Frezer Kenaw (Babi) - Welo Mejen (Official Video) - Ethiopian Music

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 02. 2021
  • New Ethiopian Music 2021 : Traditional Amharic Eskista song Welo Mejen (ወሎ መጀን) by Frezer Kenaw (ፍሬዘር ቀናው).
    © 2021 Admas Entertainment. All Rights Reserved.
    Subscribe: smarturl.it/AdmasMusicYT
    Instagram: / admasmusic
    Facebook: www. AdmasMusic/
    Website: admasmusic.com/
    Twitter: / admasmusic
    #AdmasMusic #AdmasAmharic #AdmasEthiopia #EthiopianMusic #Eskista #AmharicMusic #Wello #Wollo #FrezerKenaw
  • Hudba

Komentáře • 2,7K

  • @hayathussain4177
    @hayathussain4177 Před 3 lety +171

    የክላሴ ልጅ በርታ ምርጥ ድምፅ ነው ያለህ bro አስታውሳለሁ ክላስ ስትዘፍንልን በጣም ያምር ነበር ድምፅህ አሁን ደግሞ እጅግ በጣም ምርጥ ነው እስኪ አበረታቱት የአገራችን ልጅ ወለየ ጉብል ነው ላይክ ሸር አድርጉለት
    አብረን ነበር የተማርነው ሀይስኩል

    • @ganikoo436
      @ganikoo436 Před 3 lety +1

      Bfekeru limot neww slkun

    • @zuzu2370
      @zuzu2370 Před 3 lety +1

      እኔም የማውቀው መስሎኛል ባቲ ሀይስኩል ት /ቤት

    • @user-nw8lc2br8j
      @user-nw8lc2br8j Před 3 lety

      @@ganikoo436 🤔😀😀😀😀😂😂😂😂

    • @ferdibaba8626
      @ferdibaba8626 Před 3 lety

      @@zuzu2370 ባቲ ነው ከኤለመንታሪ ት,ቤት በላይ ቤቱ

    • @zuzu2370
      @zuzu2370 Před 3 lety

      @@ferdibaba8626 እኔ የማውቀው ሀይእስኩል ት ቤት ነው

  • @user-mo3og7ie4k
    @user-mo3og7ie4k Před 3 lety +375

    የአምባስል ልጅ ሁና የባቲ ቅኝት የዋው ያበደ ነው ወሎዬዎች የት ናችሁ 😍😍😍😍😍😍

  • @asmarina8019
    @asmarina8019 Před 2 lety +266

    መርሓባ ከኤርትራዊት ❤️🇪🇷❤️በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በየ ቲክቶኩ ሙሉውን ዘፈን ለማግኘት ብዙ ጥረት አደረግኩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @rozalove7257
      @rozalove7257 Před 2 lety +2

      😍😍😍😘😘😘

    • @halewyaabdurohman9077
      @halewyaabdurohman9077 Před 2 lety +3

      🥰🥰🥰🥰💖💖💖

    • @eden2986
      @eden2986 Před 2 lety +1

      ❤️❤️❤️

    • @fereferegetachwe1451
      @fereferegetachwe1451 Před 2 lety +4

      ወሎ ፍቅር የደጋጎቹ አገር ትውልዴ ቲራቮሎ እድገቴ ደሴ ወሎ እኛም እንወድሀቹሀለን አስመራዎች

    • @saadha8715
      @saadha8715 Před 2 lety

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💘💘💘💘👈

  • @tubitubi8818
    @tubitubi8818 Před 2 lety +415

    እኔ ጉራጌ ነኝ ወለዬዎች ውድድድድድድ ጥግ ድረስ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Před 2 lety +34

      እናመሠግናለን! ግን ደግሞ እኛ ወሎዬዎችም ጉራጌም ሌላውም አንድ ነን፣ ሁላችንም የታላቋ፣ የጥቁር ሕዝብ ኩራት የሆነችው እምዬ ኢትዮጵያ ልጆች ነን!

    • @leylahussen5899
      @leylahussen5899 Před 2 lety +5

      እኛም ውድድድድ

    • @fafihabeshawit2235
      @fafihabeshawit2235 Před 2 lety +2

      ♥️♥️

    • @mube8885
      @mube8885 Před 2 lety +2

      ጉራጌ አፍቅሪ ነበር 😭😭

    • @fujairahqidfa3055
      @fujairahqidfa3055 Před 2 lety +5

      I'm wello gine gurage love ppl new love you gurage ppl

  • @hothaniitadheman4772
    @hothaniitadheman4772 Před 3 lety +1123

    Love amhara people 🇸🇴🇸🇴🇸🇴from somalia

  • @user-fx1wx2jy1x
    @user-fx1wx2jy1x Před 3 lety +1308

    ማነው እደኔ ቲክቶክ ላይ ሰምቶ የመጣው😂😂😂😂😂 ስሙን አልነግረኝ ብለው ልፈነዳ ነበር

  • @milkatekle228
    @milkatekle228 Před rokem +62

    ወሎየ በጣም ነዉ ምወዳቹ i love u from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ❤💕❤💕❤💕❤💕❤💕

    • @saadaali3824
      @saadaali3824 Před rokem

      እኛምምምም በጣምምም ነው ምንወዳችሁ ደቂ ኤረይ

    • @user-qc3wh5fb1s
      @user-qc3wh5fb1s Před 10 měsíci

      🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @MsMoriyom-bu5od
      @MsMoriyom-bu5od Před měsícem

