ብቸኝነት ለምን? ክፍል 1 - ዲ/ን አቤል ካሳሁን I The blessings of being single? part 1 - Dn Abel Kassahun

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • ይህ ተከታታይ ትምህርት ስለ ብቸኝነት እና የእጮኝነት ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ምን እንደምታስተምር የሚያስቃኝ ሲሆን፣ በክፍል አንድ ትምህርትም
    =)ብቸኝነት ስንል ምን ማለታችን ነው?
    =)ለምን የብቸኝነት ጊዜ አስፈለገ?
    የሚሉት ነጥቦች ተዳስሰዋል።
    በዚህ መንፈሳዊ ቻናል የሚለቀቁ ትምህርቶች ለእርሶም ሆነ ለሌሎች ወንድምና እኅቶቻችን እንዲደርሳቸው #Subscribe #Like #Share #Comment ማድረግ አይርሱ!

Komentáře • 78

  • @henokabaynehgebrehiwot4589
    @henokabaynehgebrehiwot4589 Před 2 lety +21

    እንዲህ ዘመኑን ሚዋጅ ትምህርት በእጅጉ ያስፈልገናል ።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ! !

  • @mesimesi668
    @mesimesi668 Před 2 lety +9

    Deacon kale hiwot yasemaln
    YeDeacon henok hailen dimts ymeslal dmtsih

  • @hah-zd9fm
    @hah-zd9fm Před 5 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤

  • @mahderabebe9724
    @mahderabebe9724 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @fitsumwondimu238
    @fitsumwondimu238 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Hanaendualem8413
    @Hanaendualem8413 Před 11 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏼

  • @user-gm3kz4ii8u
    @user-gm3kz4ii8u Před rokem

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 Před 2 lety +7

    ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልሕ ወንዲማችን አሜን፫ ወይ ደምፅሕ ከዳቆን ሄኖክ ኃይሌ ጋር ይመሳስላል በስመአብ

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Před rokem

    አሜን ተባረክ።

  • @hayat550h8
    @hayat550h8 Před 2 lety +5

    ሁሌ በጣም የሚገርመኝ ነገር መምህራችን ድምጽህ የዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ነው የሚመስለኝና እና በአካል ከማየቴ በፊት በድምጽ ስሰማ ትምህርቱን እሱ ነበር የምትመስለኝ ግን ወንድሙ?
    ለሁሉም የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን

    • @genet6181
      @genet6181 Před 2 lety +1

      እኔም በጣም ይመሳሰልብኝል ድምፃቸው

  • @samueltewahdo2721
    @samueltewahdo2721 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 Před 2 lety +7

    እንኳን ደና መጣክ ጥሩ መረዳት ሆኖልኛል እመሰግናለው በርታልን

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 2 lety +8

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወሳኝ ትምህርት በልባችን ይጻፍልን
    ድምጻችሁ ከዲያቆን ሄኖክ ጋር ይመሳሰላል

    • @hah-zd9fm
      @hah-zd9fm Před 5 měsíci

      የመምህራችን ወንድም ነው❤

  • @21Maryam2
    @21Maryam2 Před 2 lety +2

    ቃለ በረከት ያድልልን እውነት ነው ጥሩ ለማግኘት ጥሩ ሆኖ መገኘት ያስፈልጋል

  • @tigistyeneneh2323
    @tigistyeneneh2323 Před 2 lety +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማል ይበል ይቀጥል መምህራችን

  • @selamawittadesse792
    @selamawittadesse792 Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን አቤል ካሳሁን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንኳን ደና መጣህልን

  • @geryewedikeshi8912
    @geryewedikeshi8912 Před rokem

    Qale hiywet yasemaln memhr

  • @Jeruslem
    @Jeruslem Před 2 lety +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን አቤሎ

  • @madimadi4218
    @madimadi4218 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን መምህር🕊️⭐

  • @brhanie6823
    @brhanie6823 Před 2 lety +1

    ቃለ ይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን መምህራችን አሜን፫

  • @getnetmekonen6431
    @getnetmekonen6431 Před 2 lety +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @setayubarhen1255
    @setayubarhen1255 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን ጠጋውን ያብዛልህ

  • @user-tw2zc3ez4h
    @user-tw2zc3ez4h Před 2 lety +1

    መምህራችን እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል

  • @user-mz3pb3lo4p
    @user-mz3pb3lo4p Před 2 lety +1

    በጣም መስማት ያስፈልገኝ ነበር መምህር እመሰግናለው

  • @alemnegassi5528
    @alemnegassi5528 Před 2 lety +1

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህር ቀጣዩን እንጠበቃልን

  • @tigst3925
    @tigst3925 Před 2 lety

    አሜን የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህር

  • @user-ty4vg5bt7i
    @user-ty4vg5bt7i Před 2 lety +1

    ቃለሂወት ያሠማልን 👏👏👏❤❤❤

  • @user-nr6vw5ws2j
    @user-nr6vw5ws2j Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
    ወንድማችን ተባረክ

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety +1

    EgiziAbiher yimesigen.

  • @freweyniadinoasefa9886

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @ge821
    @ge821 Před 2 lety

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አቤል🙏

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen.

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety +1

    Amen

  • @hewantekele3721
    @hewantekele3721 Před 2 lety +1

    Kale Hiwot yasemalen

  • @user-se8xr2td1y
    @user-se8xr2td1y Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
    ድንቅ ትምህርት ነው ይቀጥል

  • @abrehamwolde8160
    @abrehamwolde8160 Před 2 lety +1

    Amen yetemesegene Yihun kale Hiwoten yasemalen

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před 6 měsíci

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kidistshineda2445
    @kidistshineda2445 Před 2 lety

    መምህር ፀጋውን አብዝቶ ያድልህ

  • @edenzewge9975
    @edenzewge9975 Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před 2 lety

    እጅግ ጥሩ ትምርትና መክር ነው ። ቃለሒወት ያሰማልን አድሜ ከጤና ያድልልነ አሜን!!!!!

  • @rekikmisgana8597
    @rekikmisgana8597 Před 2 lety

    and sew le echogninet zgijunet alew yemibalew mn siamuala

  • @Andu2116
    @Andu2116 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @SaraSara-ch6oq
    @SaraSara-ch6oq Před 2 lety +1

    Kalehewotin yasemalin

  • @edenkidane400
    @edenkidane400 Před 2 lety +1

    Kale Hiwet yasemalin

  • @estenfasztewahedo8883
    @estenfasztewahedo8883 Před 2 lety +1

    Kale hiwet yasemaln

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety +1

    Thanks God bless you and your job

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 2 lety +1

    Thanks for the mighty Lord 💗 God 💗

  • @temesgenteshome195
    @temesgenteshome195 Před 2 lety +1

    በርታልን መድማችን !

  • @heli8372
    @heli8372 Před 2 lety +1

    Thank you so much decon adel this is really helpful 🙏kale hewt yasemalin

  • @user-tw2zc3ez4h
    @user-tw2zc3ez4h Před 2 lety +1

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @yabseraashagre3338
    @yabseraashagre3338 Před 2 lety +2

    መምህራችን እንኳን ቃለይወትን ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ያቆይልን
    ከተቻለ ቴሌግራም ላይ ቢዲዮ ነው እሚለቀቀው
    ከተቻለ. ኦዲዮ ቢያደርጉልን?

  • @melattesfaye9177
    @melattesfaye9177 Před 2 lety +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @mahilet_z1921
    @mahilet_z1921 Před 2 lety +1

    🙏🏽

  • @rekikmisgana8597
    @rekikmisgana8597 Před 2 lety

    zgijunet mn malet nw

  • @rekikmisgana8597
    @rekikmisgana8597 Před 2 lety

    enes lestotanet yemihon sew negn weyi blo erasin meteyek betam tlk kum neger

  • @dawitabrham880
    @dawitabrham880 Před 2 lety

    የላጤነት ሕይወት ቢባባልስ?

  • @Hardwell2059
    @Hardwell2059 Před 2 lety

    background ቢቀየር ጥሩ ነው፡፡

  • @rekikmisgana8597
    @rekikmisgana8597 Před 2 lety

    ???

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s Před 2 lety

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ።ግን ድምፅህ መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ይመስላል ወንድማማች ናች ልበል ?

    • @user-mc3yc7no5n
      @user-mc3yc7no5n Před 2 lety

      Betam

    • @abejea
      @abejea Před 2 lety +3

      ዝም ብለሽ ስሚ

    • @user-sf5pb1dx8f
      @user-sf5pb1dx8f Před 8 měsíci +1

      በሀይማኖት ወድማማቾቺ ነን ብሏል ግን ተጠይቆ በስጋ ወድሜ እይደለም ብሏ

    • @user-hy6px3bw9s
      @user-hy6px3bw9s Před 8 měsíci

      @@user-sf5pb1dx8f እሺ አመሰግናለዉ😍

  • @eyasutafese7775
    @eyasutafese7775 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hanaabadi2231
    @hanaabadi2231 Před 2 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @bettyyeberalem5511
    @bettyyeberalem5511 Před 2 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @zebiminishjemal6948
    @zebiminishjemal6948 Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር

  • @182960la
    @182960la Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mat.5211
    @mat.5211 Před 2 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @diribhaile403
    @diribhaile403 Před 2 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን