Yalemwork Jemberu - Minew - ያለምወርቅ ጀምበሩ - ምነው - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 12. 2023
  • Yalemwork Jemberu - Minew - ያለምወርቅ ጀምበሩ - ምነው - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
    #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #yalemwork_Jemberu #Minew #amhriacmusic #amharicsong #ያለምወርቅ_ጀምበሩ #ምነው #amharicsong
    Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
    Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
    Facebook: / nahomrec
    Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright©2019: Nahom Records Inc
    If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
    #ethiopianmusic #nahomrecordsinc #Birukjane #Hualatey #veronicaadane #abebaye #ቬሮኒካ_አዳነ #አበባዬ #music #musica #musicvideo #artist #ethiopianartist #veronicaadanenewmusicvideo2023 #veronicaadanebestmusicvideo #ethiopia #nahomrecords #Guragignadance #እንደሻው_ሞገስ #የጨዋ_ጌጥ #Guragecultuer #Guragugnatraditionalmusic #Argawbedaso #ethiopianmusic #ethiopian #ethiopia #habesha #ethiopianwomen #habeshabeauty #addisababa #ethiopianfood #habeshafashion #habeshawedding #eritrean #ethio #eritrea #habeshastyle #habeshakemis #habeshadress #africa #ethiopians #ethiopiancoffee #habeshagirl #ethiopianmusic #habeshaqueens #addisabeba #habeshabrides #reviewethio #amharic #habeshamemes #love #african #oromo #ethiopianwedding #ethiopianmusic #ethiopianmovie #habsha #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹 #ethiopia🇪🇹 #ethiopiamusic🇪🇹👍🏾 #ertria🇪🇷 #ertriamusic #culture #habshatiktok #habsselfie #jamaica#facebook #tiktokethiopia #onelove❤️ #ኢትዮጵያዬ💚💛❤ #ሀበሻ #loveyou #ethiopianculture #habesha #blakestar #brothers #habshaartist #habshamusic #butfirstcoffee #biutiful #cultura #loveislove #boystyle #lovestory #man #ethiopianmusic #mem #mem_records
    #Ethiopian #Music #ethiopianmusic #amharicmusic #dagi_d, #dagi_d #newmusic #ኢትዮጵያ_ሙዚቃ, #ዳጊ_ዲ #ባይሽ, #ethiopiannews #ethiopianmovie #ethiopiancomedy, #ethiopianclassicalmusic #ethiopiandrama #ናሆም_ሬከርድስ #nahomrecords #nahomfavorite #habeshachewata #habeshadance #eskista #Dagi_D #Newmusicvideo, #ethiopia #ethiopianhistory #eritreanmusic #tigrignamusic #oromomusic2022 #ebs #ebsnews #today #kanatv #etvnews #ethio360 #abiyahmed #habeshaunity #habesha #ethiopiamusic
    #elatv #Jegna #Eyayu #mastewal #eyayu #ጀግና #mastewaleyayu #newmusic #mastewaleyayu #mastewaleyayu #jegna #ethiopianmusic #newethiopianmusic2022, #ethiopianmusic2023 #newethiopianmusic2022 #thisweek #teddyafro #rophnan #oromomusic #tigray #esubalewyetayew #Kalkin #eritreanmusic #neweritreanmusic2023 #eritreanmusic2022 #newethiopianmusic2023 #new #addiszefen #zefen #ethiopianmusic2022 #eskista #eskistamusic #ethiosong #habeshamusic #ethiomusic #brothers #ethiopianmusic #habesha
    #Ethiotiktok #besttiktok #Ethiopiantiktoker #funny #funnyvideos #Ethiopianfunnyvideo, #fun #bestfunnyvideo #መዝናኛ #አስቂኝ #አዝናኝ #አንቱ #ከንቱ #አንቱከንቱ #አስቂኝማስታወቂያ #Viraltiktok #Tiktok #tiktokvideo #Ethiopiantiktok #Amharictiktok #Ethiopianviraltiktokvideo #safari #safaricom #safaricom #Ethiopia #Ethiopia #Abelbrhanu #abelbrhanu2 #abel2 #denklijoch #dinklijoch #Dinklijoch #besintu #ethiotiktok #memrecords
  • Hudba

