ያልተነገረለት ከዳይመንድ የተሰራው አስገራሚ መስጊድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Komentáře • 558

  • @Lula124tube
    @Lula124tube Před měsícem +78

    ኢራቆች በጣም ጥሩ ህዝቦች ናቸው ሀገራቸውን ሰላም ያርግላቸው😍😍😍😍😍

    • @user-wu6ix6ko2y
      @user-wu6ix6ko2y Před měsícem +2

      አረ መል ኡን ሽአ ናቸው አቦ

    • @Lula124tube
      @Lula124tube Před měsícem +2

      @@user-wu6ix6ko2y ምንም ይሁኑ እኔ ያወራሁት ስለጥሩነታቸው እንጂ ስለሃይማኖታቸው አይደለም

    • @Neve-give-up-9867
      @Neve-give-up-9867 Před měsícem

      @@user-wu6ix6ko2y hideh aytehal woregna

    • @elumame2810
      @elumame2810 Před 27 dny

      ሺአወች ኢራኖች እንጅ ኢራቆች አይደሉም እየለየን እንጅ ጎበዝ😮​@@user-wu6ix6ko2y

    • @AbdkeMame-mc7xi
      @AbdkeMame-mc7xi Před 13 dny

      AMIN

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem Před měsícem +106

    በእውነት አቤላ ትለያለህ እኮ እግዚአብሔር ይባርክህ ሰው ስትሆን እሄው ነው ትክክለኛ እና ሚዛናዊ መሆን❤🎉

    • @riimethiopia4661
      @riimethiopia4661 Před měsícem +6

      አላህ እንደዚህ ፍትሀዊ ያድርገን ሁላችን! ስንከባበር ፍቅር ይመጣል!!
      ክርስትያን ወገኖቼ እወዳችኃለው🙏🏼
      ሂዳያ ጀባ🤲🏼

    • @ttww9470
      @ttww9470 Před měsícem +1

      ​@@riimethiopia4661ሂድሀ ጀባ ሳይሆን የሚባለው ሂድሀ ይሥጣችሁ ነው የሚባለው
      እሚመራው አላህ ብቻ ነው

    • @KaluMulualem
      @KaluMulualem Před měsícem

      @@riimethiopia4661 አሜን

    • @user-ol7co6mk4h
      @user-ol7co6mk4h Před měsícem

      ​@@riimethiopia4661የቂያማ እለት የሰዉ ልጅ ከሚወደዉ ጋር ነዉ የሚቀሰቀሰዉ የሰዉን ልጅ በሰዉነቱ እናከብረዋለን እንትዛዘናለን እንጂ በአሏህ ያካደን ሰዉ እወደዋለዉ ማለት አይፈቀድም ።ይህ ማለት ጥላቻን አጠንጥኑ ማለቴ አይደለም ወገኖቼ ናቸዉ አከብራቸዋለዉ ክፉዉንም አልመኝላቸዉም ትክክለኛዉን መንገድ እስልምናን እመኝላቸዋለዉ። በመቀጠል ይህን የእጅ ምልክት አትጠቀሚ ለሙስሊም አይፈቀድም ጣኦት አምላኪዎች ለጣኦቱ ክብር ብለዉ የሚጠቀሙት ነገር ነዉ በአብዘሀኛ ጊዜ ህንዶች ይጠቀሙታል ።ከስከፋሁኝ እቅርታ

    • @user-rz8qf1vd2k
      @user-rz8qf1vd2k Před měsícem +1

      አንቺም በጣም ጥሩ ሰው ነሽ🌷🌷🌷

  • @QqQq-jn7hp
    @QqQq-jn7hp Před měsícem +65

    እናመሰግናለን ባለፈው የዘም ዘምን ታሪክ ነገርከን ዛሬ ደሞ የመስጂዶችን የምወደዉን ወደድኩልህ ሂደያን ተመኘሁልህ በርታ

    • @mikiyastadele
      @mikiyastadele Před měsícem

      ኦርቶዶክስ ላረከኝ አምላኬ ክበርልኝ

  • @yeneimenat9380
    @yeneimenat9380 Před měsícem +34

    ስለ አቅሷ መስጂድ ስራልን pleas

  • @EsamEsam-s5v
    @EsamEsam-s5v Před měsícem +145

    አቤል አንተ ነፃ ሰው ነህ ሚዛናዊና ምክንያታዊ ነህ ክበርልን ወንድማችን

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa Před měsícem

      አው በረታ 😂😂😂🎉🎉🎉🎉

    • @mubarekibrhem9497
      @mubarekibrhem9497 Před měsícem

      አቤል ነፃ ሰው ነህ

    • @ibrahimberisa2860
      @ibrahimberisa2860 Před měsícem +1

      በጣም የሚወደው ሁለቱንም ቻኔሉን የሚከተል ልጅ ነው

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb Před měsícem +2

      የሀበሻ ተልቁ ድክመት አሽቃባጭ መሆኑ ነው ለራሱ ጥቅም ሚፈልገውን መረጦ መስራቱ ይሄን ያክል ሊያስደነቅ አይገባም

    • @user-dh3pj7xp5w
      @user-dh3pj7xp5w Před měsícem

      @@EsamEsam-s5v ተመቸህ ወድህ ሚዛናዊ ሆነ

  • @user-tw1ou8rd7s
    @user-tw1ou8rd7s Před měsícem +34

    በጣም ደስ ይላል አቤል ሚዛንህ ሙስሊም ወገኖቻችንም ይሄን የመሰለ ጥበብን ስታሳየ ደስታቸው ወደር የለምውም❤

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i Před měsícem +111

    አላህ ❤ወክበር
    አላህ❤ወክበር
    አላህ❤ወክበር
    አቤላዬ 🎉🎉🎉ክበርልን እናመሰግኔለን

    • @osamamohamedamin3120
      @osamamohamedamin3120 Před měsícem

      habibi yihe ye shi'awoch mesgid new sile enesu yematawk khone goggle lay search adirg
      enesu "ALLAH" lay yemiyashariku sewoch nachew

    • @MohamedNasru-s7w
      @MohamedNasru-s7w Před měsícem +2

      መስኪድ ነው ልትል ባልሆነ የሺአ ነው

    • @jamboyona3726
      @jamboyona3726 Před měsícem

      @@MohamedNasru-s7w lynetachin ezi atnagerubet bilahi aleyk

    • @HagerAhmedrua
      @HagerAhmedrua Před měsícem

      @@user-do6wz8ge6i 🥰🥰🥰

  • @abrarkedir7954
    @abrarkedir7954 Před měsícem +49

    እናመሰግናለን አቤል በጣም ነው ምትመቸኝ የምትሰራቸው ፕሮግራሞችሉ ሁሉ አንደኛ ናቸው👌

  • @user-li6qd6ig4c
    @user-li6qd6ig4c Před měsícem +46

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ያቀረብክልን በርታ አቤልዬ

  • @user-jj8ce3bz1p
    @user-jj8ce3bz1p Před měsícem +203

    ኢራቅ ሀብታም አገር ነበረች እኮ 😢ሰይጣንዋ ሀገር አሜሪካ አወደመቻት እንጂ

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před měsícem +23

      ሰይጣኖቹ ራሳቸው ኢራቃዊ ናቸው ሳዳምን ለማስገደልማ አሜሪካን ያስገቧት

    • @riimethiopia4661
      @riimethiopia4661 Před měsícem +15

      አላህ ወደ ቀድሞ ሀያልነቷ ይመልሳት🤲🏼

    • @Befike_React
      @Befike_React Před měsícem +9

      ይህ ቪዲዮ ደስ ያያለው sbe like❤❤❤

    • @YtB-nl8oq
      @YtB-nl8oq Před měsícem +2

      😂😂😂

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb Před měsícem +1

      jilochi neyehedachibet kemechekachek ewunetegnawun chigir lemaweki tinat adrgu

  • @FirexAbdela-hq1gz
    @FirexAbdela-hq1gz Před měsícem +21

    ንፁሕ ኢትዮጵያዊ ማለት ኣንተ ነህ ኣቤላ ኑርልን masha allah

  • @user-er6xl3fh4p
    @user-er6xl3fh4p Před měsícem +29

    ማሻአላህ. አቤላ እናመሰገናለን

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd Před měsícem +10

    ኢራቅ የታወቀች ሀብታም ሀገር ነበረች
    ምቀኞች በጦርነት እድትወድም አደረጓት እጅ
    አላህ በአለም ላይ ጦርነት የሚቀሠቅሡትን ሸይጧኖች ያጥፋልን አሚን

  • @zainabyzz
    @zainabyzz Před měsícem +52

    እኔ ሙስሊም ሆኝ እደዚህ አይነት መስጊድ መኖሩን አላቅም ነበር በጣም ይገርማል እናመሰግናለን አቤ

    • @user-ih7pv2wk6h
      @user-ih7pv2wk6h Před měsícem +5

      በሽርክ የተጨመለቀች ሀገር ነት

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 Před měsícem +4

      ባታቂውይሻላል ምከንያቱም ሺአ ወች ናቸው

    • @zainabyzz
      @zainabyzz Před měsícem

      @@wynitomohy1775 ክፉዎች ናቸው አይደል

    • @SikoSilo-eb9eb
      @SikoSilo-eb9eb Před měsícem +1

      ምን ይሰራል የሽርክ መናሀሪያ አይደል

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 Před měsícem +3

      ትክክለኛ ሙስሊም ቢሆኑማ ለመስጅድ ኢስራፍ አያደርጉም ነበረ።የረሱል አማና የሆኑ በአለም ላይ ብዙ የቲሞችን ባበሉበት ባጠጡበት ነበረ። እነዚህ መስጅድና ሰው እሚያመልኩ ሺዓዎች ስለሆኑ አይገርምም።

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb Před měsícem +21

    አሏህ ያደነቀው እርሱን ጥርት አድርገው የሚገዙትን እንጅ ለህንፃ ስራማ ቀደሚዎቹ እነ ፈርኦን እነ ሰሙድ ነበሩ

    • @Sepr6jy
      @Sepr6jy Před 28 dny

      ኸይርጀዛህን አላህ ይክፈልህ ሚጥሩን ላልግባዉ ያደንቃል no!

    • @Sepr6jy
      @Sepr6jy Před 28 dny

      Haremn. Mesjidenebewi. Aqswan asgobgnen lelawn tewew wondime

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 Před měsícem +21

    ማሻ አላህ ጀግና አቤል እናመሰግናለን አሜሪካ የአለም ካንሰር ናት ስንል በምክነያት ነዉ እማገባበት የለ የእርጎ ዝብ

  • @sadaadam1054
    @sadaadam1054 Před měsícem +15

    አቤላ አንተን አለማድነቅ አይቻለኝም በርታ 👏🏼👏🏼👏🏼👍🏼👍🏼👍🏼ሌሎች ካንተ ቢማሩ ተመኘሁ ❤

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube Před měsícem +5

    አቤል ያልተነገራቸውን ሙስጅዶች ስለምታሳየን እናመሰግናለን አላህ በሄድክበት ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉ማሻ አላህ ውብ ነው 🎉

  • @user-dl5xt8oe9q
    @user-dl5xt8oe9q Před měsícem +26

    አሏሁአክበር ለአሏህ አለምላይ ያሉ መስጅዶች በዳይመንድ ቢሰራ የሱን አንድ ስም ስም አይደርሱም ጥራቻ ይገባው እኔም ወደፊት አሏህ ከሻልኝ እሰራለሁ

    • @ktube8920
      @ktube8920 Před měsícem

      ወእ ደሞ ይሄ መስጂድ ነውዴ

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy Před měsícem

      በዳይመንድ ነው የምትሰራው 😂

    • @user-dl5xt8oe9q
      @user-dl5xt8oe9q Před měsícem +1

      @@Hopeofsammy አወ ኢሻአሏህ

  • @MusaYimer
    @MusaYimer Před měsícem +7

    እናመሰግናለን አቤል በመቀጥል ስለ መስጂደል አቅሳ እየሩሳሌም ውስጥ ስላለው ማወቅ እንፈልጋለን።አላህ ሰላሙን ይስጣቸውና

  • @JewadTijani
    @JewadTijani Před měsícem +13

    Masha allah allahu akbar thank you abel berta

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p Před měsícem +3

    ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ይገባው አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን ❤🍁

  • @xa6869
    @xa6869 Před měsícem +11

    የዳይመንድ መስጂድ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማውት ያምራል

  • @abuamiratube1362
    @abuamiratube1362 Před měsícem +20

    ቀጣይ ሳኡድ መካ እና መድና እንጥብቃለን

    • @ETAA267
      @ETAA267 Před 27 dny +1

      Mecca ma Medina Muslim yalhoneko megbat ayefekedem.

  • @najjatnajjat7376
    @najjatnajjat7376 Před měsícem +14

    አሜሪካ የምትባል ሀገር ለሙልስሊም ሃገራት ያላት ጥላቻ በግልጽ ያሳየችበት
    ሶሪያ እና ኢራቅን በማፍረስ 🤔

    • @FafiFafi-br1ln
      @FafiFafi-br1ln Před měsícem +1

      @@najjatnajjat7376 አሏህ ያፍርሳት የሸይጧን ሀገር

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy Před měsícem +2

      በተዘዋዋሪ ግን Saudi እና ሌሎች የአረብ ሀገራትን ህይወት የቀየረች ሀገር ናት ዛሬ አረቦች እንዲ ሀብታም ሆነው የሚኖሩት በአሜሪካ ሀብት ነው

    • @user-dr6if1ui7f
      @user-dr6if1ui7f Před měsícem +2

      ​@@Hopeofsammyበግራ ነዉ በእግርህ የገባህ ።

  • @user-kf7ot9ow6h
    @user-kf7ot9ow6h Před 13 dny +1

    ቢስሚላሂ ማሻ አሏህ አሏህ ከግፈኞች አሏህ ይጠብቅልን

  • @fuadhaider1814
    @fuadhaider1814 Před měsícem +5

    አላህ ወክበር ምነኘያማረነው በጣም እናመሰግናለን

  • @AbdurahmanAli-hs6es
    @AbdurahmanAli-hs6es Před měsícem +17

    እኛ ሙስሊሞች መስጊድ በጭቃም በዳይመንድም ቢሰራ ለውጥ የለውም ዋናው ቁምነገር ውስጥ ገብተን ለፈጠረን አምላካችን የምናደርገው የአምልኮ ስነስርአት ኢባዳ/ ነው

    • @nurumohammed4835
      @nurumohammed4835 Před měsícem

      ደንቆሮ ማሀይም

    • @user-io7qi5nz1l
      @user-io7qi5nz1l Před 18 dny

      @@nurumohammed4835 ኡኑንኮነው ምን የሚያሰድብ ነገር አለ

    • @zainabaman3561
      @zainabaman3561 Před 17 dny

      አተላ የሆነ አስተሳሰብ ❤ኢነላህ ጀሚሎን ይሁበል ጀማል ❤ አንብብ

  • @TravelAddis-Tour
    @TravelAddis-Tour Před měsícem +7

    እጂግ በጣም ጥሩና አስተማሪ ድንቅ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 Před 22 dny +1

    ኢንሻ አላህ ሁሉንም የሙስሊምን ሀገር ሲሰላም ያድርግልን አንተንም በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @NuraaWerkecho
    @NuraaWerkecho Před 11 dny +1

    አቤል ገራሜ ሰው ነህ በርታ እመቤታችን ቁጭ ብለን ዓለምን እያስጎበኝህን ነው

  • @shawaliyaaa
    @shawaliyaaa Před 16 dny +2

    I am a proud muslim but i have never hear about such a beautiful masjid thanx abela

  • @user-cg9hs7us5y
    @user-cg9hs7us5y Před měsícem +3

    ❤አላሁ ❤አክበር❤
    ❤አላሁ❤አክበር❤
    ❤አላሁ❤አክበር❤
    የኢራቅ ወገኖቻችን☝️
    አላህ ሰላሙን ያብዛላት
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HayaJamal-cn8kj
    @HayaJamal-cn8kj Před měsícem +4

    ማሻ አላህ ተባርክ ረህመን ❤❤❤

  • @AmedlaaSultan
    @AmedlaaSultan Před měsícem +6

    እንደ አንተ አይነቱ የቢዘልን❤

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm Před měsícem +5

    አቤላ ምርጥ ሰው ኑርልን ሚዛናዊ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን ❤

  • @Hayuነኝ
    @Hayuነኝ Před měsícem +9

    አቤል እናመሰግናለን ክበርልን በጣም ደስ ይላል አላሁ ክበር ማሽ አላህ አቤል ጀግና በርታ

  • @AkalieAmbelu-gm6gu
    @AkalieAmbelu-gm6gu Před měsícem +7

    መስጊድ ማነነጽ ይችላሉ ግን ለክ እንዲህ እደታነጸው መስጊድ እራስን ማነጽ ይገባል ይህን ውብ ህጻ ሰው ነው ያነጸው ይህን ውብ ህጻ ለማነጽ የሰው ጉልበት እዲሁም ገዘባቸውን አፍሰወሰል
    እኛ እደዚህ ውብ መስጊድ ወይም ህንጻ
    የሰውን ህይወት መስራት አንችልም ለሰው ልጅ ክብር ልሰጥ ይገባል ሰዎችን በህግ በፍርድ መዳኘት ተገቢ ነው
    እዴው ህንጻ አሳምሮ በመስራት ጽድቅ አይገኝም

  • @ZiyadaMahmud
    @ZiyadaMahmud Před 16 dny +1

    መሻአለህ እንዴት ነዉ ያሚያሚራዉ ሰሚቼም አለቅም እሄን ድንቅ መስጅድ ስለሰያሀን ስለሰመሀን እነመሰግነለን ወንድመችን

  • @user-ok6ts3kg7y
    @user-ok6ts3kg7y Před 22 dny +1

    እንደዚህ ሚዛናዊ የሆኑ ሰወችን አለማድነቅ ንፋግነት ነው በርታ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 Před měsícem +5

    ማሻአላህ አቤል አገላለጽህ ደስ ሲል

  • @ItWillPassUntilItPasses
    @ItWillPassUntilItPasses Před měsícem +12

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ WOOW ደስ ስል💐🌷🌹በጣም እናመሰግናሀለን🙏🙏

  • @abdu-ov3rf
    @abdu-ov3rf Před měsícem +4

    አለሁ አክበር

  • @RabiyaHussen-r2i
    @RabiyaHussen-r2i Před 15 dny

    እንደአንተ አይነቶች ንጹህ ኢትዮጵያዊ ፍትሃዊ ያብዛልን

  • @ዩስራTyoub
    @ዩስራTyoub Před měsícem +10

    ማሻአለህ
    ማሻአለህ
    ማሻአለህ
    አለሁ አአክባርአለሁ አክባር አለሁ አክባር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አለህ ቃጥተኛዉን ማንገድ ይምራህ

  • @alimamo7117
    @alimamo7117 Před 2 dny

    ማሻአላህ ተባረከላህ አልሀምዱሊላክ

  • @SikoSilo-eb9eb
    @SikoSilo-eb9eb Před měsícem +7

    ለዝህ ነዋ አብዛሀኞች ኢራቃዊያን አሊን ድረስልን እያሉ እራሳቸዉን ሳይቀር የሚጎዱት አላህ ይሂዲያ ይስጣቸዉ ምን በወርቅ በዳይመንድ ቢሰራ ከሽርክ የፀዳ ካልሆነ ምን ዋጋ አለዉ መልክ ብቻ ሷብ የለዉ ሰደቃ

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i Před měsícem +11

    ማሻአላህ❤❤❤❤ሲያምር🎉🎉🎉🎉

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před měsícem +8

    አሊ የሞተው ኩፋ እንጅ ነጀፍ አደለም ሺአዎች ምናምንቴያም ናቸው እዛ በፈለጉት ይገንቡት መቸም አንቀበለውም

    • @user-ih7pv2wk6h
      @user-ih7pv2wk6h Před měsícem

      በትክክል

    • @user-on3uj6jk1j
      @user-on3uj6jk1j Před měsícem +1

      ​@@user-ih7pv2wk6hግን እኑሱ ናቹው እንዴ በካራ ራቸው የመፈኑኩት ቡዙ ደም ያፈሳሉ ለምንድነው እደነሱ ያለ መሱሉሙ ኣለያሁሙ

    • @hbhhbh8109
      @hbhhbh8109 Před měsícem

      ሺአዎች ናቸው ሽረከኞች ናቸው​@@user-on3uj6jk1j

    • @nurumohammed4835
      @nurumohammed4835 Před měsícem

      መጀመሪያ ታሪሪክ እወቅ ማሀይም​@@user-ih7pv2wk6h

  • @SeadiHussen-ob4fy
    @SeadiHussen-ob4fy Před měsícem +4

    አልሃምዱሊላህ አለ ኢዕመት ኢስላም✅

  • @halimacamil9167
    @halimacamil9167 Před měsícem +6

    የጌታዬን ቤት ሁሉ በዳይመንድ ባስውበው ምንኛ ደስ ባለኝ ይገባዋል ግና k3 ቱ መስጅዶች የበለጠ የለም ፩ መካ ፪ መዲና ፫ አቅሳ ያአላህ ውብ ንፁህ ነገርን ትወዳለህ ልባችንንም እንዲሁ ውብ አርግልን አቤላ እናመሠግናለን

  • @user-lp8jq8rr7j
    @user-lp8jq8rr7j Před měsícem +3

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤

  • @fadhus
    @fadhus Před měsícem +5

    Thank you

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i Před měsícem +13

    ማሻአላህ❤❤❤አቤላዬ እስሲ አስደምሙን አንተ ምርጥ ኢትዮፕያዊ አቤላ🎉🎉🎉

  • @sandflove
    @sandflove Před měsícem +6

    ማሻአላ አላህ አክበር እናመስግናለን አቢሉ እኔ ለራሴ ለመጀመሪያ ጊዜየ ነው በርታልን ሽኩራን

  • @user-zw1eg3jx4n
    @user-zw1eg3jx4n Před 15 dny

    እኔምልህ ሰለ ነብዪ ሙሀመድ ሰ ዐ ወ ማቅረብ ይመችሀል

  • @AAa-gs6dn
    @AAa-gs6dn Před měsícem +9

    ተባረክ አቤላ ፍትሀዊ ሰው ነህ

  • @user-wy1ln9cl7c
    @user-wy1ln9cl7c Před měsícem +7

    አቤል ፍትሃዊይ ሰው ነህ ቀጥልበት

  • @musefasalo5918
    @musefasalo5918 Před měsícem +4

    ሹክረን አቤሎ

  • @mohammedawol2741
    @mohammedawol2741 Před měsícem +3

    አቤል በጣም ጥሩ እና ዎገናዊነት ሳያሽንፉህ ላቀረብከው ነገር ለመሰግን እዎደሀለሁ

  • @user-wr4tv3lr1s
    @user-wr4tv3lr1s Před měsícem +5

    ማሻኣላህ ኣቤላ❤❤❤❤❤

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil Před měsícem +2

    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር
    አላሁ አክበር,
    እናመሠግናለን አቤላ
    አልሀምዱሊላህ!!!
    1 ቀን ኢንሻ አላህ እጎበኛቸዋለሁ

  • @BirukDemelash-s1j
    @BirukDemelash-s1j Před měsícem +6

    ኢማም አልይ ኢብኑ አቡ ጧሊብ (ዐ.ሰ)❤

    • @SadSad-qe1su
      @SadSad-qe1su Před měsícem +1

      ረድየሏሁ አንሁ በይ አለይሂ ሰላም አይባልም እህቴ

    • @SikoSilo-eb9eb
      @SikoSilo-eb9eb Před měsícem

      ​@@SadSad-qe1suነበረ

    • @BirukDemelash-s1j
      @BirukDemelash-s1j Před měsícem

      @@SadSad-qe1su አሽሀዱአና አልየን ወልዮሏህ

    • @SadSad-qe1su
      @SadSad-qe1su Před měsícem

      @@BirukDemelash-s1j ምን

  • @MissZainab-oi5ei
    @MissZainab-oi5ei Před měsícem +6

    ማሻአላህ❤❤❤

    • @HawaSeidadem
      @HawaSeidadem Před měsícem

      @@MissZainab-oi5ei 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @enasshetuenasshetu
    @enasshetuenasshetu Před 19 dny +1

    ወላሂ በጣም ነው ሚያምረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አንተንም አላህ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይምራህ።

  • @MohammedDamu
    @MohammedDamu Před měsícem +3

    Masha Allah Allahu Akber

  • @user-vm7nx6ff5u
    @user-vm7nx6ff5u Před 7 dny

    አቤል ኑርልኝ ተባረክ

  • @KkOo-jj3pz
    @KkOo-jj3pz Před měsícem +17

    እስልምናችን ከዳይመድም በላጭ ነው ..

    • @user-ih7pv2wk6h
      @user-ih7pv2wk6h Před měsícem

      ስጀምር ኢስሊምነን አይወክሉም የኢራቅ ህዝብ

    • @KkOo-jj3pz
      @KkOo-jj3pz Před měsícem +1

      ሺአ ናቸው ሶሀቦችን የሚያከፍረ የሙእሚኖቶች እናትን የሚሳደቡ ቁቡርዮች ናቸው አልይን እንወዳለን ብለው የሚሞግቱ የአሏህ እርግማን ይውረድባቸውና

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm Před měsícem +3

    ماشاءالله تبارك الرحمن ❤❤

  • @rahmarahmaa1073
    @rahmarahmaa1073 Před 26 dny +2

    ማሻ አላህ እናመሰግናለን አቤላ❤❤

  • @DanDev-vo8el
    @DanDev-vo8el Před měsícem +8

    Masha allah

  • @Nejatekolla
    @Nejatekolla Před měsícem +3

    ማሻ አላህ እንዴት ደስ ይላል

  • @AbCd-hf2d
    @AbCd-hf2d Před měsícem +2

    ወላሄ ስት የተራበ ህዝብ እያለ እሷ በዳይመድ መስራት የለባትም አላህ በወርቅ እና በብር በተሰራ ሰሀንም ሆነ ማኪ መጠቀም አይቻልም ሀራም ነው አጉል አላህን እንወዳለን እያሉ ድበር ያልፋሉ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 Před měsícem +2

    ማሻ አላህ አላህ አክበር ወንድም ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kemeriyakedir4441
    @kemeriyakedir4441 Před měsícem +5

