ሐምሌ 5-ብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ (መልክዐ ጉባው ወደ ዋልድባና ማኅበረ ሥላሴ ስለተላከ ስማችሁ መጻፉን እንድታረጋግጡ መልእክቱን አዳምጡ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • ሐምሌ 5-ብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ (መልክዐ ጉባው ወደ ዋልድባና ማኅበረ ሥላሴ ስለተላከ ስማችሁ መጻፉን እንድታረጋግጡ መልእክቱን አዳምጡ)

Komentáře • 27

  • @Asdwghudesdyewq7dAhmed
    @Asdwghudesdyewq7dAhmed Před 21 dnem

    አሜን በውነቱ ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማወት አባቴ እናመሰግን አለን

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Před 22 dny

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ለቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት በእድሜ በጤና ያድልልን ከመላ ቤተሰቦችህ

  • @crestnysweet5968
    @crestnysweet5968 Před 21 dnem

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረስክ የአባቶቻችን አምላክ በቸርነቱ በምህረት ይቅር ይበለን

  • @astuyemaryam
    @astuyemaryam Před 21 dnem

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን አብሮ አደረሰን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 Před 21 dnem

    ኣሜን ❤❤❤ኣሜን ❤❤❤ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 Před 22 dny +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @አስቴርአባተ
    @አስቴርአባተ Před 21 dnem

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Znu345
    @Znu345 Před 21 dnem

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 Před 21 dnem

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ገብረ ስላሴ እኳን ደህና መጣ 🌷🌷አሜን አሜን አሜን ከቅዱሳን ሐዋርያት ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን ወድማችን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን ከነቤተሰብህ🌷🌷✝️

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q Před 22 dny

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤

  • @user-st2jz4de8h
    @user-st2jz4de8h Před 22 dny

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ይሰማልን ወንድማችን

  • @sebletiumelisan7136
    @sebletiumelisan7136 Před 21 dnem

    እግዛብሔር ይመስገን እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 Před 22 dny

    Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasemlen tsegawun yabzleh wandime ye kedusanu berket yederben Ameen Ameen Ameen

  • @TrhasBerhe-px9xw
    @TrhasBerhe-px9xw Před 21 dnem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u Před 21 dnem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-qs1ti3ln6s
    @user-qs1ti3ln6s Před 22 dny

    Amen amen amen kale hiwote yasemalen enkuan abro adersen 🙏🙏🙏

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw5501 Před 22 dny

    ገብረ እግዚኣብሄርን በፀሎት ኣስበኝ እባክህ ወደ ኣክሱም ፅዮን ስትሄድ ኣንድ ሊትር ፀበል ኣምጥተህ ከቢሮህ ኣስቀምጥልኝ ኣደራ ሀይለኛ የጨጎራህመም ስላለኝና ምልክት ስይላየሁበት ነው

  • @kegedilatandebet3606
    @kegedilatandebet3606  Před 22 dny +1

    ስማችሁ መጻፉን የምታረጋግጡበት የቴሌግራም ቻናል ይኽ ነው፦
    t.me/kegedilatandebet27217

    • @Selam27217
      @Selam27217 Před 22 dny

      እንኳን ለዐበይት ቅዱሳን ሐዋርያት ጴጥሮስ ወጳውሎስ አመታዊ ክብረ በአል አደረስዎ መምህር።

    • @Selam27217
      @Selam27217 Před 22 dny

      እኔ ዛሬ ብር ልልክ ነበር ወደ ዋልድባና አክሱም በስሜ እንዲልኩልኝ።እባክዎ መምህር ከልጆቼ ጋር ከበረከቱ እንድሳተፍ ያግዙኝ።

  • @misraktessema2524
    @misraktessema2524 Před 21 dnem

    ገድሉን እኔ እፈልጋለሁ እባክህ ላክልኝ

  • @amele1378
    @amele1378 Před 21 dnem

    ወንድም አለም የነፍሱን ዋጋ የምታገኘው አንተነህ። ገና መልከአ ጉባኤውን አኛ ፃፍነው ብለው ይከሰታሉ

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q Před 22 dny

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤

  • @saamerysaamery1890
    @saamerysaamery1890 Před 22 dny

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-xb1wp9jo6t
    @user-xb1wp9jo6t Před 21 dnem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @alemzeleke4267
    @alemzeleke4267 Před 22 dny +1

    አሜንአሜንአሜን