Gizachew Teshome - Geru Mejen - ግዛቸው ተሾመ - ገሩ መጀን - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Vložit
- čas přidán 8. 09. 2022
- Gizachew Teshome - Geru Mejen - ግዛቸው ተሾመ - ገሩ መጀን - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Ethiopian Music: New ethiopian music Video From Gizachew Teshome.....Geru Mejen: Gizachew Teshome New Amahra Music Video 2022: Don't Miss It!
#ethiopianmusic #nahomrecordsinc #gizachewteshome #Gerumejen #Amharmusic #ethiopiancomedy #Amharicmusic #amharicmusicvideo #newethiopianmusic #newethiopianmusicvideo2022 #habeshamusic #habeshatiktok #nahomfavorites #ethiopianmovie #ethiopiandrama #ethiopianfilm #Ethiopianhistory #Amharaculturalmusic #Wello #wellomusic #Etv #ebstv #ebs #Ethiopiannews #kanatv #ethiopiandance #Amharictraditionalmusic #ethio360 #mereja #lalibela #ግዛቸውተሾመ #ገሩመጀን #አዲስሙዚቃ #habeshadance #habeshakemis #habeshameme
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2022: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com - Hudba
አማራነት ፍቅር
አማራነት ውበት
አማራየሠውልክ
አማራነት ኩራት
አንተደግህዝብ ሠላምክን ይመልሥልህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ምረጥሙዝቃ።እናመሠግናለን🥀🥀🥀
@@user-hw4zp3ij4q ማናባሽ ነሽ አንቺ ግማታም ራስሽን ቆንጆ ብለሽ ሴጋ የምትመቺ መሀይም አዎ አማራ ብቻ ሳይሆን ቤተ አማራ የአማራመነሻ መሰረት ነነ ጥናዣም የቦቴያም ስሜት ማብረጃ ብሽቅ
@@user-hw4zp3ij4q ወሎ አማራ ነው
@@user-hw4zp3ij4q አንቺ ጥናጃም ወሎን የአማራ ብቻ እና ብቻ ነው የእናንተ ከሚሴ ነው እራሳችሁን ቻሉ
Mebtua new Amhara almehon Mn sdeb ena af mekfet asfelge. Lk Anchi Amhara Yemihon filagot endalesh esuam Wolloie tebla Yemtrat mebt alat... Enem ketikshgne Dessie tewolaje negne gin Amhara Aydlhum Wolloie bicha. Enenm sidbugne ena didbnachun Asayugne 👍
@@masresha100 እኛ መች ወሎ የተወለደ ትግሬ አፋር ኦሮሞ ጉራጌ ወዘተ የለም አልን ግማታም ነሽ እሳ አንቺዬ😆
ድምፅ 100%
ግጥም 100%
አለባበስ 100 %
እርጋታ ዋው 💚💛❤
Yechalal abate🙏gize man
1sister and i8i8you were the first ýý you 818
በጣም
Alebabes lay tinesh cheger ale...ye wollo libes ke china mimeta cherek tesefeto ayedelem...lemen esun ye wollo belew endemilebesut ayegebagnm....esu yestekakel
Alebabes lay tinesh cheger ale...ye wollo libes ke china mimeta cherek tesefeto ayedelem...lemen esun ye wollo belew endemilebesut ayegebagnm....esu yestekakel
አማራ መሆን መታደል ነው ❤️❤️❤️❤️ አማራ በመሆኔ በጣም ነው የምኮራው 🥰🥰🥰🥰
ሁላችንንም አንድ የሚያደርገን ነገር አለ! ሁላችንም የተሻለ ኑሮ መኖር፣ቤተሰብ መመስረት፣ሀብትና ንብረት ማፍራት ወዘተ... ታዲያ ይህን ሁሉ በአንድ ላይ የሚያገኙበት ቦታ ነው ዛሬውኑ ቤተሰባችን ይሁኑ!👇👇👇👇👇👇👇👇
czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html
ምንም በዚህ ምድረ የሚኩራ የለም ምን ይዘሸ ነው የምኩሪው አፈር ነሸ
እኔም በጣም እኮራለሁ
@@user-od6kz2rq6z tkikil 100% yhe astesaseb hulum sew lay binor hageritwa endeezih baltebetebetechi neber
ኢትዮጵያዊ በመሆንሽ ብትኮሪ አይሻልም...?
ጉራጌ ነኝ አማርኛ ዘፈን ውስጤ ነው አንደኛ ነው ❤️🔥
ሰላም
Ena degemo Guragan wedddddddd❤😙🤗🤗🤗🤗
እኔ ደሞ ሁላቹም ውድድድ
@@weddyneguse96430❤❤❤00❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤⁰😂❤😊
መልኩ ድምፁ ግርማ ሞገሱ የማይደበዝዝ የማይቀየር ምርጥ የኢትዮጵያ አርቲስት ግዛቸው ተሾመ😘😍
Exactly
A
A
@@mekidesnegash5010 መሐ
@@ShbcDunft😅 1:49 😅j
አማራነት ውበት
አማራነት ጨዋነት
አማራነትየፅናትተምሳሌ ወሎመጀን 💚💛❤💚💛❤የውበትመፍለቂያ አይዞን አማራዬ 😍😍😍😍😍ፍትህ ለራያ ህዝብ ፍትህ ለወለጋ አማር ህዝብ
ወሎየወች ውስጤ ናችሁ ደሞቸ ቤተ አማራወች ኑርልኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰልም ያድርግልን
😉🤨🤨❤️
አሜን/፫ እኛም ውድድድ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
❤
ይህ ምስኪን ስው ነው የሚታረደው እንደ ወሎ ህዝብ እኮ የዋክ የለም እምላኬ ሆይ ይህንን ህዝብ ክፋ እይንካው እንዴት ብዬ ልግለጰው ወሎን የኔ የዋሆች
Hi
❤
I'm eritrean but love Ethiopian amharic music and everytime I hear amharic music they mention Wolo girls! I wish I could marry wolo girl though far from Canada! My love wolo people!
We love you too wede asmera
Thanks ❤❤❤❤
Kkkkk I am from wells but I leav America
@@user-tw4ng6cn3f ehe yeAmerika Enlgilegna ayidelema 🤣🤣🤣
Thank you brother you love our sisters.we love you too hamasen girls
ወሎ ቤተ አማራ ነን 💚💛❤️🍋🌾
በትክክል 💚💛❤👍
ቤተ አማራ ምናም ለምን አስፍለገ አማራ ነን ወሎ ለምን ቤተ አማራ
@@user-qq1rg7ne1m ቤተ አማራ የወሎ ቀደም መጠሪያው ነው ሌላ አይደለም
ሁላችንንም አንድ የሚያደርገን ነገር አለ! ሁላችንም የተሻለ ኑሮ መኖር፣ቤተሰብ መመስረት፣ሀብትና ንብረት ማፍራት ወዘተ... ታዲያ ይህን ሁሉ በአንድ ላይ የሚያገኙበት ቦታ ነው ዛሬውኑ ቤተሰባችን ይሁኑ!👇👇👇👇👇👇👇👇
czcams.com/channels/Z5MYIFzEJRTqxNymsqWidQ.html
የምወደው ዘፈን ወሎወች ስወዳቹሁ ጎንደሬዋ እህታቹሁ አማራዊያን አንድ ቀን ሁሉም ነገር ያልፍል አይዞን
እንኳን አደረሰሽ ለ2015 ዓ/ም የጎንደሯ ልዕልት
@@satnawgonderw21 አመሰግናለሁ እንኳን አብሮ አደረሰን
እናመሰግናለን 💛💛💛
ኦሮሞ ነኝ ግን ይሄ ዘፈን እኔ ለዚህ ዘፈን ትልቅ ቦታ አለኝ 100%አንደኛ wow
meteh lemin atayatm wollon
የአማራ ህዝብ እንዳማረብህ እንደተቀናብህ ኑር ብሎ አምላክ የባረከው ህዝብ ♥️♥️♥️
በጣም 😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😂😂😂😂😂😂😂😂👍
እውነት ነው❤
❤❤❤ በጣም
❤❤❤❤💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
ወሎ ቤተ አማራ❤❤🎻የቆንጆወች ሃገር
E
ወሎ አምሀራዬ መከራውም ችግሩም ተፈራረቀብን አላህዬ ሰላምን አምጣልን መላው አምሀራን ብሎም ኢትዮጲያን ሰላም ያድርግልን
አሜን🙏
1 አማራ መሆን መፋትሄው ለዚህ
አይዞን ታመን አንቀርም ሁሉም ያልፋል
Betam.egna.lay.yalfeleche.ale.ede.hulum.yalfal.amhara.ferst.❤❤❤
I'm from Brazil but I love Amharic Music
Really Gemechis ??😄 Yimechih
@@ExactEthio 🤣😂minim madreg ayichalim
Kedada like yaergugnal blek Ethiopia hunek brazil tlalek
Hi
@@Aragawyimam relax bro
ግዝሽ እኳን ደሕና መጣሕ የኛ ድምፀ ወረዋ ምንም ብትዘፍን ድምፅሕ የማይቀዬር ድምፅሕ ለዛ ያለው ቢሰሙት የማይሰለች ሙዚቃ ነው በጣም የምውድሕ ፈጣሪ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሕ 💚💛❤ 👍👍👌
አሜ ን አመሰግናለው
@@gizachewteshomegoshuo2679 💚💛❤👏
amahar ከቤሄሬ በለይ dame ወይ ግዘቹ በሱ ዘፈን በሆነ ሰሪግ ሀትሪክ ሰሪቼሀለሁ አማረ ሽአማት ኑሪ
@@Maharu7918 ሁሉንም ዘፈኖቹ መሳጭ ናቸው አይሰለችም እኔም ባሕላዊ ሙዚቃ በፍቅር ነው የምወደው የግዛቱ ሙዚቃ ከሁሉም በላይ ይመስጠኛል ፀጋውን ያብዛለት
@@gizachewteshomegoshuo2679 አማርኛ ዘፈን ላይ የምታሰሰዩት አለባበስ ካሽሚር ቁምጣና ትልም ቲሸርት ከየት እንዳመጣችሁት አናውቅም ይሄ አማራን አይወክልም አማራ ባህላችን ነጭ በነጭ ሸማ ነው እባካችሁ ተስተካከሉ አክባሪህ ነኝ
ቤተ አማራ ብቻ ዉድድድድ ❤️❤️❤️🤗🤗🤗መልካም አዲስ ዘመን 2015 ሠላም ያምጣልን 🌺🌺🌺🌺
አቦ ወሎ መጀን ደጋጎቹ መጀን ቆንጆዎቹ መጀን ከአዲሱ አመት አዋደን ጤናችንን ስጠን ሰላም ስጠን ፍቅር ስጠን ሀብት ስጠን ሀገራችንን ሰላም አርግልን።
Hhjhhhhkhhkhhjhjjhkkhjhk is jh
❤
አሜን
አማራዎች ሙቻ ነው ምዋዳቹሁ ያፍቅር ህዝብ❤😘
እኛም ውድድድድ🥰🥰
ክብረት ይስጥልን!!!
እኛም ውድድድድ እናመሰግናል ሰላም ለሀገራቺን❤❤❤❤❤
ውሎ ገራገሩ👌❤
ወሎ የውበት ሀገር
የለያል የውሎ ህዝብ የዋህ ደግ ነው ❤
✅❤🎶🎶
I love éthiopian music iam Malian 🇲🇱 in Italy 🇮🇹
ውስጤ ነህ የምር!!
@@selemonmulu51280:26
@@selemonmulu5128🎉🎉
Thanks ❤
ዋው አማራ ነት ውበት ነው አድሱ አመት ፍቅ ር ለአማራ።
ወሎ ቤተ አማራዬ መነሻዬ💚💛❤
ወሎ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ከወንዝም ወሎ ቦርከና ይፍሳል ውበት ቁንጂና ❤💛💚😘
ወሎ ወሎ የቆጆዎች. የፍቅር ሀገር
ኢቶቢአ ድሜነዉ ወሎበመሆኔም በጣምእኩራአለሁ
የሚገርም ድምፅ ከጥሩ አገላለፅ ጋ ደጋግሜ እየሰማሁት ነው ግዝሽ ገና ብዙ እንጠብቃለን!
💚💛❤
ወሎ መጀን የቆንጆዎች ሀገር በፍቅር ኑሩልኝ።
መደልዋ የጁንታ ልጅ ናት ኣትቀባጠር እጭ
አማራየ እናት አለም ወሎ 💚💛❤
ገሩ መጀን ወሎ ባልፈጠር እንዴት በቆጨኝ ነበር🥰🥰❤️❤️🥰❤️ግዝሽ ምርጥ ስራ ከቆንጆ ድምፅ ጋር
በቀን 2/34ጊዜ የምሰማው ሙዚቃ❤❤ የኔ ምርጥ ወሎ❤
ወሎየነቴን እንዴኔ በጣም የሚወደው አለ 🥺🥰🥰🥰
Bete-Amhara is the original reflection of Ethiopia.
Stay blessed demewa❤
❤
I am Wolayta from Ethiopia Happy new year Habesha people 🇪🇹♥️🇪🇷♥️🌻🌻🌻
Happy New Year to you to, wishing you a blessed year a head
መገን ወሎየ አማራመሆንእንደት መታደልነው እንኳንአደረሳችሁ💚💛❤🌼🌼🌼🌼
ለዚህ ፍቅር ህዝብ ያንስበታል💚💛❤️ ግዜ ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን💚❤️
Gizachew
ድምፅ 100%
ግጥም 100%
አለባበስ 100 %
እርጋታ ዋው 💚💛❤
ቆንጆ ስራ ነው ወሎ ደግሞ በ 2015 ሁሉ ወደነበረበት እንደሚመለስ እልጠራጠርም ውዱ ገራገሩ ያገሬ ስው …🙏🙏😘😘ውድ ኢትዮጵያን እንኩዋን አደረሳችሁ መልካም አድስ አመት 2015 የስላም የፍቅር ያድርግልን .......💚💛❤️ 🌼🌼🌼🥰🥰🥰
ግዛቸው ተሾመ እድሜና ጤና ይስጥህ ከቤተሰቦችህ ከባል ደረቦችህ ጋር
ወሎ ተነግሮ የማያልቅ 🙆♀️🙆♀️🙆♀️ ባህል ደግነት ወሎ ወለላዬ ራያ ሰፈሬ 🌹🌹🌹 ሰላምሺ ይመለስ❤️❤️❤️❤️
ቤተ አማራ አላቹሁ 😍😍ፍትህ ለራያ ህዝብ ።ፈጣሪ ሆይ በአድስ አመት የናቴን ድምፅ አሰማኝ 👐😥😥
አለን እማ አይዞን በቅርቡ ትሰሚአለሽ ፀሎት አድርጊ💚💛❤️
😭😭😭😭😭 ye ewnet fitih ena ayzosh by yatach raya nat I really miss my family 😭😭😭😭
Ayzone marrr fetari ytebekachew fanonet ylemelem
የኔ ማር አይዞሽ አይይይይይ 😓
አለን እህቴ አይዞሺ ፀሎት አድርጊ
የማይጠገብ ድምፅ ነው ያለህ ግዛቸው የወሎን ባህል በደንብ ነው ያወጣኸው ክፋቱ ቶሎ ነው የሚልቀው እየደገገምኩኝ ነው የምሰማው ወሎ መሆን መታደል ነው ❤💚💛😍
ይሄ የወሎ ባህል አይደለም አትደናበሩ
@@Sofi-ks3zo 🤔🤔እና የማን ባህል ነው
@@user-qq1rg7ne1m አናውቅም ካሽሚር ቁምጣና ትልም ቲሸርት ከየት እንዳመጡብን ባህላችን ነጭ በነጭ ሸማ እጀጠባብ ግልድም ነው
@@Sofi-ks3zo ውጭ ከዚህ
@@zemenegitie8895 ማናባክ ነህ አንተ? የጉቶ ዘር ከየትስ ነው ምወጣልህ ግማታም
ሁሉን የታደለ አማራ መገን😍😍😍💚💛❤👌👌
ዋዉዉዉዉዉ መጀን ወሎ ቁንጂና ሲለካ ከወሎ ነው ለካ በጣም ምርጥ ሙዚቃ እንኳን ለአዲሱ አመት 2015 በሰላም አደረሳችሁ የፍቅር የጤና የፍቅር የመተሳሰብ አመት ይሁንልን ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ❤🇪🇹😍🌻🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🇪🇹
ወሎአማራ ሰላምሸን ይመልሰልን ወሎሀገሬ
የኔዋ ሀገር ወሎየነቴ 💚💛❤ወሎ ቤተ አማራ የፍቅር መድና💚💛❤💚💛❤🕌❤💒❤💪
የዜማው ጥልቀት
- የግጥሙ ብስለት
- የሙዚቃው ቅንብር ውህደት
- የዘፋኙ ጣፋጭ ድምፀት
- የሺዲዮው ውብ ኢትዮጵያዊነት
ሁሉም ነገር ድንቅ ነው!! ❤❤❤🙏ETHIOPIA TINUR
ቤተሰብ ፍቀድልኝ ልዝፈነው! 😂
😢
hi
@@YubaYabuተተ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊 😊 ፐ 😊
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ)
የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት |
የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️ 0:11 0:11
ገራገር አማራዬ 😍😍
ማየት ከምፈልጋቸው አገሮች በቅድሚያ ወሎን ማየት እፈልጋለሁ ፈጣሬ ሰላሙን ያምጣልን ጎጃም ተወልጀ እስካሁን ወሎን አለማየቴ 😩 እናደዳለሁ ብቻ ወሎ ቤተ አማራ😍
ነይልንን የኔዋ ወሎ ያለው መርሀባ ነው
የኔ ውድ መተሺ እይው ወሎ አማራ ደግ ህዝብ ነበር ቅማላም ትግሬ ወሮ ጨፈጨፍን እንጂ 😭😭😭
ነይልን ዉደ እኔም ጎጃምን መየት እፈልጋለሁ የዘመዶቸን ሀገር ጎጃም ብዙ ዘመዶች አሉኝ
ነይ እሕቴ እኔ አስተናግድሻለሑ ባለቤቴ የባሕዳር ልጅ ነው መምጣት ስፈልጊ እኔ እቀበልሻለሑ
@@redetayalew1187 የውነት በጣም እግዚአብሄር ይስጥልኝ የዋሆች
I am Eritrean born in Kombolcha.Geru mejen Wolo🤩 God bless you all much ❤️ 🇪🇷
ዋው ቆጆዘፈን
FNy
ናና ዘይረን bro❤
@@hayatabdu212 ።
።ምልብሽክል።
Hi lele, where do live? Your name sounds familiar????
የምወድህ አማራ!
ነብሴን እሰጥሃለሁ
እኛ ወሎዬዎች ፍቅር ብቻ እኮ ነን ❤️
Wow ግዝሽ ትለያለክ አንተ ዘፍነከው ደስ የማይል ነገር የለም ገሩ መጀን ምርጥ ስራ ነው ክበርልኝ
እኛው ነን ወሎዬውች ለደጉ አማራ ህዝብ ሰላሙን ያውርድልን
I’m Ethiopian but born in Kenya 🇰🇪 love Ethiopian songs need to go back home to visit my motherland ❤
Home country motherland= whole Africa
የኔ ጌታ
Come on Please
❤❤❤@@remarose
rY😅@@remarose
ይሄ ሰውዬ ከኔ ጋር ችግር አለበት መሰለኝ 🤔 እንዴዴዴዴ ምንድን ነው በየስራዎቹ ንዝረት የሚለቅብኝ ኡኡኡኡኡኡ 💚💛❤ ይመችህ 💚💛❤
📢ወሎዬዎች ተነሱ💪
📢ደሴዎች ተነሱ💪
📢ኮምቦልቻ ተነስ💪
📢ባቲዎች ተነሱ💪
📢ሃይቅና ውጫሌ ተነስ💪
📢ወልዲያዎች ተነሱ 💪
📢ራያ ተነሳ💪
📢ወሎ በጠቅላላ 💪💪💪
📢ከጫፍ እስከጫፉ ተነሱ💪
📢ተነሱ💪
📢ተነሱ 💪
📢ተነሱ 💪
''🌧ክረምት ሳያልፍ 🐃🐃እረሱ !''
🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍
ውድድድድድድድድድ ነው ምናረግሽ❤❤❤
@@usmiusmi5197 ❤
የርሻ ወቅት ለይ አጁዛ
@@ammensur5940 #የእርሻ #ያሸባብ
👌👌👌👌
ወሎ የኔ ዉድ ሀገር ሰላምሽ ይመለስልሽ የኮምቦልቻ ልጅ ወንዛች ቦርከና 🙏👑💚💛❤
ቤተ አማራ የአማራነቴ መነሻ ❤❤❤
ሙዚቃ የሚቀለው ባጭር ጊዜ የሚያልቅልህ ጀግና
ውድ የሀገሬ ልጆች በውስጥም በዉጭም ያላቹህ እንኳን ለአድሱ ዓመት አደረሰን አደረስቹህ::በዓሉ የሰላም የፍቅር ይሁንልን::
አዲሱ 2015 አመትም የስኬት, የፍቅር , የሰላም ያድርግልን አሜን::
እንቁጣጣሽ🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻እንቁጣጣሽ🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼
እንቁጣጣሽ🌻🌻🌻🌻🌻እንቁጣጣሽ🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻
ይሄን ዘፈን እንደኔ የጠላዉ ማነዉ እሱም ቶሎ ማለቁን መገን ወሎ ገራገሩ ወሎዬ ባልሆንነበር እምናደደዉ ደስ ከሚለዉነገር ወሎዬ ነኝ ጌታን በቀን 6ጊዜ ያላነሰ ደጋግሚ እሰማዋለዉ ኡፉፉፉፉፉፉ ኔ ለዚህ ዘፈን ቃል የለኝም ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን ወሎ ሲስቅ ሲጫወት ተካፍሎ ሲበላ የለመደ ህዝብ ነዉ ይሄን ጦርነት አስወግዶ አምላክ ሰላም ያዉርድልን ሃገሬ ወደዱሮዋ ፈግታዋ እስክትመለስ እንደፈለግን እምንባርቅበት ጊዜ ንፍፍፍፍቅ ብለህኛል ቶሎ ናልን አምላኬ ሃገሬን አስባት አንተ እንደቸርነትህ እና ምህረትህብዛት እንደ እኛ አፂያት ሳይሆን😖😭😭😭
ግዝሽ እኳን ደሕና መጣሕ የኛ ድምፀ ወረዋ ምንም ብትዘፍን ድምፅሕ የማይቀዬር ድምፅሕ ለዛ ያለው ቢሰሙት የማይሰለች ሙዚቃ ነው በጣም የምውድሕ ፈጣሪ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሕ
የሞተን እኮ ነው የምታስነሳው።ትችላለክ ውዴ እንኩዋንም አወኩክ በቃ ትችላለህ ነፍስ ታድሳለህ ሙዚቃን በዚ በሚያምር ድምፅህ ነፍስ ትዘራበታለህ።We Love You !!የዜማና የግጥ ደራሲ አቡዲ አንተን አለማድነቅ አይቻልም እወዳችኃለሁ Thanks ጎበዞች እናንተን በማወቄ አትርፌአለሁ።አክባሪያችሁ ህሊና(ዲምቢ)
ወሎዬ ነኝ የመርሳ ለይኩኝ
ውበትማ ወሎ ሞልቶ ፈሰሰ❤
ለምለሚቱ መርሳዬ
My girlfriend was from wolo 😍🇪🇷🇪🇷💞 yewolo fqr 🥺🥺🇪🇷😍🙏💞
ወሎ የውበት ሀገር👌 ያዝ እንግዲህ💪😍😍
እኛ ወሎዬዎች ፍቅር ,ውበት ,መቻቻል ኧረ ስንቱን አደለን 😘😘😘✌️
እግዚአብሔር (አላህ )ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏🙏
I don't understand what he's saying but I'm in love with this song much love for you from Eritrea ❤❤❤
😊
ካንተ ብዙ እንጠብቃለን አልበሙን ተሎ ጨርሥልንና ልቀቅልን አቤት ግን ድምጽ አሥገምጋሚ ነው የተፈጥሮ ድምጽ ዋውውውውው!!!