      .to ❤❤❤❤❤❤

  • @abrhamafworki9527
    @abrhamafworki9527 Před 2 lety +129

    ወሎየ በጣም ነዉ ምወዳቹ ፍቅር ናቹ From Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💕💕💕

    • @halewyaabdurohman9077
      @halewyaabdurohman9077 Před 2 lety

      እኛም ውድድ 💖💖🥰🥰

    • @user-di9dc6nh8u
      @user-di9dc6nh8u Před 2 lety

      እናመሠግናለን

    • @susutube2157
      @susutube2157 Před 2 lety

      እኛም እንወዳችኋለን ኤርትራዊያን ፍቅር ናችሁ

    • @eden2986
      @eden2986 Před rokem

      Me too ❤️❤️

    • @user-so6hw8bs1c
      @user-so6hw8bs1c Před rokem

      እኛም እንወዳችኋለን ከኛ በላይ አላህ ይውደዳችሁ እማ

  • @AbduKings3
    @AbduKings3 Před 3 lety +86

    መርሀባ merhaba እሪኩ መጋላ😉 የለለ ነዉ ወሎዬዎች የታላችሁ ግጩኛ 👍

    • @4nqallo932
      @4nqallo932 Před 3 lety

      እሪኩ ሚለውን ቃል ብዙህ የወሎ ዘፈኖች ላይ እሰማልው ግን ምን ማለት ነው

    • @Man-City17303
      @Man-City17303 Před 2 měsíci

      Konjo​@@4nqallo932

  • @lifeofreem651
    @lifeofreem651 Před 3 lety +142

    መገን ወሎ ልጁ ግን ሲያምርርርር ድምፅ+ቁንጅናናና❤❤❤❤❤❤❤

    • @fetuaziz9274
      @fetuaziz9274 Před 3 lety +4

      የባቲ ልጅ ነዋ ምን ታደርጊዋለሽ

    • @user-hk1kq7zs3f
      @user-hk1kq7zs3f Před 3 lety

      @@fetuaziz9274 የባቲ ልጅ ነው የምርሽን ነው

    • @saracherinet656
      @saracherinet656 Před 3 lety

      Me

    • @fetuaziz9274
      @fetuaziz9274 Před 3 lety

      @@user-hk1kq7zs3f አዎን ውዴ የባቲ ልጅ ነው

    • @abamkuba4301
      @abamkuba4301 Před 3 lety +3

      ደሴ ተወልዶ ባቲ ነው ያደገው ወሎየነው ዋናዉ ኢትዮጵያዊ ነው

  • @user-zh6lt9md2h
    @user-zh6lt9md2h Před 5 měsíci +35

    እኔ ጉራጌ ነኝ አማራን ውድድድድድድድድድድድድድ ነወ የማረገው ፍቅራቹ ሊደፋኝ ነው♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️አገራች ሰላም ያረገልን ሰላም ሁናቹ የምትኖሮበት ጊዜ ያምጣልን😥😥😥😥♥️♥️♥️♥️

    • @kitawgirma4044
      @kitawgirma4044 Před 4 měsíci +2

      እኛም በጉራጌ ፍቅር ተቃጥለናል ጉራጌነት ፍቅርና ስልጣኔ ነው ትመቻላችሁ

    • @Axiom61
      @Axiom61 Před 4 měsíci +3

      Ene demo Gurage Ena Wello Amhara negn ❤ I am happy to be both

    • @zky620
      @zky620 Před 4 měsíci

    • @astuyesemeneshleji
      @astuyesemeneshleji Před 7 dny

      እኔ አማራ ወሎዬ ነኝ ጉራጌዎቹን ስወዳቹ በጣምምም ግን ሁሉንም ብሔር እኮ እወዳቹሃለው ደሞቼ ናቹ ወገኖቼ እህት ወንድሞቼ ናቹ ማንም መርጦ አልተወለደም ዘመዶቼ በሰውነታችን እንፋቀር አንድነታችን እኮ እንዴት እንደሚያምር ነበር እኮ በስመአም ምን አይነት ቡዳ በልቶን ይሆን እንዲ የሆነው እግዚአብሔር ሰላሙን ለኢትዮጵያ ምስኪኗ ሐገራችን ያምጣልን

  • @merongetachew8808
    @merongetachew8808 Před 2 lety +53

    ወሎዬ ነኝ ጅጅጋ የበቀልኩ ኩራቴ ነው ወሎ ሰላም ፍቅር ለቤተ አማራ ለኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ💚💛❤

  • @Lubapictures
    @Lubapictures Před 3 lety +143

    ውበት ገበያ ላይ ወጥቶ ቢነገድ
    ሁሉም ወደ ደሴ ያቀናል መንገድ😍

  • @rehana9542
    @rehana9542 Před 3 lety +434

    እኛ ወሎወች ሀብታም ደሀ ሙስሊም ክርስትያን በፍቅር በአንድነት እምንኖር ነን

  • @napiapptube8921
    @napiapptube8921 Před rokem +18

    ደሴ ነው ተወልጄ ያደኩት ግን አሁን አሶሳ ነው ያለሁት ግን ይሄንን ዘፈን ስሰማ እንባዬ ነው የሚመጣው ደሴ ውድድ ነው የማረግሽ በጣም የምትናፈቂ ሀገር ነሽ.... አመሰግናለሁ።

