አህመድ ሁሴን የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድርን በማሸነፍ የ1 ሚሊየን ብር ተሸላሚ ሆነ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • #ፋና_ላምሮት #fana_lamrot #የፍጻሜ_ውድድር
    አህመድ ሁሴን የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የፍጻሜ ውድድርን በማሸነፍ የ1 ሚሊየን ብር ተሸላሚ ሆነ

Komentáře • 364

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq Před 2 lety +41

    አህመድ እንኳን ደስ አላህ ❤ ይገባሀል የወሎው ጀግና 💚💛❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💪💪💪💪

    • @officailethio6154
      @officailethio6154 Před 2 lety +3

      አሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ።💓💓💓💚💚💙💙💓💛

    • @hayatwolloyoutb3278
      @hayatwolloyoutb3278 Před 2 lety

      አትለፉኝደምሩኝበአላህ💐

    • @hayatmersatube4902
      @hayatmersatube4902 Před 2 lety +1

      ,👌

  • @happinessba3864
    @happinessba3864 Před 2 lety +51

    ወንድም አህመድ አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ የአለማቱ ጌታ በሰጠህ ቆንጆ ድምፅ ሙዚቃ ሳይሆን የእሱን ቃል ቅራበት ትክክለኛ ስኬትህ ያኔ ነው
    በዚህ አለም መመሪያችን በዛኛው አለም ደግሞ አማላጃችን ለጆሮ የሚለሰልስ ለልባችን ብርሀን የሆነው የአሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ ቃል ቁርአን ነው
    አሏህ ሆይ እኛንም እሱንም አስተካክለን መጨረሻችንንም አሳምርልን::

    • @user-yy1qp3mp1w
      @user-yy1qp3mp1w Před 2 lety +3

      እኔ የሚገረሙኝ ማሻ አላህ የሚሉት አላሁም ሰታአን በስ አላህ ይምራችው ይምራን

    • @user-jw1ik5op8n
      @user-jw1ik5op8n Před 2 lety

      አላህ ቅጣትኘውነ ምገደ ይምሮው

    • @user-ee1vp5mk6m
      @user-ee1vp5mk6m Před 2 lety

      አላህ ቀጥተኛውን መንገደ ይምራው

    • @hasetworku5592
      @hasetworku5592 Před 2 lety

      ምድረ አስመሳይ ውጡ😡

  • @betlhemgetachew4415
    @betlhemgetachew4415 Před 2 lety +30

    ይገባሀል አህመድ በጣም ደስ ብሎናል እንደምታሸንፍ እርግጠኛ ነበርኩ

  • @meseretfikadu4100
    @meseretfikadu4100 Před 2 lety +27

    እንኳን ደስ ያለህ አህመድ ይገባሃል ።

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Před 2 lety +4

    እንኳን እንኳን ደስ አለህ የኔ እንቁ የኔ ጀግና የኔ ልዩ የኔ ሀገረ ወዳድ የኔ እናቱን የሚወድ መንደሩን የሚወድ ጀግና አህመድዬ ይገባሀል ገና ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤

  • @esutade9180
    @esutade9180 Před 2 lety +28

    አህመድዬ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ አሁን ዉድድሩ ስላለቀ ቶሎ የራስህን ሙዚቃ ልቀቅልን እንወድሃለን

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 Před 2 lety +21

    አህመድ እንኳን ደስ አለህ

    • @laliimedia1499
      @laliimedia1499 Před 2 lety

      👍👍👍👍👍

    • @whywonder1895
      @whywonder1895 Před 2 lety

      All about Ethiopia 🇪🇹 only music=+czcams.com/video/GQi6CHGtvQ4/video.html

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Před 2 lety +5

    እንኳን ደስ ያላችሁ ሁላችሁም ትችላላችሁ አህመድ ትልቅ ክብር ይገባሀል ዶክተር ጥላሁንን አስታውሰህ በመጫወትህ ተባረክ

  • @yenesweet6806
    @yenesweet6806 Před 2 lety +28

    አህመድ በጣም ጎበዝ ይገባካል።

  • @menbinegash191
    @menbinegash191 Před 2 lety +9

    ❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍 እንኳን ደስ አለህ ይገባሀል💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Před 2 lety +8

    ይገባሐል አሕመድ ሁሴን

  • @dagimaweke3256
    @dagimaweke3256 Před 2 lety +6

    ውድ ዮናታን ከዕንቁ ኢትዮጵያችን ስጦታ በላይ ምን አለ!!!

