አይደለም፣ ክፍል 1 - ዲያቆን አቤል ካሳሁን I @Dnabelkassahun

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • በዚህ ቻናል የሚለቀቁ መንፈሳዊ ትምህርቶች እንዲደርስዎ #subscribe #like #share #comment ማድረግ አይርሱ።
    www.dnabel.com
    #የዚህ_ቪዲዮ_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_የዩቲዩብ_ቻናልዎ_እንዳይዘጋ_አይልቀቁት

Komentáře • 49

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 Před rokem

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን የሰማነውን በልባችን ይሳልብን የቅዱሳን በረከታቸው አይለየን አሜን!!

  • @fekadumulugeta1727
    @fekadumulugeta1727 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ሠናይ መርሐ ግብር ነው እግዚአብሔር በድንግል ምልጃ ያስበን!

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Před rokem

    ቃልሂወትን ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን❤❤❤❤ እግዚአብሔር እረዝም እድሜ ያኑርል

  • @adanchegolema2378
    @adanchegolema2378 Před rokem

    አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይርዳህ ሚስጥሩን ይግለጽልህ ለኛም የመስማት ለመተግበር ይርዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @joelhope8234
    @joelhope8234 Před rokem

    መምህር አቤል ድምፅህን ብቻ ለሰማ ሰው ዲያቆን ሔኖክን ነው የምትመስለው ።
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ካወኩህ አጭር ጊዜ ቢሆንም በብዙ እጠብቅሀለው

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Před rokem

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @user-kr3eb3hx6t
    @user-kr3eb3hx6t Před rokem

    ግሩም ማብራሪያ ነው ዲን አቤል ቀጣይ ክፍል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እጠብቃለን ያገልግሎት ዘመናቹን ይባርከው🙏🙏👆

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před rokem +1

    Amen..amen amen..kale..hiwet yasemaln wedmachin memhrachin

  • @user-ss9vh6uc1g
    @user-ss9vh6uc1g Před rokem +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን አቤል ካሳሁን ሁሌም ግር ይለኛል ከዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ጋር ድምጻችሁ አንድ ነው በርቱልን ወድሞቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ቸሩ አምላክ።

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @temesgen637
    @temesgen637 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውና ጥበቡን ያብዛልህ
    ድምፅህ ቁርጥ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ነው ይገርማል

  • @abelsolomon6377
    @abelsolomon6377 Před rokem

    💙💙💙ቃል ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q Před rokem

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @Yohanis-le6rn
    @Yohanis-le6rn Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @m.t2022
    @m.t2022 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @yuhanakasshun2835
    @yuhanakasshun2835 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Walte25
    @Walte25 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @bamlakbamlak9523
    @bamlakbamlak9523 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማል

  • @Londonmasebo6307
    @Londonmasebo6307 Před rokem +7

    ጸጋ 100%
    አቀራረብ 100%
    ኤዲቲንግ 100%
    ድምጽ ጥራት 100%
    ሰጋውን ያብዛልክ ከጸጋክ አትጉደል ::🤎🤎🖤🖤

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před rokem

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መልኮም ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንኮን ደሕና መጣሕ መምራችን የምንሰማውን ለፍሬ ይሁንልን
      እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-wz1kz4ut4p
    @user-wz1kz4ut4p Před rokem +2

    ውድ የዘላለም ሕይወት ዲያቆን አቤል ሰላም ለአንተ ይሁን! Studio ውብ ነው እመቤታችን ሥዕሏ ውብ ነው። እናመሰግናለን! በዚሁ ይቀጥል!

