New Ethiopian music 2015 Romario records present BEKELE AREGA yaz ejuan
Vložit
- čas přidán 30. 03. 2015
- #ethiopianmusic #newethiopianmusic #ethiopia
Facebook Romario Records
Music arrangement mixing and mastering and produced by Metaferia Bekele
Camera editing and mastering by M squire production
Metaferia Bekele +251911378371 { አባቴ } - Hudba
አሯ ይህን ዘፈን ስንት አመት ሙሉ እየፈለኩት ነበር, ዛሬ ሳልፈልገዉ ነካሁት
ለማንኛዉም በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
በዚህ ሙዚቃ የተነሳ ሲኦል መግባቴ ነው ቀኑን ሙሉ ስሰማው ብውል አልጠግበውም ስንት ጊዜ ደጋግሜ እንደማዳምጠው ለቁጥር አይገባም።
.ዘዘ
😢
@@@addis78847 91
1
አጎትዬ እድሜና ጤናይስጥህ የታላችሁ ወሎየወች ቆለኞቹ አየየላ ሚካኤል ልጆች
አጎቴ ዉሸታም🙄
ሆ🙄🙄ስለሱ ማወቅ ምትፈልጊዉ አለሽ😒
@@user-tk5dn8hq1y አይ ማማየ በጣም ነው የምደዉ
አችዉሸታም የትነዉየምታቂዉ የሰፈሬልጅእኮነዉ
ደገኞቹስ
Anyone who is watching this masterpiece in June 2024!!!!!!!!!!!!!!!!
Tinish tigist esti june yidersal 😆
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅@@adulishassen5906
❤
Yes
እኔ
እንደዚህ ምርጥ ዜማ ግጥም ድምፀ መረዋ ድምጽ ሞልቶ ሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ በነ ቢጫ ወባ ዘፈን ነው ተብሎ ጆሮችን ይደክማል ጆሮ ስንቱን ይስማል እንደዚህም ምርጥ ዜማ አለ 🎼🎼🎼
ድምጽ ዋውውውውው እጅግ ግሩም ነው ምስጋና
በጣም ከዘመኑ ዘፈን ደግሞ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሞትኩኝ በሳቅ
If
If you you
ትክክል 👏
ኧሯ ሸጋ ነው አባቴ😘💙የቆላ ልጅ እግሮች መዳኒት ያበቅሉ እነሱ ማር እንጂ ጢናዳም አይቆርጡ🤗👌
አቤት ይህ ዘፈን እቤት ውስጥ ከእህት ወንድሞቼ ጋር እንቀውጠው ነበር አሁን እኔ ተገነጠልኩ አይ ስደት
አይዞን ውዴ ድጋሜ ትቀውጡታላቹ
@@user-hx8mg8ly7t እሺ ማማዬ❤❤❤
@@user-hx8mg8ly7t 56555654556555556554564557655646654655555665666755755566655676455776564666556655555575655755655565666574646565655456644665566545655655465554657666575556565556554565456556656545575566566555556566766646566556465665555554554
አይዞሽ ማርዬ
@@mohammad5957 llll
L
Llll
አገሯ ቆቦ ነው ♥️
አማራነት ክቡር ማንነት 🎉long life Amhara 💜
Wey alsemashm endi esuma yetgray kehoneko koye
ያንተ ግርማ ሞገሳም ድምፅ ፣ ስልጥን ባለው ጉሮሮህ ታሟሽቶ ሲወጣ የጋሽ ባህሩን እንደ ባህር የተንዠረረ ለዛ፣ የወለዬዎች ደማምነት እና ደሳሳ ቢሆንም ተናፋቂውን የኢትዮጵያ ከተሞችን ሰፈር ሁሉ ከሰተብኝና በእውነቱ ተመሠጥኩ፣ ተደነቅኩ፣ ጮክ እያልኩ እየደነስኩ ጨፈርኩ 😍👌👌👌 አቦ ትችላለህ አባቴ👊😎
ወሎ የታወቀ እኮ ነው በውበት በፍቅር በሁሉም ነገሮች እኛ ወሎዬዎች ልዩ ነን 💕💕💕👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕👍👍👍👍👍👍👍 ወሎ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
ዘርን ለአቶ አብይ አሳውቀው እኛ ዘራችን ኢትዮጵያዊ
እራስን ለመዉደድ ማን ያንሳል። BTW ወሎ አማራ ነዉ።
ጣዕም ያለው የማይጠገብ የባህል ሙዚቃ ይህ ነው ምንም አይሰለችም ደጋግሜ ነው የማዳምጠው።
መዳኒትም የለኝ እንዳመመኝ ልደር ተለክፊያለሁኝ ግን በምን እንደሆነ አልታወቀም
ምርጥ ነው
አቦ ይመችክ ማነው የተለከፈ ገባ ገባ ህክምና እንሠጣለን
ተለክፌያለሁኝ ያውም በሰው መንደር
ልክፍቱ ደሞ ፍቅር
ክክክክ
የሆነ የአመትባል ዋዜማ የበአሉ ለት ከሰአት አያታችሁ ቤት ሄዳችሁ ሞቅ ስታረጉት 👏👏👏👏
በሚገረም ሁኔታ ነገ 2015 አዲስ አመት ነው በቃ ተቀወጠ
ልብ የሚነካ ዜማ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖💖💖
የሚገርመው በጣም ድብር ብሎኝ ነበር በቄ ፈታ አረከኝ አገሬ የገባው እስከሚመስለኝ ድረስ አስነካሁት ከልብአመሰግናለው ለዚ ምርጥ ስራክ በአዲስ ነገር ደሞ እንገናኛለን በቄ
እሰይ ምነው ሽዋ ይሙታል እንዴ ብቻዬን አስነካሁት እኩ። ይመቻችሁ ያገሬ ልጅች !!
😂😂😂😂
እኔም አስነካሁት ክክክክ
እኔም ክክክክክ ድምፁ ሲያምር
ክክክክክ እኔም
እስክ በቅኒነት ሳብስክራይብ አድርጉኝ ውዲ ያገረ ልጆች ሲወዳቸው
የሰፈሬ ልጅ
የደሴው ጉብል
አቤት ድምፅ የኔ ማርርርርርርርርር
ለካ የደሴ ያገሬ ልጅ ሆኖ ነው እንድህ ያማረው እፍ ሀገሬ ደሴ እስከመቸ ናፍቄ
ፕ
ውስጤ ነው ይሄ ሙዚቃ ከድምፁ ጋ 👌👌👌#1
ሀገሬ ስላምሽ ይመለስ ለወሎ ህዝብ ጥይት አይገባውም ነበር አሂሪቡ ባይ እኔን ወገኔ
ወሎዬዎች የመጀመሪያ ውበታችን ደግነት ሁለተኛ የዋህነት ሦሥተኛ ገራገርነት አራተኛ ሰውን በሰውነቱ እንጂ በሚታይ ቁሳዊ ነገር ልዪ ቦታን የማንሰጥ💚💛❤️
ኘኘ
This true story
@@bdgbxbxb3685 ሰህትክክክክክልልል
በትክክል
@@bdgbxbxb3685 nn
ይሄን ዘፈን ሰወደዉ❤️
ጋሽ ባህሩን በአማቻቸዉ አየናቸዉ በጣም ደስ ይላል ባተም ድምጽ አምሯል🙏👍👍👍
Amachachew malet
ባለቤቱ የጋሽ ባህሩ ልጅ ናት። ጋሽ ባህሩ ጉንቱ የባህል አቀንቃኝ ናቸው። በተለይ ግጥማቸውን ጆሮ ሰጥቶ ላዳመጠ ብዙው ቅኔ አዘል ነው። ይህ ዘፈን በራሱ የሳቸው ነው።
ማህረቡን ይላል ያላየ ሰርገኛ፣
ሻሹን ሻሹን ይላል ያላየ ሰርገኛ፣
ተቋጥሮ መሄዱን ማን አውቆት ያለኛ።
አንዱ ቅኔ ነው ይሄ...
አይ ጋሽ ባህሩ ነፍስዎትን ይማረው።
ዋውውውእ በቄ ምርጥ ዘፈን ነው ያገሬል ልጅ በርታ በሌላ ስራ እንጠብቃለን
የሚገርም ድምጽ ይኤን የመሰለ ዘፈን እያለ የማንም ወጠጤ ጆሮአችንን ያደነቁራሉ
وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
"Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
وَاتَّبِعُوا أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
"And follow the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
"Lest the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my duty) towards Allah, and was but among those who mocked
أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
"Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
Quran .islam
እኮ
ኡፍፍፍ ዘና የሚያደረግ ዘፈን አማራነቴ ኩራቴ
ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ.......
እጅግ በጣም የምወደው የወሎ የባህል ሙዚቃ!!
እኔ ከጎጃም ነኝ።
እልልልልልልልልልልልልልል ውሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ ኧረ ትዝታዬን ቀሰቀሰው ዋውውውው ደስ ሲልልል
Fabulous expression
በጣም ቆንጆ ድምፅ የአማትክን ድምፅ ነው የሚመስለው ዋዉ ስራበት ተጠቀምበት ድምፅክን አትጥፋ ያምራል
ስወደው ይሄ ዘፋኝ ፈጣር ዕድሜና ጤና ይስጥህ
ምርጥ ድምጽ ከአሰደማሚ ሙዚቃ ቅንብር ጋር
ወይኔ ይሄንን ሙ ዚቃ ስወደው እህቴ ስታገባ ጨፍሬበታለሁ በጣም ደስ ይላል
Yehe music wesete nw tik tok lay neber mecheferebet zare gin muluwen agegnaw♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️💋💋💋💋💋♥️♥️♥️♥️♥️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😘😘😍😍❤️❤️💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
I'm Eritrean I don't know a lot about my country but I love Ethiopia with all my heart 🇪🇹❤❤
We love you more brother ❤️
@@semariagetachew1826፦ ጨጨ
We are happy you know Ethiopia is your country. Bhadinet nqetsl tiray ata hawena
ያዙ እንግዲህ የሀገሬ ልጆች እስክስ💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃
99
The first
እስክስስስስስ 💃💃💃💃💃💃
💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ትክክለኛ ባህላዊ የኢትዮጵያ ወድ ሐገራችን ዜማ ማለት ይህ ነው :: ፈረንጂ አገር ቀረፃ ከባህላዊ የሀገራችን ዘፈን ጋር ስለ ማይሄድ ። ለዚህ ዘፈን ⭐⭐⭐⭐⭐+++
ሰውየውና ድምፁ ማይመሳሰል ናቸው። አድናቂ ነህ
ያዙ እግዲህ የሀገረ ልጆች💃💃💃
ቆንጆ ነው። ባህሩ ቃኜን አስታውሼበታለሁ🙏
በጣም ነው የምወደው ይሄን ሙዚቃ 😌😌
ጭፈራው ኬሮግራፊው ልክ አይደለም ግን ሙዚቃው እና የዘፋኙ ድምፅ አንደኛ ነው...
እባክወትን ትክክለኛውን ዘፍነው ያሳዩን ክክክክ
ደስ የሚል ድምጽና እስታይል ነው
0p0p
5 አመት ሙሉ የት ነበረ ይሄ ዘፈን አሁን ነው የወጣው
እኮ🙄🙄💃
እኔ እራሱ እያልኩ ነበር ሥንት ጆሮ የሚያደነቁር ሙዚቃ ሥንሠማ ይሄ የት ነበር
ዋው ቆጆ ሙዚቃ ነው ቀጥሉበት
Today Is New Year 2014 Happy Near For Ethiopia & For Tigay Happy New Year For Ethiopia 🇪🇹
❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🥲💋
Tnx
Stupid tigiray is not a country
Who say tigray is a country? ደደብ
@@akliluyemane7610 unkf
በጣም ቆንጆ ዘፈን በምርጥ ድምጽ በርታ!!!
Really you ding it perfect even stil almost same as the original singer .bravo keep it
የምረ በጣም እምወደዉ ሙዚቃ ነዉ ይመችህ አባቴ ድምፅ ዜማ ግጥም ብሎ ዝም ነዉ
ወሎዬነቴ ኩራቴ የፍቅር አገር ጋሽ ባህሩ ነፍስ ይማር እናቴን የማስታዉስበት ዘፈን ነዉ የፍቅር አገር የዋኮች ፍቅር እንጂ ዘር ሀይማኖት የማንለይ የትም እንወለድ ሰዉ ወዳድ ነን ኢትዬጲያን ፍቅር ያብዛልን በአንድነት ለዘላለም !"
00⁰p⁰
0000⁰0⁰0⁰00000ⁿ00⁰000⁰00000000⁰000⁰0000pp
Tekekl ya haimanot leyunat yalam walloch ga❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢትዮጵያዊ ዘፈን ምርጥ!!!
Am from Nigeria live in Germany 🇩🇪 and I we like to marry from Ethiopia because I was there in 2008
@@ledyagatachew8101 😅 አረ አትርከሺ Hi አላለችም 🤭🤭
THE ETHIOPIAN CHRONICLE
This song is 6 minutes still it's not enough 😭😭❤️❤️
I’m agree with you😂❤️🇪🇹 I love this song so much !!!!❤️🇪🇹
Bekele is king and his voice is amazing
ውይ ይህን መሐዚቃ ሠወደዉ እጀግ
ያዝ እጇን
ዝጋ ደጇን
ሳም ጉንጯን !!
waw
@@fetyobe6692l00lpppp0
0
Then...
Ethioppiaaa my Home my Heart my bloood what a privelege to Be Ethipian blood💚💛🩸😌🫶🏾
ድንቅ ነው ያገር ልጂ በርታ።ገና ብዙ እንጠብቃለን።
Long live Amhara!
Long dilate Africa
ሥምነውየምተረጉመው@@dawitshiferaw5710
ሥምከሆነሀዋሙሣነው
እረቂቅምድነው
በጣም አሪፍ ነው በርታ ተወዛዋዦች እንዴት እንደምታምሩ ዋውውውው ምርጦች ናችሁ ያገሪ ልጆች
ሽፋን
በጣም አሪፍነዉዊዉዉዉዉምርጦችናችሁ
እንደዚህ ምርጥ ዜማ ግጥም ድምፀ መረዋ ድምጽ ሞልቶ ሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ
የወሎ ልጆ ስውዳችሁ
ባህሩ ቃኜ ነፍሰ ይማር ማማዬ ነብሰ ይማርአባቴ ልጆች ሆነን ይሄ ሙዚቃ ይጋብዛት ነበር ለባህሩ ቃኜ ለማማዬ ነብሰ ይማር ይሄ ዘፈን በትክክል የማማዬ ጋብቻ ታሪክ ነው 😭😭😭💔💔💔
Ayzoh! Balute wend ehtochesh tesenagni! Man yekeral kemote
Tekekl hulum yemotal ,🥺☝️
I love this song 🥰🥰🥰🥰🥰 Amazing!!!! 💚💛❤️
Wow nice one i love ur voice
የጥበብ መጀመሪያ አማራ🇨🇬❤
woooow i love this song
ilove ethiopian music i m from jemaica ewdacewhalhu
We love you too.
የጋሽ ባህሩ ቃኜ ነው ጥሩ አርገህ ሰርተካል
አሚቹነው የባሀሩቀኜ የሉጅ ባል
የኔ ወሎ የቆንጆ እና የፍቅር ሀገር💚💛❤️😘😘😘
BHH6
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉wow
this master piece still beating today's musics
ጣምም የሚወደድ ሥራ ነው የዚህ ቀጥልበት
I'm from Asmara🇪🇷i am in love with this music 🇪🇷♥️🇪🇹
Oww that's great to hear
@@Alexsodvje we love your music too from Ethiopia!!!!
@@Alexsodvje ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ch
Come bro
I love Amaharic music and songs but this tops them all. Stay blessed.
የምወደዉ ዘፈን
121
I love 💕 this song is my favorite
Nice music and good performance
Great dance
I only dont understand the language hhhhhhhh from somaliland
He is saying I love u want to kiss u and take u away with ur willing.
What will be the punishment per our culture?! Maximum is to marry u legally,
@@biniyambeni9125 um no he’s not if you’re gonna translate translate it right
የኔ ወርቅ ማንአለ 17 10 2015 የሚሰመው በስደት 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ዘፈን
I love his thick voice he reminds me Baharu kegne.
Hey ፬፫፩፭፬፫፫፫፫፫፫፫፰፰፰፫፮፩፫፫፫፫፫፫፬፭፩፯፭፮፯፭
Qqqqqq
Qq
Q
ልጁ ነው እኮ አይደል እንዴ?
ድምፁ ከሱ የሚወጣም አይመስል ገራሚ ነው የሆነ ውጋንዳዊ ሪያክት አርጎት አይቼው ነው የመጣሁት ያበደ ነው
በጣም እኔ እራሱ አላቅው ነበር
እኔም ነኝ
yy
@@haneytube5326 3
ድምፁ ግን የግልህ ነው ከምር የድምፁ ድባብ ከዚ ቀጭን ሰው የሚወጣ አይመስልም ሲያምር
Betam nw yemewedw ehen zefen
Demst blo zeme ❤️🇪🇹💥💥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ይሄንን ዘፈን ስወደው
One love from Sudan🇸🇩, peace out ✌(◕‿-)✌ 🇪🇹
Come bro
በፈጣሪ ስም በጣም ነው የምወድህ ኑርልኝ
ዋው ብያለሁ ድምፀ መረዋ የታላችሁ የሀገሬ ልጆች መርሳ ወች
እኔም መርሳ አባገትየ ነኚ ወላሂ
@@user-wx1hk6fh2t ወይ የሀገሬልጅ አለሽልኝ
@@endriswelotube2660 አወ ዉደ መርሳ ነኖኚ
አቤት ምንአይነት ውብ ድምፅ ነው. ምን ዋጋለው ሞት ሁሉን ይወሳል😰😰😰😰😰ነፍስ ይማር
I can,'t stop listening this music
וואלה שיר יפה 🇮🇱🇪🇹
Same here
R
@@bettyyared4606🅤🅕🅕🅨🅣880 yu777905🅣🅕🅗89(🅘🅤🅛🅚🅚
Same yo it's so addictive urgh
የስፈሬ ልጅ ደሴ ሳላይሽ ያበቀለችሁ መልካም ፍሬ ስውድህ
እንደኔ ደጋግሞ እሚሰማው 🙋♀️🙋♀️
ይሄሙዚቃ ውስጤ ነው.
This song 👌👌
በጣም የምወደዉ ዘፈን
WOW 😯i like it the beautiful music 🎼🎼🎧
I love you so much..Amhara 💚💛❤️✅
What a privilege to be an Amhara Wollo!
ዋው ባህሩ ቃኜ ስወድው በድጋሚ መምጣትክ ወድጀዋለሁ
ግጥም እና ዜማ የ ጋሽ ባህሩ ቃኜ ነው
በጣም ነው የምወደው ሌላ ሙዚቃ ብታወጣ ደስ ይሐኛል
የሙዚቃ ልክ ጋሽ #ባህሩ_ቃኘ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
Best Music I Have Experience About .............
.......
ዋው ምርጥ ነው
I love this music
Yebahl music wow mrtnew