በታም ደስ ብሎኛል ምርጥ ሙዚቃ ነዉ
እንካን አደረሳችሁ🌻🌻🌻💚💛❤
እና በዛዉም ገባ ገባ እያላችሁ
እናታለም ወሎ የአማራ መድመቅያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስማ ግዜ አንተ የሀገር ሙዚቃ የምታውቅ ባህል የገባህ ፍልቅልቅ አዚያሚ ነህ።በጣም ያምራል ሁሉም ስራወችህ ጣፍጭ ናቸው።
ወሎዬ ስለሆንኩ ይሁን አላውቅም ብቻ ስለ ወሎ እንኳን ሲዘፍን ሲወራ ይነዝረኛል❤️❤️ወሎ💚 ወሎ 💛ወሎ❤️
እንኳንም የወሎ አማራ ሆንኩ💚💛❤
ውሎ ገራገሩ👌❤
ወሎ የውበት ሀገር
ይለያል የውሎ ህዝብ የዋህ ደግ ነው ❤
አማራዬ❤️❤️❤️እንኳንም ከዚህ ወርቅ ሕዝብ ተፈጠርኩ💪
Im from gurage but still love with geru mejen and have so love and respect for wollo❤
መልካም አዲስ አመት ውድ ኢትዮጵያዊያን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቤተሰብ እየሆናችሁ❤
ግዝሽየ ድምፅህ ይለያል ገሩ መጀን ቸብ ቸብ አለባበሱ ደግሞ ልዩ ነው My Wollo ❤
በጣም ነዉ እኮ ምወድህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ ግዜ
ልጅቱ ስታምር
Wollo,lekungina
መገን ወሎ መልካም እድል💚💛❤
እጅግ በጣም ውብ የሆነ ስራ ወሎየነቴን ይበልጥ ወደድኩት ሞዴሏ በጣም ነው ምታምረው ደም ግባት ያደላት ትክክለኛ ወሎዬ ነች አቦ ይመችህ ❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ትችላለህ የእውነት የግጥም እና ዜማው አፍላቂው አቡዲ ጀግና ነህ በጣም ትችላለህ
የት ናችሁ ወለየወች ተዘፈነ ልን እኮ 😉😉
ድምፀ መረዋ ከምላቸዉ ዘፍኞች የምመድብህ ነህ አሪፍ ስራ ነዉ በዚህ ሰአት ባይዘፈንም
በዚህ ድምፅህ ደግሞ መዝሙር ብዘምርልን የበለጠ😘😘😘😘🙏🙏🙏
ሰላም ለኢትዮጲያ ሰላም ለእማማ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏❤
Wow beethiopiawinetie yekorahubet miret bahlawi zefen.
አቤት አረማመድ አቤት እግር አጣጣል..
እንኳን አንቺን ማግኘት መመኘት ያዋጣል ..
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስንቴ እንደሰማሁት ማወቅ ተሳነኝ። ምርጥ ስራ ነው።
በጣምቆንጆ ሙዚቃ ነው ግን እጭር እረከው
ወሎዬ ፍቅር እኮ ነው ከምር ስወደው ወሎን ወሎዬ ነት ኢትዮጵያዊነት ነው
ወሎን የምታቁት ለጥቅም ነው ከአመት እስከአመት እየተሰቃየ 🥺የኔ ወሎ በየጫካው እየተንከረታቱ የራያ ሕዝብ ዛሬም ጨለማ ነው ቁራሽ ዳቦ አታቁም በስ ወሎ እያላችሁ ሸቅሉ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺
ዘፈኑ 1ኛ ነዉ
ምንም የሚጣል የለዉም ለካስ ሊ ዱ ቆንጆ ናት
Weyneeeeeee lejtwa ye wubet mesale nat
Ye habesha konjo ❤️❤️❤️
አይዞን ወሎዬዎች አለን አለን አለን አለን
አቤት ድምፅ ግዝሽ እናመሠግናለን ወሎየወች አላችሁ ወይ 💚💛❤️ ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️🥰💚💛❤️🥰💚💛❤️