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Před 2 lety +2

    ዮንዬ እንኳን ደስ አለህ የኔ እንበሳ አንደኛ ን
    ነህ የግደ ሰለሆነ ነው

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 Před 2 lety +1

    ያሰላም እንኳን ዴስ አለህ አህምየ ይገባሀል ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን

  • @mihretmersha580
    @mihretmersha580 Před 2 lety +42

    ወሎ መጀን
    አቦ ይገባሀል👏👏👏

  • @mimitesfaye6769
    @mimitesfaye6769 Před 2 lety +7

    Enqan dese aleke Ahemed 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p Před 2 lety +9

    እንኳን ደስ አለህ 💚💛❤

  • @emu3162
    @emu3162 Před 2 lety +5

    ትክክክልኛ ዳኝነት 100%

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c Před 2 lety +4

    ስው በለፋበት ሲደስት በጣም ያስደስታል ሙዚቃ ቢሆንም💚💛❤💪

  • @abirayakobo4723
    @abirayakobo4723 Před 2 lety +6

    እንኳን ደስ ያለህ ወንድማችን ይገባሀል 👍

  • @mulugetawendemu2685
    @mulugetawendemu2685 Před 2 lety +2

    ወንድምዋ እነኳን ደስ አለህ በእዉነት እያለቀስኩ ነዉ የተከታተልኩት ደስ ብሎኛል እናትክን ፈጣሪ ይጠብቅልህ ከጎንደር

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 Před 2 lety +5

    እንኳን ደስ አለህ አህመድየ ♥

  • @user-ew6pm4ci6q
    @user-ew6pm4ci6q Před 2 lety +5

    ዋው እንካን ደስ አለህ ግልጵ ነበርኩ
    አህመድ እደምየሸንፍ

  • @fantufantu9524
    @fantufantu9524 Před 2 lety +1

    ይገባሃል ያገሪ ልጅ ምርጥ ዳኞች ፍትህ ለወሎ

  • @user-pr7lz1im9p
    @user-pr7lz1im9p Před 2 lety +3

    ❤️❤️❤️👏👏👏👏 እንኳን ደስ አለህ አህመድየ ይገባሀል

  • @saritube7372
    @saritube7372 Před 2 lety +4

    እንኮን ደስ ያለህ አህመድ ወሎ

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 Před 2 lety +2

    ወሎየው
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    👍✨✨✨
    🎉😊👏😁👏😃🎉
    እንኳን ደስ አለህ !

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 Před 2 lety +1

    አህመድ እንኳን ደስ አለህ❤️💛💚🇪🇹♥️💪

  • @foziamohammad2681
    @foziamohammad2681 Před 2 lety +1

    Congra Yagere lej

  • @user-qr5rv2cd6k
    @user-qr5rv2cd6k Před 2 lety +3

    አህመድ ኡንካን ደስ አላ በጠም ደስ ብሎነል ስካተተል ነበር

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 Před 2 lety +8

    የኔልብ መምታቱ ነው የገረመኝ ተወዳዳሪወቹ እደትእደሚሆኑ አላቅም እኔእድህየሆኩ

  • @yenesayat5708
    @yenesayat5708 Před 2 lety +1

    እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን አህመድ

  • @user-ur2vv8nv6g
    @user-ur2vv8nv6g Před 2 lety +3

    ደሜዋ ባታሸንፍ ይገርመኝነበር እንኮን ደስ አለህ

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 Před 2 lety +1

    ሰላሙን ያውርድልን ለአገራችንን በትክክል

  • @welansaali674
    @welansaali674 Před 2 lety +1

    እንኳንደስአለህ ምርጥ ወሎየ😍😍😍😍😍😍😍💞💞💞💞💚💛❤

  • @abeltube932
    @abeltube932 Před 2 lety

    አህመድ ይግባህል ጀግና

  • @wendmagegnkasahun7000
    @wendmagegnkasahun7000 Před 2 lety +11

    እረ ማሻላህ አይባልም አላህ ይመልሰው ብላችሁ ዱዋ አድርጉለት

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 2 lety +1

    አህመድ እንኳን ደሰ አለህ

  • @mahletmasresha
    @mahletmasresha Před 2 lety +4

    ወሎየው ደሜ እንኳን ደስ አለህ ❤️❤️❤️

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy Před 2 lety +4

    ፍትህ ለወሎ ፍትህ ለሰሜን ወሎ ፍትህ ለመርሳ

  • @seadesalih8344
    @seadesalih8344 Před 2 lety +5

    አላህ ሱ ወ ላንተም ለቤተስቦችህም ሳትሞቱ ሂዲያ ይስጣችሁ ምንም አያስደስትም በጣም ታሳዝናለህ

    • @zinetmusatube1052
      @zinetmusatube1052 Před 2 lety +2

      ስሙ ሙስሊም ነበር ግን አንገቱ ላይ ያንጠለጠለው መስቀል አየሁ ልበል

  • @shdsjfs9597
    @shdsjfs9597 Před 2 lety +1

    እንኳን ደሥ ያለህ ያገሬ ልጅ

  • @Emabet755
    @Emabet755 Před 2 lety +3

    ጀግናየ 💕💪

  • @majemanga4258
    @majemanga4258 Před 2 lety

    Ahmed Hussein and God bless you tabarki

  • @abduwelloo3198
    @abduwelloo3198 Před 2 lety +2

    አልሀምዱሊላህ እኳን ደስ አለክ ሀቢቢ አህመድ ሁሴን

    • @amira7372
      @amira7372 Před 2 lety +7

      አልሀምዱሊላህ ለዘፈን አይከብድም ??

    • @hiatmohameed4278
      @hiatmohameed4278 Před 2 lety

      Meni🙊👎

    • @user-nc9ki1hp9l
      @user-nc9ki1hp9l Před 2 lety

      🤔

    • @user-qy3jf9gn4p
      @user-qy3jf9gn4p Před 2 lety

      ሀሀሀ ስለ ምኑ ነው አልሀምዱሊላህ እሚባለው አጀብ ነው

    • @user-xc6tg8fn8j
      @user-xc6tg8fn8j Před 2 lety +3

      ቢናገሩ እዳ ዝም ብሉ እዳ ለዘፈን ነው አልሀምዱላህ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ Před 2 lety +1

    በል እግዲህ ወደ ፈጣሪህ ተመለስ አህምያ

  • @user-qn1hu4vv7b
    @user-qn1hu4vv7b Před 2 lety +3

    ይገባሀል

  • @እናትዪቱብ
    @እናትዪቱብ Před 2 lety +1

    ዋውደስ ይላል👍👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @saas8229
    @saas8229 Před 2 lety +1

    ❤❤❤❤❤🐅🐅🐅🐅አበሣ ያማራ ልጂ

  • @zuzu6583
    @zuzu6583 Před 2 lety

    አህመድ መብሩክ እኾን ደስ አለህ

  • @kalkidantesfaye1216
    @kalkidantesfaye1216 Před 2 lety

    ይገባሃል የኔም ምርጥ

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Před 2 lety

    እኳን ደሥ አለህ ወድሜ ሥጠብቅነበር ፍትህ ለወሎ

  • @leenmka8830
    @leenmka8830 Před 2 lety

    እንኳንዴስአለህ አህመድ

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 Před 2 lety +1

    እንኳን ደስ አላችሁ።ፍቅር እና ደስታ ደስ ይላል

  • @zbhshszhhzv6044
    @zbhshszhhzv6044 Před 2 lety

    አመድ እኳን ደሥ አለህ ይግባሀል

  • @tube4753
    @tube4753 Před 2 lety +2

    እንኳን ደሳለህ

    • @burtehunde4638
      @burtehunde4638 Před 2 lety

      እንካንደስ አለህ አሀመድ ይገባሀል

  • @sbdre8435
    @sbdre8435 Před 2 lety +15

    አህመድ ባይሁን ስምህ አንደኛ አትወጣም ነበ።እንደ መሀመድ አወል ሳላህ ተውበትን ይወፍቅህ
    ኢትዮጲያ ውስጥ መስሊሞች የት ቡታ ከፍ እንደሚደረጉ የታወቀ ነዉ ሙዚቃና ፊልም

