Ahmed Hussein (Manjus) አህመድ ሁሴን (ማንጁስ) (ደሴ ላይ) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 05. 2022
  • Ethiopian Music : Ahmed Hussein (Manjus) አህመድ ሁሴን (ማንጁስ) (ደሴ ላይ) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
    Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
    Instagram :- minewshewa?igsh...
    Subscribe :- czcams.com/users/MinewShewaTu...
    #minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2022: Minew Shewa Entertainment.
  • Zábava

Komentáře • 1,9K

  • @adisuketema1129
    @adisuketema1129 Před 2 lety +242

    እሄን ዘፈን ስሰማ ልክ እንደወሎ ሰው ሆዴ እሚላወሰው ነገርስ። ኢትዮጵያ እጅግ ውብ ነች

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety +4

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍😢

    • @keneofficial7620
      @keneofficial7620 Před 2 lety +1

      @@mahi141 💜💚💓💚💓💛

    • @racysounds9470
      @racysounds9470 Před 2 lety +1

      Enodshalen/enodhalen

    • @selamderess5071
      @selamderess5071 Před 2 lety +2

      Wolo gergeru

    • @medinaadem3807
      @medinaadem3807 Před 2 lety +1

      @@mahi141 አረ ለምን ሞት ማማየ እኔ አረኩሽ ሰብስክራይብ ዴሜዋ ጠንክሪ

  • @eljayesuf8763
    @eljayesuf8763 Před 2 lety +138

    የወሎ ልጅ ፍቅር ነው ብዙ ጓደኞቼ የወሎ ልጆች ናቸው ከወሎ ልጅ ጋር ስትሆን ጨወታው ሙሉ ነው!!!!❤❤❤❤

  • @Efrem946
    @Efrem946 Před 2 lety +21

    እኔ ብቻ ነኝ ልጅነቴ ትዝዝ ብሎኝ እንባ የተናነቀኝ ግን በዚ ሙዚቃ😢🙏🙏

  • @estifagetahun8278
    @estifagetahun8278 Před 2 lety +57

    ደስ ይላል የወሎ ዘፈን ዉስጤ ነዉ ወሎየዎች ክፉ አይንካችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ermiendalamaw1658
    @ermiendalamaw1658 Před 2 lety +182

    ንገራቸው ወሎ የሙስሊሙም የክርስቲያኑም ሃገር መሆኗን ❤❤❤

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety +4

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍😢

    • @keneofficial7620
      @keneofficial7620 Před 2 lety +1

      💓💓💓💓

    • @halewyaabdurohman9077
      @halewyaabdurohman9077 Před 2 lety +1

      በትክክል የመቻቻል ሀገር ናት ወሎ ❤️❤️❤️🥰🥰

    • @dlngllng1628
      @dlngllng1628 Před 2 lety +2

      ለምን ወሎ ብቻ ጎንደርና ጎጃም የአክራሪ ኦርቶዶክስ ብቻ አረጋቿቸው እንዴ

    • @abunilemedia9235
      @abunilemedia9235 Před 2 lety +6

      ሙስሊም በሚበዛበት ቦታ ሁሌም ሰላም ነው ግን ጎንደርና ጎጃም የሚጨፈጨፈው ክርስቲያኑ በሚበዛበት ቦታ ሁሌም ሽብርና ስጋት ነው

  • @user-db6nw9kr8i
    @user-db6nw9kr8i Před 2 lety +10

    የተማርሁት ወሎ ዩኒቨርሲቲ ነው። ለሶሥት ዓመት ነው የቆየሁ ግን እዛው ነው ያደግሁ ሚመስለኝ። ዛሬንም ምነው የዛን ግዜ እግዚአብሔር ቢያምጣልን። ይህ ደግ ሰው ወዳድ እንዲህ ሲሰቃይ ሳይ ሁሌም አለቅሳላሁ ግን ደግሞም አንድ ቀን ይመጣል፣አምናለሁ ሁሉም ያልፋል። ሶስት ዓመት ስኖር ፣መስክ ጥናት ስወጣ አንድ ቀን ሰው ሲጣላ ሳላይ ባቄላ ሸት በቃ ጓሮ ያበቀለውን ምንም ትንሽ ቢሆን ያን ሁላ ተማሪ ብሉ እሸት አይከለከልም ነው ሚሉት፣ሚዘራው እኮ ትንሽ ነው ኧረ በእውነት የሰው ቦታ ደሴ !አንድ ቀን ቀን ይኖራል ! እናም ይህን ሙዚቃ ትዝታዬን ቢመልስልኝ ብዬ ሁሌም ሳይሰለቸኝ ነው ማዳምጠው ፣ጥሩ አድርጎ ነው የተጫወተው! ጨምርበት ትችላለህ!ሙዚቃ ከስሜት ሲሆን ምንኛ ደስ ይላል! አወ ደሴን አለማወቅ ምንኛ ቅር ይላል! ጭንቅ ነው ናፍቆትሽ እውነት ነው !

  • @rkmusicstudio1008
    @rkmusicstudio1008 Před 2 lety +37

    I m from India
    Starting line of sing is heart touching sound

    • @peaceforethiopia3991
      @peaceforethiopia3991 Před rokem +1

      Exactly, so lovely music. I am from the place ( dessie ) where the video clip made in. Wel come our indian brother. We Ethiopian love indian people.

    • @birtukanfetene67
      @birtukanfetene67 Před rokem

      🙏❤

  • @Tube-fo2kp
    @Tube-fo2kp Před 2 lety +374

    እውነተኛ ሀይማኖት ያለው በሀይማኖት አይጣላም ቢከባበር እንጅ እስኪ ሁላችንም ወደሰበአዊነት አላህ ይመልሰን ልቦና ይስጠን የትም ቦታ ፈልጎ የተወለዴና ብሄሩን የመረጠ የለም!

    • @kassahunayele8781
      @kassahunayele8781 Před 2 lety +8

      ሰዎች እኮ ሌላ ሀገረ መንግስት ግንባታ ላይ ናቸው!!! ወሎን ሰሜ ኦሮምያ ለማድረግ ነው የምያባሉን!!!!!!

    • @user-di2jq4of5p
      @user-di2jq4of5p Před 2 lety +2

      @@kassahunayele8781 ክክክ በህልማቸው ነው።

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍

    • @kiflubeyene1982
      @kiflubeyene1982 Před 2 lety

      ትክክለኛ አመለካከት!

    • @etsubfentahun6172
      @etsubfentahun6172 Před 2 lety

      ተባረኪ የኔ ውድ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Před 2 lety +720

    ከጦርነቱ ወዲህ ይሄን ዘፈን ስሰማው በትግሬ ወራሪ በግፍ የተገደሉት አጎቶቼ ትዝ ይሉኛል😭😭😭. ጥሩ ስራ ነው አህሙሻ💚💚 አላህ ወሎአችንን ሀዘን በቃሽ🤲 ይበላት አጠቃላይ የኢትዮጵያን ምድር አላህ ሰላም ያድርግልን🤲

    • @tadessefenta9626
      @tadessefenta9626 Před 2 lety +13

      Crying at the first of the sound track , Tade From Gonder , Ethiopia.

    • @selamtilahun9404
      @selamtilahun9404 Před 2 lety +6

      አሜንንን የኔ አሥተዋይ

    • @Tizita6109
      @Tizita6109 Před 2 lety +7

      Ayzone

    • @NunuB
      @NunuB Před 2 lety +5

      Amen 🙏🏾

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před 2 lety +5

      ዘፈኑ ራሱ ያን የሚዘክር ነው

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Před 2 lety +23

    ተከባብሮ የሚኖረውን የደሴን ሰው ዝቅ ሊያደርጉት ያሰቡት በጣም ይገርማሉ እና አሪፍ ግዜውን የዋጀ ዘፈን ነው💚💛❤🙏👍

  • @medicaldiagnosis2911
    @medicaldiagnosis2911 Před 2 lety +6

    ማርያምን ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ወሎ የፍቅር ሃገር በርታልን ወንድማችን ትንሹ ጥላሁን

  • @amanaman7156
    @amanaman7156 Před 2 lety +247

    አቦ የደሴ የወሎ ልጆችዋ ሙሃባየ ሲወዳችሁ
    ጦሳ, አዝዋ , ቦርከና ወንዛወንዙ መጀን አገራችንን ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @mes725
    @mes725 Před 2 lety +15

    ዋውውውው የኔ አዳኛ አማራየ ዘራችሁ ይለምልም አቦ ከናተ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 Před 2 lety +72

    ወሎ የፍቅር ሀገር ነች ሰላም ለሀገራችን በብሄር በሀይማኖት ሊከፋፍሉን ይሞክራሉ ግን አይሳካላቸውም መስጊዶች አይፈርሱም ቤተክርስቲያንም አይፈርስም ኢትዮጵያም አትፈርስም አፍራሾች ግን ይፈርሳሉ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 Před 2 lety +53

    የወሎ ሙዚቃቸው ምርጥ ነው!እነሱም ውብ ቆንጆዎች! ማየት ከምመኛቸው ሀገር አንድ ወሎ ነው

    • @hiwettube308
      @hiwettube308 Před 2 lety

      ብትመጡ በደስታ እናስጎበኛችሀል

    • @wollotimes
      @wollotimes Před 2 lety

      በደስታ

    • @rozina587
      @rozina587 Před 2 lety +1

      pls came wello dessie

    • @fireabale8396
      @fireabale8396 Před 2 lety +1

      እናስተናግዳለን በፍቅር አህርቡ

  • @yaredtefera2029
    @yaredtefera2029 Před 2 lety +7

    ማንጁሴ ወደ 90ዎቹ መለስከን #1 ስራ ነዉ የሰራህልን በቃ ወሎ ማለት እንደዚህ ነዉ 🙏🙏🙏

  • @baynesnega204
    @baynesnega204 Před 2 lety +17

    ደሴ ነፃ የወጣች ለትም ይህን ሙዚቃ ነበር የሠማሁት ደስ ይላል በርታ

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍😢

  • @zarateybe4474
    @zarateybe4474 Před 2 lety +20

    መገን ወሎ አይ ፍቅር❤ አጀኢብ ነው😍😍እኛ ወሎወች እድህ ነው ያደግነው።

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😔

  • @Yedimaw
    @Yedimaw Před 2 lety +311

    I am watching this out of my home country, I can't stop my tears over my cheek. It has been just 3 years since I left my home country. I love Wollo like crazy. You wolloyes' you are the only people who you love every one with out any precedence. I am your brother from Gondar. Last year with the invading of the dirty woyanie over wollo, that was my greatest sorrow I had ever encounter. Specially when they arrived in Lalibella I was ended. May God bless Wollo, Amhara, Ethiopia for ever.

    • @dessiewollo2609
      @dessiewollo2609 Před 2 lety +3

      🙏⭐️🙏❤😍

    • @beyeaynetu_832
      @beyeaynetu_832 Před 2 lety +13

      ይሄን ያህል ሀገርሽን ከወደደሽ ምነው በአማርኛ ለመፃፍ ከበደሽ??

    • @abdurohmanmohammed8615
      @abdurohmanmohammed8615 Před 2 lety +1

      1oq fou your genuine love❤❤❤

    • @lyualemu4492
      @lyualemu4492 Před 2 lety +11

      @@beyeaynetu_832 ye hager mewded megelecha amargna manager ena metsaf bcha new Yalew manew?

    • @yeshiabebaw6488
      @yeshiabebaw6488 Před 2 lety +2

      @@beyeaynetu_832 እኮ

  • @allmuslimlove1534
    @allmuslimlove1534 Před 2 lety +7

    የኔዋ ጨዋ ወሎ የቆንጆዎች መፌለቂያ💚💛❤✌

  • @kasahunhabtamu6018
    @kasahunhabtamu6018 Před 2 lety +142

    መጀመሪያ ላይ የሚጨፍሩት ልጆች ስንዝሮን አስታወሱኝ! በጣም ግሩም አድርገህ ተጫውተከዋል ጎበዝ👏👏👏👏

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍

    • @hirutassefa4037
      @hirutassefa4037 Před 2 lety

      እነዚህ፣ነብስ፣አላቸው

    • @kasahunhabtamu6018
      @kasahunhabtamu6018 Před 2 lety +1

      @@hirutassefa4037 ያም እኮ ካርቱን ሆነ እንጂ ነብስ አለው!😉😂😂

    • @tirunba
      @tirunba Před 2 lety

      አሪፍ

    • @ayneyetube6709
      @ayneyetube6709 Před 2 lety

      @@kasahunhabtamu6018 ክክክ

  • @sheshe4202
    @sheshe4202 Před 2 lety +45

    መገን የጁ ገነቴ ወልደያዬ አማራዬ ሰላሙን ፍቅሩን ይመለስልን በርታ ምርጥ ስራ ነው 💞💞💞

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety +1

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍😢

    • @user-wc1jm1nu5h
      @user-wc1jm1nu5h Před 2 lety +1

      ያገሬ ልይ የወልደያዋ

    • @sheshe4202
      @sheshe4202 Před 2 lety

      @@mahi141 አትሙችብኝ ማማዬ አደርግሻለሁ❤️

    • @sheshe4202
      @sheshe4202 Před 2 lety

      @@user-wc1jm1nu5h ደሜ💞

  • @milkatekle228
    @milkatekle228 Před rokem +4

    Im from Eritrea🇪🇷🇪🇷🇪🇷ፍቅር ናቹ ኮ ወሎየ በጣም ነዉ ምወዳቹ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @cheetod4186
    @cheetod4186 Před 2 lety +8

    ዉሎ ቤተ አማራ ሽዋ ጎንደር ጎጃም አንድ አማራ ለሁሉም አማራ💚💛❤️💚💛❤️

  • @mekdesmekdes5907
    @mekdesmekdes5907 Před 2 lety +41

    ወሎየወች የት ናችሁ እስኪ እንያችሁ ቤተ አማራ ኑማ አዲስ ነገር አለ አንድ የማርግን ነግር ጥላት ይቃጠል ሙቅ ሞቅ አድርጉት አይቀዝስቅዝ ቤታችን ለሰወ እተርፋልን እንኳን ለራሳችን እኛ አማራወች አንድ ነን አንድ አማራ ሁሉም ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety +1

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍😢

    • @hikmaseid5500
      @hikmaseid5500 Před 2 lety +3

      አለንንንንንንን😘😘😘😘😘😘😘

    • @zamzammuhammed5829
      @zamzammuhammed5829 Před 2 lety +3

      አለን

    • @agareth1659
      @agareth1659 Před 2 lety +2

      አለን💚💛❤❤❤

    • @marcwin103
      @marcwin103 Před měsícem

      we are hereeeeeee

  • @askalmariam3225
    @askalmariam3225 Před 2 lety +94

    ደሴ ቤተ አማራ I Love Welo From Gonder💚💛❤️🥰

    • @user-ct3ob7ir3l
      @user-ct3ob7ir3l Před 2 lety +1

      ❤❤❤❤

    • @user-sv1lq2qu8e
      @user-sv1lq2qu8e Před 2 lety +1

      we love you too❤❤

    • @user-rx8jt3xu3v
      @user-rx8jt3xu3v Před 2 lety +6

      ወሎ አማራ በለን ደስ እንዲለን ከፈለክ ቤተ አማራ እያላቹ ወሎ የምትለዋን ስም አታጥፉብን በማሪያም😣🙌

    • @user-sv1lq2qu8e
      @user-sv1lq2qu8e Před 2 lety +7

      @@FM-nj2ps ከየትም ይምጣ ከየት መጠሪያችን ማንነታችን ነው መቀየርም ካለበት የወሎ 10 ሚሊየን ህዝብ ወስኖ ይቀይረዋል እንጅ በዩቱብ መጥተሽ አትቀይሪውም አንች እንደዚያ ለሆነ ጎጃምም ኦሮምኛ ነው ብዙ የአማራ አካባቢወች የኦሮምኛ ስም አላቸው

    • @user-rx8jt3xu3v
      @user-rx8jt3xu3v Před 2 lety +5

      @@FM-nj2ps እህት ወደድሽም ጠላሽም አንች ስማችን አትቀይሪውም ስማችን ወሎ ነው እግዘብሔርን ይመስገን ጥላቻችሁ አይን እያወጣ እያየነው ነው🤗

  • @hananmohammed4497
    @hananmohammed4497 Před 2 lety +10

    መግቢያ ላይ ያለወ ህፃን ልጅ እስክስታው ስንዝሮን አስታወሰኝ።
    A wholesome job Thank u for your works!🙇‍♀️

  • @fevenkonjo9890
    @fevenkonjo9890 Před 2 lety +2

    ማንጁስየ
    የኮምቦልቻ እንቁ የሀገሬ ልጅ ምርጥ ስራ ነው ያቀረብክልን ቢዘራ ነጭ ጤፍ ቢወለድ መለሎ የደጋጎቹ ሀገር እንደምን ነው ወሎ የእኔ ጀግና እጅግ ምርጥ እና የተዋጣለት ስራ ነው
    አማራየ ኢትዮጵያየ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️

  • @YenesewBelie
    @YenesewBelie Před 2 lety +180

    ምርጥ ስራ ነው።
    ደሴ ላይ
    አማራዬ ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ትኑር።

    • @bonjour3597
      @bonjour3597 Před 2 lety +5

      dessewoch wolloye nen yemnbash amaraye new ?'

    • @seidseid596
      @seidseid596 Před 2 lety

      ርካሽ እና ሸርሙጣ ወንድሙ ገዳይ አማራ ብቻ ነዉ

    • @sald363
      @sald363 Před 2 lety +1

      ምርጥ ስራ ነዉ

    • @user-vf6pp6wq5p
      @user-vf6pp6wq5p Před 2 lety +9

      @@bonjour3597 ቤተ አማራ ደሴ

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety +1

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍

  • @senaithaile2423
    @senaithaile2423 Před 2 lety +56

    የኮንቦልቻ እንቁ የሰፈሬ ልጅ ምርጥ ስራ ነዉ ያቀረብክልን። ቢዘራ ነጭ ጤፍ ቢወለድ መለሎ የደጓጎቹ አገር እንደምነዉ ወሎ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety +2

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍😢

    • @halewyaabdurohman9077
      @halewyaabdurohman9077 Před 2 lety

      🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️👌

  • @mengistufetene8521
    @mengistufetene8521 Před rokem +2

    ቤተ አምሃራ 💚🧡❤️የኔ ደጎች ። የአማራ ምሰሶ መነሻወች። እወዳችኋለሁ ጎንደሬው💚🧡❤️

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 2 lety +79

    ድቅ ሰራ %👍👍
    ድምፀ 100%
    ክሊፕ 100%
    ተፈጥሮ ቦታ 100%
    ኢትዮጵያዊነተይች ነች 100%

  • @AronTube
    @AronTube Před 2 lety +28

    የኔ ጀግና አኮራሀን እጅግ ምርጥ አና የተዋጣለት ስራ ነው አቦ ክብር ጀባ

    • @tube-ph7gw
      @tube-ph7gw Před 2 lety

      አንተስ ከሱ ምን ተማርክ በጥላቻ የታወረው አይንህ በትንሹም ቢሆን አልበራልህም❓

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍😢

  • @temietube12
    @temietube12 Před 2 lety +39

    ምርጥ ስራ ነው በርታልን ወንድማችን ጀግና ነህ ። ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን። 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍

  • @betregiorgis23
    @betregiorgis23 Před rokem +5

    የልጅ አዋቂ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙዚቃ በተፈጥሮ በልዩነት የተለገሰው ፍቅር የሆነ ሙዚቀኛ💚💛❤️ አቦ ይመችህ💚💛❤️

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 Před 2 lety +68

    ቤተ አማራ ወሎወች በጣምነዉ የምወዳችሁ ከጉራጌነኝ 💚💛♥

    • @usjdcudufuzuxjcivoc2604
      @usjdcudufuzuxjcivoc2604 Před 2 lety +3

      አላህይውደድሽ እናምእናተንበጣምነውእምወዳችሁ

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 Před rokem +1

      Gurage betam eniwedachihulen ❤️❤️❤️❤️

    • @RamadanMubarek
      @RamadanMubarek Před rokem +1

      ወሎ አማራ አይደለም

    • @brookendale3611
      @brookendale3611 Před 5 měsíci +2

      ​@@RamadanMubarekEna mndnew? Galla endatlegn bcha. Ye mehaym lij

    • @marcwin103
      @marcwin103 Před měsícem +1

      ​@@RamadanMubarek ይሄ የኛ ቤት ነዉ ገለቴ ወደ መሰሎችህ ከዚህ ጥፋ

  • @kidanbelay5992
    @kidanbelay5992 Před 2 lety +51

    ዋውው ምርጥ ስራ ነው ወሎዬዎች የት ናችሁ መገን ወሎ መጀን ወልዲያዬ 💘💝💝💝💝👍👍👍

  • @anwarkedir1636
    @anwarkedir1636 Před 2 lety +14

    ድምፅ ቦታ መረጣ ምስል ጥራት በሁሉም ዘርፍ ምርጥ ስራ ነው

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍😢

  • @ekramhassan8468
    @ekramhassan8468 Před 2 lety +4

    የአከራረምሽን እኔ አልጠይቅሽም
    ቦረከና እባየነው ነግሮኛአይዋሽም
    ወልደያ እምየዋ መረሳየጁአባሰል
    አሳመመሽደ የጥሬ አለመብሰል
    የመቸሬ ሜዳ መገን ጉባለፍቶ
    ሆደተላወሰ ወሎእንደነሽ ከቶ😭😭😭😭ፈጁንጦረነት

  • @tesfayweldeabzghi5292
    @tesfayweldeabzghi5292 Před 9 měsíci +2

    ብዙ ትዝታ ያለው ሙዚቃ ነው ለብዙ ዘመናት ወደሆላ ይመልሳል 🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹👍🙏❤️💕

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před 2 lety +6

    ወሎ አማራየ የጨዋ ህዝብ መፍለቅያ💚💛❤

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 Před 2 lety +11

    ወሎዬኔቴ ኩራቴ አማራነቴ ኩራቴ በርታ ጀግናው

  • @user-iw4si5vt1m
    @user-iw4si5vt1m Před 2 lety +3

    አማራዬ ሰላምሽን ይመልሰልኝ ወሎ በተአማራ 💚💛❤️🥰🥰🥰

  • @wollotimes
    @wollotimes Před 2 lety +1

    😭😭😭😭😭😭 i miss u my orgin country wollo 😍😍😍😍

  • @hajikuku5577
    @hajikuku5577 Před 2 lety +5

    መገን ወሎሎ🥰💚💛❤️

  • @memevlog586
    @memevlog586 Před 2 lety +44

    ♥️ full of love Amhara wello ♥️🇪🇹♥️

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍😢

  • @abrahammeles9781
    @abrahammeles9781 Před 2 lety +2

    Wello amhara Ethiopia

  • @user-oh6sz1sk5b
    @user-oh6sz1sk5b Před 8 dny +1

    I love this music b/c I am from kelala kerala is my grand father city

  • @obiyya3372
    @obiyya3372 Před 2 lety +63

    አጀብ አጀብ ወሎ 💚💛❤😍
    የፍቅር አውድማ የቅዱሳን ደብር
    የሸህ ሁሴን አምባ
    የአብሮነት ተምሳሌት የቅን ልብ መገኛ
    የደጋጎቹ መንደር ዘብሄረ አምሀራ 👌
    ክበሩ ኑሩ ክፊ ያሰበባችሁ ጉልበቱ ቄጤማ አይኑ ጨለማ ይሁን።አሚን

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety +1

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍

    • @zamzammuhammed5829
      @zamzammuhammed5829 Před 2 lety +2

      አሚን

    • @obiyya3372
      @obiyya3372 Před 2 lety

      @@mahi141 ተደርገሻል
      ለማህበረሰቡ የምታደርጊው አስተዋፅኦ ታይቶ share ይደረግልሻል 😎

    • @Tube-ns4nn
      @Tube-ns4nn Před 2 lety

      እኔንም ደምሩኝ በነካ እጃችሁ

    • @fireabale8396
      @fireabale8396 Před 2 lety +1

      አሜን

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan Před 2 lety +5

    ኪዲ ነኝ ከራያ ቤተ አማራ በጣም ያምራል

  • @Kidus-zl6lr
    @Kidus-zl6lr Před 9 měsíci +1

    It's so nice I love it

  • @Ezziy___
    @Ezziy___ Před 2 lety +1

    The best music in the world

  • @Habibatube
    @Habibatube Před 2 lety +18

    ወሎ ቤተ አማራዬ ምርጥ ሥራ ነው 💚💛❤
    ውብ ሀገሬ ሰላምምሽ ይብዛ 😍😍

  • @tikurferttube4360
    @tikurferttube4360 Před 2 lety +68

    በነገራችን ላይ ወሎ ባትኖር ኖሮ ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር ትርጉሟ ኢምንት ይኾን ነበር።
    አራቱ ቅኝቶች ብቻ ኢትዮጵያን ያክላሉ ።
    ለማንኛውም ወሎየ እንደመኾኔ መጠን እስክስ ስል ማምሸቴ ነው።
    የመጀመሪያዎቹና የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ይለያሉ በርታልኝ
    አህመድዬ የኔ ጀግና ብዙ ሁንልን።

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍

    • @kukulunega
      @kukulunega Před 2 lety +1

      ወሎ የተፈጠረው በኢትዮጵያ ጉያ በመሆኑ ሙዚቃው ወሎ ተፈጠረ ማለትም ይቻላል።እንደ እረኛ ጠባብ ውሻ ካላሰቡ በሥተቀር።ይቺን አገር የሚያቃልሉ ጥቁር ቆሻሻዎች ብዙ ናቸው።ከብት።

    • @tikurferttube4360
      @tikurferttube4360 Před 2 lety

      እንደአስተሳሰብሽ እናቱ😍

    • @user-me3kh7rq1u
      @user-me3kh7rq1u Před 2 lety +1

      አረ በክሽ

    • @adoniyasdereje9759
      @adoniyasdereje9759 Před rokem

      ewnte new yayat yemskerle❤❤❤ becha

  • @user-mc8yf7lo2s
    @user-mc8yf7lo2s Před rokem +9

    ለስራ ከጎንደር መጥቼ ወሎ ሰምጨ ልቀነዉ ወሎየዎች ስወዳችሁ አቤት ቁንጂና!! አቤት ዉበት!! የፍቅራቸዉማ ነገርመቼም አያልቅበትም !!

    • @amharahabeshan9446
      @amharahabeshan9446 Před rokem +1

      እኛም ዉድድ❤❤

    • @tizeta4992
      @tizeta4992 Před rokem

      ክበርልኝ ወንድም አለም እኛም ዉድድ ማይ ጎንደሬ🥺💘🥰

  • @mulukentigabuchanie9155
    @mulukentigabuchanie9155 Před 2 lety +1

    harif sira nw!!!

  • @user-jj5yd9ux1g
    @user-jj5yd9ux1g Před 2 lety +23

    በጣም ሀሩፍ ስራውን በርታ ወልደያ እመየዋ አሳመሺ እንደ የጥሬ አለመብሰል 💚💛❤አማራ 💪💪💪

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw Před 2 lety +29

    ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው በጣም ገራሚ ሙዚቃ ነው በርታ ጀገናው ወሎ የፍቅር ሀገር ወሎየውች እሰኬ ውድ ቤቴ አበርታቱኛ 🙏🙏

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety +2

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍

    • @keneofficial7620
      @keneofficial7620 Před 2 lety +1

      💓💓💓💓💓

    • @Tube-ns4nn
      @Tube-ns4nn Před 2 lety

      መርሃባ እኛንም ቤተሰብ አድርጉ

    • @fireabale8396
      @fireabale8396 Před 2 lety +1

      ውሎዬ ባልሆን ይቆጨኝነበር እግዚአብሔር እነዝህንጅታወች ከስራቸውነቅለህ አጥፋልን አሜን ፫።

    • @fireabale8396
      @fireabale8396 Před 2 lety

      ውድድድድድድድድውሎዬ ሰላማችሁ ብዝዝዝዝዝት ይበል ወሎዬ መሆኔ ኩራቴ ከዴሴ ኮቦልቻእዬሄድኩ ይህንውበት ከዬትአመጣችሁትግን እናተወሎዬውች ምኑንእየብፕላችሁትነው ብለውየጠየቁኝ አሉ ውበታችንብቻ አዴለም እኛወሎዬውች ያለን ለሰው አስተሳሰብ ፍቅራችን እስላም ክርስቲያኑ ተፈቃቅርን እምንኖር ኢትዬቢያዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን ፫

  • @seblewengeltefera5225
    @seblewengeltefera5225 Před 2 lety +4

    ተባረክ የወሎ ወዙ እንዲህ ነው ስንዋደድ ስንዛመድነው የሚያምርብን!

  • @marcwin103
    @marcwin103 Před měsícem +2

    ወሎ ቤተ አማራየ ስንወዳቹህ እኮ ከጎጃም,ባህርዳር 💚💛❤

  • @birtukanmulualem599
    @birtukanmulualem599 Před 2 lety +27

    ዋውውውውው ምርጥ ስራ አይገልጠውም
    ድምፅ 100/100
    ዜማ 100/1000
    ግጥም 100/100
    ቅንብር 100/100
    በርታልን ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @zenafeta1
    @zenafeta1 Před 2 lety +10

    ወሎ የፍቅር ሀገር ምርጥ ሙዚቃ ዘና ፈታ ከከላላ 😍

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍😢

  • @husenibrahim9023
    @husenibrahim9023 Před rokem +1

    wow good job👌👌👌

  • @kidistworku3803
    @kidistworku3803 Před 2 lety +7

    አጀብ አጀብ ወሎ 💚💛❤😍
    የፍቅር አውድማ የቅዱሳን ደብር
    የሸህ ሁሴን አምባ
    የአብሮነት ተምሳሌት የቅን ልብ መገኛ
    የደጋጎቹ መንደር ዘብሄረ አምሀራ 👌
    ክበሩ ኑሩ ክፊ ያሰበባችሁ ጉልበቱ ቄጤማ አይኑ ጨለማ ይሁን።

  • @user-dc1us5ct5s
    @user-dc1us5ct5s Před 2 lety +12

    ሀገራችንወሎሥማችንወሎየ እኳንያፈቀረን ያየንተሰቃየ💚💛❤ደሤ ቤተአማሀራወች የትናችሁደሞቸ💚💛❤👈💪አህመድ ማሸአላህጥሩስራነዉጠክር💚💛❤👈💪አማራዬዬዬዬዬ💚💛❤ወሎየ

  • @user-ir4gt3ys9d
    @user-ir4gt3ys9d Před 2 lety +126

    ዴሴ ቤተ አማራ ወሎ +ጎደር+ጎጃም+ሸዋ=አንድ አማራ😍😍😍😍💝💛💚

    • @mekdesyoutube2073
      @mekdesyoutube2073 Před 2 lety +8

      አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ 💪💪❤️❤️

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍

    • @mekdesyoutube2073
      @mekdesyoutube2073 Před 2 lety

      @@mahi141 አደረኩሽ እህቴ

    • @mameeuntue7673
      @mameeuntue7673 Před 2 lety

      ❤❤❤❤❤

    • @nahomtegegn9578
      @nahomtegegn9578 Před 2 lety

      kelela ager yemetash dessie eyseltenesh lmn dnew ዴሴ eyalsh metasfgerin balager sijemer anchi ye dessie lij adeleshm

  • @kalkidanyaregal8399
    @kalkidanyaregal8399 Před 2 lety +2

    ከእንባ ጋር ነው ሁሌም የምሰማዉ ወሎ የአባቴ ሀገር
    የተወለድኩበት ያክል ነው የሚሰማኝ
    የቸር የደግ የሩህሩህ የአንድነት መገለጫ እናት አለም ወሎ ለምልሚልን

    • @user-yk3wz9fw6f
      @user-yk3wz9fw6f Před 2 lety

      ከወሎ ውጪ ያደጋችሁ ወሎየወች የወሎ ባህል ማወቅ ለልጃቻችሁ ማስተማር አለባችሁ ከክልሉ ውጪ ያለ ወሎየ ባህሉን አያቅር በብዛት

  • @eskedarzeleke5708
    @eskedarzeleke5708 Před 2 lety +2

    Wow 👌 you're voice 😍 👌 👏 #1

  • @hag-wig9815
    @hag-wig9815 Před 2 lety +6

    የናቴ ሀገር ወሎ ❤️💝🥰አቦ ብርክ በልልን ምርጥ ስራ ነው

  • @dehinnetmelese5868
    @dehinnetmelese5868 Před 2 lety +5

    ይሄ ዘፈን ወሎን ዞረዉ በወጓት ትግሬዎች ምክንያት ክፉ ትዉስታ ሆኖ ነበር አሁን እንዲህ አንስተኸዉ በመምጣትህ ደስ ብሎኛል ማንጁስዬ ሌላዉ ካሻመሪ የወራሪዎች ልብስ ነዉ የአማራ ልብስ ሸማ ነዉ ወሎ ደግሞ ብዙ ባህላዊ ልብሶች አሏትና እሱን ብትጠቀም ደስ ይላል በተረፈ በርታ አማራዬ የኔ ወሎ በክፉ ያዬሽ ዘላለሙ ይጨልምበት ።

