ela tv - Mastawal Eyayu - Enzira | እንዚራ - ሙሉ አልበም - Full Album - New Ethiopian Music 2024
Vložit
- čas přidán 4. 03. 2024
- New Ethiopian Music 2024 | Ethiopian Music 2024 | Tigrinia Music
New Eritrean Music 2024 | Eritrean Music 2024 | Amharic Music
Subscribe today: goo.gl/7936J7
℗ © Copyright: Ella Records. Any unauthorised use, copying, or distribution is strictly prohibited.
Available now on all digital stores
Enjoy Enzira Brand New Album by Mastewal Eyayu From digital music stores below.
Spotify 👉 spoti.fi/3SZZZNb
iTunes 👉 apple.co/3wGHiGG
Amazon 👉 amzn.to/3UCA4xk
Deezer 👉 bit.ly/49TtqI5
New Ethiopian Music 2023 | Ethiopian Music 2023
Tigrinia Music 2023 | New Tigrinia Music 2023 | Eritrean song 2023
New Eritrean Music 2024 | Eritrean Music 2024 | Tigrinia Music
Facebook: goo.gl/Xf2BNl
Instagram -goo.gl/2Ek4Jb
Twitter @ goo.gl/p46zo
Snapchat @ Ella_records
#elatv #eritreanmusic #ethiopianmusic #tigriniamusic #amharicmusic - Hudba
የበሰለ ፍሬ ጣፍጦ እንደሚበላ ነው አልበምክ በርታ ጀግናው
የኔ ውድ ለኔ ሁሌም አንደኛ ማሰቱዬ❤❤❤❤
እኔ በተፈጥሮየ ዘፈን ቀስ ብየ ግርግሩ ካለፈ በሆላ የመስማት ልምድ ነው ያለኝ እናም ቆጆ ሰራነው ማያየ የሚለውን በጣም ለምወደው ለልጄ ነው የምጋብዘው ምን ትላላችሁ ?ብሌን የሚለው ቃል ከልጅ በላይ ለማንም አይገባም።
ምርጥ ሙዚቃ ❤❤
የአመቱ ምርጥ አልበም የሚል like ግጬት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
So far Aschale! #1
ማዲ ና ታሜ ❤❤❤ተክቷል ፈጣሪ ይጠብቅ የአመቱ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@yoursfun55981££
ማዲዬ ❤😊😊 አሪፍ ነዉ
ምርጥ አልበም 1ኛ❤❤❤❤
ምንም እንከን የማይወጣለት በጣም ጥሩ አልበም ነው በጣም እናመሰግናለን ማስቱ እንዲሁም ገጣሚዎችን በአልበሙ ላይ ለተሳተፋቹ በሙሉ 👏🙏
እዚህአልበም ላይ የተሳተፋችሁ በሙሉ እጃችሁ አይዛል ድካም አያግኛችሁ ምርጥ ስራ በማስተዋል ለማድመጥ ለመደሰት ማን እንደማስተዋል ❤
አረ ትቺላለህ ማርያምን ምርጥ አልበም ነው እየቆየ ሲደመጥ እምታፍት ድምጽ በርታ ጎበዝ ነህ 100%
Wow ማስተዋል ድምፅህ ውስጥ የ90ዋቹን ድንቅ ድምፃዊን የሚመስል color
እያስተዋልኩ ነበር ካንተ ውብ ድምፅ ጋር ቆንጆ chemistry አለው።
ህይወት ያለው አልበም
ማዲጎ አልሞተም የሚያስብል ❤❤❤❤❤❤ ዜማ ማስትዬ 💪🏼🙏🏽
ማስትየ እንደት ነው እሚሰለቸኝ በቃ መቸምኮ አይሰለቸኝም በቃ ለጆሮ የማይሰለች የተረጋጋ ምርጥና ምርጥ ሙዚቃ ነው የምር አንተ አንተ እየተጫወክ ማስታወቄ ባይመጣ ደስታየ ጀግና ነህ በቃ ቃል የለኝም የምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለጆሮ ተስማሚ
great album 90/100
እስኪ እንደዚህ መግቡን አቦ🎉🎉🎉🎉
You are best
እኔ አሁን ነው። በደንብ የሰማሁት የሙዚቃ ባለሙያ ሆኜ ይሄን የመሰለ አልበ በገጠመኝ ነበር የምሰማው ።የሚገርም ጣፋጭ ስራ እንደሆነ አጣጥሜ ስሰማው ተረድቻለሁ ።አልበሙ መሰማት ያለበት ደረጀ አልተሰማም ባይ ነኝ ። ማስተዋልል እያዪ ሁሉንም ባለሙያዋች እጅግ አድርጌ አመሰገናለሁ። እናመሰግናለን
hero
ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ገና ብዙ እንጠብቃለን ክፍ አይንካህ ❤
14 ,1gna🥰
He deserves a Grammy !
History will never forget your work ...
ዋው ማስቱ አንበሳው ገራሚ አልበም ነው።ጆሮአችን እንደዚህ አይነት ሚጣፍጥ ሙዚቃ መስማት ናፍቆት ነበር።ፈጣሪ ለዘመናት ተደብቀህ ስትለፋበት ለነበረው ስራህን ሲባርክ ያለጥርጥር ማሳያ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከዚህ በኋላም ታስደምመናለህ!!
ጀግንነት መች ይሠራል ልብ ላይ ከተያዙ....❤❤❤
Betam❤mrtinew💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯❤️😍🥰🥰😍👌👌👌👌
ወይን...ወይን...እያደር የሚጎመራ...ዘመን ተሻጋሪ አልበም ።
ሙዚቃ ቅንብሩ ግጥሙ ዜማው ሁሉም ምርጥ ነው።
It should to be reached million views. Let's share it
ምርጥ ስራ ነው ወድጀዋለው፡፡
ምርጥዬ ነክ
ምርጥ ስራ ነው ማስቴ መልካም ዕድል 👏👏👏
Wow 1 andegna
የኔን ህይወት በ ክፍል ከፋፍለህ ነው የዘፈንከው......
በማይሆን ዘፈን ደንዝዘን ነበር ትለያለክ❤❤❤
keep it up bro
አንደኛ❤❤❤❤
Aboo endet yamirhal music batami dasilal yilali wisten yinakal
Bezik zemen yhn musica magignet dinosaur edemagignet new enamesegnalen
እንደዚ በሚገባን መልኩ የዘመናት መንጋደዳችንን የሚያሳየን ነው የሚያስፈልገን። ተባረክ።ዛሬ ለሚምሉት ነግረህልናል በነካ አፍህ ለሚሳደቡትም ጨምርላቸው። እናት ሲሳደቡ ስሰማ ያንቀጠቅጠኛል።
Ene የገረመኝ Hulum music ግጥሙ wow ❤❤❤
ማዲንና ታሜን ተክተህልናል ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
1ኛ🎉🎉
ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
እኔን የሆነ ሰው እየገለፀኝ ያለ ያህል ነው የተሰማኝ ብዙ መከፋትን ብዙ መጨነቅን ብዙ መተከዝን ብዙ የብዙ ብዙ አንገት መድፋት ከራስ መተማመን ማጣት ጋር በህይወቴ ተስፋ የመቁረጥ ስሜት ውስጥ ነኝ እና በልጆቼ እፅናናለሁ😢 አመሠግናለሁ እኔን ሰለገለፅከኝ ማስቴ❤
መልፉትህ ያስታውቃል አንደኛ
ምርጥ አልበም ነው ማስተዋል ይችላል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I can not stop listening..❤️🇪🇷🇪🇷
❤❤ your voice is just beautiful!so calm!
❤❤❤❤❤ምርጥስራበርታ
አንድ የሚጣል የለውም የሚደመጥአልበም እናመሰግናል
ይለያል
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አንደኛ የሚደመጥ ሙዚቃ
በጣም ቆንጆ ሰራ ❤❤❤❤❤
አርፍ ስራ ነው :: በሌላስራ እንጠብቃለን
This album is more beautiful than Dawite tsige's too
የአመቱ ምርጥ አልበም ❤❤❤❤🎉🎉
Amazing song, my love ethiopian hagree ❤❤❤
Number one ❤❤❤❤❤❤❤
እንደስራው አሪፍነት ያልተደመጠ አልበም ማስቱየ የጆሮችን ሃኪም ነህ
no.1 album mastiye hero
No comment 🙏🙏🎉🎉❤❤
Wow የሚያስብል ስራ ነው ማስቱዬ በርታ😍😍🙏
Bless you ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ አልበም ማስተዋል ። በርታልን
Album of the decade!
ግጥሙ ዜማው ቅንብር የዘፈን አመራረጥ የተፈጥሮ ታላቅ የድምፅ አቅም ሁሉም ያማረ ብዬ ለመመስከር በመቻሌ ደስ ይለኛል።
አጉል ሙገሳ ሳይሆን የተሰማኝን መግለፅ ችያለሁ። ስእተት ወይም መነገር ያለበት ጉዳይ ሊኖር ይችላል ። እኔ ግን ማለት ያለብኝን አልኩኝ ።ማስተዋል እያዪ እናመሰግነለን።
ድምፅ ከ ግትም ዋው ነው
እጅግ የተሟላ ውብ ሥራ ነው
Seems you got talent great vocal voice, wish you success with your music.
በጣም ቆንጆ ነው በርታ ውዴ ❤❤
Really mastewal lovely
here is ur fan, i love all songs, keep it up
I love it this is the best 2024 album.
❤❤❤❤
በጣም የምገርም አልበም👏👏👏👏
With Leul, Acham, yema, and now mastewal it reminds me the great 90s music era.
masterpiece
enateye leka album yemiwetaw betifozo new germognal
mirt sira new kebero alitemetalihim enji jegina
An amazing Album ,I cant stop listening... ×××××
❤❤❤🔥
Keep it up🎉🎉🎉🎉🎉
ተረጋግታችሁ አድምጡት ከዛ ልዩነቱን ትረዳላችሁ
yees❤
Wow wow mastye kalat yatregnal ❤❤
Yeametu mert sera❤❤❤
Wow I’m speechless
Amazing work omg ❤❤❤❤❤❤
Ooh wow good bless you amazing work ❤
እጅህ ይባረክ
Best album
Keep shining 😊😊😊
Wow
How is this album only 279K🤔The guy is amazing🙌🙌
እንደምንጭ ውሃ የሚንቆረቆር ውብ ድምፅ ነው!!
መታደል ንው!!
🙏💐
እመጣለሁ የሚለው የሚገርም ሙዚቃ ነው ትችላለህ ማስቴ❤❤❤❤
Good luck and Good job ❤❤❤❤❤❤
Masterpiece ✴️✴️✴️
nice music brother. Keep it up brother
Good job! you almost replace madingo.
የኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
bertalen mastawal eyayu❤❤❤❤❤❤
No words to express how beautiful your work is ❤
አንደኛ ነው !