    • @seadesalih8344
      @seadesalih8344 Před 2 lety +2

      ትክክል ሌላ ነገር ላይ ቢሆን የሚስራዉ ሽፍጥ የታወቀ ነዉ በቅርቡ ወሎ ዮኒቨርስቲ ላይ የተፈፀመዉ በቂ ነዉ

    • @sofiaessa2364
      @sofiaessa2364 Před 2 lety

      Amin

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před 2 lety +5

      ባያሸንፍ ሙስሊም ስለሆነ ትሎ ነበር ኤጭ ሁሌ ተቃውሞ

    • @seadesalih8344
      @seadesalih8344 Před 2 lety +2

      @@Sofi-ks3zo ሃቢቢቲ መጀመሪያ ጉዳዮ ይግባሽ ባያሽንፍ ሙስሊም ስለሆነ ነዉ የሚል ሊኖር ይችላል ነገር ግን ለሙስሊሙ የማይገባ ሲሆን እድሉን ለመስጠት አይናቸዉን አያሹም ነዉ ያልኩት

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo Před 2 lety +5

      @@seadesalih8344 ከዚህ በፊት ብዙ ሙስሊም ተወዳዳሪዎች ነበሩ ግን ስላልቻሉ አላለፉም ህመድ ስለቻለ አሳለፉት አለቀ ሁሌ አማርኛ አርቲስቶችን እንደኮነናችሁ በሌላቋንቋ የሚዘፍኑትን ታበረታታላችሁ ለምሳሌ ከአጫሎ ኮንሰርት በውጭሀገር የሚገኙት 80%ሙስሊሞች ነበሩ ማነም ሲያወግዝ አላየም አብዱኪያር ኮንሰርትላይ ትንሽ ሙስሊሞች ከታዩ አገርይያዝ ይላሉ አክቲቪስቱም ኡስታዙም ካወገዛችሁ ሁሉንም አውግዙ

