የእጮኝነት ሕይወት ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ከጋብቻ በፊት ምን ላድርግ ?
    ጋብቻዬ የተሻለ እንዲሆን ምን ይጠበቅብኛል ?
    ማጨት የማይፈቀድላቸው ሰዎች አሉ ?
    የሚሉ ጥያቄዎች የተፈቱበት ትምህርት።

Komentáře • 23

  • @user-pu8ih4pi1y
    @user-pu8ih4pi1y Před 2 lety +2

    ቃለሒወት ያሠማልን በእዉነት ጥሩ ትምሕርትነዉ

  • @hanamariam7087
    @hanamariam7087 Před 2 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏

  • @user-kr7ht7hf5j
    @user-kr7ht7hf5j Před 2 lety +1

    ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @sebletsegaye7842
    @sebletsegaye7842 Před 2 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @tistajabbour2684
    @tistajabbour2684 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ

    • @sebletsegaye7842
      @sebletsegaye7842 Před 2 lety

      አሜን ቃለ ህወት ይሰማልኝ እናመሰግናለን በእዉነት ጥሩ ትምህርትነዉ ።

  • @abezashbahrain8800
    @abezashbahrain8800 Před 2 lety

    Amen tabark wademachn

  • @shibireethiopia8705
    @shibireethiopia8705 Před 2 lety +1

    🙏

  • @addisayeleaddisayele8398

    Kale Hiwete Yasemalen Ewunete Betam Edemena Tena Yisteke Fetari

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 Před 2 lety

    Egzibehre yemsgan mamhr bwenta kale hiweta yasemlin
    Xaruu Tamrt New Egzibehre xagewn yabzalot

  • @tesfamekuria4351
    @tesfamekuria4351 Před 2 lety

    Kale hiwet yasemalen desi yemil temehert new abatahen

  • @user-uq1wn7wm9k
    @user-uq1wn7wm9k Před 2 lety +3

    ማነዉ እደኔ ከቲክቶክ ሙሉዉን ለማየት የመጣ? 🙋‍♂️🙋‍♂️❤️

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon1604 Před 2 lety

    መምህር በእውነት ቃለህይውት ያስማልን በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው ግን የኔን መንገድ ነው እኔ በዚ ዙሪያ ምክር እፈልግ ነብር እኔ ስባት እመት እየጠብኩ ነው ውይ ስድስት ውር እንድው መምህር በዚህ ነገር ትንሽ ባውራውት እና ምክር ቢለግሱኝ ሁሉንም መዝርዝር አልፈለኩም ስልኮትን ድፈረት ካልሆነብኝ መምህር ???

  • @habto_web
    @habto_web Před 2 lety +1

    ዝምድና በሚለው ላይ እስከ ስንት ድረስ ይሆን ማለቴ በእኛ ማህበረሰብ ውስጥ የዘር ግንድ ሲቆጠር ከሰባት ማለፍ አለበት ስለሚባል በእኛ ሀይማኖት እስከ ስንት ድረስ ነው የሚፈቀደው?

    • @DnMelakuAraya
      @DnMelakuAraya  Před 2 lety

      ሰባት ዘር ሲኮተር ወደ ላይ አደለም ይሄን ለማስረዳ ብዙ ጊዜ እንዳፈጅ መጸሐፍ ልጠቁም ሥርአተ ቤተክርስቲያን አለቃ ክንፈ የጻፊጽ የሚል መጽሀፍ ላይ

  • @user-zw5gf9co1v
    @user-zw5gf9co1v Před 2 lety +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህር ጥያቄ አለኝ በግዝት ቀን ማለትም በ12 21 29እና ቅዳሜ እና እሁድ የሚሰገደው ስግደት አንዳዱ 5አንዳዱ ደሞ 28 ይላሉ አንተስ መምህር ምን ትመክረናለህ

    • @DnMelakuAraya
      @DnMelakuAraya  Před 2 lety +1

      @Melaku57 telegram emelsalew

    • @user-zw5gf9co1v
      @user-zw5gf9co1v Před 2 lety +2

      @@DnMelakuAraya እሺ መምህር አመስግናለው ግን ለሁላችንም ብታስተምርበት ጥሩ ነው ምክኛቱን እኔ ያለሁት ቤሩት ነው ከመምህራን የምንማረው እና የንስሀ አባታችን የሚነግሩን የተለያየ ስለሆነ ነው

    • @DnMelakuAraya
      @DnMelakuAraya  Před 2 lety +1

      @@user-zw5gf9co1v እውነት ነው ግን እዚህ ላይ ክርክር ከማንሳት በወስጥ በሚገባ ማስተማር ይሻላል

    • @user-zw5gf9co1v
      @user-zw5gf9co1v Před 2 lety

      @@DnMelakuAraya እሺ መምህር