  • @user-mh6rz2wx8v
    @user-mh6rz2wx8v Před rokem

    ክብረት ይስጥልን

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem

    Amen Amen Amen kal hewot yasmalen mamhrcen zamnhen yebarkeln

  • @tekagelchu7668
    @tekagelchu7668 Před rokem +1

    እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራል

  • @natikassa491
    @natikassa491 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው ወደፊትም እንዲሁ እንደሚኾን ተስፋ አደርጋለሁ ። አደራ በርትታችኹ ትምህርቱን አድርሱን በሚገባ ለመማር ዝግጁ ነን ፤ እግዚአብሔር ይርዳችኹ::

  • @martasisay5805
    @martasisay5805 Před rokem

    Ye Kalen Hiwot Yasemalen Memher

  • @hanayedingellijtube8842

    Kalehiyotn yasemalin 🙏

  • @orthodoxiawizema4205
    @orthodoxiawizema4205 Před rokem

    Kale hiwot yasemalen memher

  • @frezetewahdo8193
    @frezetewahdo8193 Před rokem +2

    ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ❤🙏እኛ ግን አሳፋሪወች ነን እስካሁን 10k እንኳን አልሞሉም የግድ subscribe እርጉ እያሉ መጮህ አለባቸው 😒😒

  • @danielamare3855
    @danielamare3855 Před rokem

    ቀጣዩን በጉጉት እየጠበቅን ነው

  • @user-ug3ji6ze5i
    @user-ug3ji6ze5i Před rokem +5

    መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን። አገልግሎት ዘመንህ የሆለታዋ ኪዳነ ምህረት ትባርክልክ ማስተዋል እና ጥበብ ከዚህ በላይ ትስጥክ። አሜን አሜን አሜን።ወንድሞቼ እና እህቶቼ ከዚህ በላይ አገልግሎት እንዲሰፋ ምን ማድረግ አለብን ብለን እራሳችን እንጠይቅ??? የሚችል በጸሎት እና በእውቀቱ እና በብሩ ሊደገፍ የሚገባበት የዮትዩብ ቻናል ነው። በመጨረሻ ለጋደኞቻች ቻናሉን እንዲከተሉ እና ሼር እንዲያደርጉ እናድርጋቸው። የአለማዊ ነገር ቢሆን የሳቅና እና የፓለቲካ ነገር ስንት ተከታይ ይኖረው ነበር??? እራሳችን እጠይቅ።

  • @user-vh3hj2dl4w
    @user-vh3hj2dl4w Před rokem

    ቅል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🙏

  • @tizitahaile7997
    @tizitahaile7997 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረቡኒ❤🙏🙏🙏

  • @AgapeOTsion
    @AgapeOTsion Před rokem +1

    Blessed indeed is the man who speak about the Almighty.

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před rokem

    ቃለ ህይወትን ያሰማልንበዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏

  • @suramaze859
    @suramaze859 Před rokem

    ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏

  • @merihtesfye9524
    @merihtesfye9524 Před rokem

    ቃለሂወት ያስማልን መምህር እንጠብቅ ኣለን የአበው አምላክ ይደግፍህ ምስጢሩ ይግላጽልህ።

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጉጉት ይናፍቀናል

  • @eyasutafese7775
    @eyasutafese7775 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @emiyosef2384
    @emiyosef2384 Před rokem

    🙏🏾💙

  • @lencho_1995
    @lencho_1995 Před rokem

    Qalih hiwote yasemaln memirachin

  • @estenfasztewahedo8883

    Kale hiwet yasemalen

  • @Musiclayricbyribka
    @Musiclayricbyribka Před rokem +2

    የተጠየኩት ጥያቄ ነበር መመለስ ፈልጌ ነበር።
    ጥያቄ- ሰው ከመጠመቁ (40 ወይም 80ቀን) በፊት ከሞተስ ማለትም ሳይታመም ?

  • @okom6307
    @okom6307 Před rokem

    💚💛❤💒💒💒💚💛❤💚💛❤💛❤👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @henoktebik7356
    @henoktebik7356 Před rokem

    👍

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @drthomasshimelis
    @drthomasshimelis Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yaredakalukassa1559
    @yaredakalukassa1559 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን