ዳኞችን አቅም ያሳጣው የያለምወርቅ ጀምበሩ ድንቅ ብቃትና የሳሙኤል ጋይቶ ተመራጭ ዜማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 08. 2024
  • #ፋና_ላምሮት, #fana_lamrot
    ዳኞችን አቅም ያሳጣው የያለምወርቅ ጀምበሩ ድንቅ ብቃትና የሳሙኤል ጋይቶ ተመራጭ ዜማ

Komentáře • 173

  • @abebayehukassaye145
    @abebayehukassaye145 Před 2 lety +43

    ያለምወርቅ የዘፈንሽውን ደጋግሜ ስሰማ በጣም ከስሜት ውስጥ መውጣት አልቻልኩም!! ፈጣሪ ይርዳሽ በርቺ እጅግ ድንቅ ድንቅ ነሽ!!

  • @cherinet138
    @cherinet138 Před 2 lety +25

    ይህችን ልጅ ላመጣልን ለፋና ላምሮት ምስጋና ይድረሰው።

  • @anetenhtadesse634
    @anetenhtadesse634 Před 2 lety +8

    ይገርማል ምርጥ ድምፅ! የልብስ ምርጫዋም ደስ ይላል

  • @ሶበል
    @ሶበል Před 2 lety +6

    በእውነት ኢትዬጵያ በሙዚቃው አለም ዳግም በያለም ወርቅ ከመቃብር ልትነሳ ነው። bravo @Yalemwork

  • @meharigoitom468
    @meharigoitom468 Před 2 lety +3

    ብጣዕሚ ንፍዕቲ ጥዑም ድምጺ ኣለምወርቅ :ናይ በሓቂ ወርቂ ድምጺ ጎበዝ

  • @tirunehmossiemossie3405
    @tirunehmossiemossie3405 Před 2 lety +32

    እኔ አፈር ልብላልሽ!!! እናትና አባትሽ ምንኛ የታደሉ ናቸው። የሐገር መኩሪያ ነሽ። ሙዚቃ መኖሩን አሳየየሽን። Thank you so much!

  • @fethimsafullah752
    @fethimsafullah752 Před 2 lety +7

    እውነትም "ያለሞወርቅ" golden Voice💕💕🥰you deserve

  • @markonhede745
    @markonhede745 Před 2 lety +6

    እች ጎራዳ ደርባባ ቆንጆ እንዴት አባትዋ ነው የምትዘፍነው ይሄን ሙዚቃ ልጂ ሁኘ በጣም ነው የማስታውሰው በርች👏👌

  • @zekariasfisseha2399
    @zekariasfisseha2399 Před 2 lety +16

    ያለምዬ ዘፈኑን በሰማው ብሰማው, ብሰማው ,ብሰማው አልጠገብ አለኝ እግዛብሔር ይስጠልኝ:: ጨምሮ... ጨምሮ...ጨምሮ...ውብነሽሸሸሸ.......

    • @EA-mj1kt
      @EA-mj1kt Před 2 lety

      I agreed with your comments.

  • @user-hz3kd1ve4b
    @user-hz3kd1ve4b Před 2 lety +21

    አዳሜ ዘፍኝ ነኝ የምትይ መጢ ሁሉ ተበላሽ ዛሬ ላይ ድብቁ ወጣ ጥበብ የሠጠቻት የኔ ወርቅ እውነትም ያለምወርቅ

  • @fuadsemir873
    @fuadsemir873 Před 2 lety +21

    ፉና ላምሮቶች ...ይቺ ድንቅ ልጅ እየተወዳደረች ብቻ ሳይሆን .... 1ኛን ለመምረጥ እንዳትቸገሩ እየረዳቻቸሁ የመጣች ረቂቅ ዘፈኝ ናት !!

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 Před 2 lety +19

    አቤት ዘመን ድንቅ ድንቅ ልጆች ተፈጥረዋል።

  • @tube-xz8xo
    @tube-xz8xo Před 2 lety +5

    ያለምወርቅ ምን አይነት ድምጽ ነው 💯💚💛❤

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 Před 2 lety +6

    የአሁኖቹ ተወዳዳሪወች በጣም ከባባድ ናቸው ሁላቸውም የራሣቸው የሆነ ልዩ ነገር አላቸው

  • @Simon-wj8lm
    @Simon-wj8lm Před rokem +1

    በጣም ደስ የሚል ድምጽ። ፈጣሪ የተመሰነ ይሁን።

  • @user-wb1hb4ix3f
    @user-wb1hb4ix3f Před 2 lety +11

    በእውነት ይቺን ልጅ ፍቅር አዲስ እና የሺእቤት መሸለም አለባቸው ማንም የእነሱን ደፍሩት አያቅም ቢያቅም ከውብ ቅላፂ ጋር የዘፈነው ማን የለም አሁን ግን ያለ ወርቅ በትክክል ከነቅላፂው ዘፍናዋለች አንደኛ አንደኛ ነሽ

  • @cityblock2062
    @cityblock2062 Před 2 lety +79

    ለያአለም ወርቅ ሸልማቷን ሰጧት አትልፉ ከረጅም አመት ቦሀላ ሙዚቃ ትክክለኛ ቦታውን አግኝቷል

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan Před 2 lety +20

    ውይይ ይች ልጅ እንዴት ነው ፈጣሪ የሽለምሽ ዋው ብዙ ጊዜ የጂጂን የዘፈኑት አይጥመኝም እስቲ ቀጣይ የጂጂን የእጅጋየሁ ሽባባውን ይዘሽ ቅረቢ

  • @YaredDDesta
    @YaredDDesta Před 2 lety +5

    Ewnetim ye'alem worq. They way you sang it touched me to my core. GOD bless!

  • @teshomebitta7373
    @teshomebitta7373 Před 2 lety +5

    ሳሙኤል ጀግናዬ ነህ።
    ያለምወርቅ አዝማሪ ከሞላበት መጥታ ቆንጆ አደርጋ ባትዘፍን ነበር የሚገርመው። ሳሙኤል ግን ተወልደው ያደገበት አካባቢ አዝማሪ ሆነ ዘፋኝ በሌለበት መጥቶ ድንቅ ብቃቱን በእውነት ሳላደንቀው አላልፍም። ለኔ የምንግዜም ጀግናዬ ነህ።

  • @abzal9456
    @abzal9456 Před 2 lety +5

    ምርጥና እጂጉን ጎቦዝ ነሽ !!!

  • @kadigahalyaher990
    @kadigahalyaher990 Před 2 lety +7

    ጀግናነሽ ድምፅ መረዋ

  • @helengmichael9402
    @helengmichael9402 Před 2 lety +6

    Oh my God such a beautiful singer i love your sound with their dressing style more loveeeeeee

  • @unicornchannel7468
    @unicornchannel7468 Před 2 lety +5

    Great job girl you took me back to my childhood. You did it. You have a golden voice. Keep shining. You are number 1. I saw you today in youtube the first time and cannot stop watching your performance❤️🇪🇷

  • @dagneaddisu2445
    @dagneaddisu2445 Před 2 lety +9

    I have no words to Express her sound!

    • @tymae1
      @tymae1 Před 2 lety

      That’s what I said I been listening the whole day

  • @dagnegetnet3378
    @dagnegetnet3378 Před 2 lety +1

    ነፍስህ በሰላም ትረፍ ኤላዬ፡፡ሁሌም በልባችን ትኖራለህ፡፡ለሙዚቃ ላደረከው ሁሉ ሁሌም እናመሰግንሃለን-እኛ ግን ምንም አላደረግንልህም፡፡

  • @LaughLyfeTV456
    @LaughLyfeTV456 Před 2 lety +9

    Artist Yealemwork . . . really my heart was to stop working when i started to Liston to your golden voice ever you took me back to my childhood times where we used to go to (Amabassel music shop) to liston such lovely songs of YE & kenney etc. . .Memory of YESHIMEBET Dubale Song . . Millions WOW deserves to you. KEEP IN TOUCH!!! BRAVO

  • @efrembekele7300
    @efrembekele7300 Před 2 lety +4

    የኔ ቅመም ዘበንሽን ይባርክልሽ አንደኛ ነሽ ዋው

  • @fekaduteferi5676
    @fekaduteferi5676 Před 2 lety +1

    waw i am I am watch six times

  • @ermiashabte9560
    @ermiashabte9560 Před 2 lety +4

    Wow it's wonderful......yelem it's great opportunity use it and plz plz work harder more than this l think you have great power.......wish u the best

  • @ethiopias1724
    @ethiopias1724 Před 2 lety +1

    ዋው ትችላላቹ በእውነት ጎበዝ ነህ ቭሮ አንቺም እነደዛው ወደኋላ ነው የወሰዳችሁን🤗

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 2 lety +5

    አንቺ ያልተፈጠርሽበትን ዘመን ሙዚቃ ቆንጆ አርገሽ ስርተሽዋል የኔ ዘመን ዘፈን ነውና ወደሀላ መልስሽ አስደስተሽኛል በርቺ

  • @habibayoutube9164
    @habibayoutube9164 Před 2 lety +3

    ልክ እንደስምሽ ወርቅ ነሽ እውነት. ደጋግሜ ሰማሁሽ

  • @bedrukemal4346
    @bedrukemal4346 Před 2 lety +1

    Betam tchlalech jegina nesh yemr betam gobez 1gna

  • @henokbeyene405
    @henokbeyene405 Před 2 lety +2

    all time classic music has been revived through this little Engle girl !! 🙏🙏🙏🙏 u r so great !!

  • @tamirahmed3513
    @tamirahmed3513 Před 2 lety +15

    ያለመወርቅ የምር ድምስሮቼ ሁሉ ነው የተንቀሳቀሱት ይነዝራል በጣም ።

  • @addisabebayehu6963
    @addisabebayehu6963 Před 2 lety +1

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ

  • @dawitadmasu3082
    @dawitadmasu3082 Před 2 lety +14

    በጣም ትችላለች !!

  • @545menel
    @545menel Před 2 lety +1

    ❤️100%you win final

  • @molalignyemane110
    @molalignyemane110 Před 2 lety +22

    ሙዚቃ አሁን ገና እናቱን አገኘ!

  • @astermekonen9148
    @astermekonen9148 Před 2 lety +1

    Wooow webt bysalw 🥰🥰🥰👍👍👌👌👌

  • @fuadsemir873
    @fuadsemir873 Před 2 lety +27

    ምን ይታየኛል መሰላቹሁ ...ሙዚቃ ይቀኛል በዚች ሀገር በዚች ልጅ ብቻ የሚዘፈን..... ተብሎ !!!

  • @Mintamer1983
    @Mintamer1983 Před 2 lety

    ያልየ በጣም ጎበዝ ዘፋኝ ነሽ እዉነት በቃላት ለማድነቅ ይከብደኛል ቅዳሜ ምርጥ ቀን ነች አንቺ ደሞ በጉጉት የምትናፈቅ ቀን አደረግሻት ያሊ ከአስፉ ድባልቄ ዘፈን እዱን ብትጫወቺ የበለጠ የምታስደሚሚን ይመስለኛል የግል አስተያየት ነዉ በተረፈ እግዚሃብሄር ይጠብቅሽ፡፡

  • @abatebihonegn-mp2zo
    @abatebihonegn-mp2zo Před rokem

    በርቺ ውድ እህታችን

  • @ardiboardibo583
    @ardiboardibo583 Před 2 lety +2

    ያለም ወርቅ ምን እንደምልሽ አላውቅም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እና ሴቷ ዳኛ ያለችውን አስቢበት ካንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን!!!! በሁሉም ውድድሮች የዘፈሻቼውን ሁሉ ሙዚቃዎች ሰምቻለሁ በጣም ልዩ ነሽ እጅግ በጣም ትለያለሽ ። እንዳው ዘራፌዋን ስትዘፍኝ ማለት ነው " ሃገር ተላላ ነው ይሄዳል እንደሰው" ስትይ ሲቃ ተናነቀኝ ----------- አልቻልኩም በቃ አለቀስኩ በቃ አንች ልዩ ነሽ የኔ ምርጥ ሌላው ደግሞ አለባበስሽ ደርባባነትሽ ጋ እንደት እንደምታምሪ አቦ ይመችሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ

  • @BezawitNolawi2222
    @BezawitNolawi2222 Před 2 lety +1

    Wow! She is Amazing

  • @kelebetabebe5224
    @kelebetabebe5224 Před 2 lety +1

    ሁለት ቆንጆነው ግን በተለየ መልኩ ያለም ወርቅ ምንም አይወጣለትም 1ኛ ነች የኔ ቅመም

  • @zelalemabayneh8420
    @zelalemabayneh8420 Před 2 lety +2

    Amazing music 🎶 🎵 ❤️ you

  • @hanaeshete9388
    @hanaeshete9388 Před 2 lety +3

    I am smiling 😃 😊

  • @getugebeyehu9296
    @getugebeyehu9296 Před 11 měsíci

    what a voice and performance ?? u kill me girl!!🙏🙏

  • @alemzewud4389
    @alemzewud4389 Před 2 lety +15

    ምንም አይሰለቸኝም ባዳምጥሽ እፉፉፉ

  • @abazesrael1026
    @abazesrael1026 Před 2 lety +2

    ምንም የምለው የለኝም ብቻ የምለው ቢኖር ከዳዊት ጽጌ የማትተናነስ ድምፃዊትና ትልቅ ጭንቅላትና ልብ ያላት ይቅርታ እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኳት ትሸለም አትሸለም የምለው የለኝም ተወዳዳሪ የሌላት ድምጿ ብቻ አሸነፊ ነው ።አድሜና ጤና ይስጥሽ ።

  • @metypiano
    @metypiano Před 2 lety +12

    ያለም የሙዚቃ ወርቅ
    👌🎶🎶👌

  • @onelove8524
    @onelove8524 Před 2 lety +5

    ልጅቱ በጣም ምርጥ ናት አቤል ግን አካበደ ምን አለበት እንደሌላው አቅፎ ድጋፉን ቢገልፅላት

    • @meseretasmiro5271
      @meseretasmiro5271 Před 2 lety

      በትክክክል አካበደ እንጅ በተረፈ የልጅቱ ብቃት የሚገርም ነው ዋው

    • @tsehaytube4032
      @tsehaytube4032 Před 2 lety +3

      ጉንፋን ስለያዘው ነው

    • @emuzab4781
      @emuzab4781 Před 2 lety

      ጉንፋን ይዞት ቢሆን በሚቀጥለው ውድድሯ ጫና ውስጥ ያስገባታል

    • @onelove8524
      @onelove8524 Před 2 lety

      @@emuzab4781ትክክል ሊሆን ይችላል ከሱ ብንሰማው

  • @yidenekuayalew408
    @yidenekuayalew408 Před rokem +1

    yalemye yene work

  • @zizuuyahayati8097
    @zizuuyahayati8097 Před 2 lety +5

    ወይኔ ዳኛው ግን ሚስት አለው ???እውነት ልቡን ሰንጥቃ ገብታለች ምርጥ ስራ ነው ችኳ

  • @mikiboyanduamlak5524
    @mikiboyanduamlak5524 Před 2 lety +1

    ere befkruwa limot new i love more Yalemwork

  • @kibrewossenguadie8875
    @kibrewossenguadie8875 Před 2 lety

    What ??? Amazing.....wow .....that is it ,men .

  • @menelikbekelemenegesha6481

    The contest is over you r incredible

  • @myethiopia5380
    @myethiopia5380 Před 2 lety +1

    ዳኞችብቻሳይሆን ሁላችንንም ያስደነቀጠ ድምጽነውያላት

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 Před 2 lety

    አለባበሥሺ ውብ በዚሁ ቀጥይ በተረፈ👌👌

  • @gulelatbelihu8312
    @gulelatbelihu8312 Před 2 lety +1

    አንደኛ

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 Před 2 lety +1

    Gerami dimst ❤

  • @elias_tube2115
    @elias_tube2115 Před 2 lety +2

    ድምጿ አቅም ያሳጣል!!!❤❤❤

  • @emutube6183
    @emutube6183 Před 2 lety +11

    በቃ አሸናፊ ነሽ ምንም ጥርጥር የለውም ✌️😊❤️❤️❤️❤️ ካላሸነፍሽ ግን የሆነ ችግር አለ ማለት ነው !

  • @yaredanmew6362
    @yaredanmew6362 Před 2 lety

    ያለምወርቅ የኔ ወርቅ ትችያለሽ ጎንደሬዋ🥰🥰🥰

  • @senasena3091
    @senasena3091 Před 2 lety

    ሰሙአል ደምፀህ በታም ያምራል በረታ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 2 lety +10

    ከምር የ ፋናላምሮት... ዳኞች አሳዘኑኝ
    ከማትሪክ የበለጠ ፈተና ነው... አቦ
    ሁሉም ተወዳዳሪዎች.. የራሳችው ቅላፄ
    የ አዛዜም ዘይቤ .. ባጠቃላይ.. ድንቅ
    ብቃት... ቢቻል... ቢቻል ምኞቴ ነው
    ሁሉም ቢያልፉ.. ግን ግን አይሆንማ
    በተለይ... ለዚህ ሁሉ ኦስጅኖቹ
    ሞተሮቹ.... ባንዶቹ 100% ቀሽቶች ናችው ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️😍😍😍

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před 2 lety

    አሪፍ ሙዚቃ በርችልን!

  • @user-sj2ir5wv4e
    @user-sj2ir5wv4e Před 2 lety +13

    ብሶት የሚቀሰቅስ የሚያስለቅስ ነው ግሩም ድምጵ ያለምወርቅ

  • @user-ms5tx7wx8v
    @user-ms5tx7wx8v Před rokem +1

    እዳለ የሳ ደጋፊ ነው ያለም ወረቅ የነቀፋት አላየሁም ኮሜት ከላይ እሰከ ታች አየሁ

  • @azebedaneil7
    @azebedaneil7 Před 2 lety +2

    ይችን፣እንቁ፣መጣል፣የማይታሰብ፣ነው፣ሌላ፣ማንም፣አይበላውም፣በመቅደስ፣ያሳዘናችውትን፣እዝብ፣በያለም፣ወርቅነው፣የምትክሱት፣ያለበለዚያግን፣ችግርአለ፣ማለትነው፣ሌላስተት፣እዳሰሩ፣ፋናናናናናናናናናና

  • @andualemberhanu7680
    @andualemberhanu7680 Před 2 lety +7

    የት ነበርሽ እሥከዛሬ ማርያምን ትችያለሽ ተወዳዳሪም አዮኖርሽ እንኳን ተፈጠርሽ

  • @mesafintalemayehu8926
    @mesafintalemayehu8926 Před 2 lety +2

    ያለም ወርቅ ግን ድምጿ ብቻ ሳይሆን ሰውነቷም ያዜማል። በውድድር ማሸነፍ መሸነፍ ያለ ነው እሷ ግን በቅርቡ ትልቅ ሰው ትሆናለች።

  • @jembasmart1405
    @jembasmart1405 Před 2 lety +5

    የሰዉን ልጅ ህይዎት የሚገል እና የሚፈጥር ድምጽ አለት

  • @yohanamicheal5593
    @yohanamicheal5593 Před 2 lety +2

    Waw 🎤🎤😮😮😮

  • @ekg2186
    @ekg2186 Před 2 lety

    በጣም ይገርማል ትችላለች በቃ!

  • @hussenhussen7023
    @hussenhussen7023 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ይህቺ ልጅ ጉድ ሰራቻቼው

  • @abdukeoumer1393
    @abdukeoumer1393 Před 2 lety +2

    wow!

  • @user-ds1vn8qm9t
    @user-ds1vn8qm9t Před rokem

    Waw bcha

  • @habviral22
    @habviral22 Před 2 lety +3

    ውቢት ማለት አንቺ ነሽ 😍😍😍

  • @fatuaseidfatuaseid4076
    @fatuaseidfatuaseid4076 Před 2 lety +3

    በጣምትችላለችወላሂ ዋው

    • @mahamedsuleman1786
      @mahamedsuleman1786 Před 2 lety

      ሙዙቃን ለማድነቅ ወላሂ ነው ያልሺ?🤔😳

  • @shilmatdessalegn3766
    @shilmatdessalegn3766 Před rokem +1

    ኧረ አችን ልጅ ምላረግሸ ሰወድሸ

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Před 2 lety +1

    Besamu uuuùuu yen mar

  • @ayeledibabe9538
    @ayeledibabe9538 Před 2 lety

    Eskahun yehen muzika 30 gize ayechewalehu ............... betam kalat yelegnem lemegelets

  • @selamlimena7902
    @selamlimena7902 Před 2 lety

    Yalem werk 💪💪💪💪💪

  • @habtamutamrat5885
    @habtamutamrat5885 Před 2 lety +1

    wow

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 Před 2 lety

    Wow wow yen mar

  • @inspirekids8328
    @inspirekids8328 Před 2 lety +1

    Yene konjo dirbib yalish,

  • @nasirhusen1724
    @nasirhusen1724 Před 2 lety +2

    ከስቱዲዮ እንጂ ከመድረክ አይመስልም እኮ

  • @Dior768
    @Dior768 Před 2 lety +2

    ይች፡ልጅ፡በእርግጠኝነት፡አንደኛ፡ትወጣለች፣የሚገርም፡ብቃት።

  • @zewdubekele910worku4
    @zewdubekele910worku4 Před 2 lety +2

    ውድድሩ ያለቀ መሰሰለኝ

  • @tibkatibka8307
    @tibkatibka8307 Před 2 lety +1

    Weyyyyy.1gna nesh wude libe teneka.yemir bemusicaw tamimiyalew.tiru music new

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 Před 5 měsíci

    ይኼ የየሺመቤት ዱባለ ዘፈን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በጣም ይወዱት ነበር። በዚህም ምክንያት የሺእመቤት ሶስት ጊዜ ያህል ቤተመንግሥት ተጋብዛ ዝግጅቷን አቅርባለች።

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před rokem

    የአለምወርቅ እውነትም የ አለም ወርቅ ብቻ ሳትሆኝ... ለሄ የአለም
    ዳይመንድ ብልሽ ለሄ ማለት ነው
    ግን አፍራሽ ሳይሆን ስሜቴ ነው
    ቃላት ሲዘለል ኪው አያምርም... እሄም እናት አለኝ
    ስለ እሄ እምታስብ .. እሚለው
    ዘፋኝዋ ስትዘፍነው እንኩዋን
    እንግድነት.. ተጠርቼ ስስማው
    እንኩዋን... እጅግ በጣም ልቤ
    ስብርብር ይላል... መቼም... ትረዱኛላችሁ... ከዛም ባንቀር
    እናት @ አባት... ሲቀድሙን... ለቀሪው.. አዛ ነው ነና... ድምፅዋ
    ግን መረዋ... ኦርጋሂክ.... አይረን...🙏🙏🙏❤️❤️❤️😘

  • @yoha-learningcenter9731
    @yoha-learningcenter9731 Před 2 lety +2

    ያለምወርቅ ጀምበሩ በጣም አደነቅሁሽ፡፡ በቀጣይ ምን ይዘሽ ትመጭ ይሆን? በጉጉት እጠብቃለሁ::

  • @josephashabir8420
    @josephashabir8420 Před 2 lety

    Samuel betam tichelalek

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 2 lety +6

    ስሟን ግን ለምንድን ነው በትክክል አድርጋችሁ የማትፅፉት? (ያለምወርቅ) በዚህ ይስተካከል የአለምወርቅ።

  • @dkrtube3471
    @dkrtube3471 Před 2 lety

    Samuel gayto betam gobez lj new astwlut bdenb

  • @mengstuwodaj7576
    @mengstuwodaj7576 Před 2 lety +4

    ለኔ ደግሞ ትለይብኛለሽ በተለይ እንደ ዘፈንሽ ድንፕልሽን ጉንጭሽ ላይ ቢያደርገው የበለጠ ይሆን ነበር