  • @sciencetube370
    @sciencetube370 Před 2 lety

    ahmewa akorahen bertaln yegna jegna egziabher yibarkh

  • @fatumaseyidseyid5264
    @fatumaseyidseyid5264 Před 2 lety +4

    ደሞ ማሻአላህ ትሉታላችሁ የተርገመ በሙዚቃ አኡዙቢላህ አላህ ሂዳ ይሰጠው

  • @teddyhaile1991
    @teddyhaile1991 Před 2 lety

    አህመድ በጣም ጎበዝ

  • @mastuyemariyamlij8046
    @mastuyemariyamlij8046 Před 2 lety

    Ahmed yene wendim🥰💚💛❤💘

  • @abduahamed3254
    @abduahamed3254 Před 2 lety

    አህመው ውድ 💚💚💚💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍

  • @genetwondmagegn5481
    @genetwondmagegn5481 Před 2 lety

    እንኳን ደሰ አለህ ይገባሀል

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 Před 2 lety

    የኔ ጀግና ጎበዝ❤❤❤❤❤❤👌

  • @SOFUMARAPP
    @SOFUMARAPP Před 2 lety

    ይገበዋል አህመድ Manjus

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 Před 2 lety

    Am very happy about Ahmed

  • @hadya-3063
    @hadya-3063 Před 2 lety +3

    ሱበሀን አላህ አላህ ሂዳያ ይስጥህ ወድም ሙስሊም በቁርአን እጅ በሙዚቃ አይመረቅም አላህ መአረሻችንን ያሳምርልን

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 Před 2 lety +7

    ውሎ እየክፍው ይስቃን አህመድ እንካን ደሳለህ ወቅቱ ከባድ ቢሆንም

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 Před 2 lety +10

    አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ ይምራን

  • @user-ze6lh7hp1q
    @user-ze6lh7hp1q Před 2 lety

    የውሎው እቁ እናመሰግናለን ♥

  • @kidesteshetueshetu9515

    ማርያምን ጀግናነክ በርታ

  • @hayatwolloyoutb3278
    @hayatwolloyoutb3278 Před 2 lety

    እኳንደሥያለህአህመዶ💪💪💪🌷

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 Před 2 lety

    አህመድ እንኳን ደስ ያለክ

  • @suzanyoutbesuzan9034
    @suzanyoutbesuzan9034 Před 2 lety

    እንኳን ደስ አለህ አህሙ

  • @merimogas6983
    @merimogas6983 Před 2 lety

    የወንዜ ልጅ እኳን ደሰ አለህ

  • @zedkidus8307
    @zedkidus8307 Před 2 lety

    እንካን ደስ አለክ

  • @KamalKamal-vq5tl
    @KamalKamal-vq5tl Před 2 lety

    እኳን ደስ አለህ ዋውውውውው

  • @mimimimi7949
    @mimimimi7949 Před 2 lety

    Enpwane des yalki wodemach 💚💛❤😍😍🙏

  • @saas8229
    @saas8229 Před 2 lety

    ይገባሐል

  • @hanantube18
    @hanantube18 Před 2 lety +5

    ሀኡዚቢላህ አላህ ልቦና ይስጥህ

  • @seadamohammed8496
    @seadamohammed8496 Před 2 lety +1

    አህመድዬ

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument Před 2 lety +2

    እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን🙏
    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።

  • @emebetgashaw9977
    @emebetgashaw9977 Před 2 lety

    እንኳን ደስ አለህ

  • @kemersherefa742
    @kemersherefa742 Před 2 lety

    እንኳን ደስ ያለህ ።

  • @KhanKhan-iz3ee
    @KhanKhan-iz3ee Před 2 lety

    አንኳን ደስ አለህ አህመድ ውሎ

  • @elhamyehibaenat6886
    @elhamyehibaenat6886 Před 2 lety

    አህመድ ይገባሃል መብሩክ

  • @betyb1007
    @betyb1007 Před 2 lety

    ደስይላልእንኳንደስአለህ

  • @ሱሱነኝየሰለፍዮዎችወዳጅ

    እዚጋ እምኮምቱ ሙስሊሞች በጣም ትገርማላችሁ ማሻአላህ መብሩክ ምን አመጣው የሰው ልጅ ከይር ነገር ሰርቶ ሲታይ ነበር ማሻአላህ እሚባለው ኮማቾች ግን ይህን አይወድላችሁም ስት ዳአዋ ቂራአት ቦታ እያለ ዘወር ብላችሁ አታይውትም አታዳምጡትም ሱባሀን አላህ አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መገድ ይምራንንን

    • @zamzammuhammed5829
      @zamzammuhammed5829 Před 2 lety

      አችራሥሽእያዳመጥሽአይደልኮሜትያየሽው

    • @ሱሱነኝየሰለፍዮዎችወዳጅ
      @ሱሱነኝየሰለፍዮዎችወዳጅ Před 2 lety

      @@zamzammuhammed5829 ምን እደሁ ለማወቅ አይቸዋለሁ ግን ሳቀው አላዳመጥኩትም ገባሽ አይደል አዳድሰው ከይር ነገር ሲነግሩት ወደ መጥፎ ያዞራሉ

  • @user-qc5et2dx9k
    @user-qc5et2dx9k Před 2 lety

    ሀህሚዶ እኮን ደሥ አለህ

  • @kidestmamo5910
    @kidestmamo5910 Před 2 lety

    ማን ጁስ የኢትዮጵያ ኩራት 💚💛❤️

  • @hayatyemer3343
    @hayatyemer3343 Před 2 lety +3

    እንኳን ደስ ያለክ አህመድ ይገባሀል

  • @wubharegmekuria5533
    @wubharegmekuria5533 Před 2 lety

    Congregation

  • @ethd8561
    @ethd8561 Před 2 lety

    I love men’s world

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 Před 2 lety

    የኛ አንደኛ ይገባሀል

  • @lloshq4322
    @lloshq4322 Před 2 lety

    እልልልልል እንኳንደስያለህ ሀመድ ጠብቄነበር

  • @tensaebesketu6414
    @tensaebesketu6414 Před 2 lety

    ይገባሃል ያገሬ ልጅ!!!!

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Před 2 lety

    ይገባዋል

  • @zeenegash9669
    @zeenegash9669 Před 2 lety

    Good job 👍

  • @ሰሚር
    @ሰሚር Před 2 lety

    ለምን ኢትዬጵያ እሚለው አልተሰጠውም ህግ ህግ ነው

  • @alminishtayacho1392
    @alminishtayacho1392 Před 2 lety

    እንኳን ደስ አላችሁ