አስገራሚዋ የአለም ትንሿ ሀገር ገባሁ Vlog Travel

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 08. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • Zábava

Komentáře • 414

  • @Davidm127
    @Davidm127 Před 3 měsíci +135

    Vlog የሚሰራው ብቸኛው ሰው ስለህ በምክንያት ነው ሁሌም አያመልጠኝም ሀያ አራት ቀን ጨለማ እና ብረሀን የሆኑ ቪድዮዎች internet የማይጠቀሙ ቤተሰቦች : የቅድስት አርሴማ ቦታ : ያለ Driver በመኪና የሄድክበት እና ቀይ በህርን እና ሌሎች አሰገራሚ ቦታዎች እየተጋዝክ እኛንም በሀሳብ የምትወሰደን ልዩ የሀገራችን ብቸኛ ዩቱዩበር ብቻ ሳይሆን ምርጥ ጋዜጠኛ የኔም ቁጥር አንድ ምርጫ አንተ ብቻ ነህ አቤሎ ምርጥ ሰው ትለያለህ ስልህ ምክንያቴ ከዚህ በላይ የጠቀስኳቸው ብቻ አይደለም ተናግሬ አልጨርስም ooo ትለያለህ አልልህም ብቸኛ ሰው ነህ

    • @AbigiyaTerefe
      @AbigiyaTerefe Před 3 měsíci +5

      🤜🤛👍👍

    • @user-ty2dc7le6s
      @user-ty2dc7le6s Před 3 měsíci +2

      Betaaaaaaaaaaaam ይለያል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @user-oe5gx6pt3l
      @user-oe5gx6pt3l Před 3 měsíci +2

      በጣም እያአምንኩ የማይው ውሽት የማይውድ ምርጥ .......... ልምንቱ ታማኝ!!!❤ ተመስገን ይቅናህ 💐💐💐

  • @adisneny9479
    @adisneny9479 Před 3 měsíci +39

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 Před 3 měsíci +56

    በአንተ ቻናል ላይ ብዙ ነገሮችን ተምሬአለው አመሰግናለው አቤላ ኑርልኝ ❤❤❤❤❤

  • @Oneday19682
    @Oneday19682 Před 3 měsíci +44

    አቤልን የሚወድ 🥰

  • @belaygenena1462
    @belaygenena1462 Před 3 měsíci +24

    ቀጣይ ሩሲያን አስጎብኘን አቤላ🥰❤

  • @nardosaklile5406
    @nardosaklile5406 Před 3 měsíci +35

    ታድለህ አለምን እያካለልክ ነው።
    ለኛም ተርፈሀል በአካል ባንሄድም እየስጎበኘኸን ነው።

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh Před 3 měsíci +25

    ጎበዝ ጠንክር የምር ከቻልክ አለም ምን እንደምትመሥል ለኢትዮጵያዊያን አሥቃኜን ከፖለቲካ የፀዳ ማንነቱን ያስከበረ የተወደደ አቤሎ

  • @kiraman3275
    @kiraman3275 Před 3 měsíci +16

    የአባይ መነሻን ሰከላን አሳየን ቦታው ብዙ ሚስጥራዊ ነገሮች አሉት

  • @camptube1
    @camptube1 Před 3 měsíci +41

    አቤላ የሚመቻችሁ ይሄን ኮሜንት ካይክ አርጉ ሰላም ለሀገራችን

  • @abenezeryilema
    @abenezeryilema Před 3 měsíci +8

    ኘሮግራም በጣም ደስይላል ያዝናናልም በዛዉም እዉቀት ይሰጣል ቀጥልበት

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 Před 3 měsíci +12

    ቆይ ግን እኔ ሰብስክራይበር ለማግኘት ግዴታ መሳደብ አለብኝ እንዴ?…ብዙ የመስራት ሃሳብ አለኝ እስኪ አግዙኝ!!!

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 Před 3 měsíci +4

    አቤል የአለም ትንሿን ሀገር ቫቲካንን ስላስጎበኘኸን እናመሠግናለን ። በርታ አድናቂህ ነኝ ከአዳማ ናዝሬት።

  • @demaktarik11
    @demaktarik11 Před 3 měsíci +6

    በጣም ይገርማል አቤላ እናመሰግናለን

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 Před 3 měsíci +12

    ለመላው የእስልምና እምዕነት ተከታዮች መልካም ኢድ አልፈጥር ❤❤

  • @AdemOmer
    @AdemOmer Před 2 měsíci +2

    Watching this video brings back a flood of memories from my time in Rome between 1987 and 1989. As an asylum seeker, those two years were some of the most memorable of my life, despite the challenges I faced. I found work in Vatican City during holiday masses, which was an incredible experience. However, life wasn't always easy; I often slept under the Colosseum and on the streets. Despite these hardships, I remember those years fondly, enjoying the camaraderie with my fellow refugees and the unique beauty of Rome. This video truly reminds me of the resilience and joy we found in the midst of our struggles.

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov Před 27 dny +1

    እኛ ቁመን ቀረን እኮ ከስልጣኔ ከታሬክ ክብር ምገስ በሀይለስላሴ ጊዜ ቀረ🙏🙏🙏

  • @legeseasefa66
    @legeseasefa66 Před 3 měsíci +3

    አንተ ሌጀንደሪ ሰው ነህ በእድሜህ በታላላቅ አበርክቶዎችህ እናከብርሐለን ተባረክ

  • @selamyestentube
    @selamyestentube Před 3 měsíci +3

    ወንድማችን በርታልን ይሄን ቪድዮ የምታዪ ስራዬን አይታቹ በቅንነት በማበረታታ አግዙኝ የእምነታችን ጥንካሬ የሀገራችን ሰላም የሁላችንንም መኖራችንን የሚያስጨንቀው የናትና ልጁ መድሀኒያለም በቸርነቱ ይጠብቀን አሜን

  • @fekadutsehay403
    @fekadutsehay403 Před 3 měsíci +4

    Thank you sharing your travel experience

  • @betrumulugeta4532
    @betrumulugeta4532 Před 2 dny

    እናመሰገናለን በረታ🙏🙏🙏

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Před 27 dny

    የኔ ጎበዝ ልጅ አንተ ሁንበት ስትችል ልጄ ሁሌም አይሀለሁ ፈጣሪ አብዝቶ ጠብቆ ይባርክህየወይኗ ምርጥ❤

  • @konngitgetachew7759
    @konngitgetachew7759 Před 3 měsíci +1

    በጣም እናመሰግናለን 🙏👍👍

  • @MamanegnYekal
    @MamanegnYekal Před 3 měsíci +4

    Jegina neh Abela fetari yitebikih❤

  • @serkalemmekuanet3496
    @serkalemmekuanet3496 Před 3 měsíci +1

    አቤሎ እውነተኛ ታሪክን ፈላጊ ስለሆንኩ አድናቂህ ነኝ የምትለውውን ቪዲዮ ቆይቸም ቢሆን ሣላየው አልቀርም በርታ ወንድሜ የዘመኑ ማጅላን ነህና የማናውቀውን አለም ሰምቶትና ይህም አለ የሚያሰኘው ስለምታስቃኘን ኑርልን እድሜህን በጤና ኑር አሁንም ብዙ ታሣየናለህ አምናለሁ

  • @sekelatube4760
    @sekelatube4760 Před 3 měsíci +4

    Abel Birhanu በጣም ነው የምትሰራቸው contentoch yimechugnal ❤❤❤
    በእኔም በቻናሌ ለ university ተማሪዎች የሚጠቅም ነገር በመስራት ላይ እገኛለሁ!!!

  • @Desale-vc4hd
    @Desale-vc4hd Před 3 měsíci +1

    አቤላዬ ኑርልን ሰላምህ ይብዛ

  • @tihitinabirke8812
    @tihitinabirke8812 Před 3 měsíci +3

    አመሰግናለው ባቲካንን ስላስጎበኘከን በርታ ጎበዝ ግዜ ስኖርክ ግሪክን ብትጎበኛት ቆሪንቾስን ሀዋሪያው ቅዱስ ፓውሎስ የሰበክበትና ሌላም ብዙ ታሪኮች ታይበታለክ መልካም ግዜ

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  Před 3 měsíci +4

      ጎብኝቻለሁ ቪዲዮዎቹ በቅርቡ ይለቀቃሉ

    • @user-dq9mw8ru3r
      @user-dq9mw8ru3r Před 3 měsíci

      አቤላ የዶቂማሱ ታሪክ መቼ ይለቀቃል

  • @armonyohannes3750
    @armonyohannes3750 Před 3 měsíci +1

    አቤል የምትሰራቸውን video በጣም ነው ማደንቅልክ
    በዚሁ ቀጥል እናመሰግናለን እና the Abigail project ምን እንደ ሆነ በቀጣይ video ብትነግረን እላለው🙏

  • @etsegenetabebe-zl3yx
    @etsegenetabebe-zl3yx Před měsícem

    አቤላ በጣም ታድለካል የምትጐበኛቸው ቦታዎች ደስ ይላሉ ለኛም ስላጋራከን እናመሰግናለን፡፡

  • @marakiplanet
    @marakiplanet Před 3 měsíci +1

    Such an immersive experience, Abel.
    Thank you, please make more videos like this. ❤

  • @DamCom-pw5gk
    @DamCom-pw5gk Před 3 měsíci +1

    Wow, Amazing it is nice and informative video. Keep up the good work Bro. I like it so so much.

  • @Natitube463.
    @Natitube463. Před 3 měsíci +2

    ዋው ይገርማል

  • @53067
    @53067 Před 19 dny

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን❤❤❤

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 Před 28 dny

    አንተ ሰው ግን በጣም መደነቅ አለብህ ስንት የማናወቃቸውን እውነት ገለጥክ በጉዞህ just wooww

  • @amareSisay-wq5yu
    @amareSisay-wq5yu Před 3 měsíci +1

    አቤላ ማልታ አሪፍ ሀገር ነች ከቻልክ ጎብኛት❤

  • @mulubrhanfisiha3099
    @mulubrhanfisiha3099 Před 3 měsíci

    Mule ነኝ
    ያንተን Video ሁሉን ኣይቻለው!...
    ተመችተህኛል... ቀጥለበት ማገዝ በምችለው ኣግዛሃለው!
    Abelo ቀጥልበት

  • @HILMALEGN
    @HILMALEGN Před 3 měsíci +3

    አቤላዬ በጣም እናመሰግናለን እኔ እንደዚህ ትንሽ ከተማ መሄኗን አላውቅም ግን ሳር ቤት ጋር ቫቲካን ኢምባሲ አለ ሰሙን ነው የማውቀው

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Před 3 měsíci +1

    እንካን ደህና መጣክ ወድ ጣሊያናችን🇮🇹👌

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov Před 27 dny

    እድሜላአተ በአካል በአንሄድም በምንአብ አጠገብከን🙏🎉🎉🎉

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 Před 3 měsíci

    ጎበዝ ❤❤🎉🎉

  • @user-jr2tq8ss5f
    @user-jr2tq8ss5f Před 3 měsíci +3

    ዋው በምክንያትነት ነው የምውድህ የተማርና የሚያንብ እንዳተ አይነት ይብዛልን ❤❤❤

  • @GirmaGashu-re7lf
    @GirmaGashu-re7lf Před 3 měsíci +3

    ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ኢትዮጵያ

  • @Seble67
    @Seble67 Před 3 měsíci +1

    ምን ጠፍቷቸው ነው እሚቆፍሩት😂😂😂
    ጀግና ነህ እውነት የእዓለምን ታሪክ ለማወቅ ያንተን ቪዲዮ ማየት በቂ ነው እንወድሃለን በርታ ቀጣይ ካልክ ደግሞ
    ህንድ ሃገር ሂደህ እምነታቸውን እና ሰው ሲሞት ለምን እንደሚያቃጥሉ ብታሳውቀኝ ደስ ይለኛል በተረፈ እግዚያብሔር ካንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏🥰🥰🥰👍

  • @hebrondaniel5466
    @hebrondaniel5466 Před 3 měsíci

    keep it up pls do more travel video

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před 3 měsíci +1

    አቤል በጣም ጓበዝነክ እግዚአብሔር በምትሄድበት ቦታ ይጠብቅክ

  • @tsehaygainey5529
    @tsehaygainey5529 Před 3 měsíci +1

    Thank you for this wisdom and hard working.

  • @AsmeMan-so3ie
    @AsmeMan-so3ie Před 3 měsíci

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ምሳ9፥10

  • @Nurowood
    @Nurowood Před 3 měsíci +2

    Berta Brazil Hid Abelo

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz Před 3 měsíci

    ተባረክ , እናመሠግናለን !

  • @kassa6220
    @kassa6220 Před 3 měsíci +1

    አቦው እግዚአብሔር ይስጥልን!!!

  • @Moges-vw6yp
    @Moges-vw6yp Před 3 měsíci

    You are the best! God bless you. I wish you visited Leningrad in Russia people say very Beautiful and historical City.

  • @xxxtentacion17s
    @xxxtentacion17s Před 3 měsíci +3

    First 🎉🎉

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 Před 13 dny

    የሚገርመው ነገር በወታደር መጠበቁ የእግዚአብሔር ቤት መንፈስ ቅዱስ ነው መጠበቅ ያለበት የኛ ሀገር እነላሊበላ እነ አክሱም ፅዮን የሚጠበቁት በእግዚአብሔር ወታደር ነው

  • @getahungoshu2805
    @getahungoshu2805 Před 5 dny

    So amazing civilized country.

  • @Juda216
    @Juda216 Před 3 měsíci +2

    ግሪክ

  • @michaelgetachew4683
    @michaelgetachew4683 Před 3 měsíci

    Good job. Thank you for your beautiful vedios.

  • @AlemuBaynesagn
    @AlemuBaynesagn Před 3 měsíci +2

    paris ን ብታስጎበኝ ደስ ይለናል

  • @MilliArega-wc3kh
    @MilliArega-wc3kh Před 3 měsíci +1

    ቫቲካንን እዚሁ አ,አ ቁጭ ብለን አየናት ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤በእውነት እናመሰግናለን ቀጣይ ሩሲያ ሰሞኑን ካባድ የመረት መቀጥቀጥ ደርሶባታል😢

  • @AseSol2
    @AseSol2 Před 3 měsíci +1

    Waw Abela u are amazing and wonderful 💯💯💯💯💯 person I appreciate you for ever

  • @BarkotBizuneh
    @BarkotBizuneh Před 2 měsíci

    Endezih aynet hageratoch ketarik gar yetesefu slehone betam des ylalu thanks abela

  • @Marsan629
    @Marsan629 Před 3 měsíci +2

    Wow ❤

  • @dagnugeresu-nd2ne
    @dagnugeresu-nd2ne Před 3 měsíci

    የወይኗ ልጅ የህንዱን ታጅ ሜሄል አስጎብኘን

  • @user-qh3cw1ou6p
    @user-qh3cw1ou6p Před 3 měsíci

    Thanks abelo

  • @Abemelik11
    @Abemelik11 Před 3 měsíci

    ኑሮአችንን ጎብኝልን😉
    በቁምነገር መሀል ቀልድ ግድ ነው የሰፈሬ ልጅ በርታ

  • @bettytube7512
    @bettytube7512 Před 3 měsíci

    Abelo lela ken kemetahe ena makew sew selale asgebahalhu , it was really nice video ye Ethiopia church gobegnechewalehu ye Ethiopiana Ye Eritrea Catholic kahenate alue so happy

  • @farukpestry36
    @farukpestry36 Před 3 měsíci +9

    ወላሂ ከልቤ እኮ ነው ምወድህ አቤሎ

  • @estifanosay8968
    @estifanosay8968 Před 3 měsíci

    Keep it up dear Brother, You're Hero man we miss U on this channel!!!😍😍😍

  • @ethio8774
    @ethio8774 Před 3 měsíci

    በጣም ቆንጆ ቦታ ነው ያለፈው ሰመር ሄጄ ነበሩ ሁሉም ቦታ እሚወደድ እነ እሚታይ ነው በተለይ ሮም አንቲክ የሆነ ከተማ ነው ። አቤል ጥሩ ሃገር ነው የመረጥከው ። መልካም እድል።

  • @user-nt1wy2sb3c
    @user-nt1wy2sb3c Před 3 měsíci

    አቤሎ Ayman የምትባለውን ሀገር አሳየን በተለይ የችከች ጭፈራ በጣም ደስ ይላል

  • @Eagles2327
    @Eagles2327 Před 3 měsíci +1

    Please show us Switzerland ...

  • @user-ty2dc7le6s
    @user-ty2dc7le6s Před 3 měsíci

    አቤላ በጉጉት ነው ምጠብቅህ በውነት wow ❤️❤️በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 Před 3 měsíci

    Thank you

  • @tigiketema6745
    @tigiketema6745 Před 3 měsíci +1

    የእየሩሳሌም ጉብኝት አበቃዴ ብዙ ጠብቄ ነበር

  • @Samry-bm1ep
    @Samry-bm1ep Před 3 měsíci

    ታድለህ የእዉነት እናመሰግናለን

  • @messtube8316
    @messtube8316 Před 3 měsíci +5

    እንዴዴዴ የታላቹ እንደኔ የአቤላ አክባሪዎች

  • @gfrfgdsfxyh
    @gfrfgdsfxyh Před 3 měsíci +1

    please visit Greece 😇😇😀😀😀🙏🙏🙏

  • @kiya-eyob
    @kiya-eyob Před 3 měsíci

    በአንተ ቻናል ላይ ብዙ ነገሮችን ተምሬአለው አመሰግናለው አቤላ ኑርልኝ

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun5005 Před 3 měsíci

    አቤላ ሰላምህ ይብዛ ይገርማል

  • @jovane4920
    @jovane4920 Před 3 měsíci

    Ar abelo yagnaw bhir lay yalew hagar naw tinishi ❤

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Před 3 měsíci

    በጣም እምትገርም ልጅ ነህ ባንተ ብዙ እማላውቀውን ቦታ አይቻለሁ በእውነት እግዚአብሔር ስራህን አብዝቶ ይባርከው ልጄ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ :: እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ተባረክ:: 👌🙏

  • @SeadTaddele
    @SeadTaddele Před 3 měsíci

    ማትወስደን ቦታ የለም አቤላ እስኪደሞ ሩሲያ ዉሰደን bro

  • @kidanegedefaw5924
    @kidanegedefaw5924 Před 3 měsíci +1

    እኛም እንወድሀለን።

  • @Medihabesha
    @Medihabesha Před 3 měsíci

    Betam enameseginlen betam nitsuh ketam nat 🤍

  • @tctconstruction5279
    @tctconstruction5279 Před 3 měsíci

    Abela go to Spain and Belgium bulrush city its amazing

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před 3 měsíci

    ያምራል ግን የኢትዮጲያ ሀብት ያልከውን ሳታሳየን

  • @user-sg3ov5jg1q
    @user-sg3ov5jg1q Před 3 měsíci

    ብራዚልን አሳየን

  • @user-mx3od7fx2b
    @user-mx3od7fx2b Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን አቤሎ ተባረክ 🙏

  • @astertube5406
    @astertube5406 Před 3 měsíci

    በጣም ነው ሜያምርው የመዳሜን ሃገር ነው ያሳየህኝ አመሰግናለው

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 3 měsíci

    Waw desse Ylal. Tbarek

  • @Shalom285
    @Shalom285 Před 3 měsíci +1

    Come to canada 🇨🇦 in the summer

  • @tiruzewide7327
    @tiruzewide7327 Před 3 měsíci

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @muslimbookambamravimukku3498

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ በርታ❤❤❤❤🎉🎉

  • @AbebawuSyum-xe4gp
    @AbebawuSyum-xe4gp Před 3 měsíci

    በጣምነዉ ደስያለኝ በርታ

  • @Fregu2222
    @Fregu2222 Před 3 měsíci

    Keep amazing us brother.

  • @MekdesMolla-qd9nb
    @MekdesMolla-qd9nb Před 3 měsíci

    ሰላም ❤

  • @user-te5uw8qv9o
    @user-te5uw8qv9o Před 3 měsíci

    የብሩስሊ መቃብር ና አንዳንድ ነገሮችን ስለሱ ብታሰጎበኘን ጥሩ ነው

  • @binyamteklehawariyat7125
    @binyamteklehawariyat7125 Před 3 měsíci

    Waw abela Swede eko history memhran new yemeselkey 10000000000000000 amet nurln beya

  • @MamushMatiwos-vx2tw
    @MamushMatiwos-vx2tw Před 3 měsíci

    Wawu amezing new spen ager ande asgobangan❤❤❤

  • @dambalmedia
    @dambalmedia Před 3 měsíci

    Nice Abela🎉