Komentáře • 580

  • @Fixlix
    @Fixlix Před 7 měsíci +18

    ዘፈኑ ይሄን comment ደግሜ ደጋግሜ ከሰማሁት በኋላ እንድፅፍ አስገደደኝ
    ዘፈኑ የ90'ዎቹ ን ትውልድ አስታወሰኝ በጣም ቆንጆ ስራ ነው

  • @AYITOBEKELE-fb7xf
    @AYITOBEKELE-fb7xf Před 7 měsíci +54

    አለምወርቅ የጎንደር ወርቅ
    የአማራ ወጣት የጥበብ ንግስት!❤#

  • @user-gh8dm4xz1q
    @user-gh8dm4xz1q Před 7 měsíci +11

    ምነው ክፉ ቀን ሲለየን ደጉ ቢያገናኘን 😢😢😢 የኔ ወርቅ ስራሽ እውነት አለው

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 Před 7 měsíci +16

    በዚህ ድምፅ እና ደርባባነት ብዙ በጣም ብዙ እንጠብቃለን።
    በተለይ መስረቅረቁን የሚያጎላ!!!

  • @WebeBerha
    @WebeBerha Před 7 měsíci +107

    Love Amhara people from 🇪🇷

    • @user-mx8bv6bl7z
      @user-mx8bv6bl7z Před 7 měsíci +5

      ኑርልን ❤❤❤❤❤❤

    • @EkuFano
      @EkuFano Před 7 měsíci +3

      ❤እናመሰግናለኖ🥰

    • @user-xr9js4ku6y
      @user-xr9js4ku6y Před 7 měsíci +1

      Thanks 🙏 ❤

    • @manitesema7698
      @manitesema7698 Před 7 měsíci +3

      We love you more than anything. Very blessed people ❤

    • @manitesema7698
      @manitesema7698 Před 7 měsíci +3

      I grew up with Ertitian people like my parents and grandparents were always ❤

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 Před 7 měsíci +6

    የፋና ላምሮት የምንግዜም ምርጥ ተወዳዳሪ ያለምወርቅ ጀምበሩ ይህን አንችን የሚመጥን ድንቅ ስራ ይዘሽ በመምጣትሽ በጣም ደስ ብሎናል፤ እንኳን ደስ ያለሽ፡፡ ካንች ገና ብዙ እንጠብቃለን፡፡ እናመሰግናለን!!

  • @shegawmarie5584
    @shegawmarie5584 Před 7 měsíci +19

    “ምነው” የእመቤት የዓለምወርቅ ጀንበሩ ሥራ!❤

  • @merateyjohn7209
    @merateyjohn7209 Před 7 měsíci +7

    ያለምወርቅ እግዛብሄር ኣምላክ ዕድሜ እና ጤና ይስጥሺ ፡ሰላም ላዓልም ምሉ ከኤርትራ🇪🇷 ነይ ብጣም እኖው እምወድሺ ዝፈንህ ኣስለቅስኝ

    • @user-mx8bv6bl7z
      @user-mx8bv6bl7z Před 7 měsíci +1

      የኔ እመቤት ❤😢አይዞን ኤርትራዊት እህታችን ወንድምሽ ❤

  • @user-do9ip1hd1e
    @user-do9ip1hd1e Před dnem

    ❤❤❤لالالا مافي كلام غير أقول سحرتوني بفنكم يا الإخوان الاثيوبيين أنا سوداني احبكم انتم أسياد الفن في العالم جعلتموني استمع اليكم قصببا عني وأنا منذ أكثر من خمسة عشر عاما أستمع إلى أكابر الفن في بلادكم وعلى راسهم استير وسلما ويت وتدي افرو وامسال وحنان مقديس حبيب واليسا وحبيبا ون وتو وفرنيكا الروعه وجاكي جوس وكثير من استع لهم أكثر من مئة فنان ومطرب وأخير وليس أخيراً أقول ليكم مني كل الحب يا شعب اثيوبيا الجميل

  • @alex1992-Lij
    @alex1992-Lij Před 7 měsíci +16

    የዚህ ዘፈን ትልቁ ችግሩ ማለቁ ብቻ ነው❤ ያልምወርቅዬ bravo!!!❤❤❤

  • @isayasyirga5608
    @isayasyirga5608 Před 7 měsíci +11

    ይህን ስርቅርቅ ድምፅ ዳግም ለመስማት ስላበቃሽን እናመሰግናለን🙏መልካም እድል ያሚ❤

  • @temietube12
    @temietube12 Před 7 měsíci +16

    1:24 ፍርዱ እየከበደን ቀን ባለጉልበቱ፤
    እልፍ ነው ፈተናው ሰዉ ሁሉ በቤቱ ፤
    1:34 ያሻውን ሲበይን ቀን ባለችሎቱ፤
    እልፍ ነው ፈተናው ሰዉ ሁሉ በቤቱ።
    ምርጥ ስራ ነው በርቺ በቃ ውብ ድምፅ ከፈጣሪ ተሰጥቶሻል።
    አልበምሽን በጉጉት ነው የምጠብቀው።

  • @zerihuntezenanuzeryie4224
    @zerihuntezenanuzeryie4224 Před 7 měsíci +26

    ያለምወርቅ በቃ ውብ ድምፅ ከፈጣሪ ተሰጥቶሻል።
    አልበምሽን በጉጉት ነው የምጠብቀው።
    ዳይ ወደ አልበም 👏👏👏👏👏👏

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Před 7 měsíci +5

    wow amazing አለምዬ እንኳን በራሥሽ ሥራ በሠላም መጣሽ አሪፍ ነው ባህል ላይ ብሠሪ ደግሞ የበለጠ ሥኬትን ትጎናፀፊያለሽ ብዬ አሥባለሁ መልካም እድል ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ ድል ለጭቁን ኢትዮጵያዊያን ሁሉ 💚💛❤💪💪💪

  • @esubalewwondim2936
    @esubalewwondim2936 Před 7 měsíci +5

    በጣም ቆንጆ ሥራ ነው ያ'ለም በርች፤ ከአንች ገና ብዙ እንጠብቃለን!!

  • @raddanitube
    @raddanitube Před 7 měsíci +112

    ድምፅሽ በጣም ያምራል እንዲሁም ጥሩ መልእክት አለው❤❤አበርቺልን ❤❤ይህንን ኮመት ለምታነቡ እንዲሁም ላነበባቹ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤❤አሜን እያላቹ❤

    • @user-mk1ho8xy1u
      @user-mk1ho8xy1u Před 7 měsíci +1

      እረ ከቀል እየሆንን ወገን።የማያልቅ እንጀራ አለ እንዴ?

    • @tigistaddisu369
      @tigistaddisu369 Před 7 měsíci +2

      አሜን

    • @raddanitube
      @raddanitube Před 7 měsíci

      @@user-mk1ho8xy1u ከፈጣሪ አዎ

    • @raddanitube
      @raddanitube Před 7 měsíci

      @@tigistaddisu369 የኔ ማር ክበሪልኝ

    • @user-vq5nu4bf1t
      @user-vq5nu4bf1t Před 7 měsíci +1

      አሜን

  • @kassahuntamirwoilile8517
    @kassahuntamirwoilile8517 Před 7 měsíci +4

    ክፉ ቀን ሲለየን ደጉ ቢያገነኝን ❤
    እውነት ነው ውዴ በርቺልኝ

  • @LakieAlehegn
    @LakieAlehegn Před 7 měsíci +34

    Voice:100 %
    Rhythm:100 %
    Quality: 100 %
    Keep it up sis!