  • @tadessehabesha2421
    @tadessehabesha2421 Před 2 lety +125

    ፍቅር እና ትህትና የሞላበት ፣ ሰው በሰውነቱ የሚከበርበት ምድር አማራ ኢትዮጵያ ።

    • @martamelaku6260
      @martamelaku6260 Před rokem

      Welo

    • @semira6773
      @semira6773 Před rokem

      @@martamelaku6260 አንድነንክፍትአፍ፡ወሎማለትአማራአይደል

    • @semira6773
      @semira6773 Před rokem

      ትክክልደሜዋ፡እኛአማራወችውበትም፡ጀግኔነትም፡ያደለንነን

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w Před 3 lety +393

    ባይኖር ምን ያደርጋል እንሶስላ ኩሉ
    ይበቃ የለም ወይ ወሎዬ መባሉ!
    ወሎ ቤተ አማራዎች ፍቅር ናችሁ!😍
    ከቲክቶክ አይቸ ነው የመጣውት😂

    • @hanan7573
      @hanan7573 Před 3 lety +6

      ማማማየ እህት 💚💛❤ 😍😍😍😍

    • @ambaselsport1107
      @ambaselsport1107 Před 3 lety +2

      @@hanan7573 በጣም

    • @user-le7zd1fb1s
      @user-le7zd1fb1s Před 2 lety +5

      እኛ ወለዬዎች ስማችን ወለዬ ብቻ ነው

    • @ibmvpn4483
      @ibmvpn4483 Před 2 lety

      Wechi amharaoches😁🤔🤔🤔🤔

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 Před 2 lety +12

      @@user-le7zd1fb1s አማራ ሲባል አመመሽ ሌላ ብሔር ላይ ቺጉር የለስሽም አስመሳይ . ወሎ አማራ ❤

  • @MinilikTikursew
    @MinilikTikursew Před 3 lety +64

    Wollo mejen የትም ቢፈለግ በሀይማኖት በዘር ተቻችሎ ተዋዶ የሚኖር እንደ ወሎ በኢትዮጲያ ክልል የትም የለም እናም ወሎየ በመሆኔ እጅግ የላቀ ኩራት ይሠማኛል ይሄ ዘፈን ደሞ ልቤን ይመታዋል Love it huh ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-le7zd1fb1s
      @user-le7zd1fb1s Před 2 lety

      ብዙዎቻችን ሙስሊም ስለሆንን ችለን ነዋ

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Před 2 lety +3

      @@user-le7zd1fb1s አይባልም! "ተሳስተሃል ፣ ወሎ ተከባብሮና ተዋዶ ስለሚኖር ብቻ ነው! የሙስሊም አክራሪነት ተግባርህን አቁም፣ አያዋጣህም።

    • @peaceforall8032
      @peaceforall8032 Před 2 lety +3

      Not only in Ethiopia but in the world. Wollo is the best example. Love from Gonder ❤❤❤

    • @tameratsolomon5064
      @tameratsolomon5064 Před 2 lety

      @@user-le7zd1fb1s bro sew new endei yeyasbelk endei ayblem

  • @user-bt3bc7zr8z
    @user-bt3bc7zr8z Před 2 lety +32

    From eritrea 🇪🇷 I love das song 🎵 ng

  • @yohannesdawit3551
    @yohannesdawit3551 Před rokem +18

    አንደኛ ዋው.....በዚሁ ቀጥል 🙏🙏🙏🇪🇷🌹🇪🇹✝️🙏☪️👍🏾🏆🏆🏆🏆🏆

  • @eliyasmohammed4165
    @eliyasmohammed4165 Před 3 lety +242

    Wow ከረጂም ጊዜ ቡሀላ እንደዚህ አይነት የወሎ ሙዚቃ ስሰማ !!! 😍😍😍
    💚💛❤

  • @mow0wmo408
    @mow0wmo408 Před 3 lety +91

    አቤት ፈገግታው ድምጽ ገዳይ ነው የራያ ወሎ ቤተ አማራ ስለሆንኩ ደስተኛ ነኝ😍😍😍😍😍😍😍😍😍💔💔💔💘💘💔💔💔🙆💔💔💔💔💞💋

  • @user-fi2by2cc1c
    @user-fi2by2cc1c Před 2 lety +14

    ወሎ አላህ ሰላሙን ይላክላት እኔ ጎንደሬ ነኝ ግን ወሎን በጣም ነው የምወደው

    • @semira6773
      @semira6773 Před rokem

      የኔውድእኛምውድድድድደሜዋ

  • @patriciakhanye7411
    @patriciakhanye7411 Před 2 lety +12

    Huuuu!!!💃💃💃💃👏👏👏👏👏👏👏👏👏I'm a SOUTH AFRICAN WOMAN i love thi music nd that SPIRITUAL THING U KNOW 💃💃💃💃💃🤩❤❤

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 Před 3 lety +97

    በጣም የሚገርመኝ ነገር ወሎ የተባለ ወንዱም ሴቱም ሲያማምሩ ውበት ሲለካ ወሎዬነት ነው
    ለካ።። I didn’t know that I loved 🥰 everything about the music 🎶 because is real and true 👍 and I I’m ወሎዬ too as well ☝️😀 🙏🙏🙏👍👍👏🏽👏🏽✊🏿

