✝️የእጮኝነት ጊዜ እና የፍቅር ትርጉም✝️ በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 01. 2021
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
    ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
    / @mahiberetsion
    እግዚአብሔር ያክብርልን

Komentáře • 107

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s Před 3 lety +70

    እኛም በተማርነው መሠረት በቃሉ የምንኖር ያድርገን አሜን ፫

  • @sintayheuejigu5724
    @sintayheuejigu5724 Před 2 lety +6

    በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን!!!አሜን አሜን አሜን

  • @meseretabate1018
    @meseretabate1018 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዲ/ን ሄኖክ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛም ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድነፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን🤲✝️

  • @alemstehayberehenu4291
    @alemstehayberehenu4291 Před 2 lety +9

    ፈጣሪ በሠላም በጢና በጥበቡ በደስታ በተድላ ያኑርክ ሠላሙን ያብዛልክ መምህራችን

  • @TyTy-vm7zs
    @TyTy-vm7zs Před 2 lety +4

    ቃለህወት ያሰማልን መምህር👏👏👏❤❤❤❤❤💚💚💚

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 Před 3 lety +29

    አሜን!
    ባንተ ላይ አድሮ ያስተማርን እግዚአብሔር ይመስገን!
    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!

  • @masaretmasaret9195
    @masaretmasaret9195 Před 2 lety +4

    ቃልህወት ያስማልን መምራችን

  • @TamratKbebewu-eq6oc
    @TamratKbebewu-eq6oc Před 5 měsíci +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @genetababu939
    @genetababu939 Před rokem +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ
    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @haelenwendafrash2750
    @haelenwendafrash2750 Před 3 lety +5

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዘሎት

  • @user-en1gr4ge2h
    @user-en1gr4ge2h Před rokem +2

    በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የተማርነውን በልባችን ጽላት ይፃፍልን አሜን

  • @user-cl8cp4fo7s
    @user-cl8cp4fo7s Před 3 lety +8

    በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ያርዝምልን

  • @meseretmesfin1293
    @meseretmesfin1293 Před 3 lety +16

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው ይህን ትምህርት ሚሊዮን ሰዎች እንዲያደምጡት እንዲመለከቱት ምኞቴ ነው ፀጋውን ያብዛልህ❤

    • @janatmmm6876
      @janatmmm6876 Před 2 lety

      ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት

  • @susufikir2253
    @susufikir2253 Před 3 lety +5

    እሄን እንድንማር የፈቀደልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @hanaayela2023
    @hanaayela2023 Před rokem +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ያስተማርን የገሰፅን ያባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 Před 2 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ወንድማችን

  • @user-vh4ne9jo1r
    @user-vh4ne9jo1r Před 2 lety +4

    አሜን በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን

  • @user-od4tc2oc4t
    @user-od4tc2oc4t Před 2 lety +6

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራቺን በውነት አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ነው ለኛ ለወጣቶቺ ይህ ትምህርት ይጠቅመናል በውነት ማስተዋልን ያድለን ❤❤❤❤

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 Před 3 lety +16

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

    • @hdjf72
      @hdjf72 Před 3 lety

      ቃሌ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እኛም በሰማነው 30.60.100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን

  • @Godblessethio
    @Godblessethio Před 8 měsíci

    እድሜ ይስጥልን መምህር

  • @sarasara9949
    @sarasara9949 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 Před 2 lety +2

    aAmne amne

  • @user-qf2vo6nt8t
    @user-qf2vo6nt8t Před 3 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምህ ይብዛልን ለክቡር መምህራችን ዲ / ሄኖክ ሀይሌ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጸጋ በበረከት ያኑርልን የሰማነውን በልቦናችን ያቆይልን አሜን ፫ ✟✟✟💚💛💖

  • @guifhj1900
    @guifhj1900 Před 3 lety +5

    የቃሉ ባለለቤት የሆነ ነዉ ልኡል እግዚአብሔር ሥሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @Adne_
    @Adne_ Před 3 lety +2

    ጰበእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ጸጋውን ጨምሮ ይስጥልን በረከትህ ይድረሰን አማን 😍😘💓🙏👍👍👍👏👏👏👏👏👏

  • @user-qp1pm3rs1e
    @user-qp1pm3rs1e Před 3 lety +5

    ቃለህይወትን ያሰማልን ዉድ መምህራችን ዘመንክ ይባረክ፡

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j Před 3 lety +5

    ጸጋውን ያብዛልክ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před 3 lety +4

    ሥለማይነገር ሥጦታው ሁሉ እግዚአብሄር ይመሥገን,ጸጋውን ያብዛልህ እመብርሃን ትጠብቅልን🙏🙏🙏💐💐💐

  • @user-nb5bo5ro6j
    @user-nb5bo5ro6j Před 3 lety +6

    ቃለሃወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን👏👏👏👏👏

  • @zeniworku7388
    @zeniworku7388 Před 3 lety +9

    ዲ/ን ሔኖክ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዋጋህን ይክፈልልን እኔ እጅግ በጣም ብዙ ነገር እንዳውቅ አድርገኧኛል ......

