የእጮኝነት ሕይወት ምን መምሰል አለበት....ትውውቃችን ያስደንቅ ነበር። የሴትነት ተምሳሌት ሮዳስ ልዑል ሰገድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
    1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
    2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    CZcams / @etartmedia
    ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Komentáře • 62

  • @WeleteHana
    @WeleteHana Před rokem +16

    እግዚአብሔር ለሁላችንም ፍቅርን ያድለን እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Před rokem +6

    ፁሞ ለማበርከት ያብቃን እህቶቼ
    የኢትዮጵያ አባቶቻችን በረከት ይደረብን
    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @lemlem7065
    @lemlem7065 Před rokem +8

    ኣሰይይይ የኔ ማሮች ወላዲተ አምላክ ትጠብቃቹ ደሞ በመንፈሳዊ ሂወት ያደጋቹ ሞሆናቹ መታደል ነው በቤቱ ያኑራቹ መጀመርያ ሰይህን መጨረሻቹ ያሳመረላቹ😢እነየ በጣም ነው የቀናሁ መንፈሳዊ 💓🙏

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před rokem +12

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ እህቶቻች ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክ ትዳራቸው ይባርክላችሁ አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-bs2gp5lv7k
    @user-bs2gp5lv7k Před rokem +6

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ እህቶቻችን ❤❤
    🙏

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 Před rokem +3

    እውነትም የሴትነት ተምሳሌት ነሽ እርጋታሽ ስርአትሽ በጣም ነው ደስ የሚለው እግዚአብሔር ከእነባለቤትሽ ይጠብቅሽ🙏

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እህቶቻችን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @RedmiRedmi-pi4oq
    @RedmiRedmi-pi4oq Před rokem +3

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላቹሁ እህቶች🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Před rokem +2

    እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ በቸርነቱ ፍቅሩን ያድልን

  • @clickcell4333
    @clickcell4333 Před rokem +3

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @dasanpuliyakkod5618
    @dasanpuliyakkod5618 Před rokem +2

    በእውነት ደስ የሚል ቆይታ ነበራችሁ እኔም ብዙ ተማርሁ ከናተ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛላችኹ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Před rokem +1

    እግዚአቤሔር አምላኬ ፈቅረቹን የብዘላቹዉ ትደረቹ የተበረከይሁን❤❤❤❤❤ እንደናተይ ነት ትደር የድለን አሜን

  • @bereketabebaw8612
    @bereketabebaw8612 Před rokem +1

    እህቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ትልቅ መልእክት ነው በርቱልን

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እህቶቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት!በጣም ነው ደስ የምትሉት❤በተለይ እንግዳዋ እህታችን በጣም የተረጋጋች በሳል ደስ የምትል። እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ ይጠብቅልሽ!

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před rokem +2

    ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @shiferawwakjira5706
    @shiferawwakjira5706 Před rokem +1

    ከዉይይታችሁ ብዙ ሰዎች መንፈሳዊ ዕዉቀተቸዉን ሊያሳድጉ ፣ልማሩናጰሕይዎታቸዉን በመንፈሳዊ ልመሩ የሚችሉበት መንፈሳዊ ውይይት ነው !!በርቱ

  • @melonaabera
    @melonaabera Před rokem +2

    እርጋታዋ ደስ ሲል🥰

  • @zemenayaweke2670
    @zemenayaweke2670 Před 6 měsíci

    Kalehiwot yasemaln

  • @tadessefeleke8207
    @tadessefeleke8207 Před rokem +1

    ዘግይቼ ባየዉም በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ተባረኩ

  • @tobitaragaw
    @tobitaragaw Před rokem +2

    ሮዲዬ እውነት ነው በቤቱ ተወልደሽ ተኮትኩተሸ ነው ያደግሽው አንቺም ጠብቀሽ መልካም ፍሬ ሆነሽ አሳይተሸል እግዚአብሄር ጸጋውን አብዝቶ በቤቱ ያኑርሽ እህቴ

  • @idosamengistu9192
    @idosamengistu9192 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @wolelawmengist8530
    @wolelawmengist8530 Před rokem +1

    ሮዲ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ መልካም እህት ግቢም ውስጥ ከግቢም ውጭ አንድ አይነት ነሽ ምንም ያልተቀየርሽ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ትዳርሽን ባርኮ ለመልካም ፍሬ ያብቃሽ

  • @serkalemtesfaye5234
    @serkalemtesfaye5234 Před rokem +3

    ሮዲ 🥰ሳሪ አብረን በአንድ ደብር ስለተገለግልን በጣም እድለኞች ነን 🥰🥰🥰እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አስተማሪ ቃለመጠይቅ ነበር በርቱ🥰🥰🥰

  • @user-jc7hv8lp5g
    @user-jc7hv8lp5g Před 5 měsíci

    እግ ዚአብሔርይስ❤❤❤❤❤

  • @ravibaskaram7870
    @ravibaskaram7870 Před 6 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤ለሁላችንም አሥተዋይ ልቦና ያድለን😢❤❤

  • @bezawoldeys1927
    @bezawoldeys1927 Před rokem +1

    ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ ጎበዞች

  • @user-ps5ye3ht1b
    @user-ps5ye3ht1b Před rokem

    እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ እህቶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemeyosmengistu7666
    @alemeyosmengistu7666 Před rokem +1

    Yene wedoch betammm nw mewedachu yesew mechereshaw newena cheru medaniyalem mechereshachun yasamerew
    Amen

  • @user-nb4vn3gi9r
    @user-nb4vn3gi9r Před rokem +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ እህቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ትዳራችሁን የአብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላችሁ

  • @leewon4527
    @leewon4527 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን , ጥሩ መልእክት ነው በርቱልን እህቶቻችን

