የዳኞች ጭብጨባ - አሉላና ያለምወርቅ ድንቅ ብቃታቸውን አስመሰከሩ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • #ፋና_ላምሮት #fana_lamrot
    የዳኞች ጭብጨባ - አሉላና ያለምወርቅ ድንቅ ብቃታቸውን አስመሰከሩ

Komentáře • 85

  • @Hana-pd2kk
    @Hana-pd2kk Před rokem +10

    አሉላ ምርጥ ነበርክ በጣም ያለምወርቅ እና ዳንኤል አዱኛ የዳኞች አስተያየት እያሳቀቃቸው እንደሆነ ግልፅ ነው

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +18

    አሉላ ጎበዝ ነሕ በርታ ለያለምወርቅ የሚሰጧት አስተያየት ግን ተገቢ አይደለም ያለምወርቅ አንችን የሚመጥን ዳኛ እራሱ የለም ።ብዙ ነገር እንጠብቃለን ከአንች ❤😘

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 Před rokem +6

    በነገራችን ላይ ያለምን በጣም እየተጫናችኋት ነው ከአናቷ ላይ ውረዱ

  • @netsanetk21
    @netsanetk21 Před rokem +10

    ያለምወርቅ: ይህን ካነበብሽ ብታውቂ ደስ የሚለኝ: እጅግ ጎበዝ መሆንሽን ነው:: ተመልካችም ሆነ ዳኞች የሚሰጧቸው አስተያየቶች አይረብሹሽ:: ውጤቱ ምንም ይሁን ምን: አንቺ የብዙዎችን ልብ አሸንፈሻል:: ለሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት: ማንንም ለማስደሰት ሳይሆን አንቺ የምትወጅውን ተጫወቺ..ብትፈልጊ የፍቅርአዲስን..ብትፈልጊ ሂሩት በቀለን ብትፈልጊ ቴዎድሮስ ታደሰን..ይርጋ ዱባለን...ነፍስሽ የፈቀደውን:: ሁሉን ማስደሰት አይቻልም:: ከወደዱት እሰይ: ካልወደዱት አሰርውሃ ይጠጡበት::
    ከሳምንት ሳምንት የምናዳምጥሽ: መልካምሽን የምንመኝ አድናቂዎችሽ: ይህን ውድድር አሸነፍሽም አላሸነፍሽም ከጎንሽ ነን:: ያሻሽን ዝፈኚ የኔ ቆንጆ!!
    የመምህር ብሩክ አሰፋ የዛሬው አስተያየት: ከውድድሩ ባሻገር: ላንቺ ደህንነት እንደሚያስብ ያሳያል:: ምክሩን ብትቀበይው ደስ ይለኛል::
    በተረፈ በሚቀጥለው ሳምንት የምዘፍኝውን ለመስማት ካሁኑ ጓጉቻለሁ!!

    • @abubekerhassen5273
      @abubekerhassen5273 Před rokem

      henok mehari ye mehari lij new

    • @netsanetk21
      @netsanetk21 Před rokem

      @@abubekerhassen5273 ወዴት ወዴት ወሰድከው? ከስሙ ምን አለህ? መሃሪ ደገፋው ቢሆንስ? ሙዚቃ ነው: ወደሌላ ነገር አትውሰደው!!

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Před rokem +1

    ያለምወርቅ አንደኛ በርቺ ዳኞች ጫና አታብዙባት

  • @getachewkebede9863
    @getachewkebede9863 Před rokem +3

    በጣም በጣም ልብ ይሰብራሉ ከድምፅሽ እስከ አቀራረብሽ አፍፍፍፍፍ አንደኛ ነሽ ያለምወርቅ ጀንበሩ

  • @hayathagos2988
    @hayathagos2988 Před rokem +4

    አሉላ ትቺላለህ ዋው ነው አለማየሁ ❤️

  • @raheltesfaye6810
    @raheltesfaye6810 Před rokem +6

    Yalemwork. Yalemwork. Yalemwork
    You are the best as always

  • @simegnewamare790
    @simegnewamare790 Před rokem +6

    ያለም በጣም ቆንጆ ነው አንች እደዚህ አይነት ቆየት ያሉ ሙዚቃወች ነው የሚሆኑሽ በተረፍ እደምታሸንፊ 100%

  • @hewizeweld8283
    @hewizeweld8283 Před rokem +5

    አሉላ በጣም ጀግና ነው የዘፈነው ሁሉ የሚያምርበት ልክ እንደ ልብስ በልኩ ልክክክ የሚልለት አቦ በርታ ከአይን ያውጣህ

  • @hbsaha5510
    @hbsaha5510 Před rokem +4

    እባካችሁ ያለምወርቅ እና ዳንኤል አዱኛን አታሳቋቸው የፋና ላምሮት ጌጣችሁ ያለምወርቅ ነች
    ተደማጭ የሆናችሁት በሷ ነው አታሸማቋት

  • @nebatech9090
    @nebatech9090 Před rokem +3

    What a wonderful singer @Yalemwork ❤❤❤❤

  • @sisman3202
    @sisman3202 Před rokem +1

    አማራየ አንደኛ ናችሁ'''''

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Před rokem +2

    የዛሬው ተጋባዥ ዳኛ ደሞ አስተያየቱ ደስ አይልም ያለምወርቅ ብቃት ያላት ዘፋኝ ነች ዳኞቹ ሁልጊዜ ጫና ታበዛላችሁ እዚጋ ከፍ አለ ዝቅ አለ ትላላችሁ አትደጋግሚ ዘፈኖችን ትላላችሁ የዛሬው ዳኛ ደሞ ጭራሽ እስሎ ብትዘፍኚ ይላል እዴ ያለምዬ የዛሬውን ዳኛ አትስሚው ሶስቱን ብቻ ስሚ አቅሙ አለሽ አንቺ አንደኛ ነሽ እነሱ ያሉሽን ስሚ

  • @seraworkyazachew1402
    @seraworkyazachew1402 Před rokem +2

    እባክህ አቤል ያለምወርቅን አታሳቃት በደንብ እንደምትችልና ከአንተ ዳኝነት በላይ እንደሆነች አንተም ታውቀዋለህ እባክህ በፈጠረህ ምንም አትበል ብሩኬ ለእሷ እንደምታስብ አይቻለሁ በቃ ትችላለች ሲጀመር ሁሉም ተመልካች ያለምወርቅን ለማየት ነው ፋና ላምሮትን የሚመለከት የፋና ድምቀት ናት አቤል ራስህን ፈትሽ

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 Před rokem

      ትክክል ስለተመቸኝ አዘፋፈኗ ገብቼቀረሁ ግን አዋከባት እንዲ እንዲያ እያሉ ትልልቅ ዘፋኞች እራሱ መድረክለይ አይችሉም የሙዚቃው አይነትም ይለያያል

  • @tesfayemeless4516
    @tesfayemeless4516 Před rokem

    አቤላ ምርጥ ሰው ትክክል ነህ

  • @yirgalemzeleke5959
    @yirgalemzeleke5959 Před rokem

    Estel you are the beste.

  • @elrpdfsa7167
    @elrpdfsa7167 Před rokem +2

    Alulaye ambesa yigebahal yewnet

  • @henokaddisu5360
    @henokaddisu5360 Před rokem +1

    የሄኖክ አስተያየት የገባው like
    አቤል ግን ምን አይነት ላም ነው ግን ካልቻለ ለምን ዝም አይልም ዝም ማለትም እኮ እውቀት ነው bro!!!!

  • @fevenasema8976
    @fevenasema8976 Před rokem

    በርቱ ጀግኖች

  • @HdFghs-nf2lf
    @HdFghs-nf2lf Před rokem

    ewnetm yalem werk berchi emwedsh

  • @zeyedearegahegn9414
    @zeyedearegahegn9414 Před rokem +3

    ፋና ላምሮት የማየው ያለምዬን ለማየት ነው። እሷ ላይ በዳኞች የሚሰጡ አስተያየቶች ተገቢ አይደሉም። ወይ ከውድድሩ በላይ ነሸ ብላችሁ በስፔሻል ኬዝ ያዟት።