  • @wagawTemesgen-xe3lo
    @wagawTemesgen-xe3lo Před 7 měsíci +4

    ድምፅሺን በትግርኛ ሙዚቃ መስማት ነው ምኞቴ ♥️♥️

  • @dawitberhanu5625
    @dawitberhanu5625 Před 7 měsíci +2

    ምነውውውውውውው 10ጊዜ በላይ መሰማት ያለበት ሙዚቃ

  • @user-bg9xi1og4p
    @user-bg9xi1og4p Před 7 měsíci +3

    ያለም ወርቅ እንደስምሽ ወርቅ ነሽ
    ቆንጆ ስራ ነው❤

  • @user-bg3os9vx6e
    @user-bg3os9vx6e Před 7 měsíci +31

    በአንድ ሳምንት ሁለት ሚሊዮን እናስገባት ይችን miracle የሆነች ልጅ

  • @king-vk5fq
    @king-vk5fq Před 7 měsíci +5

    በቅድሚያ ሥራው ተጠናቆ ለህዝብ ጆሮ መድረሡ በጣም ትልቅ ድል ነው ብዬ አሥባለሁ። በመቀጠል ይህ ሙዚቃ በጥንቃቄ የተሠራና ያዓለምን የሚስረቀረቅ ድምፅ እንዳላት የሚያሥመሠክር ነው!!! ☀ያለሜ ☀ በርችልን!

  • @habitdejen
    @habitdejen Před 12 dny

    ኑሪልኝ በጣም ጥሩ ዝና ያለው ሙ!!

  • @getachewkebede9863
    @getachewkebede9863 Před 7 měsíci +18

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ እና አማራው ፋኖ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @user-mx8bv6bl7z
      @user-mx8bv6bl7z Před 7 měsíci +2

      አይዞን እናሸንፋለን

    • @ahmedumammo5857
      @ahmedumammo5857 Před 7 měsíci

      wore bicha rasihin liyu fitur ataderg. yeteleye hizb ayidelem. ayi ye azimari neger.

  • @Fixlix
    @Fixlix Před 7 měsíci +8

    በመጀመሪያ ቅንብሩ ያስጨበጭባል 👏👏👏 ሲቀጥል ያንቺ ብቃት ጥያቄ ውስጥ ሚገባ አይደለም ድምፅ 200% ,ግጥም 100% ዜማ 200%
    በርቺልን ብዙ እጠብቃለሁ።
    ይሄንን comment የምፅፈው ዘፈኑኑን ገና ሳልጨርሰው ነው ለምን እንደሆነ አይጠፋሽም ። ዘፈንሽ Cathy ነው 👏👏👏

  • @AscheHabesha
    @AscheHabesha Před 7 měsíci +1

    ያለምዬ🎉የኛ የበለሳ እንቁ እግዚአብሔር ጥበብን ለአንደበትሽ ውብ አድርጎ የሰጠሽ ነውና ክብሩን ይውሰድ።ይሄ ስራሽ በእውነት ግሩም እና ድንቅ ከዚህ ክፉ ጊዜ ጋር አብሮ የሚሄድ መልዕክት ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።ቀጥይበት መንገድሽ እረጅም ነው🙏🙏🙏

  • @SuperAstrax111
    @SuperAstrax111 Před 7 měsíci +5

    What a vocal, melody, lyrics, arrangement, Directing....🥰

  • @user-hx2uo4rm5i
    @user-hx2uo4rm5i Před 7 měsíci +2

    የኔ ውድ እንኳን ለራስሽ ሥራ አበቃሽ የኔ ውድ በርቺ ትችያለሽ ብዙ እንጠብቃለን

  • @classdora781
    @classdora781 Před 7 měsíci +2

    Yegna Zemen Bzunesh Bekele❤❤❤❤❤

  • @habesha2965
    @habesha2965 Před 7 měsíci +3

    በጣም ልዩ ስራ ነው ያለም በርችልን💚💛❤

  • @MeseretFeleke-rq7ws
    @MeseretFeleke-rq7ws Před 7 měsíci +1

    Betam konjo sra new yalemye

  • @abathungetachew5230
    @abathungetachew5230 Před 7 měsíci +3

    ፈጣሪ ከአንችጋር ይሁን

  • @user-xi1nl1jy9b
    @user-xi1nl1jy9b Před 7 měsíci +3

    Good Job and Good Luck #Yalem❤️❤️❤️

  • @getakassa4365
    @getakassa4365 Před 7 měsíci +4

    Amazing Music ❤ Well done!

  • @user-vm2nh5zb6r
    @user-vm2nh5zb6r Před 16 dny

    ጀግኒቷ ምርጥ ስራ ነው 😍😍😍🥰🥰🥰

  • @weyhenmele5040
    @weyhenmele5040 Před 7 měsíci +3

    I love the Music with amazing voice ,,, ❤❤❤❤❤ Yalemwork

  • @bekijorgas6463
    @bekijorgas6463 Před 7 měsíci +4

    uffff ur voice is like the bell of heaven

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Před 7 měsíci

    ያለወርቅ እንደ ሥምሽ ወርቅ ድምፅ አድናቂሽ ከእንጊሊዝ❤❤❤❤❤❤

  • @Mulugeta659
    @Mulugeta659 Před 7 měsíci +2

    Yalem betam yameral

  • @azanawsetie2311
    @azanawsetie2311 Před 7 měsíci

    እልፍነው ፈተናው ሰው በየቤቱ...አይ ያለምየ ብቻ በርቺ እህታለም

  • @FanomektYe
    @FanomektYe Před 5 měsíci +2

    ያልምዬ የኔ አደኛ በርችልኝ ❤❤❤❤❤❤ 2:46

  • @user-ec9uu4iy7g
    @user-ec9uu4iy7g Před 7 měsíci +1

    ዋው ስጦታ

  • @user-ct7ok2tm3m
    @user-ct7ok2tm3m Před 7 měsíci +1

    ምንም እንከን የሌለበት ሙዚቃ በርቺልን...

  • @Eyu929
    @Eyu929 Před 7 měsíci +2

    የድምፅሽ ምርኮኛ ነኝ🎧🖤

  • @bewkamro877
    @bewkamro877 Před 7 měsíci +3

    ድምፅ ❤❤❤

  • @SHEGADebaru-bz9fs
    @SHEGADebaru-bz9fs Před 7 měsíci +1

    ብሰመዉ በሰመዉ ያልጠገብኩት ዘፈንሽ ያለምወርቅ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ዉድ

  • @obsanzenahabtewold3573
    @obsanzenahabtewold3573 Před 7 měsíci +1

    Yene xafach leyet yilal eko dimtsish❤❤

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy Před 7 měsíci +1

    Gobez, a gold voice Yalemwerk! You are a star & the next Aster just be yourself!

  • @asegidgizachew3234
    @asegidgizachew3234 Před 7 měsíci

    waw yalemwerk nice job! degagimew

  • @MelkamSisay-yn4sn
    @MelkamSisay-yn4sn Před 2 měsíci +1

    የኔንግስትስወዳት❤

  • @user-bg3os9vx6e
    @user-bg3os9vx6e Před 7 měsíci

    እጅግ ይመስጣል የበለሳዋ አለየታ ክፉ አይንካሽ ዘመን ሊሽረው የማይችል ቅርስ የሆነ ድምፅ ነው ያለሽ

  • @biteymoh658
    @biteymoh658 Před 7 měsíci +1

    የኔ ቆንጆ መልካም እድል እወድሻለሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MekuantSami-cu4xb
    @MekuantSami-cu4xb Před 11 dny

    Alebabesh yastelal sound👍

  • @kinfukasegn6832
    @kinfukasegn6832 Před 7 měsíci +1

    የ90ዎቹ ሙዚቃ ኣስታወስሽን🙏🥰

  • @Journal5652
    @Journal5652 Před 7 měsíci +1

    ትችያለሽ በቃ ❤❤❤

  • @user-kx2my7vk6w
    @user-kx2my7vk6w Před 7 měsíci +2

    ምርጥ ስራ ነዉ በርቺ በአልበም እስክትመጭ በጉጉት እንጠብቅሻለን❤❤❤❤

  • @abiotandarge7518
    @abiotandarge7518 Před 7 měsíci +1

    WOW!!!! Good luck Yalemwork❤

  • @Dagi-man
    @Dagi-man Před 7 měsíci

    የዓለም ወርቅ the next musical hope

  • @mariamawetdegineh9294
    @mariamawetdegineh9294 Před 6 měsíci

    ያለም ወርቅ ከፋና ላምሮት ጀምሬ አድናቂሽ ነኝ የሚገርም ድምፅ የሚገርም ስራ ነው አልበምሽ እንጠብቃለን❤❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @antenehyeshiwas2596
    @antenehyeshiwas2596 Před 7 měsíci +1

    ከቴዎድሮስ ታደሰ በሗላ ልቤን በትዝታ ያከነፈ ውስጤን በሀሴት የሞላ ሙዚቃ ገና ካንቺ ብዙ እጠብቃለሁ ገና ገና ምኑ ተነካና

  • @user-sq1be6ry7k
    @user-sq1be6ry7k Před 7 měsíci

    Mirxe sira naw yene wede ❤❤❤❤❤❤

  • @danielendale6894
    @danielendale6894 Před 7 měsíci

    ኡፍፍፍ ኦርጋኑ በተለይ መግቢያው ምርጥ አቀናባሪ ምርጥ ዜማ

  • @melessesinshawalamnie9960
    @melessesinshawalamnie9960 Před 7 měsíci +3

    ፋና ላምሮት በአንቺ እንዴት ደምቆ ነበር!!!!
    ልዩ ነሽ!!!

  • @worke7270
    @worke7270 Před 6 měsíci +1

    Perfect and comfortable music
    Thanks

  • @WolooTube
    @WolooTube Před 4 měsíci

    I'm from 🇮🇳 but loved this song Nemest Ethiopian people 🙏

  • @king-ww5zb
    @king-ww5zb Před 6 měsíci

    የእኔ ውድ ወድድድድድድ እኮ ነው የማደርግሸ።የእኔ አንደኛ!!!!!!

  • @misganawdemelash8151
    @misganawdemelash8151 Před 7 měsíci +2

    Well come

  • @asereworku
    @asereworku Před 7 měsíci +1

    በጣም ጥሩ ስራ ነው በርች

  • @dubaisha234
    @dubaisha234 Před 6 měsíci

    በትዝታ ወድኋላ 😢😢😢 ፍቅሬ በጂምር የቀረው ፍቅሬ ደስታየን ተስፍየን ህልሜን ሁሉ ይዘህብኝ አለሁ በትዝታህ በሠወችምክንያት የተለያየነው 😢😢ሠባትአመት ሞላን ግን አለሁ ዛሬም በትዝታህ አልህድም ወደሊላ😢😢

  • @EyeruseGedamu
    @EyeruseGedamu Před 3 měsíci

    ወርቅየ የሠፈሬ ልጅ እንካንም የኔ ሆንሽ ማማ መልካም እድል ገና ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gz6fg7gy4m
    @user-gz6fg7gy4m Před 7 měsíci +1

    Mirt sera new alemye

  • @tilahunarage6746
    @tilahunarage6746 Před 7 měsíci

    ግሩም ስራ ነው ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን
    ቆንጆ መልዕክት አለው

  • @user-kc4km3gj4q
    @user-kc4km3gj4q Před 7 měsíci +1

    አለምየ ቆንጆ ስራ በርች❤❤❤

  • @MesNima-fk8vy
    @MesNima-fk8vy Před 7 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አይጠገብምለኛለስደተኞችነዉ በቃ🎉

  • @Sheger16
    @Sheger16 Před 7 měsíci +1

    እታለም ምርጥ ሥራ! በጉጉት ነበር ባዲስ ዜማ የምጠብቅሽ እንኳን ተከሰትሽልን ከነ ውብ ድምፅሽ፡ዜማሽ ጋር። አድናቂሽ ነኝ ከ ስዊዲን!!!
    💚💛❤️

  • @user-gr4yn2jt4g
    @user-gr4yn2jt4g Před 6 měsíci

    በጣም የሚያምር ድምፅ እና ገራሚ ሙዚቃ ነው በዚሁ ቀጥይ

  • @AkliluRtbey
    @AkliluRtbey Před 7 měsíci +1

    እውነት ደጋግሜ ሰማሁት ልዩ ነሽ❤❤❤

  • @tigstmulu5530
    @tigstmulu5530 Před 7 měsíci +1

    አሪፍ ሰራ ነው እናት በርቺ

  • @netuhfered311
    @netuhfered311 Před 7 měsíci

    ያለምየ የኔ ጀግና በጣም ምረጥ ስራ ነው በረችልኝ❤❤❤❤❤

  • @lemreta9150
    @lemreta9150 Před 7 měsíci

    በጣሞ ደሰየምል ድምፅነዉ 90ወቹን ያሰታዉሳል ❤❤❤❤

  • @WaseAytenew-pq4jv
    @WaseAytenew-pq4jv Před 7 měsíci

    yalemyeee betammm liyu kelib kehod yemaywota zefen new
    yalemye hulem melkam hulem tiru hulem arif siket emegnilishalew
    my hero
    our belesa hero

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 7 měsíci

    ውብ ድምፅ ያለምወርቅዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ❤️😘መልካም እድል

  • @user-hm9sc8ef3q
    @user-hm9sc8ef3q Před 7 měsíci

    Betam konjo sra new berchi yaliti

  • @kinduasmelashe7797
    @kinduasmelashe7797 Před 3 měsíci

    ምን ብዬ እንደማደንቅሽ ባላውቅም ብቻ እድሜ ከጤና ጋ ወደ ራሴ ልመለስና መግለፅ የማልችለውን ያሳለፍኩት ሒወት መለሽኝ

  • @user-pj7fm6pi7s
    @user-pj7fm6pi7s Před 6 měsíci

    የኔ ጣፋጭ ድምፅሽ በጣም ነው የሚያምረው

  • @hana3194
    @hana3194 Před 7 měsíci

    አደኞ በጣም ደሰ የሚል ሙዚቃ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️😘❤️😘❤️😘❤️😘❤️

  • @feriaandarga3621
    @feriaandarga3621 Před 7 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ድሮም ጎንደሬዎች ለድምፅ አይታሙሙምመጨረሳሽን ያሳምርልሽ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saralamesa9370
    @saralamesa9370 Před 7 měsíci

    Yelam gubeza berchilgn yene,chwa seta❤❤🎉🎉

  • @MeleseWende
    @MeleseWende Před 6 měsíci

    ተፈጥሮ የለገሰሽ ምርጥ እህታችን በርቺ፡

  • @user-xy8qv3ux1w
    @user-xy8qv3ux1w Před 5 měsíci

    ያለሞቅ አዲስሙዚቃ አውጥታ እንደው ብዬ ነበር የገባሁት እና ስርች የርኳት...

  • @abitiaderajew2736
    @abitiaderajew2736 Před 6 měsíci

    የኔ ቆንጆ ያለምየ እንዴት እኮ እንደምወድሽ ድምፅሽን በጣም እወደዋለሁ ❤❤

  • @HadiyaHussen-xl4wb
    @HadiyaHussen-xl4wb Před 6 měsíci

    ያም በጣም ነው ጀግና ነሽ የድምጽሽ ምርኮኛ አድርገሽኛን❤

  • @user-nu8mj5vm7c
    @user-nu8mj5vm7c Před 7 měsíci +2

    ❤❤❤❤ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👑👑👑👑👑

  • @gechasiresu3755
    @gechasiresu3755 Před 7 měsíci +2

    It is nice

  • @ZemedFikir-my8ju
    @ZemedFikir-my8ju Před 5 měsíci

    እኔም ተገደድኩ ራሱ የ90ዎቹ ሙዚቃ አቤት ሽታ ሲጣፍጥ የሀይልየ ሙዚቃ መጣብኝ

  • @user-nk7wn3vr5p
    @user-nk7wn3vr5p Před měsícem

    ጀግና ነሽ ያለም

  • @EdisonvsTesla
    @EdisonvsTesla Před 7 měsíci +1

    best of the best🎉 have a nice journey❤

  • @user-fe1xu9bg4c
    @user-fe1xu9bg4c Před 6 měsíci

    የአለሜ እነደ ጄማር በጣም ምርጥ ስራ ነው!❤❤❤

  • @mesfinyemer8249
    @mesfinyemer8249 Před 7 měsíci +4

    Menew: Good music. As usual, I appreciate your decent dressing style and recording at your own place.