ብዙ ትዳሮች የማይፀኑበት ምክንያት!!|Melhk Tube|መልሕቅ ቲዩብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 06. 2023
  • ሰላም ውድ የመልሕቅ ቲዩብ ቤተሰቦች እንደተለመደው አስተማሪ አና ለህይወታችን ገንቢ የሆኑ ሀሳቦቹን ይዘንላቹ መተናል ሀሳብ አስተያየተ ወይም አገልግሎቶቹን ማግኝት የምትፈልጉ በ 0970704050 ከደወሉ ያገኙናል።
    እንዲሁም በአካል መገናኞ ስለሺ ህንፃ 3ተኞ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 311 ያገኙናል።
    የምንሠጣቸው አገልግሎቶች
    1.ላላገቡ ሰዎች መልካም ትዳር አጋር የሚያገኙበትን ጥበብ፡፡
    2. በትዳር ውስጥ አለመግባባቶችን መፍታት፡፡
    3. በትዳር ውስጥ ደስተኛ ሆኖ የመኖር ጥበብ፡፡
    4. የተጣሉ ባለትዳሮችን የማስታረቅ ስራ፡፡
    5. በትዳር ጉዳይ ላይ የቤት ለቤት የማማከር አገልግሎቶችን በብቁ ባለሙያዎች እንሰጣለን፡
    ✅youtube- @melehketube7656
    ✅telegram-t.me/MelehekTube
    ✅facebook- / melhekcenter
    ✅twitter- / melehke12830
    ✅የማይዋደዱ ሰዎች በብዙ ምክንያቶች ሲጋቡ አይተናል ነገር ግን ዘለቄታው ?
    • Video
    ✅ከ ሁለት ዓለም የመጡ ባልና ሚስቶች
    • Video
    ✅ባለቤቴ ስሜቴን አይጠብቅልኝም ክፍል አንድ
    • Video
    ✅ባለቤቴ ስሜቴን አይጠብቅልኝም ክፍል ሁለት
    • Video
    ✅ባለቤቴ ስሜቴን አይጠብቅልኝም ክፍል1
    • Video
    #melhk tube #melhk #melke #ethiopian #dawitdreams #dagi
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #ethiopian #movie 2023 full movie #ethiopian movie 2023 new #ethiopian movie 2023 full movie this week #ethiopian movie 2023 #dv loteri #መልህቅ ክፍል #daggyslifeclass #daggyshow #seifu on ebs #minew shewa tube #dj jop #ethiopia vision #success #motivational #videomotivational #speechself #developmentinspire #ethiopiasuccessful #self growth ashenafi taye #ashenafi #bornlimitlessborn #limitlessimpact #seminars #HealthControl #your health #self healself #healingpowerimagination #dream #passioncreativity #desiremotivation #Ethiopiagrowth #mindset #extraordinary #potentialin #spirationጸጋየ አሰፋ #Energy #Fearovercoming fearፍርሃትን ማሸነፍ #Success #Greatness #Visionimagination #fulfillment #money #purposecalling #passion #impactvalue #drea #Experiencing #wealth #creativity #Bornlimitless #tsegaye asefa #eshetumelese #inspire #marage #gabicha #The power of Sub-conscious mindhypnotic simulation #ethiopian #ethiopianbroadcastingservice #Dawitethiopianmotivetion #Ethiopiamorning motivetion Dinklejoch tiktok comedian Dawit Dreamsabrsh dreamsdr wodajeneh meharene ኮሜዲያን እሸቱcomedian eshetu Ethiopian Showsseifu on ebsድንቅ ልጆች eritrean movieethiopian musicmezmur orthodox ethiopianethiopian movieethiopian orthodox mezmurmezmur protestantethiopian movie 2023ebs sunday showethiopian dramayoni magnabehg amlakkidamen keseat ebsehuden be ebspastor cheregigi shibabaw ethiopia

Komentáře • 44

  • @zinab8199
    @zinab8199 Před 11 měsíci +6

    የዚህ ሰውየ ንግግር በጣም ከቀልብ የሚቀባ አነጋገር👍👍👌

  • @astermeshesha6507
    @astermeshesha6507 Před rokem +18

    አስተምህሮትህ ሁላ በጣም ደስ የሚል ሁሉን የሚያግባባ ግልፅ በሚገባን አገላለፅ እጥር ምጥን ያለ የኛን ሀገር ባህል አናናር ያማከለ ❤❤❤❤❤

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube Před 10 měsíci +4

    ሁሉንም ነገር ሰብስቦ የያዘ አስተማሪ እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @hermeladawit3863
    @hermeladawit3863 Před rokem +8

    በጣም ቆንጆ program ነው እግዚአብሔር ይስጣቹ
    ትንሽ ግን ጠያቂዋ እያወራ ሀሳቡን ሳይጨርስ ባታቆርችው መልካም ነው ብዙ ጊዜ ስለተደጋገመ ነው ይስተካከል

  • @fdhj7057
    @fdhj7057 Před rokem +7

    የዘመናችን ጀግና

  • @EtuYegataLji-bu7id
    @EtuYegataLji-bu7id Před rokem +2

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ተባረክልን ተባረኩ በርቱ❤

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 Před 4 měsíci +1

    ማሻአላህ አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ መምህራችን❤🍁 ከአንደበትህ የሚፈሱት ቃላቶች እንደማር ጠብታ ይጣፍጣሉ‼️ እናመሰግናለን። ጠያቂዋ ደግሞ አትቅለብለቢ ! የጀመረውን ሀሳብ ሲጨርስ ጠብቀሽ ሌላ ጥያቄ ጠይቂው! አታቋርጪው! ሁሌ እታዘብሻለሁ‼️

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh Před 4 měsíci +1

    እናመሰግናለን❤

  • @serahbezufeker8391
    @serahbezufeker8391 Před rokem +2

    ጠያቂዋ ሀሳቡን አታቋርጭዉ አፍሽን ይበላሻል እንዴ ወይ ተጠያቂ ሁኚና አንደኛሽን ለፍልፊ ኤጭ ባለሙያዉ ጥሩ ነበር ።

    • @hayathayat9596
      @hayathayat9596 Před 11 měsíci

      😅😂😂

    • @alamhabash6268
      @alamhabash6268 Před 9 měsíci

      እረ ምክር በፍቅር አርጉት ከሰው ስህተት አለ እህቴ ትቸኩያለሽ ተረጋጊ ብትል ወይም በትይ ደስ ይላል 🙏

  • @fdhj7057
    @fdhj7057 Před rokem +3

    በረታልን የኛ ጀግና ምህረ

  • @Dior768
    @Dior768 Před rokem +3

    እናመሰግናለን፡ክበሩልን❤❤❤

  • @user-bf6jk6yx9v
    @user-bf6jk6yx9v Před 5 měsíci +1

    Thank you ❤❤

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před 5 měsíci +1

    በጣም አመሠግናለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርቲ

  • @shomi5368
    @shomi5368 Před rokem +2

    ❤❤❤❤ ምርጥ ትምህርት

  • @ZainZain-hp4fc
    @ZainZain-hp4fc Před 7 měsíci +1

    ካተ ብዙ ተምሪያለሁ

  • @ramadantube
    @ramadantube Před 11 měsíci

    እናመስግናለን

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 Před 11 měsíci

    በርቱ ጥሩ ትምርት ነው

  • @gegegenet1301
    @gegegenet1301 Před 3 měsíci

    Tebarek wendimee❤❤❤❤

  • @netsanetspiritualtube6118

    ትምህርትህ ጥሩ ነው ግን አሜሪካንን በምሳሌ በጥናት ያልከው ይቅር ባትጠቀመው ጥሩ ነው ምንም አርአያ አይሆኑም እነሱ

  • @zelalemtenaw2096
    @zelalemtenaw2096 Před 9 měsíci

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው። ጠያቂዋ ፀጋየን ካስጨረሰች በኃላ ወደ ጥያቄ ብትሔድ ባታቋርጠው ጥሩ ነው።

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh Před 3 měsíci

      ትምህርቱ ስለሚጣፍጥ የተቋረጠ ይመስላችሗል እጂ ለኔ ግን የሚቋረጥ አይመስለኝም ትምህርቱ ግን ተሎ እያለቀብኝ ለናተም ነው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před rokem

    ❤እግዝአብሔር ይባርክህ🎉

  • @rozaamsalu4743
    @rozaamsalu4743 Před 11 měsíci

    I wish more mature questions were asked

  • @heheh7786
    @heheh7786 Před 7 měsíci

    Egzebeher yebarkachu❤❤

  • @tsionyoseph1633
    @tsionyoseph1633 Před 11 měsíci +1

    Tebarek wendime

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 Před 11 měsíci +2

    ጠያቂዋ ይሰማል ወይ አታቋርጪው pleaseeeeeee አስጨርሽው

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 Před 11 měsíci +1

    Mnegna egziabher yadelek sew nek yabzalk

  • @user-lp1hs4or1d
    @user-lp1hs4or1d Před rokem +1

    I loved you all ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uy5fw2ie2q
    @user-uy5fw2ie2q Před 7 měsíci

    ዎውውው ደስ የሚል ምክር❤

  • @semiragursha9330
    @semiragursha9330 Před rokem +1

    Ejig betam amesegnalew

  • @user-uy5fw2ie2q
    @user-uy5fw2ie2q Před 7 měsíci

    ዎዉዉ ❤❤

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 Před 2 měsíci

    ኦረ።እንየ።ፈትቸ።ላገባ።ነው።ከመጀመርያው።የባሰከሆ።ምኑንኖርኩት።መምህር።ከአቅም።በላይ።ከሆነስ።አልፈልግም።ካለኝስ።ሌላው።ደም።ላግባሽ።ካለኝስ።ምንይሻላል።ምክሬው።ይቅር።ታድያምንላድርግ።እድሜን።ባይሆን።

  • @dohaqatar5702
    @dohaqatar5702 Před rokem

    YES YES YES YES ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kola-it2vo
    @Kola-it2vo Před měsícem

    👏🏾👏🏾👏🏾

  • @user-bf6jk6yx9v
    @user-bf6jk6yx9v Před 5 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-db6gi4yy6u
    @user-db6gi4yy6u Před rokem +1

    Gn yemtwedewn kagegneh endeza atlm

  • @user-yr2hy6zf1z
    @user-yr2hy6zf1z Před 11 měsíci

    🙏🙏

  • @AlAin-np5rj
    @AlAin-np5rj Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Před rokem +2

    አደበተ እርቱ ነህ ክበርልኝ 🙏

  • @jijidege764
    @jijidege764 Před 10 měsíci

    እናመሰግናለን፡ክበሩልን ❤❤❤

  • @user-uy5fw2ie2q
    @user-uy5fw2ie2q Před 7 měsíci

    ዎዉዉ ❤❤