Video není dostupné.
Omlouváme se.

ትዳርን ውጤታማ የሚያደርገው... ?|Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 07. 2023
  • ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
    የምንሠጣቸው አገልግሎቶች
    1.ላላገቡ ሰዎች መልካም የትዳር አጋር ስለሚያገኙበት ጥበብ፡፡
    2.በእጮኝነት ላይ ላሉ የቅድመ ጋብቻ ትምህርት፡፡
    3.በትዳር ውስጥ አለመግባባቶችን መፍታት፡፡
    4. በትዳር ውስጥ ደስተኛ ሆኖ የመኖር ጥበብ፡፡
    5. የተጣሉ ባለትዳሮችን የማስታረቅ ስራ፡፡
    6. በትዳር ጉዳይ ላይ የቤት ለቤት የማማከር አገልግሎቶችን በብቁ ባለሙያዎች እንሰጣለን፡፡
    እንዲሁም በአካል አልያም ባሉበት ሆነው ስለትዳር እና ስለፍቅር ህይወትዎ በኦንላይን እና በስልክ መማከር ይችላሉ፡፡
    ለበለጠ መረጃ
    +251970704050 መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 311
    ✅youtube- ‪@MelhkMediaOfficial‬
    ✅telegram-t.me/MelhkMediaOfficial
    ✅facebook- / melhekcenter
    ✅የማይዋደዱ ሰዎች በብዙ ምክንያቶች ሲጋቡ አይተናል ነገር ግን ዘለቄታው ?
    • Video
    ✅ከ ሁለት ዓለም የመጡ ባልና ሚስቶች
    • Video
    ✅ባለቤቴ ስሜቴን አይጠብቅልኝም ክፍል አንድ
    • Video
    ✅ባለቤቴ ስሜቴን አይጠብቅልኝም ክፍል ሁለት
    • Video
    ✅ባለቤቴ ስሜቴን አይጠብቅልኝም ክፍል1
    • Video
    #melhk tube #melhk #melke #ethiopian #dawitdreams #dagi
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #ethiopian #movie 2023 full movie #ethiopian movie 2023 new #ethiopian movie 2023 full movie this week #ethiopian movie 2023 #dv loteri #መልህቅ ክፍል #daggyslifeclass #daggyshow #seifu on ebs #minew shewa tube #dj jop #ethiopia vision #success #motivational #videomotivational #speechself #developmentinspire #ethiopiasuccessful #self growth ashenafi taye #ashenafi #bornlimitlessborn #limitlessimpact #seminars #HealthControl #your health #self healself #healingpowerimagination #dream #passioncreativity #desiremotivation #Ethiopiagrowth #mindset #extraordinary #potentialin #spirationጸጋየ አሰፋ #Energy #Fearovercoming fearፍርሃትን ማሸነፍ #Success #Greatness #Visionimagination #fulfillment #money #purposecalling #passion #impactvalue #drea #Experiencing #wealth #creativity #Bornlimitless #tsegaye asefa #eshetumelese #inspire #marage #gabicha #The power of Sub-conscious mindhypnotic simulation #ethiopian #ethiopianbroadcastingservice #Dawitethiopianmotivetion #Ethiopiamorning motivetion Dinklejoch tiktok comedian Dawit Dreamsabrsh dreamsdr wodajeneh meharene ኮሜዲያን እሸቱcomedian eshetu Ethiopian Showsseifu on ebsድንቅ ልጆች eritrean movieethiopian musicmezmur orthodox ethiopianethiopian movieethiopian orthodox mezmurmezmur protestantethiopian movie 2023ebs sunday showethiopian dramayoni magnabehg amlakkidamen keseat ebsehuden be ebspastor cheregigi shibabaw ethiopia#melhk tube #melhk #melke #ethiopian#ካፌያችን 'ምን ልታዘዝ?' በሀገሬ ቴሌቪዥን ዳግም መጣ | ምን ልታዘዝ? | ሀገሬ ቴቪ
    #ሾንጥሽ በእኛ ሀገር ጉራ አይደለም የአጉቻ ነው ጉራ |Donkey tube| ድንቅ ልጆች #ድንቅ_ልጆች #shorts ትዳር,melhk,melhk media,melhk tube,gabicha,melhik media,መልህቅ,tidar,helen show,melat tube,ትዳር ማለት ምን ማለት ነው,ማዲንጎ አፈወርቅ,ethiopian tiktok videos,dr wodajeneh meharene,ethiopian music,mezmur orthodox eritrea,inspire ethiopia,eyoha media,ethiopian food recipe,ethiopian movie 2023 full movie,dawit dreams,adu blina,kefta,lul tedros,bereket geberewa

Komentáře • 75

  • @user-hn9sn9wu3n
    @user-hn9sn9wu3n Před rokem +24

    ስለ የገጠር ልጅ እና ሰለ የከተማ ልጅ ፍቅር አሰጣጥ እስኪ አንድ በለን ፀግሽ የገጠር ልጆች አይነ አፋር ነኝ እያልን ብዙ እድል ያመልጠናል በተለይ በፍቅር ጉንኝነት

  • @omrmobile2678
    @omrmobile2678 Před rokem +3

    አስተያየት መስጠት ከተቻለ ፖሮግራማችሁ ጥሩ ሆኖ ሳለ እየተደማመጣችሁ ለጠየቅሺው ሀሳቡን ሳይጨርስ ጥልቅ ትይበታለሽ እስኪጨርስ ጠብቀሽ ጠይቂ በተረፈ አሪፍ ነው በርቱ እናመሰግናለን

  • @user-mm1wj9dp6m
    @user-mm1wj9dp6m Před rokem +4

    እውቀት የተሞላ አንደበት በጉጉት ነው እምስማው ሁሌም 100k ግቡልን ከፍ በሉ ፀግሺየ አክሎ አክሎ ፀጋውን ያብዛልህ ❤በትዳር ወይም በጎደኝነት ውስጥ አለመመካከር ምን ያህል ጥቅምና ጉዳት አለው ?

  • @user-si3um2jy9u
    @user-si3um2jy9u Před rokem +3

    እኔም መስጠት በጣምነው ምወደው በቃልም ፍቅሬን በደብ መግለጵ ችላለው ባሌግን ምንም ስጦታ መስጠት አይችልም ግን እደሚያፈቅረኝ በደብ ስለማውቅ ምንም አይመስለኝም❤

  • @romantadesse4110
    @romantadesse4110 Před rokem +1

    ምርጥ እኮ ነህ ፡ ጨምሮ ይስጥህ ፡ ሳዳምጥህ ውዬ ባድር እንኳን አይሰለቸኝም።

  • @abrahamwayna6263
    @abrahamwayna6263 Před rokem +2

    ወንድማችን ፀግሽ ዋው አስተምሮትህ ዘሩ ፍሬ እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም በተረፈ ዘመንህ ይባረክ !!!

  • @user-vx9ls3le8y
    @user-vx9ls3le8y Před rokem +3

    የማይጠገብ ትምርት ፀግሽ አላህ ይጠብቅህ ❤🎉🎉🎉🎉

  • @asefafekede879
    @asefafekede879 Před 9 měsíci +1

    እንኳን ሰው እግዚአብሔር እንኳ ምስጋና ይጠብቃል ስለዚህ ምስጋና ግድ ነው

  • @HanamariamGezahegn
    @HanamariamGezahegn Před 7 měsíci

    ምክርህ በጣም ልዬ ነው እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 Před 5 měsíci +1

    ዋው በእውቀት የተገነባ ትምህርት ነው ክበሩልን

  • @user-tc8tt3zw9h
    @user-tc8tt3zw9h Před rokem +3

    ግን ሁል ጊዜ 1ስው ብቻ ፍቅር የሚስጥ ከሆነ በጣም ከባድ ነው. በተለይ ከምትወደው ስው 😢

  • @amlakiesmani3149
    @amlakiesmani3149 Před rokem +1

    በጣም እናመሰግናለን በሂወቴ እኔ እየሰጠሁት ከሱ ተቀቢየ እማላውቅ ሴት ነኝ እንዲያዉም ባሌ ነው ሁሌ ቅር እያለኝ ነበር አሁን ግን እንዳልከው ባይሰጠኝም እሰጠው አለሁ መምህራችን እናመሰግናለን

  • @semharpawlos5802
    @semharpawlos5802 Před 18 dny

    Wow እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏ወንድሜ በጣም ጎበዝ ነክ 👍 በርታ 🇪🇷

  • @user-po1mq8zy7q
    @user-po1mq8zy7q Před rokem +2

    ፍቅር በሁለት ስው ስሆን ነው ደስ የሚለው

  • @fatumamohammed-ye1rr
    @fatumamohammed-ye1rr Před rokem

    ማሻአላህ ......ተባረኩ ትምህርታችሁ እንደት ደስ እንደሚል

  • @user-ol4is8qx2h
    @user-ol4is8qx2h Před rokem

    እናመሰግናለን

  • @nestaneteamsalu9872
    @nestaneteamsalu9872 Před rokem

    እናመስግናለን🙏🙏🙏

  • @fafi6359
    @fafi6359 Před rokem +1

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ ፀግሽየ ዘመንህን ሙሉ ይባርክልህ በጣም አሰተማሪ ነው።