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před 2 lety +1

      "ቦርከና እምባዬ ነው......"ሲል እንዳንረሳው አድርጎ በደማቁ ከተበው😭

    • @zemedwebarg8009
      @zemedwebarg8009 Před 2 lety

      የኔ ፍቅር ሰወድህ

  • @ousmanmebb2280
    @ousmanmebb2280 Před 2 lety +37

    proud to be welloye , i really love wollo
    I cried when i heard this music

  • @blujseth9704
    @blujseth9704 Před rokem +18

    Dessie is where I grew up, made friends, fought with friends, made up with friends, where I went for walks and car rides in the rain, where I worked hard, and where I fell in love. I'm now away in uni but this made me shed tears there's just a vibe to the city that I can't find anywhere else and I miss the wind most next to the handsome boy who took my heart. This just brings back so many memories. I really hope with my bones that this war ends and Ethiopia is the Ethiopia we knew. 🇪🇹☺️

    • @weyeweye1672
      @weyeweye1672 Před rokem

      Well articulated feelings. Thanks, dear. Listening this music from ~ 7200 miles away with all the sweet memories of mama Wollo.

    • @sultanmohammed2553
      @sultanmohammed2553 Před rokem

      I completely agree with you. I was just there for three months to visit for the first time because my parents were from there, I’ve never seen a place like it. It is not the flashiest city but you find the purest people there, very openhearted, welcoming, and the unity is indescribable. So thankful I visited I will truly miss it 😢

  • @Mykeyshewa
    @Mykeyshewa Před 2 lety +8

    ምርጥ ስራ ነው በርታልን ወንድማችን ጀግና ነህ ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍😢

  • @nice-fs6on
    @nice-fs6on Před 2 lety +219

    I am from Tigray 💜but I don't know I love welo 💜music and people

    • @mhtyemakutigabu4264
      @mhtyemakutigabu4264 Před 2 lety +34

      እኛ ወሎየዎች ፍቅር ነን ማለት ፈለኩ ነገር ግን ኢትዮጵያዊነት ይበልጣል። ከሉ ሃላፊ እዩ ሃወይ ናተይ አብዚ ኣለምን ናትና ዝኾነ ነገረ የለን። one love for my people ✌️

    • @kalkidanwedaye3176
      @kalkidanwedaye3176 Před 2 lety +14

      We love you back our brother and sisters. One love

    • @yonatansimplyboy812
      @yonatansimplyboy812 Před 2 lety +6

      @@mhtyemakutigabu4264 Go to tell this story for your own people not for my Wollo people !

    • @user-bu6hy7fe8t
      @user-bu6hy7fe8t Před 2 lety +12

      ኡኡቴ🙂

    • @987654321susu
      @987654321susu Před 2 lety +2

      We love you too❤️❤️

  • @suwalihbadboy7156
    @suwalihbadboy7156 Před 2 lety +3

    ወላሂ በጣም ነው ደስ የምሉት ወሎዬ በጣም ትለያላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @quinfashion3851
    @quinfashion3851 Před 2 lety +4

    በህይወቴከውደድኳቸው ዘፈኖች ምርጡ ነው

  • @selammersha1493
    @selammersha1493 Před 2 lety +9

    Wollo/ lakomenza the origin of amhara people...❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mh8ou2qw8f
    @user-mh8ou2qw8f Před 2 lety +26

    አሪፍ ስራ ነው በርታ ቤተ አማራ የፍቅ ሀገር ነው ባይነካኩን 💪ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍😢

    • @user-mh8ou2qw8f
      @user-mh8ou2qw8f Před 2 lety

      @@mahi141 ሞትን ምን አመጣው ኧረ ችግር የለውም

    • @RamadanMubarek
      @RamadanMubarek Před rokem

      ወሎ ወሎ እንጂ እማራ አይደለም

  • @Sirage111d
    @Sirage111d Před 2 lety +11

    May Allah keep us safe 🙏always love to wolo I'm from jimma I crying a lots for wolo ppl

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 Před rokem +2

      Thank u brother, I know we r suffering very much💔, make Dua for us, may Allah bless u

  • @user-yp4ke6rg8l
    @user-yp4ke6rg8l Před 2 lety +1

    ቀረፃዉ ሀይቅ ላይነዉ😭😘😘😘

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa Před 2 lety +3

    መገን ወሎደሴ ሀገሬ💝💝💝💝💝💝

  • @papitube644
    @papitube644 Před 2 lety +24

    I am from tanzania 🇹🇿 and i don't know your language but i love ethiopian music keep it up. One africa 💪

  • @mamila295
    @mamila295 Před rokem +2

    የዘፋኞች ንጉስ ነህ አንደኛ አህመድ ሁሴን ማንጁስ

  • @user-jl1rd7fz8z
    @user-jl1rd7fz8z Před 8 měsíci +1

    ይህ ነው ተብለው የማይገለጽ ትልቅ ስራ ነው
    በወሎ የናቴ ና በኢትዮጵያዊነቴ ትልቅ ኩራት ነው የሚሰማኝ ❤️

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Před 2 lety +4

    ምርጥ ስራ ነው ያገሬ ልጅ ወሎ የፍቅር ሀገር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍😢

  • @nativlogs3631
    @nativlogs3631 Před 2 lety +6

    የደሴ ልጅ ይልሀል አባቴ

  • @kalebmesfin213
    @kalebmesfin213 Před 2 lety +1

    Arif sera new 🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @fifipeter744
    @fifipeter744 Před 2 lety

    Am crying 😢 bemegeremi bekate seretekewale kale yelegemi lejinetenime asetaweshalwe 👌👌👌👌👌

  • @yaredgebremaryam210
    @yaredgebremaryam210 Před 2 lety +5

    ጀግና ሁሉ ነገር ወሎን የሚገልፅ ልጅነቴን አስታወስከኝም የእኛ የወለዬዎችን አስተዳደግ ስላሳየህል እና የሰፈሬን ልጅ የሞዴልነት እድል ስለሰጠህልን እናመሰግናለ ቀሲስ አባ መንበረን እና ሸሁን እረጅም እድሜ ይስጥልን ምርጥ ትዝታ በተለይ ሲጀምር ያለው የህፃናቱ ጭፈራ የልጅነቴን ስንዝሮን አስታውሶኛል እናም ወንድሜ ያገሬ የወንዜ የቦርከናዉ የኮምቦልቻዉ ልጅ እጅግ ምርጥ ስራ ነዉ ኮርተንብሀል በርታልን መልካም እድል ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před 2 lety

      አስተዳደግህን ሳይሆን ወራሪ ትግሬ የፈፀመብንን ነው" ቦርከና አምባዬ ነው" ሲል በስር ለበስ ቅኔ ያቀነቀነልን ወሎ እንዲ አይነት ልግስፍስድስኩር ነው ያስበላን

  • @tamirateshetu4012
    @tamirateshetu4012 Před 2 lety +11

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ወንድሜ በአጠቃላይ ቤተ አምሀራወች እወዳችኋለሁ እግዚያብሄር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን 💚💛❤️😍

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍

  • @user-fr5cj9gv9v
    @user-fr5cj9gv9v Před 2 lety +1

    አህመድየ 🙏 ወልድያ እመየዋ አልክ 😭 ሀገሬ ሲነሳ የነዝረኛል ወልድያየ 💞

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 Před 2 lety +1

    ዋአው ልክ እንደድሮው የወሎ ምርጥ ሙዚቃ 👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @heni_the_dj
    @heni_the_dj Před 2 lety +3

    የምር ቆሜ አጨብጭቤያለሁ እናመሰግናለን 👏👏👏👏👏👏

  • @abebetube1172
    @abebetube1172 Před 2 lety +5

    ምርጥ ስራ አህመድ ሁሴን 💯💚💛❤️💯

  • @mhomdesurge1086
    @mhomdesurge1086 Před 2 lety +1

    ምርጡ ምርጥ ስራ ነዉ wow

  • @betawef9713
    @betawef9713 Před 2 lety +26

    እንደዚህ ነወ ሚያምርብን ፅንፈኝነት ያጠፋፋን እንጅ ለማንም አይጠቅምም ጥሩ ሰራ ነወ አህመድ ሁሴን ሁሌም ኢትዮጵያ የሁላችንም ነች በርታ

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před 2 lety +3

      ለመሆኑ ዘፈኖ ገብቶሀል ቦርከና እንባዬ ነው ሲል ???ሳይገባችሁ አትኮምቱ ወሎዎች በትግሬ ወራሪ የተሰራው ግፍ አንረሳም

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍😢

  • @tigistasres5496
    @tigistasres5496 Před 2 lety +53

    I'm proud of Amhara wello Ethiopian

    • @lelisadubale9717
      @lelisadubale9717 Před 2 lety +1

      Ezih zefen wust yemiteru botawoch gn hulun ye Oromo simoch nachew.
      Ke zefenu biyans and neger memar enchilalen. Hizbachin lezemenat tewaldew ena tekebabrew endenore.

    • @manalosahalo5335
      @manalosahalo5335 Před 2 lety

      💚💛❤💚💛❤💖💖💖💖

    • @tolesadiriba9151
      @tolesadiriba9151 Před 2 lety

      No no amhara wolloo oromoo

    • @user-ul7tb5fl7
      @user-ul7tb5fl7 Před rokem +1

      @@lelisadubale9717 ድሮም ከብት እርጥብ ሳር ሲያይ ይዋጅጃል ኦሮሞ ደግሞ መሬት ሲያይ መዋጀጅ ከከብቶች ጋር አንድ ያደርጋችኋል ቱቱ

    • @user-ul7tb5fl7
      @user-ul7tb5fl7 Před rokem

      @@tolesadiriba9151 ኧረባክህ

  • @Dmiso-bn7wq
    @Dmiso-bn7wq Před 2 lety +13

    Great music we are one King 🤴🏿 Amhara 💚💛❤️

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před 2 lety +4

    በጣም አርፍ ስራ ነው ውድማችን ብርታልን መገን ወሎ 💚💛❤❤❤❤❤

    • @mahi141
      @mahi141 Před 2 lety

      ስሞትልሽ ሰብስክራ........አርጊኝ😥🙏😍😍😢

  • @henokhenok116
    @henokhenok116 Před 2 lety +8

    ወሎ የመቻቻል የሀይማኖት የመከባበር የፍቅር ተምሳሌት