  • @seniyamohammed6807
    @seniyamohammed6807 Před rokem +1

    ያለም ወርቅ አንደኛ

  • @user-ph3ek4gv8v
    @user-ph3ek4gv8v Před rokem +3

    ያለም ወርቅ 🥰🥰🥰🥰

  • @Bamlak718
    @Bamlak718 Před rokem

    best of best yalemwork

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Před rokem +1

    ትችላለህ በርታ🥰🥰🥰🥰

  • @kindyezemaw9012
    @kindyezemaw9012 Před rokem +11

    ሲጀመር የምን ፋና ላምሮት የምን ባላገሩ ወንበሩን ይስጡሽና እነሱን ዳኛቸው

  • @terefugetaw481
    @terefugetaw481 Před rokem

    ፋና የልጅነት ምርጫዬ ከሬድዮ እስከ ቴሌቪዥን ከህዝብ ጋር በቅብብሎሽ የዘለቀ አሁንም ምርጫዬ ፋና

  • @emumistr7760
    @emumistr7760 Před rokem

    አሉላ አሪፍ ሰርተካል👂😮👈

  • @user-ge2hs6hv9o
    @user-ge2hs6hv9o Před rokem

    አሉላ ዋው ዜማው ጣአምአለው👌👌ያለምወርቅ ሁሌ አድአይነት ድምፅ ግትር የሆነድምፅ በጣምነዉ ምታስጠይዉ 😤😤

  • @abduselam4111
    @abduselam4111 Před rokem +1

    አለምዬ እንደምታሸንፊ እርግጠኛ ነኝ

  • @user-uy5hw5jm7g
    @user-uy5hw5jm7g Před rokem +3

    የዛሬው አድሱ ዳኛ አይችልም ሞላራቸውን እየቀነሰባቸው ነው

  • @emumistr7760
    @emumistr7760 Před rokem +3

    አይ ያለም ወርቅ ምን አለ ትናት ይከን በትዘፍኘ ሲጀመር አች የሚያምርብሽ ቆየት ያሉ በ80ወች የወጡትን ስትዘፍኘ አቦ እዴት እደሚያምርበሽ እሰኪ የጂጂን ደግሞ ለቀቅ አድርጌለት ለዚክ የዋክ ህዝብ👂😮😮👈🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-nv8yo3tl7n
    @user-nv8yo3tl7n Před rokem

    እንኳን የጎንደር ልጅ ሆንሽ አለሞርቅ ❤

  • @fitalewfisha8901
    @fitalewfisha8901 Před rokem +2

    yalemin alemadinek nifugnet new

  • @htw6038
    @htw6038 Před rokem +1

    እኔ በትእግስት ማዳምጣት ና በጣም እምወዳት ልጅ ናት
    እራሷን ሆናነው የምትጫወተው1ኛ

  • @awokeaya7909
    @awokeaya7909 Před rokem

    Lm3 v.good.

  • @shilmatdessalegn3766
    @shilmatdessalegn3766 Před rokem

    ያለምወረቅ

  • @mulukenapp6829
    @mulukenapp6829 Před rokem +1

    LM3

  • @zekariasworku4962
    @zekariasworku4962 Před rokem +1

    Alula eyasmenk NW Berta

  • @asmamawmekonnen2330
    @asmamawmekonnen2330 Před rokem

    Yalemwork 1ኛ

  • @nanakh8739
    @nanakh8739 Před rokem +3

    አሉላዬ ወንድሜ አብሮ አደጌ እኔኮ እሄን ድምፅ ማቀው ነይ ግቢ እስካሁን ምን ትሰርያለሽ ስትል ነው ወንድሜ ኩራቴ አንደኛ ወተክ እንደምታኮራን እርግጠኛ ነኝ አስጫ የሰፈሬ ልጅ አልተቻላቹም በቃ

  • @user-ge2hs6hv9o
    @user-ge2hs6hv9o Před rokem

    ጎንደር አዝማሪ መችጠፋ ምድረ አዝማሪ ሰገጤወች😂

  • @user-qp6pd4ft8d
    @user-qp6pd4ft8d Před rokem +2

    እውነትም ያለም ወርቅ

  • @ananatube2113
    @ananatube2113 Před rokem

    Sewoch ድምፃን ስሰማ 😭😭 ታስለቅሰለኛለች

  • @dagemmetsbiya4102
    @dagemmetsbiya4102 Před rokem

    Bro😍

  • @sis83
    @sis83 Před rokem

    andegnaaaaaaaaaaaaa yalemwork

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Před rokem

    እውነት ነው ያለም ወርቅ ጫና በዝቶባቴል ኮመንታተሮች ዳኞችም ተዋት አትጨነቂ የፍቅራዲሰን ስሪ ሳምንት እንደምታስደምሚን shour

    • @milanabood5582
      @milanabood5582 Před rokem

      እኔ ራሱ ተረበሽኩ በዘፈነች ቁጥር

  • @asnakemskinu3890
    @asnakemskinu3890 Před rokem +1

    በቃ ያለመ ወርቅ ጀበሩ ትችላለች

  • @mekonenkebede3105
    @mekonenkebede3105 Před rokem +1

    ምንድን ነው ዳኞች እረባካችሁ

  • @user-py1do4cx9n
    @user-py1do4cx9n Před rokem +1

    ያለም ወርቅ ላይ ጫና አታርጉ

  • @zewduzewd8198
    @zewduzewd8198 Před rokem +1

    Alula dagnawan mamalel jemerk hahaahha woow bandochu jegnochhh

  • @salualembaye2209
    @salualembaye2209 Před rokem

    የዳኞች አስተያየት constructive መሆን አለበት እየሰደቡ ...ከፋህ? እያሉ መጠየቅ አይነፋም ያለምወርቅንም እንደዛዉ ሞራል ጠብቁ እንጂ??

  • @azimerawanteneh2895
    @azimerawanteneh2895 Před rokem

    ያለምወርቅ መቸም ወርቅ ናት የጋዜጠኛዋ ውዝዋዜም ማርኮኛል

  • @rozaasres9325
    @rozaasres9325 Před rokem

    ዳኞች ግን በፊት ጥሩ ነበራችሁ አሁን ምን ነካችሁ ገንቢ አስተያየት ሳይሆን complex በሚመስል የምትዳኙት??? ትችት አታብዙ በተለይ የአለምዬና ዳኒ የሚጠቅማቸውን ይሻላል።

  • @abrhmfkdu6598
    @abrhmfkdu6598 Před rokem +1

    andande kalemwork wuchi lelochu artifisial dimts yawetalu

  • @melakualemu6691
    @melakualemu6691 Před rokem +1

    ተጋባዥ እንግዶች ምንድነው የሚያወራው የምታቀርቡትን ለዩ

  • @tesfahunasres
    @tesfahunasres Před rokem

    LM 3

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 Před rokem +1

    ያለም ወርቅን የሚመጥን ዳኛ የለም sory

  • @fikertekidane9526
    @fikertekidane9526 Před rokem

    ያለምወርቅ ጉበዝ

  • @dawitdagne7957
    @dawitdagne7957 Před rokem

    Yalem werk bemiketlw ye marta ashagarin seri ergetgna negne taschebchebalesh

  • @mohammedawol5036
    @mohammedawol5036 Před rokem

    yhin 2tega telemamedsh anchi lj ltbey new baksh muzic mrchashn ena wedtach stwetg yalewn dmts tagey keteshnfsh gn betamm new yemnadedew

  • @saditube8617
    @saditube8617 Před rokem +3

    የለም አረ እየበረታሽ እናታለም የሀበሻ ነገር አይበረክትምኮ ትኩረታችን ሁሉ ወዳቺ ነዉና እደድሮ እየሆንሺልኝ አይደለም በቻ ነዉ ፋናን የማየዉ ከተሸነፍሽ እናደዳለሁ

    • @kindyezemaw9012
      @kindyezemaw9012 Před rokem

      ይሄን ሙዚቃ ታቀዋለህ ግን ኦደር የለውም አዘፋፈኗ ማርያምን ብየህ ትለያለች በኮንፊደንስ ነው እምልህ

  • @gashawazmeraw2891
    @gashawazmeraw2891 Před rokem

    Kibir Dagnaw so kkk, crazy

  • @shilmatdessalegn3766
    @shilmatdessalegn3766 Před rokem

    4ኛው ዳኛ ያለምን ጠመድካት ለቀቅ አረጋት ያሉላ ዘመድ ሳትሆንየለም ዳኝነት ልክ አይደለም እውነተኛወች3በቂናቸው

  • @workaferawtadesse1340
    @workaferawtadesse1340 Před rokem +3

    yalemwork adegna nat

  • @kindyezemaw9012
    @kindyezemaw9012 Před rokem +1

    አረ የዚች የተለየ ነው አረ ስም ሲወጣ ለካ ሆ

  • @abrhmfkdu6598
    @abrhmfkdu6598 Před rokem

    ere dagnoch musiqa bizuhanu gar yemidersew bemuxiqawi dirama sayihon bedmts newna asteyayetachihun tinish...........

  • @tarikuahabtegiorgies492

    Judge blen you are the one confused alemwork by telling not to sing fikradis.

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Před rokem +1

    ሄኒ ተብዬው ምንም አልተመቸኝም

  • @user-yv9ko4iy8d
    @user-yv9ko4iy8d Před rokem +1

    ያለም ወርቅ ጩሀቶችሽን ቀንሽ

  • @beletezewge1847
    @beletezewge1847 Před rokem

    Yalemwork. fikeraddis misikir lyrics BETCHWCHE

  • @meseretbogale1087
    @meseretbogale1087 Před rokem

    LM3