  • @mistirtube3096
    @mistirtube3096 Před 3 lety +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 Před 8 měsíci

    በተለይ ያላፈቀራቹና ያላገባቹ ጥሩ ትምህርትና ምክር ነው አዳምጡ መምህራችን እድሜና ጤና ከቤተሰቦቼህ ጋር ይስጥህ ወንድሜ

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Před 2 lety +1

    Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot Idmenna xena yadililn 🙏🙏🙏❤️❤️❤️✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️

  • @abebechtiget5965
    @abebechtiget5965 Před 2 lety +2

    የህይወትን ቃል ያሰማልን።

  • @mekdesnega416
    @mekdesnega416 Před 2 lety +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን፡ ቃለ ሂወት ያሰማልን።

  • @medhaniebokuretsion2946
    @medhaniebokuretsion2946 Před 3 lety +3

    ቃል ህወት የስማልን

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 Před rokem +1

    ቀለሂወት ያሰማልን

  • @user-he5ed3cv6m
    @user-he5ed3cv6m Před 3 lety +2

    እረገጠኛ ነኝ ሰይጣን ያለበት ነው deis Like የሚያደርገው🙄

  • @user-cb2gf1uc7i
    @user-cb2gf1uc7i Před 3 lety +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-qt3fg1qe5b
    @user-qt3fg1qe5b Před 3 lety +6

    አሜን የሄወትን ቃል ያሰማልን በቸርነቱ ይረዳን

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 Před 3 lety +3

    Amen kale hiwote yasmalen memehrachin ye agelgelote zamn egezabeher yebareke ❤❤❤

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 Před 3 lety +4

    አሜንንንን
    ቃለሂወት ያሠማልን ውድ መምህራችን ❤❤❤

  • @user-gu6hl9ys9b
    @user-gu6hl9ys9b Před 3 lety +3

    ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህር በህይቴ ያልተማርኩትን ትምህርት ነው የተማርኩኝ ፀጋውን ያብዛልህ እኛም የተማርነውን በልባችን ይፅፍ እግዚአብሔር🤲🙏

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Před rokem +1

    በእውነትደስ የሚል ትምህርት ነው ተምረን ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳን ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ማስተዋሉን ያድልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s Před 3 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር አሜን

  • @alemyadengilmaryemliji4936

    Kal hewot yasamalen mamercin rajem edema kamulu tangar yestilin xagawun abezeto yestiki

  • @genet6181
    @genet6181 Před 2 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @MaDN4161TB
    @MaDN4161TB Před 2 lety +1

    Egiziabher rejim ye ageligilot zemen yisitilin!
    Tsegawun yabizalin,

  • @sintueshete9128
    @sintueshete9128 Před 2 lety +1

    መ/ር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @belindafekade8585
    @belindafekade8585 Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @philippinespilipino7971
    @philippinespilipino7971 Před 3 lety +4

    Amen Amen Amen kale hwet yasemalnmemhrachin❤❤❤

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 Před 3 lety +1

    Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @user-dj7fz5go9l
    @user-dj7fz5go9l Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @wt5506
    @wt5506 Před 3 lety +5

    You are so amazing teacher for marriage. God blesse you

  • @selamchanal9365
    @selamchanal9365 Před 3 lety +3

    መምሕራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @birkeababu1006
    @birkeababu1006 Před 2 lety +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ዉድ መምህራችን

  • @user-tf3iu3pl1f
    @user-tf3iu3pl1f Před 2 lety +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰

  • @hanasemere1130
    @hanasemere1130 Před 3 lety +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Před 9 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሪያ

  • @sanas7429
    @sanas7429 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @henokezt
    @henokezt Před 3 lety +4

    ማስታወቂያ ❤❤❤ የሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ አዲስ ስብከት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ላይ ይለቀቃል ለማየት ምስሉን ይጫኑ❤❤❤ የገና እና ጥምቀትን በዓላት ከአዲስ አበባ ወደናንተ እናደርሳለን ይጠብቁ ❤❤❤ ----- -- -

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃወሕይወት ያሰማልን

  • @user-cd5cr1cl3x
    @user-cd5cr1cl3x Před rokem

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @mekedssewent6474
    @mekedssewent6474 Před 3 lety +1

    Her.bemn kal legeltewot memeherachn.bewent kale heywot yasemaln bewent tegaewn yabezalwot bedemey betena yetebkewot

  • @astertanke8173
    @astertanke8173 Před 3 lety +2

    ameen kalehywetin yasemalegn memeher

  • @abebabekele157
    @abebabekele157 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @hiyat4386
    @hiyat4386 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ቂል አትበሉኝ እና ዳቆን ሄኖክ ትምህርት አላዳምጥም ነበር እኔ የማዳምጠው የትላልቅ አባቶቻችን ነበር ምክንያቱም እንደዚህ እውቀት ያለው አይመሥለኝምነቀር

  • @yednekgenene7842
    @yednekgenene7842 Před rokem

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @saraaberham9780
    @saraaberham9780 Před rokem

    Mameherachin eg/her tsegawun yabezalen legnam belibonechin leye yasederilen

  • @yeneneshzeleke2616
    @yeneneshzeleke2616 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን💒💒💒💒🙏🙏❤❤🙏💞💞❤🔥👏💒💒💖💗🙏👏

  • @rarsgirl6836
    @rarsgirl6836 Před 3 lety +3

    ዘመንህን ያብዛልን ያብዛልን

    • @GhGh-wc5by
      @GhGh-wc5by Před rokem

      ቃለህወትያሰማልን

  • @muluzewde7170
    @muluzewde7170 Před 3 lety +1

    አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 Před 3 lety +1

    Kalehiye woten yasemalen

  • @alemanchwondm6879
    @alemanchwondm6879 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን::

  • @_adeyabebatube1845
    @_adeyabebatube1845 Před 3 lety +12

    እኔ ግን የሚገርመኝ 10 dislike ትምህርቱን አዳምጠው ነው ወይስ የመጥላት ፍላጎት
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏻

    • @user-uv5ys3bp4l
      @user-uv5ys3bp4l Před 2 lety

      ክክክክክክክክ የእኛ እንዳልሆኑ ለምን አላስብሽውም አህዛሽና መናፍቃና ገና ሲያቸው መምህሮቻችን dis like ያደርጋሉ አያደምጡም እኮ ገና እኛ ስለሆንን ያማቸዋል ለዛም dis like ያደርጋሉ ክክክክክክ ስለዚህ የእኛ እንዳልሆኑ. እወቁ

    • @user-nv7er2cv7i
      @user-nv7er2cv7i Před 2 lety

      @@user-uv5ys3bp4l ልቦና ይስጣቸው

    • @emano5974
      @emano5974 Před 10 měsíci

      ባለማወቅ ይሆናል እንጄ ይህንን ምግብ ሊስላይክ የሚያደርግ ጤነኛ አይመስለኝም❤

    • @emano5974
      @emano5974 Před 10 měsíci

      ​@@user-uv5ys3bp4l😂😂😂

  • @hiyat4386
    @hiyat4386 Před 2 lety +2

    ባለማወቅ ይሆናል ዲሥ ላይክ የሚያደርጉ

  • @seyfumekuria4736
    @seyfumekuria4736 Před rokem

    Thanks!

  • @user-vj7hw3qr9x
    @user-vj7hw3qr9x Před 3 lety +1

    🙏🙏🙏

  • @fyhfygdugfyv1603
    @fyhfygdugfyv1603 Před 2 lety +1

    መምሕሬዋእንኳንደሕናመጣሕ

  • @selamaschalewu5456
    @selamaschalewu5456 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ግን ዲስ ላይክ እምታደርጉሰዎች ልቦና ይስጣቹ

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 Před 3 lety +1

    አሜንቃለሂወትንያሰማልንመምህርለኛምየሰማነዉንበልባችንያሳድርብ

  • @AlAl-ok3lh
    @AlAl-ok3lh Před 3 lety +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-yf2yv7ux2s
    @user-yf2yv7ux2s Před 3 lety +1

    ይቅርታ እባክህ መምህራችን ስታማትብ በተቻለህ መጠን አትቸኩል። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @user-rl1dh6ip4m
    @user-rl1dh6ip4m Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mplazamplaza5985
    @mplazamplaza5985 Před 3 lety +1

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን መምህር

  • @genetteklu7987
    @genetteklu7987 Před 2 lety +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sonyahussain4640
    @sonyahussain4640 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን

  • @yesumiste8795
    @yesumiste8795 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-gf3uk9dm3n
    @user-gf3uk9dm3n Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hdidydud7535
    @hdidydud7535 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን