ምክረ አበው ስለ እጮኝነት እና የትዳር ህይወት (ለእኔ የምትሆነኝን የትዳር አጋር እንዴት ማወቅ እችላለሁ)
Vložit
- čas přidán 11. 09. 2024
- በቻናላችን ላይ የሚተላለፉ መንፈስን የሚያድሱ ድንቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች (ስብከቶች)፣ ምክረ አበው (የአባቶች ምክር)፣ መነባንቦች፣ ትረካዎች፣ እንዲሁም ሌሎች መረጃዎች እንዳያመልጥዎ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን፡፡ ለሌሎች ያጋሩ፣ አስተያየትዎን ይለግሱን፡፡ ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን፡፡
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አምላካችን የተባረከ ትዳር ይስጠን አሜን zdነኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ🙏🙏🙏
ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ሰላሙን ያቅዛልን ሀገራችን ይጠብቅልን
እኳን ደህናመጣሺ እህታችን ሰላምሺ ብዝዝዝት ይበል በጣም ቁምነገሪ አዘል መፈሳዊ ትምህርት ነዉ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ጥሩ ምክር ነው ከልብ እናመሠግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን እና ለህዝቦቿ ይሁን 💚💛❤️
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ በእውነት ቃለህወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን ፈጣሪ ለአገራችን ሰላም ያምጣልን
ሠላምሽ ይብዛ አሜን ቃለሕይወት ቃለበረከት ያሠማልን የተባረከ ትዳር እግዚአብሔር አምላክ ይስጠን🙏።ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን።
ከማር በላይ የሚጥም የእግዚአብሔር ቃል በእውነት ደስ ሲል አባቶቻች እድሜ ይስጥልን በእውነት። እጅግ የሚጠቅም ትምህርት ነው በእውነት።
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽይብዛልኝውድ
ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን የትዮጲያ ሀራችንይጠብቅልን እኛበስላምለሀገራችንይብቅአሪፍቆይታነበርአናመስግ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይጠብቅልንስላምይውረድልን እኛንም ሰላም ላገራችን ያ ብቅን አሜን የትዮጲያ
ሰላም አሏህ ሀገራችን ሰላም አንድነት ፍቅር ራህመት በርከት አይለየን አሚንን ያርብላለሚንን
Selamesh yebeza wude enkwan Dena mexesh amen kel hewot yesemalehn tsegehun yebezaln berach
ጌታዬ ሆይ
ወደ መልካም ምራን፣
መልካምን አናግረን፣
መልካም አሰማን፣
መልካም አሠራን፣
ከመልካሞች አውለን፣
ከመልካሞች አድርገን፣
ስላም ስላም ብያለው እህታችን እንኳን በስላም መጣሽ እውነት ቃል ህይወት ይስማልን ምርጥ ትምህርት ነው ልቤ ሊለው ስው ስለ ሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ
ሰላም ሰላም እዴት ናችሁ ዉድ የሀገራ ልጅች አላህ ባላችሁበት ይጥበቃችሁ ኢትዮጵያ አገራችንም ሰላም ያረግለን ያረብ ዉድች መልካም ቆይታ ነበር ብርቶ
እግዛያብሄር ይመስገን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ስለሠጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ከግዚያብሄር ዘንድ ሲገን ሁሉም ጥሩ ይሆናል ተመስገን አምላኬ
ሰላምሽ ይብዛ ዉድ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሌናል አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ደስ የሚል ቆይታ ነበር መንፈስ የሚአድስ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልልን
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ብዝት ይበል እህቴ እንኳን ደና መጣሽ አሜን በእውነት መልካሙን ትዳር ይስጥን እግዚአብሔር አምላክ ስስጥ ነው ሚስት ከእግዚአብሔር ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባቶቻችነን
እውነት ነው ሁሉ ነገረ በምረጫ ሳይሆነ በጹሎት ሁሉም ነገር ይሳካል አንዳድ ጊዜ በፍላጉት እነራመድ አለን እና የአለ ጹለት አትውጡ የአለ እቅድ አትስሩ ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሄር ይመስገን
ወይይይይይ ስወድሽ እንደው ጥሎብኝ
የዛሬው ደግሞ ይለያል በቀጣይም
እንደዚህ አስተማሪ ነገር ይዘሽ ብቅ
በይልን
Egzeabher Yemsgen Endet Nachehu Wow Des Yamel Temhere NEw Egzabher Chameru Chamamerubyesetachehu Abatochachen Edme Ena Tena Yestachehu Amen Amne
ሰላም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት በአለም ዳርቻ ሰላም ፍቅር አንድነት ለእምዬ ኢትዮጲያ ይሁንልን
Allaah ageracininm selam fiqiir yabzalin enanim balenibet selam yargeen melkam qoyit yihunilesh wudee
ሰላም ክርስቶ የብዛላቹ ቤተሰብ ባላቹክበት የክርስቶስ ፍቅር ቸርነት ሰላም አይለያቹ ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ቀጥሉበት ቆጆ ነው የነበረን ቆይታ አሪፍ ነበር በርቱ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን
ጎበዝ! በልጅነትሽም የልጅ አዋቂ ነበረሽ አሀንም በበለጠ መካሪ አስተማሪ ..ሆነሻል በርቺ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ቤተሰብሽን ይባርክ!!! እናመሰግናለን!
ስላም ስላም እነደትነው ስላምለዞህቤት ስላምነችሁ ትክክክልአባትቸን ሀሪመነው
ወላሂትክክል ሀስበቸውሀሪፍነው
ሠላም ሠላም ለግዛብሔር ሰላማችሁ ይብዝ እህቴ ውንደሞች እህቴ እንኮን ደና መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሉ ናል መምህር ቃሊውት ያሰማልን ሰለ ነበርን ቆይታ እናመሠግናለን 🌹🌹🌹🌹
ሰላም ሰላም ሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችን በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ቃለህይወትያሰማልን ፀጋውንያብዛልሽ በቤቱያፅናሽ ለአባታችን እድሜናፀጋ እግዚአብሔር ይባርክልን የቅዱሳን አባቶች በረከት አይለየን
ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ እህቴ አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ቃለ በርከት ያስማልን መምህር ለሁላችን ከእግዚአብሔር የተፍቀደ ትዳር ይስጠን
ሠላምሽ ይብዛ እህቴ እኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስብሉኝል ቃለህወት ያሠማልን ከምንም በላይ ደስነው የሚለው የእግዚአብሔርን ቃል እደመስማት የሚያስደስት ነገርየለም በርች ሀገራችንንን ሠላም ያድርጎልን አሜን
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚና።አሰተማሬ
እና አሰራር
የሆነው
ያሳየሺኝ እጅሺ ይባርክ
የኔ መልካም. ከዝህም በላይ ብዝ እንጠብቃለን
ሰላምሺ በፈጣሬ ብዝት ይበልልኝ
ሰላም ፍቅር በያለንበት አላህ አገራቺንን ሰላም ያርግልን የኒ አበሳ ባለሽበት ሰላም ጤና ተመኘሁ ሁሉም ነገር አለህ ወደመልካም ነገር ሲመራ ነው አላህ መልካሙን ይምርን በርቺልኝ አደኛየ።
*_ሰላም ሰላመ ክስስቶስ ይብዛላችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ዋው ቃለሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን በርችልን ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ሰላም ያድስግልን አሜን፫_*
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እኮንደህናመጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል
መሸአላህ ተባረከ አረህማን አሪፍ ምክር ነው
በዝሁቀጥይበት በድሰ አጠብቅሻለሁ
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እሕትዋ እዴነሽ አኳን ደና መጣሽ ሠላም ፍቅር ጤና አድነት መክባበር ለመላው ለሠው ዘር በሙሉ ይሑን እያልኩ ኢትዪጺያ ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግልን አዳዲስ ቪዲወችን እየሰራሽ ሸር ስለምታርጊን ከልብ እናመሠግናለን ካች ገና ብዙ ነገር እጠብቃለን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህሮቻችን በእውነት ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለህይወቴን ያሠማልን በእውነት እኛም በሰማነው አምሳ ስልሳ መቶ እምናፈራ ያድርገን አሜን
ሰላም ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርችን እማየ ውድ የሀገሬ ልጅች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እማ በርችልኝ ወደ ሰላም ፍቅር አንድነት ለምየ ኢቶቢያ ስላም ፍቅር አንድነት ለህዝባችን ይሁንልን ያረብ
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛል እህታችን ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ፈጣሪ ለሁላችንም መርቆ ይስጠን በእዉነት ቃለህይወት ያ ቃለበረከት ያሰማልን አሜን ለሀገራችን ለኢትዩጲያችን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ለኛም ለሰዉ ዘር በሙሉ ፍቅርን ያድለን አሜን🌺❤️❤️😍✅🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Kale hewate yasemaleni enamesigenalani wadema arefi temerite nawe 🙏🥰
በዚህ ሰዓት የምንሰማው ጥሩ ነገር አጣን! በየ ሚደያው የምንሰማው ነገር ያስፈራል ያረቢ! ምን ይሻላል አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን እኔስ ፈራሁ😢
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አሜን አሜን አሜንክርስቲያን ለመምጣት ተስፋ አትቁረጥ ፣ እንደ ሙሴ ትሞታለህ እንጂ ምድረ ርስትን አታይም ብትባል ፣ እንደ ኤልያስ ትኖራለህ እንጂ ሞትን አታይም ብትባል ብቻ አንተ ከደብረ ታቦር አትቅር።
እግዚያብሔረ ይመስገን ውድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ፍቅር አንድነት መከባበረ ለሁላችንም ይሁን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Selam wede yehagera lejoci selamacu yebeza hageracin selaman yebeza fetare yetbeqln
ሰላም ሰላም ብያለው በእውነት በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ምክሮች ቁምነገሮች እኛን የሚጠቅሙን ናቸው እንደዝህ አይነት
ትምህርቶች ለሁላችንም ይጠቅመናል ከልብ
ከልብ እናመሰግናለን
Egzabhare yemasegen selamshe yebza enkoan drhna metash bewunate lasetmarun abatachen kalhywate yasrmalen tegaeun yabzalen yesemanewun bandebtachen yasekemtlen
ሰላም ሰላም እንኮን ሰላም መጣሽ ውደ ሰላምሽ ይብዛ አርፍ ውይይት ነበርደስ ይላል ውድና የተከበራችሁ ውድ የአገሬልጆች በአላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለአገራችን ፍትህ ለወገኖቻችን አንድነት ፍቅርፍቅር አድነት 💚💛❤ ሀገራችን ደስ የሚል ቆይታነበር 🌹
Selam lach yune indet new hulu malkam hulu Selam new hagarchin selam yadergele Ethiopia 🇪🇹 tbarki
Salamshi yibizaa enkon dana maxashi amee qalaa hiwotin yasamalin baxama qonjoo timirti nawu ihete barchi qaxiyibati egzabeher babetu yaxinashii
የእግዛብሄር ቤተሰቦች በሙሉ እኛ የፈጣሪ ቃል መስማት አቁመናል ብቻ እመልካ ልቦናችንን አስተሳሰባችንን ይመልስልን
እግዚአብሔር ይመሥገን እንዴት አረፈዳቹ ጀጣሪይ አምላክ የየምርጫችሁን ያድላችሁ ትዳር ከላይ ከፈጣሪይ ሢሠጥ ነውጂ እኛ ባመጣነውና ፈጥነን ባደረግነው ነገር መጨረሻው ደም አይልም
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ጣናየስጥልኝ ሠላም ለዚቤት በትክክል በመጀመረያ ትዳር ከእግዚአብሔር ነዉ የሚሰጠዉ በርግጥ በሰዉኛ መጌባት መረዳዳት መቻቻል የሚጠይቅ ተቃም ነዉ ስፈልግ የምንቀጥልበት ሳንፈልግ የምናቁመዉ አደለም እግዚአብሔር በመፌራት እደቃሉ መጋዝ ከለብን እናመሰግናለን
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልንንን በሠማነው እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
Selam selam yahagere lijoch slam byalehu selam lehagerachinna le hzbachin yihunln alah selamunm meregagatunm lehagerachinna lehzbachin yargln
ሰላመ እግዚአብሔረ ይብዛላችሁ ዌድና የከበራችሁ የሠው ዘሮች በሙሉ በጣም አሪፍ መንፈስን የሚያድስ ትምህርትነው ያካፈልሽን እህታችን ለመምህሮቻችንም ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን 🙏❤
ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ሰላም መጣሸ በእውነት ቃለ ህይውትን ያሠማልን ፀጋበረከትን ያድልልን እኛም እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰወንም የሚያከበር ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለበት ባለ ትዳር ይሰጠን በእውነት አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣችሁ ላሰተማሩ አባቶች ቃለህይውት ያሰማልን እግዜአብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እግዜአብሄር ሀገራችን ሰላሙን ፍቅሩን ይመልሰልን አሜን
ትዳር የእግዚአብሄር ስጦታነው ባሁኑ ሰአት ሰዎቹን ይሄ ይሆኑኛል ለማለት አልተመቹም እዳሰበናቸው አይገኙም ስለዘህ ፈጣሪ ጥሩሰውያለውን ይሥጠን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ትዳር ከፈጣሪ ዘንድ ነው ለሁላችንም ፈጣሪ የልባችን መሻት ያሳካልን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ልብን ሰርስሮ የሚገባ
8:36 8:36 555
4
4
አሰላም አለይኩም ሰላም ብያለሁ ውድ ያገሬ ልጆች ሁላችንም በየእምነታርን ዱአና ፆለት እናድርግ ላገራችን ሰላ
አገር ሰላም ኳልሆነ የኔ ቢጤ ስደተ ኛ አገር እደለለን ባይተዋር እዳንሆን ሰላምን እንማኝ እላለው ውድ እህታችሁ fozi woilo ከመዳም ኩሽና
ሠላም ሠላም ሠላም እኳንበሠላም መጣሽ ወድ አሪፋቆይታነበር አገራችን አላህ ን ብቅልኝ ኢትጱያ ሠላም ያም ያመጣልን በርችል የአገሬልጁ ደሴየምል ነዉ
nageenyii fi jaalali kara waaqayyoo sif yaa baayatu baga nagaan dhufte obbolleetti teenya waaqayyoon gooftaa sagaalee jireenya bara bara saa dhageechisu eebisu eebifami
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የሃገሬ ልጆች መጭው አድስ አመት በስዴት አለም ያለነው ሃሳባችን ሞልቶልን ለሃገራችን የምንበቃበት ኮርና የሚጠፍበት ጦርነት ንሮውድነት የሚጠፍበት ሰላም የሚሰንፍበት በመርጋጋት በመቻቻል በአንድነት በህብርት የምንኖርበት የሰላም የጤና የፍቅር የብልፅግና ዘመን ይሁንልን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር።
Selam Selam Selam Amen Amen Amen Ysemanewin Emnifexim Yrgen ylacuht Holu Ewnet New Kalun Tebiken Bekalu Eminemera Yrgen Egzyabher Amlak Ewnet New Zare Emytayew Genzebu Enge Lela Aydelem Min Alat Zare Genzeb Hone Ayyyyy Kezh Ysewren Amen Mastewalun Ysten
አገራችንንሰላምያግልንብልንእንመኝኝበልባችንክፍአለምሆንለራስጅለሰውአይደለንጥቅሙሥንልማንብለነውለሀግርክብለህዝብስንልበይቀኑሙትመስማትምንያስደስታልበየቀኑመገደለ
❤❤❤❤❤❤❤❤