  • @user-yo9qy4ri7e
    @user-yo9qy4ri7e Před 3 lety +37

    ወሎ ስሙሲጠራ ልቤ ይቀጠቀጥብኛል. እፍ እስኪ ወለየወች liki

  • @berekethaile5324
    @berekethaile5324 Před rokem +31

    እኔ ትግሬ ነኝ ግን እናንተን በጣም እምወዳቹ

    • @semira6773
      @semira6773 Před rokem +1

      ክክክክክብት፡ወዱንነዋከአንድ፡አይሉሁለተ፡የገብታችሁእክልላችንየምጨፈጭፉን

  • @patiencevirtue_
    @patiencevirtue_ Před 2 lety +104

    Dessie - forever a beautiful town, beautiful culture and loving people! we will rebuild bigger and better ♥️♥️♥️ 🇪🇹

    • @johannaboulle8839
      @johannaboulle8839 Před 2 lety +3

      YES WE CAN, WE REBUILD BETTER!!!!! FOREVER AMHARA, FOREVER ETHIOPIA. WE ARE ONE. I love you my beautiful people. May God bless richly AMHARA and ETHIOPIA.

    • @pubg__gangs519
      @pubg__gangs519 Před 2 lety +1

      Dessie is the 5th populated city in Ethiopia don't call it a town!

    • @zky620
      @zky620 Před 3 měsíci

      😊good​@@pubg__gangs519

  • @seadaseid2066
    @seadaseid2066 Před 3 lety +74

    ቃል የለኝም ለኛ ወሎዬዎች❤❤️❤️🤩🤩🤩🤩

    • @bkbly1182
      @bkbly1182 Před 3 lety +1

      የወሎ ቆንጆ😊

    • @samiboy3266
      @samiboy3266 Před 3 lety

      በጣም ከፍቅርም በላይ ነን ወሎዬነቴን እወደዋለው

  • @radiyamohammed3883
    @radiyamohammed3883 Před 3 lety +90

    ወሎ ደሴ ቤተ አማራ ፍቅር ናችሁ እኮ እኔ ጎንደሬ ነኝ ደሞቼ መጥቼ እስከማያቹ ቸኩያለው ወሎየወች ✝️☪️ አንድ ነን ዝንተ ዓለም አማራ ልዩ ነን በባህልም በጭዋነትም ኩሩ ስልጡን ህዝቦች እድለኝነት ነው አማራነት

    • @hanan7573
      @hanan7573 Před 3 lety +3

      ወላሂ ነይቶሎ ስልኬን ልላክልሽና ሴቭ አድርጊው ደሜዋ በውስጥ እናወራለን በቅርብ ኢትዮጵያ እገባለሁ ማማየ

    • @radiyamohammed3883
      @radiyamohammed3883 Před 3 lety

      @@hanan7573 ወላሂ እሽ ደሜ ብቻ ኑሩልኝ እንጂ ልመጣ ደሞቼን ላይ +971568972896 ቴሌ ግራም ነው ያለኝ በሱ ነይ ቶሎ

    • @jkkl5410
      @jkkl5410 Před 3 lety

      እኔም ጎንደር ፣ጎጃም እና ወሎን ማየት እፈልጋለሁ ከስደት መልስ💚💛❤

    • @hanan7573
      @hanan7573 Před 3 lety +2

      @@jkkl5410 ነይ ማማየ ምን ገዶሽ

    • @doshidandon7676
      @doshidandon7676 Před 2 lety

      ዋዉዉዉ ውሎን ማየት እፈልጋለሁ

  • @betibeti9592
    @betibeti9592 Před 2 lety +27

    እኔ ስልጤ ነኝ ወሎየወች ፊቅር ነቹ ውድድድድድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እትዮጵያን ትቅደም እትዮጵያን ለዘላለም ትኑር ፊቅር ያሸንፋል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv Před 6 měsíci +7

    አማራ ነን አበቃ ዉድ ኢትዮጵያን የምትወዱ ደቡቦችና አፋሮች እንዲሁም ከሌላዉም ብሄር ያላችሁ ኢትዮጵያን ወዳዶች ትረዱናላችሁ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ስንል ነዉ ዘር የላቸዉም የተባልነዉ ወደን አደለም እኛም ተገደን ነዉ ብሄርተኛ ለመሆን የፈለግነዉ እንወዳቼኋለን ዉድ ኢትዮጵያዊ የሆናችሁትን አትርሱ ይሄን አማራነታችንን አስከብረን ነዉ ኢትዮጵያዊነትን ማስከበር እምንችለዉ በጋራ ይህ ሁሉ ያልፋል 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-do4uk1nw4q
    @user-do4uk1nw4q Před 3 lety +262

    ወለየዎች የት ናችሁ 👍👍waw አሪፍ ስራ ነዉ

  • @aistrmelese9539
    @aistrmelese9539 Před 2 lety +25

    ኧረ ሰወች በዚህ ልጆ ዘፈን ፍቅር ያዘኝ ሁሌ ነዉ እማዳምጠዉ አይሰለቸኝም ወለየወች ዉስጤ ናቹህ እኳን ወሎ አረገኝ ታድየ

  • @emu5343
    @emu5343 Před 2 lety +20

    ወለዬዎች ፍቅር ናቸው🥰

  • @tamratasmerom3864
    @tamratasmerom3864 Před 2 lety +18

    ገራሚ ነዉ ዋዉ !! እኔ ጀርመን የምኖር የደሴ ልጂ ነኝ ,እየጨፈርኩ ያለቀስኩበት ቆንጆ ሙዚቃ ነዉ !!!!

    • @bini9462
      @bini9462 Před 2 lety +1

      አብሽር ወንድሜ፣ ሁሉም ይስተካከላል

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 Před 2 lety

      በናትህ ወደዛ መምጣት እፈልጋለሁ እኔም የደሤ ልጂ ነኝ እሥኪ የምታቀው ካለህ ንገርኝ

    • @tamratasmerom3864
      @tamratasmerom3864 Před 2 lety

      @@temkinmohammed937 ትህትና ይጎድለሀል !!

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 Před 2 lety

      @@bini9462 ማለት እሽ ይቅርታ ደግሞ ሴት ነኝ ወድሜ ልትተባበርኝ ከቻልክ በናትህ

    • @tamratasmerom3864
      @tamratasmerom3864 Před 2 lety

      @@temkinmohammed937 ቆንጆ ከሆንሺ ላግባሺና ,,,, ሃሃ

  • @amaremulatu863
    @amaremulatu863 Před 3 lety +427

    የሚገርም ዘፈን ወለዬዎች ይለያሉ ብሄር ቢቀየር ወሎዬ ነበር የምሆነው ዘፈናቸው ሁለመናቸው ሲጣፍጥ

    • @rozalove7257
      @rozalove7257 Před 3 lety +15

      እናመሰግናለን አንድ ነን ዋናው love new 💚💛❤️

    • @rihanaali3583
      @rihanaali3583 Před 3 lety +5

      Nwu le hulachume bota alene

    • @BetelhemDemssie
      @BetelhemDemssie Před 3 lety +4

      ye wello ye hagere lijoch

    • @user-cj4pn6gp6u
      @user-cj4pn6gp6u Před 3 lety +12

      ወሎ እንግዳ ተቀባይ ፍቅር ነን
      ወሎ መወለድ መታዳል ነው ፍቅር እጅ ሌላ አናቅም

    • @TechTalkWithAwel
      @TechTalkWithAwel Před 3 lety +15

      አማራ ፍቅር ነን ሁኝ

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Před 3 lety +42

    ዋውውው ነወ አቦ ይመችህ ይሄ ሙዚቃ ሆፕ ላይ ቢለቀቀ በአንድ ቀን አንድ ሚሊየን ተመልካች እንደሚኖረው አልጠራጠርምም ❤❤❤❤

  • @beccarebecca3216
    @beccarebecca3216 Před 2 lety +91

    Love amhara people from the USA 🇺🇸🇺🇸

    • @makyamakya6175
      @makyamakya6175 Před 2 lety +1

      👹👹🤬👹🤬😤🤬😤🤬

    • @teddyfan2653
      @teddyfan2653 Před 2 lety +3

      @@makyamakya6175 what’s up? Why are you angry

    • @elhamtesfu4353
      @elhamtesfu4353 Před rokem +1

      Tnx

    • @africanhabesha9650
      @africanhabesha9650 Před rokem +1

      @@teddyfan2653
      ከUSA ምን አመጣው እዚ ይሂድ'ና ከነአገሩ ገደል ይግባ ቢወዱንም ባይወዱንም እኛ አንፈልጋቸውም
      መጀመርያ እዛው የሚኖር ጥቁር ይውደዱ

    • @NatnaelDerese
      @NatnaelDerese Před 3 měsíci

      😮😮😮😂🎉is 🎉😮🎉🎉😂🎉😂😮😮😮😮​@@makyamakya6175

  • @kebronbelay7994
    @kebronbelay7994 Před rokem +19

    በጣም ነው ዘፈኑን የምወደው ወሎየዎች እንለያለን

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 Před 2 lety +27

    ወሎ የ አምሐራ ጥንታዊ መናገሻ ከተማ...(አምሐራ ሳይንት )❤❤❤❤❤

  • @richtube5245
    @richtube5245 Před 3 lety +50

    ማነዉ እንደኔ ቲክቶክ ላይ ሰምቶ ድምፁ ማርኮት የመጣ❤❤❤❤

    • @Fatima-mk7xc
      @Fatima-mk7xc Před 3 lety

      እኔ

    • @user-fl8mb1if3x
      @user-fl8mb1if3x Před 2 lety

      😀😀😀😀😀እኔ ሙዚቃ በጣምነው የምጠላው ይህን ግን አዳመጥኩት

    • @indiaseid1221
      @indiaseid1221 Před 2 lety

      aygeremeshem enam kza semcha nw

  • @user-sj3dm9ky6h
    @user-sj3dm9ky6h Před 2 lety +24

    ያምራል ድምፅ በርታ ደም ብንቀባባም ያልፋል የተሻለ ጊዜ ያምጣልን አድናቂ ነኝ የተንቤን ልጅ ከባር ማዶ ወሎ ከወደደ የማይለወጥ የማይሰለችህ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @genethchane5611
    @genethchane5611 Před rokem +2

