ኃጢአትን ማሰብ እና ማድረግ እኩል ናቸው? -ዲ/ን አቤል ካሳሁን I

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • በዚህ ቻናል የሚለቀቁ መንፈሳዊ ትምህርቶች እንዲደርስዎ #subscribe #like #share #comment ማድረግ አይርሱ።
    @Dnabelkassahun
    #የዚህ_ቪዲዮ_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_የዩቲዩብ_ቻናልዎ_እንዳይዘጋ_አይልቀቁት

Komentáře • 23

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce Před 10 měsíci

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን👏

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤

  • @tsionyoseph4270
    @tsionyoseph4270 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @HabtamuAbebe-on5hl
    @HabtamuAbebe-on5hl Před 2 měsíci

    ሁሉም ሃጢአት እኩል ናቸው - መናፍቁ ጆቪልያን ( st. Jerome aga. Jovilliane)

  • @meherat938
    @meherat938 Před 8 měsíci

    ስላገኘውክ ደስ ብሎኛል መምህር😊

  • @getnettsegaye7880
    @getnettsegaye7880 Před rokem

    tiyakewochin endet enilak kalehiwot yasemalin

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን!

  • @natnaelnathan-oqp7379
    @natnaelnathan-oqp7379 Před rokem +6

    እባክ ወንድሜ አትጥፋ ባንተ ብዙ ተምራለሁ ለወጣቶች እንደኔ ኦርቶዶክስ መሆን ለሚፈልጉ ፕሮግራም አዘጋጅልን ከቻል የት መጀመር እንዳለብኝ ምከረኝ

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 Před rokem +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሔር የለዳቆን ወንድማችን

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን . አቤል/ሄኖክ

  • @Walte25
    @Walte25 Před rokem +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን!

  • @user-vg7fx5jq2p
    @user-vg7fx5jq2p Před rokem +1

    *ቃለህይወትን ያሰማልን*

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p Před rokem +1

    እንኳን ሰላም መጣህ ዲያቆን ፔጅህን አሁን ነዉ ያገኝሁት የተዋህዶ ልጆች እንዲህ አይነት ፔጆችን እንከታተል እነሱንም እናበረታታቸዉ ብዙ ነገሮችን እናገኛለን
    ቃለ ኀይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ብቻ ነኝ ግን ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን የሚመስለኝ አብሶ ድምጹ

  • @finotewerazut7146
    @finotewerazut7146 Před rokem +1

    ጥሩ መርሐግብር ነው ነጠላ ብትለብስ ደግሞ የተሻለ የሚሆን ይመስለኛል🙏

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před rokem

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ረዥም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን እኛንም ክፉ ከማሰብ ክፉ ከመስራት እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን አሜን!

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @-user-ro4qm9op7y
    @-user-ro4qm9op7y Před rokem

    ቃለ ህይወት ያስመዐልና ናይ ብሓቅ

  • @simegnshwasihun3716
    @simegnshwasihun3716 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    ወንድማችን ስለምን ግን ነጠላ አለበስክም?

  • @hanaseyfu3019
    @hanaseyfu3019 Před 9 měsíci

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን , በሃሳባችን ብቻ የሰራነው ሃጢያት ንስሃ እንገባለን?

  • @betelhm12eyoab85
    @betelhm12eyoab85 Před rokem +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏በዚህ መልኩ ጥያቄዎችንን መመለስ ከጀመርክ እኔም ጥያቄ አለኝ
    ቤተክርስቲያናችን ስለ 40 ስለ 80 ስለ ሙት አመት ምን አይነት አስተምሮ አላት?ለሟቹ እና ለቆመውስ ምን ያህል ጥቅም አለው

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před rokem

      ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ መምራችን

  • @saramengesha2174
    @saramengesha2174 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsigmequnint356
    @tsigmequnint356 Před rokem +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን