እጮኝነት መቼ? ክፍል 2 - ዲ/ን አቤል ካሳሁን I When should one start dating ? part 2 - Dn Abel Kassahun

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 12. 2021
  • ይህ ተከታታይ ትምህርት ስለ ብቸኝነት እና የእጮኝነት ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ምን እንደምታስተምር የሚያስቃኝ ሲሆን፣ በክፍል ሁለት ትምህርትም
    =)ስለ እጮኝነት ሕይወት ለመማር ምንጫችን ምንድር ነው?
    =)ወደ እጮኝነት ሕይወት መቼ ልግባ?
    ለሚሉት ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል።
    በዚህ መንፈሳዊ ቻናል የሚለቀቁ ትምህርቶች ለእርሶም ሆነ ለሌሎች ወንድምና እኅቶቻችን እንዲደርሳቸው #Subscribe #Like #Share #Comment ማድረግ አይርሱ!

Komentáře • 53

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 4 měsíci

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን!

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh Před 3 měsíci

    አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ዳያቆን ድንቅ ትምህርት ነው የሰጡን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @user-xt4kz8wb3y
    @user-xt4kz8wb3y Před 5 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před 2 lety +6

    ውብ ገለፃ ነው ያረክልን መምህራችን እግዚአብሔር እረዢም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሰወች ብልህ እንሁን ዘመናይነት የ እግዚአብሔር ትዛዝ ጠብቆ እካሄድን ከ እግዚአብሔር ጋር ማድረግ ነው 🙏

  • @sarafantaye9591
    @sarafantaye9591 Před rokem +2

    " Dating ሳይሆን therapy ነው የሚያስፈልገው ። " That's an excellent point Dn Able, Thank you so much ! ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @user-jh2mv1bs9j
    @user-jh2mv1bs9j Před 9 měsíci

    በእውነት ግሩም አገላለፅ ነው ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር 👏

  • @woldeabera749
    @woldeabera749 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማለን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 2 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @adanchifikireee2779
    @adanchifikireee2779 Před 2 lety +1

    ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @Jeruslem
    @Jeruslem Před 2 lety +4

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ጥሩ ትምህርት ነው
    እንዳይቆረጥብን

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 Před 2 lety

    Enamesgenalen memher Abel ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-tw2zc3ez4h
    @user-tw2zc3ez4h Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርክክ መምህራናችን 🙏

    • @wede1905
      @wede1905 Před rokem

      ቃለሒወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሕ መምሕራችን🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 Před 2 lety +3

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ ሰአት የምንጨነቅበት አብዛኛውን ወጣቶች መልካሙን መንገድ ይምራን ፍጠረን ሳንለው የፈጠረን አምላክ ከኛ በላይ ያስብልናልና ችግራችንን ይፍታልን

  • @haregeagun1870
    @haregeagun1870 Před rokem +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ። በተለያ እኛ በስድስት ላይ ያለን እህቶች የምንወድቅበትን አናውቅም እና ብዙ ትምህርት ያስፈልጋናል.

  • @zahra...9789
    @zahra...9789 Před 2 lety +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምህራችን ጥሩ ትምሕርት ነው መልካም እናዳምጣለን👏💗

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 Před 2 lety +1

    የህይወት ቃል ያሰማልን ዳቆን አቤል🇪🇹🌾

  • @henokabaynehgebrehiwot4589

    እጅግ ጥልቅ እና የተስተካከለ አቋም እንድንይዝ ሚጋብዝ የነጠረ ትምህርት ነው ።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን !

  • @edenletiybelu192
    @edenletiybelu192 Před 2 lety +3

    መምህር ድምፅህ ከዲያቆን ከመምህር ሄኖክ ሃይሌ ጋር ይመሳሰላል

  • @NigatuTip
    @NigatuTip Před 7 měsíci

    Woww Qale Heyewat Yasamalen ❤❤

  • @tesfamichaelgirma5311
    @tesfamichaelgirma5311 Před 2 lety

    enamesgal memhrachn🙏🙏🙏

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የወንጌል አባቴ

  • @ge821
    @ge821 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አቤል🙏🙏🙏

  • @mercytasssew1612
    @mercytasssew1612 Před 2 lety +1

    Kalehiwote yasemalene🙏🙏

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 2 lety

    Amen Qal hiywet yasmalen Deacon Abel kassahun tsgawon yabzalek bedma betena yetebkelen

  • @zenebeworku7127
    @zenebeworku7127 Před 2 lety +1

    Dink new kalehiwotn yasemaln

  • @tube896
    @tube896 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረቡኒ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před 2 lety

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @freweyniadinoasefa9886

    ድንቅ ትምህርት! እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 😍🙏

  • @koigatu615
    @koigatu615 Před 2 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን

  • @tsegagiorgis702
    @tsegagiorgis702 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር....... ስለምንኩስና ሕይወትም እንዲሁ ትምህርት ቢያስተላልፉልን መልካም ነው

  • @hewantekele3721
    @hewantekele3721 Před 2 lety

    Kale Hiwot yasemalen

  • @mat.5211
    @mat.5211 Před 2 lety

    እዉነት ብዙ ነገር ተምራያለሁ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ፣ ይባርክልን ::

  • @user-ki8du6gf2x
    @user-ki8du6gf2x Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!ምርጥ ትምህርት ነው!

  • @kidistshineda2445
    @kidistshineda2445 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መምህር

  • @eyasutafese7775
    @eyasutafese7775 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tg-ki2kd
    @tg-ki2kd Před 2 lety

    ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በባእድ ሀገር ያልተወን አምላክ ይክበር ይመስገን ከአህዛብ ምሀል ሁነን የማይጠገብ ቃሉን የሚመግበን እግዚአብሔር ይመስገን ብግብን የምታቀርብልን ሁሉ አባቶቻችን ወንድሞቻችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን፫ ፍሬ እድናፍራበት እግዚአብሔር ይርዳን

  • @alemnegassi5528
    @alemnegassi5528 Před 2 lety

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @user-jo9mj4lr8y
    @user-jo9mj4lr8y Před 2 lety

    Kal hewot yasmaln be ewunt
    Egziabher legna yemiasfelgenin yawukal waykun fekadk yene geta🙇👏

  • @abiytsegazeabe4736
    @abiytsegazeabe4736 Před 2 lety

    መ/ር እናመሰግናለን ፈጣሪ ጸጋዉን ያብዛሎት ገና
    ብዙ እንጠብቃለን ከ እግዚአብሔር ጋር።

  • @tinekonjo7300
    @tinekonjo7300 Před 2 lety

    Amen amen

  • @selamawittadesse792
    @selamawittadesse792 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @thomasshimelis5652
    @thomasshimelis5652 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bettyyeberalem5511
    @bettyyeberalem5511 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህር

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety

    EgiziAbiher yimesigen

  • @dawitabrham880
    @dawitabrham880 Před 2 lety +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። የተከታታይነት መርሐ ግብሩም በዚህ ይቀጥል

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety

    Thanks for the mighty Lord 💗 God 💗

  • @bisratnigatu1659
    @bisratnigatu1659 Před 2 lety

    kale hiwot yasemalen deacon.bichal bezihu leleoch resochem bidasesu berta ketelebet lemalet nw.ejeg tekami nachew 👏👏👏👏

  • @anteneha.9952
    @anteneha.9952 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ቁጥር ፫ አይቀጥልም?

  • @frezetewahdo8193
    @frezetewahdo8193 Před 2 lety

    ቃለሂወት ያሰማልን🥰🥰ግን ክፍል አንድ የት አለ🙏

  • @meazadejene3530
    @meazadejene3530 Před rokem

    መምህር ድምፅህ ከዲያቆን ከመምህር ሄኖክ ሃይሌ ጋር ይመሳሰላል