    ገና ዛሬ በምስል ሳየው አየ የኔ ነገር ምናለ ማሀተብህን ቢያደርገኝ ብየ ተመኘው ልብህ ላይ ቁጭ😄❤❤❤ አቤት ድምፅ ከውበት ጋር

  • @yimertube6444
    @yimertube6444 Před 3 lety +20

    የንጉስ ሚካኤል የቴጌ መነን ..... ወይ ደሴ አገሬ አሁንስ ባይኔ ላይ ዞረ መች ይሆን አገር የምገባው

  • @yordiyemaryam2124
    @yordiyemaryam2124 Před 3 lety +11

    ወሎዬ እኮ ውበት 🤩❤️🤗 እስቲ እመጣና የተረፈ ካለ እወስዳለው

  • @nebyout6047
    @nebyout6047 Před 2 lety +145

    I am from Tanzania but i love Ethiopia music and your people ewdachuwalw neftga lezlalem yenur 🇪🇹 💚💛❤️

  • @henazakaroya
    @henazakaroya Před rokem +11

    የቆንጆ፣ የፍቅር፣ የመተሳስብ እና የሰብአዊነት ጥግ መገኛ......ውሎ እምጷጷጷጷጷጷጷጷጷ....

  • @richtube5245
    @richtube5245 Před 3 lety +25

    ወሎየወች የት ናችሁ ላይክ በማድረግ አበረታቱት አሪፍ ስራ ነዉ ግን እይታ የለዉም🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ፈጠን ብላችሁ ኑ🙄

  • @sadahassan1832
    @sadahassan1832 Před 3 lety +117

    እኛ ወሎየወችኮ ፍቅር ነን ወላሂ መገን የወሎ ሠው❤❤❤❤💞💞💞❤💞💞💞ወሎየወች ውድድድድድድ💚💛❤️

    • @user-qq1rg7ne1m
      @user-qq1rg7ne1m Před rokem

      😏😏😏😏 ምንሽ ነው ፍቅር ለብሩ ብሎ እንጅ ወሎ ሞኝ ህዝብ ስለሆነ

    • @sameerass922
      @sameerass922 Před rokem +1

      ​@@user-qq1rg7ne1m ጂል እሱ ዘፋኙ ራሱ ወሎዬ ነው

    • @HaftamAbtaw
      @HaftamAbtaw Před rokem

      እውነትነው

  • @mahletyisma3733
    @mahletyisma3733 Před 2 lety +32

    Love Amhara Ethiopia ❤

    • @abdu3752
      @abdu3752 Před 2 lety

      💛💚❤😘😘😘😘

  • @patriciakhanye7411
    @patriciakhanye7411 Před 2 lety +40

    Im from SOUTH AFRICA im XHOSA but this music really makes my body move i love it

  • @user-oc2ti1us3b
    @user-oc2ti1us3b Před 3 lety +17

    አብሽር ወሎ እስኪ ለይኩኝ ወሎዬዎች♥

  • @tsionemheret5844
    @tsionemheret5844 Před 3 lety +11

    ውበት ገበያ ላይ ወጥቶ ቢነገድ
    ሁሉም ወደ ደሴ ያቀናል መንገድ
    ባይኖር ምን ያደርጋል እሶስላ ኩሉ
    ይበቃ የለም ወይ ወሎየ መባሉ👏😍😍😍😍👍👍👍

  • @julietchudearmalual2940
    @julietchudearmalual2940 Před 2 lety +30

    He looks young but he got 10 people’s voices combined ❤️❤️ what a beautiful voice ❤️❤️

  • @nezifagobena5464
    @nezifagobena5464 Před 2 měsíci +1

    I'm from oromiya but I love Amara music ❤

  • @chaltugaleta5812
    @chaltugaleta5812 Před 3 lety +53

    ምኑ ታይቶ አይጠገብም ወሎ ሰው ፍቅር ቆንጆ ውብ መልካም ሰወች የበዙበት ምርጥ ሀገር የሚያኮራ ባህሉ ሁሉ !!!

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 Před 3 lety +26

    እውነት ነው መኖር መታደል ነው ከወሎ ሰው ጋ
    ወሎ የፍቅር ተምሳሌት

  • @Dodi-n5v
    @Dodi-n5v Před 2 lety +3

    ደግሜ ደግሜ ብስማው ልጠግበው ያልቻልኩት ልዩ ዘፈን አገሬ ወሎ ሽጋ ሽጋውን የምታፈራ አቤት ውበት🙏😘

  • @eliannah2777
    @eliannah2777 Před 2 lety +36

    I love it ❤️ amhara 💚💛❤

  • @thegirlsonly9106
    @thegirlsonly9106 Před 3 lety +97

    ወሎዬ በመሆኔ ምን ግዜም እኳራለሁ በዘር በሃይማኖት ተከባብርን የምንኖርባት ክፍለሃገር ነት ወሎ ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነት !!ምርጥ ስራ ወንድሜ በርታልኝ !

  • @user-id9mo5xw7k
    @user-id9mo5xw7k Před 3 lety +24

    የመዳም ቅመሞች በሉ እናበረታታዉ ላይኩን ደቅደቅ wow ወለየወች ይገባናላል😍😍❤❤❤ ድምፅ👌ቁንጂና👌ክሊፕ👌❤❤❤❤

  • @moonamoona15
    @moonamoona15 Před 2 lety +20

    የፋና ላምሮቱ ወርቅ ከልቤ ደስብሎኛል ፍሬ❤ እናቲቱ ሙስሊም አባትየው ቄስ የራሴን ቤተሰብ ነው የነካህልኝ ወለዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ❤

  • @donkey-tube21
    @donkey-tube21 Před 2 lety +31

    Currently I'm living in Liverpool city! I love Ethiopian GREAT AMHARA MUSIC! Long live to the Gunner ነፍጠኛ ፋኖ!!💚💛❤🙏

  • @frehiwotdebebe3974
    @frehiwotdebebe3974 Před 3 lety +45

    አቤት ድምፅ ግራማ ሞገስ የኛ ጎምላላ ❤️😍😍

  • @oneiove7184
    @oneiove7184 Před 2 lety +27

    አማሮች ፍቅር ናቸው

  • @mekdatsega277
    @mekdatsega277 Před 2 lety +7

    ነብርና ሐበሻ ቀለሙ ዝንጒርጒር
    ነበር ባህላችን ሲታይ የሚያምር
    ጠፍቶብን ከልብ መዋደድ መፋቀር
    መገዳደል መኮነን ሆነ ስለሌለን ፍቅር

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 Před 2 lety +49

    Glad to be Ethiopian 🥰💚💛❤️

  • @user-zl1eh7dk5r
    @user-zl1eh7dk5r Před 3 lety +20

    ድምፁ ገዳይ ነው♥♥♥ ወለዪ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @obiyya3372
    @obiyya3372 Před 3 lety +18

    ወሎ ዘብሄረ አምሀራ ወዘምሳሌ ፍቅር ኢትዮጵያ💚💛❤

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 2 lety +2

    ልጁም ሸበላ ነው ስፈልገው የነበረ ዘፈን ወሎ መጀን ወሎዬ መሆን መታደል ነው አቦ አማራነቴ ውበቴ🇪🇹❤

  • @zebibaali7119
    @zebibaali7119 Před 2 lety +2

    ሀገሬ ወሎ ሠለምሺ ይመለሥ የወሎ ፍቅር የገባኚ እርቆስኖርነዉ እኮን ወሎሆኩ አገሬ የጠላሺ ይጠላ💚💛❤🙏

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 Před 3 lety +268

    ይሄ ሙዚቃ መታሰቢያ ነቱ ለብርጋዴን ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ይሁንልኝ የኔ አባት ለአማራ ሲል ሂወቱን የሰጠ የምንግዜም ጀግና ነው ሁሌም በልባችን ትኖራለህ😢😢😢

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 Před 2 lety +12

    የውቦች የፍቅር ሃገር ወሎ የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም ሳላውቀው እምወደው ህዝብና ሃገር አቦ ሰላማችው ይብዛ ከመጣባችው መከራና ፈተና የፍቅር አምላክ እርሱ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @habibinasernaser9871
    @habibinasernaser9871 Před 2 lety +20

    Love ethiopian specialy amhara people they are beautiful & smart people from sudan

  • @mesayfikade3010
    @mesayfikade3010 Před rokem +3

    ምርጥ የወሎ ልጅ እንኳን ሠዉ እንጨቱ ጥሩ መአዛ አለው የዘመኑ ምርጥ

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před 3 lety +68

    አቤት ውበት አቤት ደምፃ አማራ ወሎ ውብች አሪፍ ስራ ነው 💚💛❤ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Před 2 lety

      የወሎን የአካባቢየን ዘፈን በማድነቅህ ምስጋናዬ ይድረስህ!! አድናቆቱ ግን ኢትዮጵያ የውቦች አገር በሚል ይስተካከል ! የሚያዋጣን እሱ ነውና!

    • @user-di2jq4of5p
      @user-di2jq4of5p Před 2 lety +6

      @@Asnakech100 ክክክክክክ አማራ ማለት ኢትዮጵያ ስለሚመስለኝ ነው እሺ ምንም ማርግ አይችልም ለኔ አማራ ኢትዮጵያን መስላ ስለምትታየኝ ነው እሺ ።

    • @user-di2jq4of5p
      @user-di2jq4of5p Před 2 lety +6

      @@Asnakech100 ወሎ ቤተ አማራ የዉቦች ሀገር የሸጋ መፍለቅያ ወሎ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ ምንም ማርግ አይቻልም💚💛❤።

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 Před 2 lety

      @@user-di2jq4of5p፡ ተቀብያለሁ ሐሳብህ አሳማኝ ነው የኔ ወንድም፣ መልካም ጊዜ ይሁንልህ!!!

  • @AbduKings3
    @AbduKings3 Před 3 lety +143

    ወንዲ ማክን ይመስላል የምትሉ 👍😉

  • @tizeta4992
    @tizeta4992 Před rokem +3

    i love this song 😘😒 ወሎ ወለላዬ የቆንጆ መፍለቂያ የደግነት ጥግ😍 መቻቻል 😍 ፍቅር😍

  • @ferejferej343
    @ferejferej343 Před 2 lety +16

    እኔ የትግራይ ተወላጅ ነኝ ወለየዎች ዉድድድድድ አረጋቹሀለዉ ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

    • @fireabale8396
      @fireabale8396 Před 2 lety

      እኔአልወድሽም ልቤን ሰብራችሁታል ጅታወችዬ።

    • @deensquad4499
      @deensquad4499 Před 2 lety

      እኛም ውድድድ ነው የምናረጋቹህ ያልደረቀ ቁስል በሁለታችንም በአንዳንድ ሰው ስላለ ዝም ብለን እንለፈው ግድ የለም

  • @user-bb1sk2xg2i
    @user-bb1sk2xg2i Před 3 lety +4

    ወሎ ቤተአማራ💚💛❤🕌💞⛪🇪🇹💚💛❤🇨🇬💚💛❤🇨🇬❤ወሎ💚💛❤🇨🇬💚💛❤🇨🇬🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hayatmohamed7763
    @hayatmohamed7763 Před 3 lety +17

    እኛ ወለየዎች ምን ይወጣልናል ልቅም አድርጎ ፈጥሮን እረ የት አላችሁ

  • @fentaneshfetene8788
    @fentaneshfetene8788 Před měsícem +1

    እንወዳችሁ አለን ወሎች❤

  • @sabrinmelaku4905
    @sabrinmelaku4905 Před 2 lety +6

    😱😱😱❤️❤️❤️wooooooow ይሄ ልዩ ድምፅ ከዚህ ልጅ ነው የሚወጣው? ሱብሃን አላህ ድምፁ በጣጣጣም ያምራል

  • @user-rc1kd6lc9k
    @user-rc1kd6lc9k Před 3 lety +37

    ወሎየውች የት ናችሁ💘💘💘💘💘❤❤❤❤❤

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo Před 3 lety +16

    ምርጥ ዘፈን ለምን ቪው የለውም?
    ይህ ዘፈን በምነው ሸዋ ወይ በናሆም ነበር መለቀቅ የነበረበት
    ኑ የኔ የቤተ አምሓራ ልጆች ወንድማችንን እናበረታታ

  • @Aman-lp3bq
    @Aman-lp3bq Před rokem +5

    I love waloo people from dabub afrika❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mk3xf4zx8t
    @user-mk3xf4zx8t Před 3 lety +7

    ወሎየ በመሆኔ እኮራለሁ ዝንታለም ወሎ💚💛❤

  • @DANIELA0909d
    @DANIELA0909d Před 3 lety +40

    Wollo + Bete Amhara =Ethiopia...🍏🍋🍎🇪🇹🙏🙏

    • @makyamakya6175
      @makyamakya6175 Před 2 lety +3

      Waalloo +oromoo =oromia 🌳💚🌳🦁✊✊

    • @DANIELA0909d
      @DANIELA0909d Před 2 lety

      @@makyamakya6175 kukuku u wish fano

    • @user-wg5ro4kz5s
      @user-wg5ro4kz5s Před rokem

      @@makyamakya6175 ምኞት አይከለከልም እንደት እንደምንፀየፋችሁ ቢገባሽ

    • @user-qq1rg7ne1m
      @user-qq1rg7ne1m Před rokem

      @@makyamakya6175 😂😂😂 አይ ጋላ ዘንድሮ የናተ ያልሆነ ነገር የለምኮ እስኪ ወንድ ከሆንክ አድርገህ አሳየን 😂😂

    • @hd-jannah5695
      @hd-jannah5695 Před 11 měsíci

      @@makyamakya6175disgusting 🤮 ኬኛ

  • @tdf1472
    @tdf1472 Před rokem +1

    የምር ሰምቸ ማልጠግቦው ሙዚቃ ቆንጆ ኖው from tgray💊

  • @user-ed9ln3bf8i
    @user-ed9ln3bf8i Před 4 měsíci +1

    i am from mars i love music 🎶 especially Ethiopian music❤❤❤

  • @emranmohammed9100
    @emranmohammed9100 Před 3 lety +14

    ዋው ድንቅ ስራ 👏👏
    ምርጥዬ የወሎ ልጅ # FREZER KENAW❤

  • @user-nw6ze4dz3c
    @user-nw6ze4dz3c Před 3 lety +6

    ይበቃየለሞይ ወሎዎች መባሉ አማራ መሆኑ ይበቃ የለሞይ ኢትዮጵያዊ መሆን 🇪🇹💔👌

  • @bekimok1238
    @bekimok1238 Před 2 lety +1

    ወሎዬዎች እወዳቸዋለሁ
    ጎጃሜ ነኝ ፍቅርኛዬ ወሎ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @Dagu2030
    @Dagu2030 Před rokem +53

    Amhara Culture is sooo beautiful 😍 ✨ ❤ ♥ 💜

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Před 3 lety +12

    ወሎ የቆንጆውች እና የጀግኖቻች ሐገር ስታምሩ.

  • @user-td7yl7tt7q
    @user-td7yl7tt7q Před 3 lety +5

    ላይክና ኮሜት አንሷን ይህ ብቻ አይገባውም ወሎየዎች የት ገባችሁ በጣም ምርጥ ስራ ነው💚💛❤

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 Před 2 lety +7

    አማራዬ ኩራቴ ነው ምርጥ ዘፈን ወሎ መጀን💞

  • @Habibbti222
    @Habibbti222 Před rokem +3

    IT'S NICE SONG WELO IS MY COUNTRY😊😊💚💛❤

  • @user-ft9de8lj9q
    @user-ft9de8lj9q Před 2 lety +13

    ወሎና ራያ ደማችን አንድ ነው እኔስ ለምን ይቅርብኝ በሱ ስም ላይክ ግጩኝ ❤❤❤😍😍😍😍😍

    • @LOGA-zo1ni
      @LOGA-zo1ni Před rokem

      Kkkkk ወቅዒ

    • @semira6773
      @semira6773 Před rokem

      ክክክራያማለትወሎአይደልእንደ

    • @LOGA-zo1ni
      @LOGA-zo1ni Před rokem

      @@semira6773 እንደት መረጃ??