ብቸኝነት ለሚሰማችሁ መጽናኛ ቃል።

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024

Komentáře • 26

  • @yegeta1
    @yegeta1 Před rokem +3

    አሜን እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው።

  • @yodittadeseabraham432
    @yodittadeseabraham432 Před rokem +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @user-fi6ew4iy6t
    @user-fi6ew4iy6t Před rokem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው ✝️

  • @balaynishbalaynish3188

    Amen amen amen abeta kale hiywot yasemaln

  • @yeshidange
    @yeshidange Před rokem

    ቀሲስ ፀጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ በጣም ተፅናንቻለሁ ይህንን ያደረገ ጌታ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @aklilufikadu1436
    @aklilufikadu1436 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-rh7mi5un8g
    @user-rh7mi5un8g Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @smret5569
    @smret5569 Před rokem

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ከኔጋር ነው ስለሆነውም አመሰግናለው አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @fikirtegetachew2420
    @fikirtegetachew2420 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በተለያዩ ምክንያት ስንደክም የእግዚአብሔር ቃል ያስፈልገናል መንፈስቅዱስ ይናገራል በሀገራችን እና በእምነታችን የመጣውን ፈተና እሱ በምህረቱ ይመልሰው ይሰተካከላል እግዚአብሔር የሚሳነው የለምና።

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ እንደፈቀደ ይሁን

  • @alemtsehaykibret9368
    @alemtsehaykibret9368 Před rokem

    Amen amen abatachin

  • @saratsg8533
    @saratsg8533 Před rokem

    Amen egzhabire yestelen

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j Před rokem

    ሰለ ኩሉ እግዚአብሔር እምላክ ይመሰገን
    ቃል ሂወት የሰመዐልናፀጉኡ የብዘሐልኩም አቦና
    እግዚአብሔር እምላከይ ከሉ ግዜ ምሳየይ አዩ ምንም አይኮንን

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 Před rokem +3

    እግዚአብሔር ከኛ ጋር ባይሆን ሰዎች በኛ ላይ በተነሱ ጊዜ ቁጣቸዉ በላያችን በነደደ ጊዜ በዛን ጊዜ ህያዋን ሳለን በዋጡን ነበር ያስተማረኝ የመከረኝ ጌታ ይመስገን የኔ የዋህ ቸር ሩሩህ ጌታዬ እግዚአብሔር አብ አባቴ ሁልጊዜ አብረኸኝ ስላለህ ብቻዬን ስላልተዉከኝ አመሰግንሃለሁ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር አሜን

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Před rokem

      አሜን አሜን አሜን እደገና ያየኚ ጌታዪ ኢየሱስ ሆይ ተመስገን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ባይሆ በዋጡን ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 Před rokem

    Amen amen amen kale hiwot yasemalehn

  • @fiyametaaddis5953
    @fiyametaaddis5953 Před rokem

    amen kale hiwot yasemalen

  • @user-vv2dn5tc5d
    @user-vv2dn5tc5d Před rokem

    ቃለ ህይወት ያስማልን ቀሲስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስለቤተክርስትያን ድምጽ ሁኑ

  • @hirutmekonnen3629
    @hirutmekonnen3629 Před rokem +1

    ቀሲስ ቃለ ሂወት ያስማልን

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 Před rokem

    አሜን!

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 Před rokem

    Ewunet new

  • @asteraster8229
    @asteraster8229 Před rokem +1

    እየሩሳሌም ለመሄድ የአንድ ሰው ክፍያ ስንት ነው አባቴ ከይቅርታጋር ቢመልሱልኝ

  • @betitibebu9325
    @betitibebu9325 Před rokem

    Gera tegaban eko

  • @user-lp1hs4or1d
    @user-lp1hs4or1d Před rokem +3

    አገር እየታወከች አንተ ስለ ሌላ ነገር ትሰብካለህ. በጣም የምወደው ቻናል ነበር በአሁን ሰአት ግን ምንም አይነት ጠቃሚ ነገር ስላላየሁ በጣም አዘንኩኝ. በዚህ ቻናል የመጨረሻ ኮሜንት ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @redatetaame4234
    @redatetaame4234 Před rokem

    Amen Amen Amen where is the chanal I can't find it