እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን እንመርምራት+++ የዶክተር ሮዳስ ታደሰ አዲስ ስብከትDr. Rodas Tadese new sebket

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 12. 2020
  • የዶክተር ሮዳስ ታደሰ አዲስ ስብከትDr. Rodas Tadese +++ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን እንመርምራት
  • Hudba

Komentáře • 218

  • @henokezt
    @henokezt Před 3 lety +67

    ይህንን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ሰላማችው ያብዛላችው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን - አሜን -+

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 3 lety +5

    መምህር ዶ/ር ሮዳስ ታደስ አንተስ እንዴት የተመረጥክ ነህ እውቀት ከንፅህት ሀይማኖት ጋር መታደል አንዴት ደስ ይላል ፣ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ለዘላለም አትለይህ ድንቅ ትምህርት ነው ። ክልብ እናመስግናለን አቤቱ ጌታ ሆይ ለኛም አስተዋይ ልቦናን አድለን የመቤታችን ብር ብርቅ ብር ማላጅነትዋ አይለየን። መምሀሬ በዕድሜ፣ በጤና ፣ በፀጋው ያቆይልን ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @sosinaademe7005
    @sosinaademe7005 Před 3 lety +38

    እመብርሀን ምልጃ በርከቱዋ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን 🙏

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 Před 3 lety +71

    እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! እናታችን ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ፤ከመከራ ታውጣን፤እንባችንን ታብስልን!!!

    • @martamarta1614
      @martamarta1614 Před 3 lety +1

      አሜን

    • @tadumahi9785
      @tadumahi9785 Před 3 lety +1

      አሜን

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 Před 3 lety +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @asfaw96
      @asfaw96 Před 3 lety +1

      አሜን🙏🏿

    • @dawitgebrekidan9736
      @dawitgebrekidan9736 Před 3 lety

      ማርያምን የፈጠረ እያለ እንዴት ፍጡርን ጠብቀን እንላለን።ማርያም ለራስዋ መጠበቅ ስለማትችል አይደለም እንዴ ዮሴፍ እንዲጠብቃት ተሰጣት ተብሎ የሚነገረው።

  • @sarsamiaer1719
    @sarsamiaer1719 Před 3 lety +1

    ዛሬ በ ልደታ ቀን ድንቅ የሆና ትምህርት ሰለ አስተማርክኛ ።እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ።
    ቃል ህይወት ይስጥልን ።

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 Před 3 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ነው አሜን!!!!!!!!!!!

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 Před 3 lety +17

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
    የመቤታችን ምልጀዋ ጥበቀዋ አይለየን የሰማነውን በልቦናችን ታሳድርብን አሜን፫

  • @emuemu8863
    @emuemu8863 Před 3 lety +11

    እንዴት ያለ ድንቅ ትምህርት ነው መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይድልልኝ

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 Před 3 lety +4

    እግዝአብሔር ይመስገን መምህረችን

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl Před 3 lety +1

    በእውነቶ እናታችንን እመብራሃን ብፅያት ድንግል ማሬያም የመነ የተማፀነ ቤቶን በበረከት በሬዴት ትሞላዋለች ሎኦል እግዚያቤር ከብረ ምስጋና ይድረሠው አሜን አሜን አሜን🤲🤲🏿 መምሕራችን ቃለሕይወት ያሠማለን ፀጋውን ጥበቦን በረከት ሬዴቱን ያጉናፅፍክ አሜን አሜን አሜን መንግስት ሰማያት ያወርስል አሜን አሜን አሜን🙏🙏🏾🤲🤲🏿

  • @memeherbiruktaye379
    @memeherbiruktaye379 Před 3 lety +48

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ለመካኖች ልጅ የሚሰጠውን ገዳም ለመመልከት እና የቻናሌም ቤተሰብ እንድትሆኑ በወላዲተ አምላክስም ተጋብዛችኃል

    • @hahajaja1898
      @hahajaja1898 Před 3 lety +2

      ለኔም ለምንልኝ ልጅ የለኝም

    • @memeherbiruktaye379
      @memeherbiruktaye379 Před 3 lety +3

      አምላከ ቅዱስ ኤልያስ የልብ መሻትሽን ሁሉ ፈፅሞልሽ ለምስክርነት ያብቃሽ::

    • @dawitgebrekidan9736
      @dawitgebrekidan9736 Před 3 lety

      Be Egziabher sm kemalet ykr bftur sm megabez ttkl aydelem.nebyat be Geta sm tnbit tenageru,hawaryat be eyesus sm lemenu,agannt aswetu,yetamemutn fewesu.
      ወደ ሮሜ 1
      25፤ ይህም የእግዚአብሔርን እውነት በውሸት ስለ ለወጡ በፈጣሪም ፈንታ የተፈጠረውን ስላመለኩና ስላገለገሉ ነው፤ እርሱም ለዘላለም የተባረከ ነው፤ አሜን።

    • @bantishgel1152
      @bantishgel1152 Před 3 lety

      ጨረቃ ብርሀኗን ከፀሀይ ወስዳ ታበራለች ። ቅዱሳንም የፀጋ አማልክት ናቸው። ባለቤቱ አክብሮ ያጎናፀፋቸውን ክብር ላለማየት አትቸኩል። እኔ የምለው መፀሀፍ ቅዱሱን እስኪ በደንብ አንብቡ። ሙሴ እንኳን በፈርኦን ላይ አምላክ ነበረ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 3 lety +6

    ድንግል ሆይይ ሀገሬን አደራ😢😢😢😢😢😢

  • @kN-zm4ym
    @kN-zm4ym Před 3 lety +5

    ተባረክ ስለ እናታችን ድንግል ማሪያም ስላስተማርከን አይጠገብም ተወርቶ ተወርቶ ቀለምም የለ ወረቀተም የለ።

  • @Edenthekid97
    @Edenthekid97 Před 3 lety +10

    የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 Před 3 lety +21

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ፀጋውን ከክብር ጋር ያድልህ መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ

  • @woinshetmersha3764
    @woinshetmersha3764 Před 3 lety +13

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před 3 lety +5

    አሜን መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን።

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 3 lety +6

    እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እንወድሻለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 Před 3 lety +14

    እንኳንለ ቅድስት ድንግል ማርያም መታሰብያዋ ለት አደረሳቹ

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 Před 3 lety +5

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge Před 3 lety +4

    አቤት መምህራችን ትምህርትህ ሲጥም ጸጋውን ያብዛልህ

  • @kalebbelay7384
    @kalebbelay7384 Před 3 lety +11

    አሜን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን መምህራችን

  • @aberechekol6975
    @aberechekol6975 Před 3 lety

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ያቆይልን መምህራችን በጣም የሚጣፍጥ ትምህርት ነዉ

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 3 lety +3

    ዲስላይክ ያደረጉ የጠላት እጆች ወደ እሳት ይጨመሩ እኛ ውጊያችን ከጠላት ጋር እንጂ ከሠው ጋር አደለም አሜን

  • @meseretadana109
    @meseretadana109 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ዘመንህን ያርዝምልን እግዚአብሄር አይነ ህሊናችን ያብራልን በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ደስ የሚያሰኝ ትምህርት ነው

  • @meazateshome1715
    @meazateshome1715 Před 3 lety +10

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ከሁላችን ጋ ይሁን!!!!!!!

  • @musaabdo6446
    @musaabdo6446 Před 3 lety +3

    መምህር ቃለወት ያሰማልን መግስተሰማያት ያዋርስልን እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr Před měsícem

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @zertehunlakew6372
    @zertehunlakew6372 Před 3 lety +7

    እሜቤቴ የአምላክ እናት ፍቅርሽ ይብዛልን

  • @aberashbekele688
    @aberashbekele688 Před 3 lety +8

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 Před 3 lety +6

    አቤት እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነዉ!!! እመቤቴ አሁንም ጨምራ ፀጋዉን ታብዛልክ ወንድማችን፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @gebyaneshejigu6359
    @gebyaneshejigu6359 Před 3 lety

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክልን ለእኛም የእመቤታችን የቅድስት ማርያም ሬዴቷ አይለዬን።
    አገራችን ሠላም ያድርግልን።

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 Před 3 lety +7

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @arsemateshome2556
    @arsemateshome2556 Před 3 lety +7

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን !መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!👏👏

  • @SenaitHailuTessema
    @SenaitHailuTessema Před 3 lety

    አሜን በእውነት ጠለቅ ብሎ ሲታሰብ እፅብ ድንቅ ነው። በረከታችሁ ካለንበት ይድረሰን። የእመብርዓን ተራዳይነት አይለየን።

  • @hammyyemariam7570
    @hammyyemariam7570 Před 3 lety +6

    ዶር ሮዳስ ቃለ ህይወትን ያሰመልን ።አሜን አሜን አሜን እንዳንተ ያሉትን አስተማሪዎች ያብዛልን

  • @banchi4948
    @banchi4948 Před 3 lety +8

    ቃለህወትን ያስማልን ወንድማችን
    ከዚህ በላይ የምታገለግልበት እድሜና ጤና
    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን

  • @ararseararse4263
    @ararseararse4263 Před 3 lety +7

    አሜን አሜን አሜን
    ቃልውትን ያሰማልን መምህር 📚⛪👍🙏💚❤️💐🌹

  • @digitechcell9187
    @digitechcell9187 Před 3 lety +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @ayniegach3169
    @ayniegach3169 Před 3 lety

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 Před 3 lety +5

    ቃለህይወት ያሰማልን እመቤቴ ትባርከን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 3 lety +5

    አሜን ክብር ምስጋና፡ለአምላክ፡እናት፡ይሁን እንዳታለን፡ቃለህይዎትን፡ያሰልን መምር

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር !!!

  • @bantishgel1152
    @bantishgel1152 Před 3 lety

    ቃለ ህይወት ያሠማልን። የእመቤታችን ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን ባንደበታችን ያሳድርብን። ለጠቢብ ሰው ይህ ድንቅ ፀሎት ነው ። ለማያምኑት ግን ሞኝነት ነው።

  • @maranata21.26
    @maranata21.26 Před 3 lety +16

    "አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር፡ ለኛ ለደንቆሮቹ ደግሞ የእውቀት ጎርፍ ያፍስስልን"።

  • @hiruthirut9796
    @hiruthirut9796 Před 3 lety

    ይበል እፁብ ድንቅ እስተምሮ ነው ቃለ ሒወትን ያሰማልን

  • @yamagest2151
    @yamagest2151 Před 3 lety +7

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወድማችን

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 Před 3 lety +5

    የምንዎድህ የምናከብርህ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሥጦት 🙏🙏🙏

  • @zerget5938
    @zerget5938 Před 3 lety +1

    Kalehiwot yasemalen memher Rodas !!!

  • @aynalemtekly8995
    @aynalemtekly8995 Před 3 lety +6

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @zelela7675
    @zelela7675 Před 3 lety +8

    ቃለ ህይወትያስማልን ፀጋህን ያብዛልህ

  • @hiruthirut9796
    @hiruthirut9796 Před 3 lety

    እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት መምህራችን በእውነት ለእርሶ የተገለጠ ሚስጢር ለኛም እመቤታችን በርከቱን ታድለን ቃለ ሒወትን ያሰማልን

  • @user-fk2zn4lx2x
    @user-fk2zn4lx2x Před 3 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር👏

  • @mekdesmekdes4522
    @mekdesmekdes4522 Před 3 lety +23

    እረ ስለ ድንግል ማሪያም ግን የተዋህዶ ልጆች የት ገባችሁ ዘፈን ቢሆን እኮ ስንቶቻችን ላይክና ኮሜንት ይሰጥ ነበር ላይም ነበር ግን ይህንን እንቁ እና ውድ የሆነ ወንድማችንን እስቲ ኑ አድምጠን ትምህርቱ አጥንት የሚያለመልም ትምህርት ነውና እባካችሁን ለይተን የሚጠቅመውን ለነብሳችን ምግብ የሚሆነውን እንውሰድ

  • @Abrilo
    @Abrilo Před 3 lety +4

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እንዳንተ ያሉትን መምሕራን በፀጋው ያብዛልን ምሥጢር የሆነውን የእግዚአብሔርን መለኮት አመሥጥረው እንዲሁም የእመቤታችን ድንግል ማርያምን ክብር አጉልተው አስተምረውናል እንደነ ቅዱስ ኤፍሬም እንደነ ቅዱስ አባ ሕርያቆስ እንዲሁም ቅዱሳን አባቶቻችን ያገኙትን ክብር ያድልልን። እኛንም በተማርነው ትምህርት ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን።አሜን 🙏

  • @yeabshetdemsie1199
    @yeabshetdemsie1199 Před 3 lety

    መምር አችን ሮዳስ እድሜና ጤናይ ስጥህ ያገልግሎ ትዘመንህን ያርዝምልህ

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 Před 3 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው እርስት መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን መምህር አሜን

  • @digitechcell9187
    @digitechcell9187 Před 3 lety +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬መምሕራችን

  • @mykeym.m5956
    @mykeym.m5956 Před 3 lety +10

    I love this guy ❣️ GOD BLESS you ❤️

  • @dinaabi5576
    @dinaabi5576 Před 3 lety +1

    Aketeme alk ewenet new aketeme👏👏👏👏 man ende eswa cheritu amalagitu ye getachin enat👐

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ መምህሬ ዶ/ር ሮዳስ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @martamarta1614
    @martamarta1614 Před 3 lety +5

    Qali hiwet yasemalign kerzemenachn egziabher yibarkilign amen

  • @bdusdi2288
    @bdusdi2288 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን የእመቤታችን በርከትዋ ፍቅርዋ እንደ ስማይ ኮኮብ እንደ ምድር አሽዋ ይብዛልን መልካም ጉዞ እመቤቴን ይዞ

  • @user-bv9sl3qj9o
    @user-bv9sl3qj9o Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አማ አምላክ ትባርከወት

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዶክተር መምህር ሮዳስ ፀጋውን እድሜውን ጤንነቱን አብዝቶ ይስጥልን እናመሰግናለን የሰማነውን በልባችን ያኑር የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯ በልባችን ለዘላለም ይኑርልን ::

  • @tsegaanday2089
    @tsegaanday2089 Před 3 lety +1

    ቃለ ሂወት ያስማልኝ

  • @meazatadesse4219
    @meazatadesse4219 Před 3 lety +1

    Kale Hewot yasemalen

  • @marthameshesha8660
    @marthameshesha8660 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያስማን እናመሰግናለን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @addisalemdollwet3165
    @addisalemdollwet3165 Před 3 lety +5

    Kale hiwot yasemalen Memeher Dr. Rodos 🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️

  • @abbyabby5139
    @abbyabby5139 Před 3 lety +6

    Amen Amen Amen Qalhewot Yasaman Yenatachen Barakatw Bee Hulachenem Yeedereben 👏👏👏💜💗❤💙💞💖💕💚💛💔💗

  • @user-mo6ge8dd2b
    @user-mo6ge8dd2b Před 3 lety +4

    ድምፁ ያስተጋባል መምህራችን

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 Před 3 lety +3

    Qalhywtin yasemalin 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @DAVIDFC1234
    @DAVIDFC1234 Před 3 lety +1

    Kale hewte yasemalen

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 Před 3 lety +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።ድንቅ ትምህርት

  • @mesfinasefa5028
    @mesfinasefa5028 Před 3 lety

    ቅድስት ድንግል ማርያም እናታችን ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ፤ከመከራ ታውጣን፤እንባችንን ታብስልን!!!

  • @hiwot9827
    @hiwot9827 Před 3 lety +4

    AMEN KAL HIWOT YASEMALIN ABATACHIN

  • @emebettesfaye9699
    @emebettesfaye9699 Před 3 lety +4

    Kale heyiwot yasemalin🙏🏻 Ende mar yemitafetewen bisema biwal yemayitegebewen ye Dengel Maryamin kibir selastemarken🙏🏻

  • @marituadeba2614
    @marituadeba2614 Před 3 lety

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memherachin💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏✍✍✍✍🙏🙏🙏🙏🙏✍

  • @kebebewake4143
    @kebebewake4143 Před 3 lety

    ዶክተር ሮዳስ ቃለ ሀይወት ያሰማልን ባለፈው ስለ ንጉሥ ሰለሞን ያሰተማሩትን በከፊል ሰምቼዋሐሁ፣ አባክዎን ከንጉሡ ሰለሞን መፀህፍት በቅዱስ መፅሐፍ ላይ ከተፃፉት ፩፣መፅሀፈ ምሳሌን ፣መፅሀፈ መክብብን፣መሀልይ መሀይል ዘ ሰሎሞን በአፅኦንት ያስተምሩን የእግዚአብሔር ቃል ነውና ህይወታችን ይቀይራል እግዚአብሔርም ደስ ይሰኛል አሜን!!!

  • @dawit2583
    @dawit2583 Před 3 lety +3

    KALE-HIWOT=YASEMALEN

  • @user-sk4dz7zq8r
    @user-sk4dz7zq8r Před 3 lety

    አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 Před 3 lety +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን🙏

  • @neansneans7672
    @neansneans7672 Před 3 lety +3

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @dsitadsita7433
    @dsitadsita7433 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před 3 lety

    ጽጌማርያም
    ቃለህይወትያሰማልን አባታችን
    አሜን. አሜን. አሜን

  • @memeherbiruktaye379
    @memeherbiruktaye379 Před 3 lety +1

    "ይህ ምስጢር ግሩም ነው
    ክቶ ማይነገር ፤
    ማርያም ግን በልቧ ትጠብቀው ነበር።"
    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት በሰላም በጤና በፍቅር አደረሰን አደረሳችሁ።
    የድንግል ማርያም ልጅ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን።

  • @fetleworkmerhatibeb8870

    ዶ/ር ሮዳስ የአንተና ዲያቆን ሄኖክ የእናንተ መኖር ለብዙዎች ድህነት ነው፡፡ ስለእመቤታችን ክብር የምትገልፁበት መንገድ በደስታ ልቤን ያዘልለዋል፡፡ ከኔ ከማልረባው እድሜ ቀንሶ ለእናንተ ይጨምርላችሁ፡፡

  • @yeshidesta5331
    @yeshidesta5331 Před 3 lety +2

    Kalhiwoti Ysamalni Mamhre

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 Před 3 lety

    Kale Hewit yasemalen amen amen 🙏🏿 wendemachin amen 🙏🏿

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 Před 3 lety

    Kalhewot yasemalen yaglgelot zemnon yebarkeln Amen

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 Před 3 lety +1

    Qale hwit yasemalwn memehrchn dr.rodos egzeiabhr bedema betana yakoyelen

  • @alazarzeleke
    @alazarzeleke Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 Před 3 lety

    Amen Amen Amen🤲🙏🏽❤👏🤲🙏🏽❤👏🤲🙏🏽🤲❤🙏🏽🤲❤

  • @biniamfiseha2193
    @biniamfiseha2193 Před 3 lety +1

    Amen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @caaltuutube8579
    @caaltuutube8579 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @demekealemu8110
    @demekealemu8110 Před 2 lety

    Kale hiwet yasemaln

  • @user-df5bu8wc7h
    @user-df5bu8wc7h Před 3 lety

    Amen amen amen emamlak meljwa lemnwa ayilyen kal hiwot yasmalen memherachin

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Před 3 lety +1

    እመ አምላክ እረዴቷ ምልጃዋ አይለየን

  • @tem2023
    @tem2023 Před 3 lety

    Kalehiwot yasemaln!

  • @user-lr7lc3kg7n
    @user-lr7lc3kg7n Před 3 lety

    አሜንአሜንአሜን