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 Před rokem +1

    Des setilu yena wedochi egziyabhar amlak ye agelglot zemenachi yebarek

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Před rokem +1

    ቃለ ሄወት ያሰማልን

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Před 11 měsíci

    ውይይይይይ መንፈሳውያን መሆንኮ መታደል ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-jf7yy6bb8e
    @user-jf7yy6bb8e Před 6 měsíci

    ከምር ደሥ እምትይልጅነሽ❤❤❤❤ በርች

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 Před rokem +1

    ደስ ስትሉ

  • @tersite858
    @tersite858 Před rokem +1

    እውነት ለመናገር
    1/ አዎ ሰንበት ትምህርት ቤት የብዙ ነገር መማሪያ ናት ልብ ላለው ሰው በሁለት በኩል የተሳለ ሆኖ የሚወጣበት ቤት ነው።
    2/ አንዳንዶችም ሰንበት ትምህርትቤትን ድሮ ድሮ ከቤት መውጫ ሆኖ የተበለሻሹም አሉ።
    3/ በተጨማሪም ሰንበት ትምህርት ቤት ላይ አስረግጠው ክብር መጠበቅ እንዳለበት ሴትም ወንድም በንፅህና ካልኖሩ ለቤተክርስቲያን ተተኪ መፍጠር እንደማይችሉ መማር ማወቅ እናም በክርስትና እንዴት መኖር እንዳለባቸው ከህፃንነት እድሜ ጀምሮ ያለማስተማር ድከመት አለ ለዚህም ነው አንዳንድ እህቶቻችን አገልጋይ ነን በሚሉ ሰዎች አጉል ተጎድተው የምናየው።

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 Před rokem +2

    የኔ ማሮች ስታምሩ💞💞💞💞💞💞

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Před rokem

    ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @nathantedla3596
    @nathantedla3596 Před rokem

    በጣም አስተማሪ እህቶቻችን የሚያጓዋጓ ነው።

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před rokem +1

    Kale hiwot yasemalen ❤❤

  • @temesgenfetaritemesgenfeta4377

    Smish gin alberalinm. Sador ,anador ,Dana ,adriya,Rodas New yemibalew yegetachin eyesus kirstos yeteshenekerebet mismar sile simish lela tarik kale bitinegrin.

  • @sharondaniel4548
    @sharondaniel4548 Před 11 měsíci +1

    😍😍😍ልባም ሴቶች

  • @anguachwubet1005
    @anguachwubet1005 Před rokem +1

    Egzibher bebetu yatsinachihu

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i Před rokem

    wow betam deis yemel keyt erget kalch ehet gar egziabher tegawn yabzalchew

  • @emuyegizaw5600
    @emuyegizaw5600 Před rokem

    ሮዳስዬ የኮምቦልቻ ግቢ ጉባኤ ፍሬ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @abex5291
    @abex5291 Před rokem +1

    ሮዲ ትዝ ይለኛል 12 ክፍል እያለች i think 2005 ይመስለኛል እኔ የ 7ተኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ቤታችን ሀይስኩል ጋር ስለነበር ሁሌ ነበር የማያት አይኑካ ይዞኝ ነበር 😃😃እና ዛሬ ስለ ትዳር ስታወራ ደርሶ እንባዬ ግጥም አለ የበደሌው ፎንቃሽ ነኝ ሮድዬ

  • @anguachwubet1005
    @anguachwubet1005 Před rokem +1

    ❤❤❤❤

  • @anguachwubet1005
    @anguachwubet1005 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤😊😊

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb Před rokem +1

    በህይወቴ የምመኛው ሰንበት ትምህርት ቤት እንዲስፋፋ ለመጪው ትውልድ እጅግ አስፈላጊና ለነገ የማይተው ጊዜ ላይ ደርሰናል ። ግሩም ፕሮግራም ተምሬበታለሁ ተባረኩ

  • @lidiya727
    @lidiya727 Před 10 měsíci

    ለምንድነው ልጅቷ ፈጣሪ ፈጣሪ የምትለው ለምን እግዚአብሔር አትልም

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 Před rokem

    💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤

  • @georgealahmar7663
    @georgealahmar7663 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidistiabita2283
    @kidistiabita2283 Před rokem

    እውነት ለመናገር ልተችሽ አይደለም ግን ከሰዉ ጓዳ ገብተሽ አትፈትፍች እራሽን ብቻ ወክለሽ አውሬ ገና ነሽ ይቀርሻል ጥሬ

    • @thevoiceofethiopia-9295
      @thevoiceofethiopia-9295 Před rokem +2

      ማን ደረሰብሽ😮😮😮

    • @serkalemtesfayeserke9505
      @serkalemtesfayeserke9505 Před rokem +1

      ለመናገር አልፈልግም ብለሽ ተናገርሽ 😏 ሙሉ ከሰማሽው ምንም የሰው ጓዳ አልገቡም😮

    • @firehiwotambaw9934
      @firehiwotambaw9934 Před rokem

      በመጀመሪያ ስለቤተክርስቲያን የምታወውቂው ነገር ስለሌ ነው ለስድብ የታተርሽው ሲቀጥል ለስድብ ከምትሰለፊ ለህይወትሽ የሚጠቅምሽን ብትወስጂ ነው የሚሻልሽ ልቦና ይስጥሽ

    • @RuthMekonnen-cs1yf
      @RuthMekonnen-cs1yf Před 10 měsíci

      ልቦና ይስጥሽ

    • @ravibaskaram7870
      @ravibaskaram7870 Před 6 měsíci

      አውጣኝ ነው😂😂😂መልካም ነገር መናገር ካቃተሽ እኮ ዝም ማለት ትችያለሽ