🌸🌷🌸🌷🌷🌸🌷🌸🌺💐🌺💐🌺🌹🌷🌹♥️🌹🥰♥️🌹🌼🌹🌺🥰🥰🌺🥰🌺🌹🌺🥰🌺🥰🌺🌸🌺🌸🌺🌸🌷🌷🌸🌺🌸🌷🌸🌺🌸🌸🌺🌷🌸🌸🌺🌺🥰🌺🥰🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌼🌹🌼🌹♥️🌸♥️🌸♥️🌸♥️♥️🌸🌼🌸🌼🌼💐🌼💐🌺💐🌺💐🌺🌹🌼🌹
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
፧
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
💐💐🌹💐🌹🌾♥️🌾♥️🥀♥️🥀♥️🌸🌹🌸🌹🌸♥️🌾♥️🌾♥️🌾🥰🌾🥰🥰🌸🥰🌸🌼🥀🥀🌼🥀🥰🌾🥰🌾🥰🌾🥰🌾🥰🌾🌹🌾🌹💐🌹💐🌹💐🌹🌾🌹🌾🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🌾🌹💐🌹💐🌹💐🌼💐🌼🌾🥰🌾🥰🌸🥰🌸🌼🌸🥰🌾🥰🌾🥰💐🥰💐🌹💐🌹🌾🌹🌾🌼🌾🥰🥰🌾🌾🌾♥️🌾♥️🌾💃💃💃💃💃💃🌾🌾🌹🌾🌾🌹🥀🌹🥀🌹🥀🥀🌹🌸🌹🌸🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐💐🌼💐🌼💐🌼💐💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼🌼🌸🌼🌸🥀🥰🥀🥀🥀♥️🥀🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀🥰🥀🥰🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🥀♥️🌾♥️🥀♥️🌾♥️💐🌹🌸🌸🌹🌸🌹🌸🌹🌸🌹💐🌼🥀🌾🌼💐🌼💐🌼💐🌼🌸🌹🌸🌼💐🌼🌾🌼🌾🥰🌾🥰🌾🥰🌼🌸🌸🌼🌸🌼🌸🌼🥀🌼🌾🌼🌾🥰🌾🥰🌾🥰🌾🥰🌾🥰🌾🌼🌾🌼🌾🌼🌾🌼🌾🌼🌾🌼🌾🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌹🌾🌹🌼🌾💐🌹🌾🌹🌼🌹💐💐🌹💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼💐🌼🌾🌼🌾🌼🌾🌼💐🌼🌾🌼🌸🌼🌼🌾🌼💐🌾🌼💐🌼🌾🥰🌾🥰💐🌼
🌸🌼🌸🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌾🌼🌾🌼🌾🌼🌾🌼🌾🌼🌾🌼🥰🌼🥰🌹♥️🌹♥️🌹♥️🌹♥️🌹♥️♥️🌹♥️🌹♥️🌹♥️🌹♥️🌹♥️🌹🥰🌼🌼🌹🌼🌸🌸🌼🌸🌼🌸🌹🌾🥀🌾🌾🥀🥀🌾🥀💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃🌹💃🌹💃🌹💃🌹💃🌹💃🥀🥀♥️♥️🌹♥️🌹♥️🥀💃🥀💃🥀🌾🌹🌾🌼🌾🌼🌸🌼🌸🌸🌼🌸🌼🌸🥀🌺🥀💃🥀💃🥀🌾🥀🌾🥀💃🥀💃💐💃💐💃🌺🥀🌺💐🌺🥀🌺🥀🌸💐🌾💐🌾💐💐💃💃🥀💃🥀💃🥀💃🥀💃💃♥️💃♥️💃♥️💃🥀💃🥀💃🥀💃🥀💃♥️💃💃🥀💃🥀💃🥀💃🥀🌾🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🥀
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
🌾🌾🥀🌹🥀🌹♥️🌹♥️🌹♥️🌹♥️🌹🌹♥️🌹♥️🌹♥️🌹💐🌹💐🌹🥀🌹🌸💐🌹🌹🌸🌹💐🌹🌸🌹🌹🥀🌾🥀🌾🥀🥀🥀🌾🌾🌹♥️🌹♥️🌹🌹♥️🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹♥️🌹♥️♥️🌹♥️🌹♥️🌹♥️🌹🥀🌹🌹♥️♥️💃♥️💃♥️🥰🥀🥰🥀🥰♥️🥰♥️🥰♥️💃💃💃💃🥀💃🥀💃🥀💃🥀💃🥀💃🥀💃🥀💃🥀💃💃🥀💃🥀💃💃🥀💃🥀💃🥀💃🥀💃🥀💃🥀💃🥀💃🥀💃🥀💃🥀💃🥀🥀🥀🥀🥀💃🥀💃🥀💃🥀💃🥀💃🥀💃🥀🌾🌾🥀🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐🌹💐🌺💐🌹💐🌹💐🌹💐🌹🥀🥀🌹🌹🥰🥀🥰🥀🥀🥰💐🌹🌸🌹🌹🌸🌸
ግዛቸዉ ተሾመ በጣም ከምወዳቸዉ የባህል ዘፋኞች አንዱ ነዉ የኢትዮጵያን ባህል ስለምታንፀባርቅለ እንወድሀለን
ethiopian ሙዚቃ በወሎ እጅ ወድቋል ...ኢትዮጵያየ 👏👏👏
ወሎ አማራ ደግ ህዝብ ነበር ግን የመርጠው መንግስት በጦርነት አደቀቀው 😢😢😢😢