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Před rokem +1

    መምህር እናመሰግናለን👏👏

  • @user-dw9ef9kh6f
    @user-dw9ef9kh6f Před rokem +1

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @Zekiya-th9hn2mr5z
    @Zekiya-th9hn2mr5z Před rokem +2

    ትምህርትህ በጣምምም ዳስ ይላል አለህ ይጫምርልህ❤

  • @atulema4368
    @atulema4368 Před 10 měsíci

    በትክክል በጣም ገራሚ ትምርት ነው 🙏🙏🙏

  • @berhanukebede5763
    @berhanukebede5763 Před rokem +1

    Very Gud Explanation

  • @Selam11223
    @Selam11223 Před 10 měsíci

    በጣም ጠቃሚነው❤

  • @user-si4bi2zy4w
    @user-si4bi2zy4w Před rokem +1

    ምርጥ ትምህርት🥰❤❤

  • @iyffgdfuuds374
    @iyffgdfuuds374 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን ስትሉ ደስ ትላላችህ 😊

  • @nenanegatwa3499
    @nenanegatwa3499 Před rokem

    ዋውውውውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤የምር በጣም ደስታን እሚሰጥ ትምርትህ በርታ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před rokem

    በጣም ጥሩ ትምህርት ናው

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 Před rokem +1

    ተክክክል የሠው ባህሪ የለያያል

  • @hawamohamed2866
    @hawamohamed2866 Před 7 měsíci

    ዋው🎉🎉

  • @ramadantube
    @ramadantube Před rokem +1

    እናመስግናለን ክበርልን

  • @selamselam2754
    @selamselam2754 Před rokem

    ያንተ ምክር እኮ ይለያል። ታድለሀል! ጨምሮ ይስጥህ 🤲

  • @user-pe5to1zi8n
    @user-pe5to1zi8n Před 9 měsíci

    ዋዉደስየሚልአስተምሮነዉዘራችሁይባረክ

  • @gggyyfdhhffhjj3805
    @gggyyfdhhffhjj3805 Před rokem

    ፀግሽዬ እድሜ ከጤና ጋር በጣም ተምሬበታለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nousaa3920
    @nousaa3920 Před rokem

    Selam melhikoch ene betam ewodachualehu yemitaregut eyandandun eketatelalehu gn yezarew melikt enen yigeltsal ene beta tesfa koretkugn berigt besetehut yakl yisetegn alalkum gn mnm yematawuk yewahi endehonk yemiyayut neger yanadidal ene keneteseboche jemro eske eskebalebete kebirr alfo hiyweten yesetehachew gn mnm fkr enkibkabe gize ayisetugnm eski mn tilugnalachu ???

  • @serahbezufeker8391
    @serahbezufeker8391 Před rokem +1

    መለፍለፍ ብቻ እስቲ አስጨርሽዉ አታነብንቢ

  • @sirgutesirgute-py2ct
    @sirgutesirgute-py2ct Před rokem +1

    Ene nege agebawallehu biye yalleghn yelleleghnn hullu settichew esu witto zim kehonne nege tilloghn endemayhed bemin ergitteghna neghn???

  • @sirgutesirgute-py2ct
    @sirgutesirgute-py2ct Před rokem +1

    Tiyaqe alleghn lemisalle be echoghnnet wisit hono andeghnaw sew eyessete teqebayu gin witto zim kehone endewim sechiw sew keteqebayu liyageghnew yemigebawin yetidar meseretawi yehonewin wedetdar engiba billo bitteyqew lezih enkuwa melis kellelew fiqirru bemin yttaweqal?

