//የቃጠሎ ፍልሚያ// ኤርታሌን በላሁት🤣... ላቤ እንደ ሹሩባ ወረደ"😂🤣 /እሁድን በኢቢኤስ/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 07. 2024
  • አርቲስት ኤልሻዳይ ከበደ እና አርቲስት አቤል ሰለሞን የቃጠሎ ፍልሚያውን ተፋልመዋል
    "Tune in as artists Elshadai Kebede and Abel Solomon go head-to-head in an exciting spicy food-eating challenge. Who will conquer the ultimate feast?
    የቃጠሎ ፍልሚያ በተለያየ የስራ መስክ ታዋቂ የሆኑ ሰዎችን እያቀረብን የተለያየ ደረጃ ባለው ዳጣ በመቃጠል ልምዳቸውንና ሀሳባቸውን የሚያካፍሉበት አዝናኝና ተወዳጅ ኘሮግራም ነው።
    "Ye Katelo Filimya" is an entertaining and widely-loved program featuring renowned individuals from diverse fields indulging in spicy cuisine. Join us as they share their experiences and thoughts while bravely tackling various levels of fiery spices."
    An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.
  • Zábava

Komentáře • 110

  • @JemilaSisay
    @JemilaSisay Před 8 dny +97

    እሸቱ መለሰ እና ሰይፎ ይቅርቡልን ለምይሉ😂😂😂😂😂

  • @liyawujira6467
    @liyawujira6467 Před 6 dny +8

    የአቤልን በየደቂቃው ተመስገን የሚለውን በጣም ወድጄለታለሁ ሁሌም ተመስገን

  • @SamiyaAdem-q2s
    @SamiyaAdem-q2s Před 8 dny +15

    እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ማን ይሆን አይዟችሁ እናንተተ ስትቃጠሉ እኛ ከማየት ወደ ኃላ አንልም

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před 8 dny +4

    ታድሎ ተመስገን ስትል በጣም ደስ ይላል ልክ እንደኔ

  • @shkuralamohamed8553
    @shkuralamohamed8553 Před 8 dny +5

    ምን መስሎ ይታይሀል ብሎ ሲጠይቀዉ አፍሮ መስሎ ይታየኛል አላለም 😅😅😅😂

  • @michotentertemente2506
    @michotentertemente2506 Před 8 dny +4

    እስከ ዛሬ ካየውት ይሄ ይለያል ከምር አዝናኛቹን ኸረ በፊልሙም ኑልን

  • @MahletGiday
    @MahletGiday Před 8 dny +2

    እንዝቃለን ትንሱዬ የሳቃችን ምንጭ ኑርልን ተወዳዳሪዎችም መልካም እድል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n Před 8 dny +3

    የድሮ ታዋቂዎች ስለ እነሱ ሌላ ሰው ነበረ ሚመሰክርላቸው😮 የአሁኖቹ ግን ስለ እራሳቸው እራሳቸው ናቸው ሚመሰክሩት😅

  • @menutube7647
    @menutube7647 Před 8 dny +3

    ወይኔ ኪያ የዋህ ነው 😂 ገና ዛቅ ሳይባል ሁላ ነው ደጋግሞ የሚዝቀው

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Před 8 dny +2

    እዝቃለን😂😂ተሱ❤ ከንፈሬን ከባለቤቴ ዉጪ አይነካዉም አለ😂😂😂😂

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr Před 8 dny +1

    ግን ቴዲ! አስቱ እንዴት ነች😂😂😂
    ታድያ በቴዲ ያልቀናው በማን ልቅና❤❤❤😂😂😂

  • @Zara-yc5wx
    @Zara-yc5wx Před 7 dny +1

    ምራቄን ማቆታታር አቃተይ ያዛሬው ልዩ ናችሁ 😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @alemtube12
    @alemtube12 Před 8 dny +3

    ተንሳኤ በእናትህ እንዝቃለን ስትል አትጩህ መዳም ስንት ቀን ደነገጠች እኔም በጉጉት ነዉ እምጠብቃችሁ በርበሬ ስለሚናፍቀኝ😜

    • @PcSign
      @PcSign Před 8 dny +2

      ያንቺ ማዳም ደም በዝህ ትደነግጣለች ከሱዋ ቁህት ይሻላል የትንሱ እንዝቃለን

    • @zelekashlulseged9795
      @zelekashlulseged9795 Před 7 dny

      😅😅

  • @EthioEnata
    @EthioEnata Před 8 dny +1

    እኔጃ ቆን ሴት ሆናችው 😂😂😂😂😂😂 እድሜ ሲነሳ ጓ አላችው 😅😅😅😅

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 Před 8 dny

    ሁሌም።በጉጉትነውእምጠብቀው።እሁድእስከእሁድ ።ኑርልን።

  • @AdaneJabamo
    @AdaneJabamo Před 8 dny +2

    ፍልፍሉን ካያሞ አቅርቡልን

  • @user-yq9pm5pr4q
    @user-yq9pm5pr4q Před 8 dny

    በጣም.ነው.የምወዳችሁ❤

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m Před 7 dny

    ማሻአላህ የኔ ማሮቺ አላህ ይጠብቃቺሁ ዘና አደረጋቺሁኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @familytube2130
    @familytube2130 Před 8 dny

    ያበደ ነው😂😂😂

  • @user-eq7gh2dh7c
    @user-eq7gh2dh7c Před 7 dny

    እንዝቃለን እንዝቃለን ትንስሽ 😂😂😂የዛሬዎቹ የምር ይለያሉ 🥰🥰🥰🥰 እነሱ ተቃጥለው በሳቅ ኦዱን አነፈሩት ይለያሉ የምር 👌

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 Před 8 dny

    ሁለቱም በትወናቸው የምወዳቸው ናቸው

  • @hailem9116
    @hailem9116 Před 8 dny +1

    መላጣው እኮ አዲስ የተጣለ ትኩስ እንቁላል 🥚 ነው የመሰለው

  • @amefke2069
    @amefke2069 Před 8 dny

    ተንሶዬ የዛሬው በጣም ደስ ይላሉ ዘናአረጉኝ

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele6814 Před 8 dny +1

    አረነሱ በ በሉ ኤኔ ለጬን አጠበጠቢኩ አረ ኡ ኡ😢😢😢😢

  • @seadiyalbkowa8835
    @seadiyalbkowa8835 Před 7 dny

    ወይኔ የዛሬወቹ በሳቅ ነፈርኩ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-rc2lk4ef6c
    @user-rc2lk4ef6c Před 8 dny

    😂😂😂እይ ትንሱ እይ ትንሱ 😢😢ይህንን 😂😂ቅጥለት ግን ከየት ነ ው ው ???!!!!!!!የተቀዳው😂😂😂

  • @user-pt1oh2yf6h
    @user-pt1oh2yf6h Před 5 dny

    የዛሬወቹ ዝቀዋል በተለይ ፀይሙ 😂😂😂

  • @user-rc2lk4ef6c
    @user-rc2lk4ef6c Před 8 dny

    ወይኔ ፥ወይኔ##😢😢😂😂አለ

  • @ermiyasterefewubnesh
    @ermiyasterefewubnesh Před 8 dny +5

    እሸቱ መለሰ እና ሰይፉ ፋንታሁን አቅርቡልን

  • @Nejat493
    @Nejat493 Před 7 dny

    የዛሬዎቹ እመዛቅ ላይ ጎበዝ ናቸው 😂

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Před 5 dny

    ሁለታችሁንም ውድድነውየማራጋችሁ ❤❤❤❤

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 Před 8 dny +1

    አቤሎ ጠፍተኸል

  • @b.6015
    @b.6015 Před 8 dny

    😅😅😅😅😅 አናቴ እየሞቀ ነው

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 8 dny

    These are the ingredients makes Ethiopians so Healthy!

  • @user-ym6hc9sr5u
    @user-ym6hc9sr5u Před 8 dny

    Yimchachu 😂😂😂

  • @laveleable
    @laveleable Před 5 dny

    🥵 🥵 🥵 😂😂😂😂😂😢good luck for #2😂😂😂😂😂😂

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 Před 5 dny

    ወይ ጉድ 😂😂😂😂😂

  • @user-xk4ht3cm2x
    @user-xk4ht3cm2x Před 8 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @SenaytWerku-oz4fc
    @SenaytWerku-oz4fc Před 8 dny +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @RahmaRahma-be1dm
    @RahmaRahma-be1dm Před 8 dny

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @b.6015
    @b.6015 Před 8 dny

    ክክክክክ

  • @zainabaman3561
    @zainabaman3561 Před 8 dny

    ❤እውሸት አይሰገምም❤

  • @wellotube7882
    @wellotube7882 Před 6 dny

    ወይኔ በሳቅ ሆደ ነፈረ ሴራሚክ ላይ ሆነው አቧራው ጨሰ ይላሉ አላለም

  • @helenTadese-s5c
    @helenTadese-s5c Před 8 dny

    ይቅረቡ😅😅😅😅😅

  • @user-yb1gk3un1s
    @user-yb1gk3un1s Před 3 dny

    Inziqalen.inziqalen.😂😂😂😂😂😂😂

  • @fajaq23
    @fajaq23 Před 8 dny +1

    ክክክክክክክክክክክክክክ

  • @MemeMememisirachi
    @MemeMememisirachi Před 8 dny

    Welcm zaqi😂😂😂😂😂😂😂😂🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶

  • @hawahawa7709
    @hawahawa7709 Před 5 dny

    በተለይ አንዱ አጥቅስ ሳይባል እራሱ እየደጋገመ ነው የሚዝቀው

  • @b.6015
    @b.6015 Před 8 dny

    ግራኝ ነውደ ይከኛው

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Před 8 dny +1

    አስጎመጂኝ🥺ሀገሬ ስገባ እኔ እቀርባለሁ😁😁😁

    • @hawwaksa44
      @hawwaksa44 Před 8 dny +2

      ኸረ እኔ አልቀርብመ ጨጓራ ያቃጥላል

    • @user-bg5rh4ui4f
      @user-bg5rh4ui4f Před 8 dny +1

      @@hawwaksa44 መሞከሬ አይቀርም😂🥺

    • @hawwaksa44
      @hawwaksa44 Před 8 dny +2

      አይ ሞክር እኔ አልሞክረው ጨጓራ አለብኝ

  • @badisirmolo-cu9fu
    @badisirmolo-cu9fu Před 7 dny

    ነፃነት ወርቅነህ እና ፍልፍሉ

  • @debalkefantaw2103
    @debalkefantaw2103 Před 8 dny

    እኔ ብሩክታዊትና ዳጊ ቢቀርቡ ደስ ይለኛል😢😮😅😊

  • @user-meryem172
    @user-meryem172 Před 8 dny

    ሰይፉና ነፃነት ይቅረቡ

  • @merryyederrick
    @merryyederrick Před 8 dny

    Ke katelow bashager yetayegn yenesu gudegnenet teleke new sayenegageru yegebabalu lememeshenanef aleneberm abero lemashenef neber yemetebabekut teleyalachu😊😊

  • @menbereberhanu8349
    @menbereberhanu8349 Před 7 dny

    የዛሬዎቹ አዛዛቅ ነው ከሁሉም ትክክል

  • @MerryDanedena
    @MerryDanedena Před 5 dny

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍😍

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba Před 8 dny

    እንደ ዱባይ ሞቀ አናቱ😂😂😂

  • @user-um4dz6ym2z
    @user-um4dz6ym2z Před 8 dny

    ትሱ ሰይፉን እና እሸቱን አቅርብልን የብዙ ሰወች ጥያቄ ነው ጥያቄያችን ይፈታልን

  • @hayattube8562
    @hayattube8562 Před 2 dny

    ጥያቄው ቢፃፍ ጥሩነበር ቅጥየለውም

  • @DhgdDhgfe-zj9li
    @DhgdDhgfe-zj9li Před 7 dny

    😂😂😂😂😂😂 ትሱ አተተቀምጠሕ እዝቃለንንንንን የምትላት ነገር

  • @Endlak16Endalk16
    @Endlak16Endalk16 Před 22 hodinami

    yehun sew meskin nger new yezkalew

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 Před 5 dny

    የሆደቸእ ትለትል ጨሪሷ ያሞተለ በቀጠሎው ምክኝት

  • @mensurnafie8607
    @mensurnafie8607 Před 8 dny

    የጨጓራ ባክቴሪያ ላለበት ሰው መጥፎ ነገር አይሆንም ወይ ትንሱ?