    abelo mirt sew tru sew neh allah hidayan yistih

  • @user-di2ox4yn7e
    @user-di2ox4yn7e Před měsícem +1

    አላህ ወክበር
    አላህወክበር
    አላህወክበር
    አቤላዬ ክበርልን እናመሰግኔለ

  • @zekiyaahmed4800
    @zekiyaahmed4800 Před 25 dny

    ሁሉም !!!ሙስሊም !!!በሚሰደብብት አንተ ግን የስልምናን እውነት እያወጣህ ትገኝ አህ።❤❤❤❤ምርጥጥጥ❤❤❤ኢትዮጵያዊዊዊ🎉🎉🎉

  • @SeidBrhane
    @SeidBrhane Před 15 dny

    አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራህ።

  • @AbderehmanMohammed-nj8qn
    @AbderehmanMohammed-nj8qn Před měsícem

    ኢትዮጵያዊነትን የምታንፀባርቅ ድንቅ ሰው ነህ

  • @user-lp8jq8rr7j
    @user-lp8jq8rr7j Před měsícem +1

    አላሁ አክበር🎉
    አላሁ አክበር🎉
    አላሁ አክበር🎉
    አላሁ አክበር🎉
    ❤❤❤❤❤

  • @mrymm4581
    @mrymm4581 Před 16 dny

    ማ ሻ አላህ አላሁአኩባር

  • @atalayliyew2739
    @atalayliyew2739 Před měsícem +2

    Egziabher yibarikih

  • @jamalandrees1226
    @jamalandrees1226 Před 23 dny

    ማአሻአላህ ተባረክ አላህ

  • @BirtukandiroWagii
    @BirtukandiroWagii Před měsícem +10

    Jesus is lord of king okay 💖🥰💖

    • @adamiyzosh4331
      @adamiyzosh4331 Před měsícem +2

      እውነት ነው 💒❤️

    • @abdlwhabhassen9789
      @abdlwhabhassen9789 Před měsícem +2

      is not Good not asan Good bat aproofet.

    • @user-oz9fn6rt5t
      @user-oz9fn6rt5t Před měsícem +4

      @@abdlwhabhassen9789 jesus is nebyu llah not lord.

    • @remlahabib2817
      @remlahabib2817 Před měsícem +1

      Jesus is among the prophets.
      Read both bible and holy quran for better understanding.
      Knowledge is before speech and action okay

    • @SikoSilo-eb9eb
      @SikoSilo-eb9eb Před měsícem

      ማነዉ ንጉሱ ማነዉ ጌታዉ ንጉሱ እሱ ከሆነ እደት ነው እሱ ጌታ የሆነዉ ያዉ ጌታም ንጉስም መሆን አይችልም ብዬ ነዉ 😅

  • @thufeekbirhanu305
    @thufeekbirhanu305 Před 14 dny

    ማሻ አላህ ❤❤❤

  • @user-lp8jq8rr7j
    @user-lp8jq8rr7j Před měsícem +1

    አቤላ ክብር አለኝ ላተ እናመሰግናለን❤

  • @user-no5hj2dk9n
    @user-no5hj2dk9n Před měsícem +1

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ❤❤❤❤❤
    አላሁ አክበር

  • @AawjaWnanwj-jt2tt
    @AawjaWnanwj-jt2tt Před měsícem +2

    ማሻአላህ አላህዋክበር

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን Před měsícem +2

    ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @saadafaruq3732
    @saadafaruq3732 Před 11 dny

    ማሻ አላህ

  • @QonjoFeru
    @QonjoFeru Před měsícem +4

    Abela Betam Betam Libh Be Mineka Qalatocih ina Nigigrochi Betam Betam new Migerimugn Welhi Welhi Allah Melikam Sirakign yikebelikh Wendima Iwedikalew Big Bro ❤❤❤❤

  • @shmaaehassen9537
    @shmaaehassen9537 Před 23 dny

    الله وأكبر❤❤ الله وأكبر❤❤ الله وأكبر ❤️ ❤️

  • @user-jl5qs7pm7l
    @user-jl5qs7pm7l Před měsícem +2

    አላህ ወክበር❤❤❤❤

  • @zedzed-c7b
    @zedzed-c7b Před 28 dny +1

    እናመሰግናለን ክበርልን❤❤❤

  • @beleteyoutupe1569
    @beleteyoutupe1569 Před 6 dny

    ማሻአሏ አቤላ

  • @yeagereleje19
    @yeagereleje19 Před měsícem +1

    Inshala አንድ ቀን እናየዋለን።❤

  • @FM.0737
    @FM.0737 Před měsícem

    አላህ ያክብርህ አቤል እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @Eijudin
    @Eijudin Před 11 dny

    አቤልየ እናመሰግናለን

  • @DemaJoban-cj8cz
    @DemaJoban-cj8cz Před měsícem +5

    Jesus is lord

  • @user-ri7yb9on3s
    @user-ri7yb9on3s Před 26 dny

    ማሽአላህ አላህ ወክበር