የፋና ላምሮት አሸናፊዎች ከድል ማግስት ምን አሉ ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #Fana_Kelemat | #ፋና_ቀለማት #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV

Komentáře • 45

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 5 měsíci +7

    እንዴት ደስ ይላሉ የድንግል ማርያምን ልጂ ስሉ

  • @NahomBelay-bv5ce
    @NahomBelay-bv5ce Před 5 měsíci +6

    ወይኔ በረከት ነበር ለዚህ ቦታ ተገቢ የነበረው ሰው ❤❤❤

  • @henokbereket2478
    @henokbereket2478 Před 5 měsíci +11

    ባምላክዬ ማረያምን ከሚገረምክ ከመጀመሪያውም እደምታሸነፈ አልጠራጠረም ነበረ እውነት ላንተ ብቻአደለም ለኔም ማረያም አላሳፈረችኝም ወጭ ሀገረ ሰለሆኖኩ አሁን በዪቶብ እያው ነበረ እና እኔም የደንግል ማረያም ልጀክብረ ምሰገና ይግባው

    • @AbenetherKelil
      @AbenetherKelil Před 4 měsíci

      እውነት ለመናገር የተጣራውጤት ነው እና የለፍህበትን ልፍት በማግኘትህ ደስ ብሎኛል እና አሁንም እኔ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ እና በተግባር እና ፈጣሪ ከሁላችሁምጋ ይሁን ፍቅራችሁ ደስይላልእና አስተማሪናችሁ

  • @makis1623
    @makis1623 Před 5 měsíci

    ባምላክ ከመጀመሪያውም ምርጫዬ ነህ ድምፅህ እውይ ስወደው ስነስርአትህ እርጋታህ የኔ ምርጫ ለአንተ ደስ ብሎኛል የተሻለ ቦታ እናይሀለን ❤❤❤❤

  • @Hiwot.M
    @Hiwot.M Před 5 měsíci +2

    Habtshe, Awesome performance !

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl Před 5 měsíci +3

    ባምላክ አንበሳ👏 የሰቆጣ ልጅ ሁኖ መሸነፍ የለም💪

    • @menelikhaile7619
      @menelikhaile7619 Před 5 měsíci +1

      አቤልን ታግሶ ለዚህ በቃ

    • @Tube-cy8gl
      @Tube-cy8gl Před 5 měsíci

      @@menelikhaile7619 በጣም ታዝበህልኛል በእዬዙሩ ከሁለቱ ዳኞች በተቃራኒ ውጤት ቢቀንስም አልተሳካለትም😃😃

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Před 5 měsíci +6

    የድንግል ማርያምልጅ ዘፈንአይወድም ይጠላል

    • @Samrawit1921
      @Samrawit1921 Před 5 měsíci +1

      ታድያ ለምን ትሰማለክ(ሽ) 😂

  • @addisalemzemo5635
    @addisalemzemo5635 Před 5 měsíci +4

    በረከት ነው 1

  • @user-kl7ti4xj4v
    @user-kl7ti4xj4v Před 5 měsíci +3

    ሀብትሽ 1ኛ ነህ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před 5 měsíci

    አሜን፫ ክብር ይመስገን. ለድንግል ማርያም ልጂ እንዴት ደስ ትላልችው አሁንም የድንግል ማርያም ልጂ ክትልቅ ደርጃ ያደርሳችው

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Před 5 měsíci +1

    ሀፍታሙ ማሪያምን ሥትል ሤምርብህ እመቤቴ ጥሩ ደረጃ ታድርሥህ❤❤❤❤❤

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Před 5 měsíci

    ይገባቸዋል ባምላክ እና ሀፍታሙ ጎበዞች❤❤❤❤

  • @MelkamAnimut
    @MelkamAnimut Před 5 měsíci +2

    Habitish, ezih bota lay derseh bemayete yetesemagn desta meglets alchalkum🎉🎉🎉,bicha enkuanim manbebiya eskinata angoragorkibin

  • @henokbereket2478
    @henokbereket2478 Před 5 měsíci

    እውነት ሀገረ እያለው ማረያምን የሄ ልጀ ይበለዋል ብዬ ለእህቴ እና ለናቴ እነገራቸው ነበረ አገረምም በጣም ነው ደሰ ያለኝ

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 Před 5 měsíci

    ጋዜጠኛ ሳምሪዬ ስላየዉሽ ደስብሎኛል የኛ ትንሼዋ

  • @user-ul7sh2sj3g
    @user-ul7sh2sj3g Před 5 měsíci +1

    ኦይ የሚሊየን ወሬ ይቅር ጠንቀቅ ነው ልጆች ራሳችሁን ጠብቁ

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 Před 5 měsíci

    አባቴ መጀመሪያ እንደደረደራቹ ወጣቹ ፋና ላምሩት የሱ መዝናኛ ነዉ እኔ ባጋጣሚ ከተጧጧፈ በኃላ ነዉ የማየዉ አባቴ ግን ሳምንት ሳምንት አያልፈዉም

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @genialiyou4387
    @genialiyou4387 Před 5 měsíci

    ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ ፍቅራችሁ በዚሁ ይቀጥል

  • @Natnaelhaile.7
    @Natnaelhaile.7 Před 4 měsíci +2

    Maryamen selachewu berket demoz nege yetshale derja detso malet new endemnayewu man jegena endehon nege enayalen

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 Před 5 měsíci +1

    Henock is happy

  • @MelatTamire-ot7fg
    @MelatTamire-ot7fg Před 5 měsíci +2

    Heni

  • @MesayTamirat-db2ce
    @MesayTamirat-db2ce Před 5 měsíci

    CONGRA Bamlak

  • @AkiF-wx4vn
    @AkiF-wx4vn Před 4 měsíci

    ሚገርመው እኔም ግምቴ እንደዚሁ ነበር

  • @selamselu
    @selamselu Před 5 měsíci

    Bamlak❤

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 Před 5 měsíci

    Is it necessary or important for Ethiopia current situation? Please cover and air out about our heroes FDRE Defense Force , educate about sanitation, cleaning the city's

  • @user-jb2hs9ji6h
    @user-jb2hs9ji6h Před 5 měsíci

    mariam zefenu atelem zefen አጥያት ነው

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před 5 měsíci

    በአምላክ ቢያድግልኝ
    ሀብታሙ ይሄነው
    ሄኖክ ብርሃኑ
    ትዕግሰት አስማረ
    ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ!
    በአምላክ ቢያድግልኝ እናትህ ወይም አባትህ ዝም ብለው ይሄንን ስም አላወጡልህም የሆነ ታሪክ ይኖረዋል፤ እባክህ ከቻልክ እንደ በዛወርቅ አስፋው (የቀድሞው ድምጻዊ) ከረፈደ መጣሁ ከምትል መዝሙር ብትሰራ ምን ይመስልሃል?
    ያው ሁላችሁም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዕምነት ተከታዮች ናችሁ፣ የፀሎታችሁ መልስ

  • @Natnaelhaile.7
    @Natnaelhaile.7 Před 4 měsíci +1

    Beki new enje andegn sejemer malet new fana leba nachewu 4 yewodadari yemsekerlet lij eko new bamlak telalchewu be dagna yemtagez lij demo tasazenalachewu fana leba nachu be yonatan.yehonew be berket demoz tedegme fana leba

  • @addisalemzemo5635
    @addisalemzemo5635 Před 5 měsíci

    Hbetsha gobz nh

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 5 měsíci

    የአማራ ክልል ኮሚሽን ? አልሽ ደግሞ አመሰገንሻቸው ።

  • @alem5097
    @alem5097 Před 4 měsíci

    እንዴ. ሀብትሽ. ከባድ. ተፎካካሪ. ነህ. እኮ. ትግሰትዬ. ከከባዶች. ተፎካካሪዎች. ጋር. ተገናኝተሽ. ነው. እንጂ. ከዛም. አይደለሁም በርቱ

  • @user-yr4gc5ri6t
    @user-yr4gc5ri6t Před 5 měsíci

    ውይ ጋዜጠኞቹ

  • @foziyahabte9863
    @foziyahabte9863 Před 5 měsíci +1

    ከሁሉም በረከት ደመወዝ ይበልጣቸዋል

  • @user-ch7dh7bg1u
    @user-ch7dh7bg1u Před 4 měsíci

    ጋዜጠኞች አማተር ነገር ናቹ እንዴ

  • @obsanzenahabtewold3573
    @obsanzenahabtewold3573 Před 5 měsíci

    Jemerech bilo andenga yiwexa yigermal😂gilts lebinet