  • @znegnkewollo9887
    @znegnkewollo9887 Před 7 dny

    ere seifun akatlulen tensu

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 Před 8 dny +3

    ሰይፉ።ፍንታሁንይቅረብ።ከእሸቱመለሰጋር

  • @abayaschale5295
    @abayaschale5295 Před 8 dny

    እኔ ግን ከ3 ዶሮ እግር በላይ መብላት አልችልም ። ግን ሴቶቹ ሁሉ 6 ሲበሉ አይቻለሁ ። የገረመኝ ነገር 😂

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 7 dny

    YZQALUM YCHAWETALUM AZNAGN CHWWT NEAW!!!!

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 Před 2 dny

    ☝️🌎🇪🇹☝️🤲kkkk

  • @user-lw8nz6jk8m
    @user-lw8nz6jk8m Před 7 dny

    Tisu dagneni ke yibakali nabare makirabi

  • @Bira-ip7sh
    @Bira-ip7sh Před 7 dny

    አዚግ

  • @user-ng2gm6tp7p
    @user-ng2gm6tp7p Před 8 dny

    የማዳም ቅመም ይጠሩ

  • @ashebirabebe407
    @ashebirabebe407 Před 8 dny

    ከዲላ ዳጣ አምጣና አስሞክር የቃጠሎን ጥግ ታያለህ

  • @goats_tube
    @goats_tube Před 8 dny

    rolando is goat rolando is goat is goatrolando is goat rolando is goat is goatrolando is goat rolando is goat is goatrolando is goat rolando is goat is goatrolando is goat rolando is goat is goatrolan

  • @user-vm8fo3ii1z
    @user-vm8fo3ii1z Před 7 dny

    ኣቤት ንቀት ምግብ በግራ እጅ ኣቦ እይነፋም ኣንተ ሻንጣ ራስ ሲይስጠላ

  • @TheUniverse-vm3qt
    @TheUniverse-vm3qt Před 8 dny +11

    ፋኖ ኪንግ ነው👈🏻👈🏻👈🏻👈🏻

    • @barkot-hm3fm
      @barkot-hm3fm Před 8 dny +2

      እውነት ነው

    • @New-pw5bt
      @New-pw5bt Před 8 dny +3

      ፋኖ እዚጋ ምን አመጣው ነገረኛ

    • @b.6015
      @b.6015 Před 8 dny +2

      🎉🎉🎉🎉🎉ሳህ ድል ለተገፋው አማራ ልጅ ፋኖ

    • @luliyagebrehiwot2112
      @luliyagebrehiwot2112 Před 8 dny +1

      king እኛ ሀገር ፋኖን አይገልፅም😂

    • @myoutube6311
      @myoutube6311 Před 8 dny +3

      ባለፈው አብይ ሀይቅ ሂዶ ችግኝ ሲተክል ፋኖ የት ነበር ፋኖ ነን እያሉ ያማራን ህዝብ ያስጨርሳሉ አላህ ያጥፋቼውና በነሱ ምክንያት ስንት ንፁሀን አለቀ

  • @ermiyasterefewubnesh
    @ermiyasterefewubnesh Před 8 dny +3

    እሸቱ መለሰ እና ሰይፉ ፋንታሁን አቅርቡልን

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před 8 dny

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-xk3qj8tt6l
    @user-xk3qj8tt6l Před 7 dny

    😂😂😂😂😂

  • @AndualemGutaAbush
    @AndualemGutaAbush Před 3 dny

    😂😂😂😂😂

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa Před 8 dny

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 Před 6 dny

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-nv2fp4zx6n
    @user-nv2fp4zx6n Před 5 dny

    😂😂😂😂😂😂😂