በድንቅ አቀራረቡ የዳኞቹንም የህዝቡንም ልብ የገዛው የባላገሩ አሸናፊ
Vložit
- čas přidán 14. 03. 2024
- .
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv.com/
• የዩቲዩብ | czcams.com/users/BalageruTV?...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
• የቴሌግራም | t.me/BalageruTv_OfficialChannel
• የቲውተር | @Balageru_TV
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
ሁሉንም ዳኞችን በአንድነት ያሳመነው የአክሊሉ አስፋው አቀራረብ @BalageruTV
/////////////////
Welcome to the official CZcams Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia - Zábava
የባላገሩ አይዶል ሰራተኞች በሙሉ ከላይ እስከ ታች እንኳን ደስ አላችሁ እናንተ ባትኖሩ እነ ዳዊት ፅጌ እነዚህን የመሰለ ጀግኖች መቼ እናገኝ ነበር የጥበብ አምላክ ጥበቡን ያብዛላችሁ
ይገባዋል❤
በጣም ጥሩ እና ግሩም ችሎታ:: 🎉🎉🎉
እግዚአብሔር የስጥህን ድምፅ እንዴት እንደምትጠቀምበት የምታውቅ ሙሉ በራስ መተማመን ያለህ የብዙ እመት ልምድ ያለህ እስከሚመስል የምታሳየው
ጥሩ ተስጥኦ
ፈገግታህ
እደግ ተመንደግ ነው የምለው
You’re THE BEST
I have watched his final competitions countless times, and no matter how many times I watch them, I still think he is one of the greatest vocalist of all time and deserves to win. I applaud him and send him my best wishes for the path ahead 🥰
ከአንዴም ብዙ ግዜ አይቸዋለሁ በጣም በጣም አስደነቀኝ ።
የድምፅ ዐቅም ለዛ ወዝ ቅላፄው ይለያል ይገባዋል የጥላሁንን ሃያል ድምፅ ያሥተውሰናል ዘፈኑም ጥሩ ጆሮ ይፈልግ ነበር ሁሉም ቆንጆ ነበር ።
ይሄን ፍፃሜ እና አክሊሉን በአካል በመታደሜ እድለኛ ነኝ ! ወደፊት ሊላኛው የኛ ዘመን ጥላሁ ገሰሰ እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም:: አብርሃም ወልዴ ውለታህ አለብን!
አኪዬ አንበሳው👏👏
የባላገሩ ዳኛወች በጣም እምትገርሙ ናችሁ እውነትም ባላገሩ እናተ ሀገር ወዳጂ ነችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ እማከብራችሁ
Aki btam techlalke 🙌❤❤❤
Hmm .. I wonder where everyone is at? Balageru is the best TV show and deserves millions of subscribers. 🤩
Nice voice 👌 ❤❤❤❤❤
ዳውትዬ በጣም ጎበዝ የዘመኑ ኩሩ ኢትዮጵያ
True champion 🎉
❤❤❤አቦ በርታልኝ ልጄ የሳካልክ ልክ እንደ አንተ ምትሞክር ልጅ አለችኝ
ብሩክ ይገባዎል
He is phenomenal ❤❤
Big respect ✊
በጣም ጎበዝ ዋዉ!!!
His energy wow 😮
Bravo Balageru
❤❤❤❤❤❤
Kidus nebere andenga🎉❤
ብዙም አይመስጥም
Everyday, it tastes spacial and sweet!
ታምረኛ ልጂ ነው:: TOP performance!!
Wow wow 🙏🙏👍👍
Balageru yileyal
👏👏👏👏💚💛❤️
ገለል አረካቼው ገለልበሉብለህ የኛጀግና ያማራው ጉብል
0:57
wow wow wow
4:18
Tichilaleh
4:25
Join with Tamagne Show. Tamagne Show is specifically about music.
😮😮😮
yabay lije wehua temat
Kidus new 1nga mewxat yeneberebet 😢
ዳኞች አሳዘኑኝ ወጤቱ ከባድ ነው
Tiru ena dinik dimts new rassun hono yemizefin dimitsawi
Yigebahal tleyaleh aklil be album engenagnalen
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
Ye tewahedoo lijoche zefenin siyaberetatu !!!
Dawit xiga akebrehalew. Afkrahlew
ብሩክ ይበልጣል !
Sertotal gn biruk bedenb yebeltewal mnm tyake yelewm
Tesasteh mehon alebet bayhone kidus yibelxewal😢
ይሄም ከሰቆጣ ነው?
yes
Mnew balageru gin mrtochin angualo balegerochin wedefit ameta lemsalie grim yemibalew lij ya tuta lebso metro yenebere lij Eyerusaliem smith endih temare enezih Hulu tensafew wettew weloyewechu endih fit uemeTubet mister liyayegn alchalim beteley Girumnna Temare balageru kemer attwachewal
ምቀኛ ኮተታም😏➡️ ወሎዬዎች ጀግኖች ስለሆኑ በስራቸው አስገርመው ነው ያሸነፉት 👏👏
ደግሞ ምርጦችን አንጓሎ ባላገሮችን ወደፊት አላልክም😹😹 አባቴ ውድድሩ ከተሜ Vs ገጠሬ ሳይሆን በችሎታ ነው ሲቀጥል ግሩም ሁለት ዙር ላይ ጎበዝ ሁኖ ቢያስጨበጭብም ከዛ በኋላ በጉንፋን እያሳበበ የወደቀው በእራሱ ድክመት ነው ➡️ ተማረ ለምትለው ደግሞ ምርጥ 12ቱ አልበም ውስጥ አለ ሲቀጥል ይኸ ውድድር ለእነሱ መነሻ እንጅ መድረሻ አይደለም ‼️
😂😂😂😂😂 ay kenat
እኔ ተሳድቤ አላውቅም ዛሬ ግን ስድብ ትክክለኛውን ቦታ ያገኘ ስለመሰለኝ ልሰድብህ ነው፡፡ አንተ ቅማላም ብብት አፍ እስኪ ዝም በል፡፡ የሆነ የሕወሓት ዲኤንኤ ያለብህ ይመስለኛል… ቅንቅናም የደሮ ቅዘን፡፡ @@mulugetagetenet3021
በጣም እንጅ