቢ መመለሻ
    - ለቤት መጠበቂያ (ለሌባ)
    - ለእሪሕ (ብርድ)
    -ለቁርጥማት
    - ለግፊት (ደም ብዛት)
    - ለዓይነ ጥላ
    -በቤተሰብ (በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ )
    - ለልክፍ (ቁራኛ)
    - ለኩላሊት
    -ለአንጀት ቁስለት
    - ለክፉ ቁስል
    -ለስንፈተ ወሲብ
    - ለኪንታሮት
    - ለነቀርሳ (ካንሰር )
    - ለቆረባ
    - ለዘኢያገድፍ
    - ለአፍልሆ
    -ለአውድቅ (ለሚጥል በሽታ )
    -ሌሊት በሕልሙ ለሚሸና
    እና ሌሎች አገልግሎቶችን እንሰጣለን
    #ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉልን።
    0915854013
    በኢሞ -በዋትሳብ -በቴሌግራም
    👇👇👇👇
    0915854013 ይጠቀሙ
    የቴሌግራም ቻናላችን ለመቀላቀል
    @mengistu8
    ሀሳብ አስተያየትዎት በ @MENGISTU84
    👉አድራሻ - ሽናሻ ቤንሻንጉል ጉምዝ

  • @mossesblessed113
    @mossesblessed113 Před 2 lety

    እኔ እንጃ ልጁን በጣም ጎበዝና:ደስ ሚል ነው።ሰላም ለቡሙሉ ኢትዮ ህዝብ።🙏

  • @mulugetaaychewtube7640
    @mulugetaaychewtube7640 Před 2 lety +1

    የፍቅር ሀገር ገራገሩ ወሎ ቤተ አማራ

  • @helenlemma4514
    @helenlemma4514 Před 2 lety

    ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ደስ ብሏቸሁ ማየት እስይ ኢትዮጵያነት ከፍ ይበል