  • @hiwottsagaye2869
    @hiwottsagaye2869 Před 12 dny

    Ena masagenalane

  • @user-vr5zl6kb8d
    @user-vr5zl6kb8d Před rokem +1

    Bart arif naw bggnch das yignal

  • @madass826
    @madass826 Před rokem +1

    እናመሰግናለን በጣም አንድ ጥያቄ አለኝ የማይወደንን ሰው ፍቅር ብሰጠው መቼም ቢሆን ሊወደን አይቺል ይባላል ይህስ ምን ያክል እውነት ነው

  • @haymanotakale280
    @haymanotakale280 Před 6 měsíci +1

    🙏

  • @shewitgselassie2495
    @shewitgselassie2495 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤ God Bless you 🇪🇷

  • @helinabezuayehu1218
    @helinabezuayehu1218 Před rokem

    Yemiteyikew tiyake betammm konijo new liteyikew yemifeligewn new yemitaneshiw ...beritu 👍👍

  • @nani-yt9it
    @nani-yt9it Před 11 měsíci +1

    ሀሳቡን የማታስጨርሽው ነገር

  • @user-nq5ne9ik2d
    @user-nq5ne9ik2d Před 11 měsíci +1

  • @user-py5sx7dc7i
    @user-py5sx7dc7i Před rokem +1

    Mertnaxu❤

  • @AnnoyedBreakfast-yv9pg
    @AnnoyedBreakfast-yv9pg Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤

  • @semiralove1228
    @semiralove1228 Před rokem

    ❤❤

  • @user-qy4ou9cu3m
    @user-qy4ou9cu3m Před rokem +2

    መስጠት ብቻ አይሰለችም ወይ የምንሰጣቸው ሰዎች ዙረው ጠላት አዲርገው ይይዙናል በትዳር ዙሩያ ብቻ ሳይሆን በቤተሰብም ዙሪያ ይሄ እዴት ይታያል

    • @Rabiayimam470
      @Rabiayimam470 Před 5 měsíci

      መቀነስ፣አለብሽ፣ሁሉም፣በአግባቡ መሆን፣አለበት፣

  • @user-jq4gq9wl3e
    @user-jq4gq9wl3e Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @MenashG.amanuel-pv6xi

    Tekekle

  • @luhamlulu1210
    @luhamlulu1210 Před 5 měsíci

    Yigrimali betam hiwote kebadi new ewnti new 2 sew andi bati fetana new hulam sadamtihi hiwotani asebalewe melise hadi wlalewe kebadi new selemkirihi betam new mamseginew betam

  • @fbvfhh7878
    @fbvfhh7878 Před rokem

    Ke tebelashe tdar endet melakek endemenchel video seraleng este 😢😢

  • @daggadagga3623
    @daggadagga3623 Před rokem

    timirti baxami yimachali❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @udhs-ix8ks
    @udhs-ix8ks Před rokem

    🥰🥰😘😘

  • @BirukWondim-tq6ju
    @BirukWondim-tq6ju Před rokem

    😘😘😘😘😘😘😘

  • @edenmengstu429
    @edenmengstu429 Před rokem

    🥰😘😘😘

  • @astertakluu
    @astertakluu Před rokem

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @shegasuloro5443
    @shegasuloro5443 Před rokem

    ❤wowowwwwwwwwoowwww

  • @tewebechhaile9159
    @tewebechhaile9159 Před rokem

    መስጠት ነው አመሌ

  • @user-po1mq8zy7q
    @user-po1mq8zy7q Před rokem

    እኔ ብዙ ጊዜ ስጦታ እስጠዋለሁ እሱ ግን አያውቅም የገጠር ልጂ ነው

    • @user-hn9sn9wu3n
      @user-hn9sn9wu3n Před rokem

      አየ የገጠር ነገር 😅😅😅ፍቅረኛዬ የከተማ ልጅ ነው እኔ ደግም የገጠር እና እሱ በሚገባ ፍቅር ይሰጠኛል እኔ ደግሞ ታውቂው አለሽ የገጠር ነገር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ut2tl5wb9w
    @user-ut2tl5wb9w Před rokem +1

    ባሌ በጣም ጥሩ ሰው ነው ግን በሴክስ አያስደስተኝም ምን ላርግ ?

    • @mismtg5829
      @mismtg5829 Před 11 měsíci +1

      Betechale anchi eyaderegsh maslemed mn endemiyasdestsh menger

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  Před 11 měsíci

      ወደ 0970704050 ይደውሉ። እናመሰግናለን!

  • @ganniitube7577
    @ganniitube7577 Před rokem +1

    እስኪ ስልክ ቁጥርቹን አስቀመጡልኝ

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  Před 11 měsíci +1

      0970704050። እናመሰግናለን!

    • @ssas5583
      @ssas5583 Před 11 měsíci

      አለኩ ስልክችው

    • @ganniitube7577
      @ganniitube7577 Před 11 měsíci

      @@MelhkMediaOfficial አመሰግናለሁ ጡሩ ምክረ ናቸወ

  • @selame9
    @selame9 Před rokem

    እናመሰግናለን

  • @user-vr6ng8iv7f
    @user-vr6ng8iv7f Před rokem

    እናመሰግናለን