የጭቅጭቅ ትዳር| Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @GabchaTubeOfficial @MelhkMediaOfficial

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 10. 2023
  • ጋብቻ ቲዩብ በትዳር እና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ቪዲዮዎችን የሚያገገኙበት መድረክ ነው፡፡
    አትርፈው እንዲዝናኑ እና የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደረሶ ሰብስክራይብ ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡
    ጋብቻ ክቡር ነው!!
    አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!!
    ✅youtube- @MelhkMediaOfficial
    ✅telegram-t.me/MelhkMediaOfficial
    ✅facebook- / melhekcenter
    ✅መከባበር በትዳር ውስጥ ያለው ዋጋ!!
    czcams.com/video/uwoMjCGcg7sh/video.htmlttps://y...
    ✅የቤተሰብ አስተዳደግ በትዳር ላይ!
    czcams.com/video/NkUB9tt4dWsh/video.htmlttps://y...
    ✅በትዳር ውስጥ ተስፋ የሚያስቆርጡ ነገሮች!
    • በትዳር ውስጥ ተስፋ የሚያስቆርጡ ነ...
    ✅የሦስተኛ ወገን ጣልቃ ገብነት በትዳር ላይ!!
    • የሦስተኛ ወገን ጣልቃ ገብነት በትዳ...
    ✅ከጋብቻ በኃላ የወንዶች ባሕሪ ለምን ይለወጣል?
    • ከጋብቻ በኃላ የወንዶች ባሕሪ ለምን...
    ✅የርቀት ፍቅር long distance relationship!!
    • የርቀት ፍቅር long distance...
    ✅ከጋብቻ በፊት መቅረት የሌለበት ነገር!!
    • ከጋብቻ በፊት መቅረት የሌለበት ነገ...
    ✅ማግኘትም ማጣትም ለትዳር ፈተና ነው!
    • ማግኘትም ማጣትም ለትዳር ፈተና ነው...
    -------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch arts tvzehabeshaSeifu On ebs Entertainmentpankjokefunnyethiopian prankethiopian new prankhabesha prankethiopian comedyfunny videonew videofunny enterviewnew enterviewethio enterviewzena jokersnew joke Ethiopian PrankHabesha PrankzehabeshaHope EntertainmentMinewshewa EntertainmentAbel BerhanuMikoo Mikeemiki showYoni MagnaFunny VideoSeifu On ebsebsit was epicZfancyWedi MayaBuzzy PrankIndian Gold DiggerAmerican Prankfani samriNaswa PrankZaki Tubeomnrakeb alemayehuarts tvlij Bini Tubebrex habeshawiaddis insightjafar comedyabel berhanu ትረካ፣የሰውአለም፣yesewalemፀጋዬ አብራር፣tsegaye aberaraddis chewatahabesha chewatasele hiwote ድንቅልጆችdonkeytubeseifuonebs Arada Plus#1arada#1arada+#1arada mediaarada tube#5አራዳ ፕላስአራዳ ሚዲያaddis chewatasheger digital

Komentáře • 35

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm Před 6 dny

    እንደኔ በእናንተ ትምህርት የተማረ ያለ አይመስለኝም እድሜና ጤኔ ይስጣችሁ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 10 měsíci +11

    ኡፍፍፍ ወንዶች ጭቅጭቅና ዉይይት አያቁም እኔና ፍቅረኛዬ እንድወወያይ ስፈልግ አትጨቃጨቂ ሲለኝ ሞራን ይወርዳል በሱም ደስተኛ አይደለሁም በዚህ ጉዳይ በዛ ላይግልፅ አይደለም ብታ ከባድ ነዉ ለመተዉ እያሰብኩኝ ነዉ እህ

    • @kiwait9295
      @kiwait9295 Před 9 měsíci +1

      ውይይይ በውይይት የማያምን ወንድ በጣምከባድነው

    • @fatomaHabib
      @fatomaHabib Před 9 měsíci

      በጣም

    • @betelhemadamseged5744
      @betelhemadamseged5744 Před 5 měsíci

      Setagebiw yebesal emegnign

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh Před 5 měsíci

      ቆይ ለምን ትጨቃጨቃላችሁ ጭቀጭቅ ሲበዛ ዝምታን መምረጥ

    • @KhaledKk-bj7ig
      @KhaledKk-bj7ig Před 2 měsíci

      በየቤቱነው ጉዱ እኔጋ ብቻ መሰሎኝ ነበር😊

  • @sarademelash1374
    @sarademelash1374 Před 10 měsíci +3

    የምታነሱት ሀሳብ አንድም የሚጣል የለውም ፀግሽ ስለመልካም ሀሳቦችህ በጣም እናመሰግንሀለን

  • @barkotbarni2445
    @barkotbarni2445 Před 10 měsíci

    እናመሰግናለን!🙏

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 Před 10 měsíci

    እናመስግናለን❤❤❤❤

  • @zufanbesha8226
    @zufanbesha8226 Před 10 měsíci

    እናመሰግናለን በጣም ለሚታስተላልፉ ክበሩልን

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh Před 5 měsíci +1

    እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @genetkonjo
    @genetkonjo Před 9 měsíci

    እናመሰግናለን👌👍👍

  • @emaneman4768
    @emaneman4768 Před 10 měsíci

    እና መሰግንልን

  • @marthalove2995
    @marthalove2995 Před 10 měsíci +1

    Tebareku❤

  • @marthalove2995
    @marthalove2995 Před 10 měsíci

    እናመሰግናለን በጣም

  • @user-pg3yh4ng3p
    @user-pg3yh4ng3p Před 10 měsíci +1

    ያመቱ ምርጥ ምክር

  • @hailemeku6224
    @hailemeku6224 Před 7 měsíci +1

    Tsgesh ena Mekdi Ejig Betam Astemari Hiwot Keyari Timhert Nw! Bertu

  • @user-pg3yh4ng3p
    @user-pg3yh4ng3p Před 10 měsíci

    wowwww

  • @mamunahusan7065
    @mamunahusan7065 Před 10 měsíci +9

    እረ ባለቤቴ በኔ ላይ ሴት ይጀናጀናል መጀመሪያ ሳገኝበት አይደገመኝም አለ ግን አላቆመም አሁንም አገኜሁበት እሚያወራው በቃ እንገናኝ ባል አለሺ ወይ ግን ብቻ የፍቅር ውሬ ነው እሚያወራው በዛ ላይ ይክዳል በስተመጨረሻ ነው እሚያምነው አሁን ግራ ገባኝ እሱን ማመን በጣም እየከበደኝ ነው

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 Před 9 měsíci

      ፈጣሪ ወደ ልቦናው ይመልሰልሸ እንጂ ከባድ ነው እምነት የለለው ትዳር አንችም እራሥሸ ላይ ሰሪ ይገባሻል ብየ ተሰፋ አለኝ

    • @user-oy4nk1ek7v
      @user-oy4nk1ek7v Před 9 měsíci +1

      እህቴ በሽታ እንዳያሲዝሽ ?

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh Před 5 měsíci

      ማነው ታማኝ የሚል ሚድያ የሚሰሩ አሉ በነሱ አስፈትኝው ወይ ያፍርና.ይተዋል የኔም እደዚህ ሲክድ ሲክድ መጨረሻ ተለያየን የተለየ ያለ ይመስል በቀላሉ ትዳራቼውን ያፈርሱና እድህ አይነት ወዶች ከመሼ ወኔ ወኔ ይላሉ😢

  • @YashiZewde
    @YashiZewde Před měsícem

    Tigist siyalk wey zim wey chkchik!yetu new tiru doctor?

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 Před 9 měsíci

    👌👌❤

  • @bmm3152
    @bmm3152 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-py5sx7dc7i
    @user-py5sx7dc7i Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @alexabay8129
    @alexabay8129 Před 5 měsíci

    የወላጆች ጭቅጭቅ በልጆች ላይ የሚያስከትለው የጤና ችግር አለ? እስቲ ንገሩኝ የወደፊት ስጋት ነው ብየ ስላሰብኩ ነው

  • @GenetMengistu-vb3zj
    @GenetMengistu-vb3zj Před 3 měsíci

    Zem ta kebezas

  • @YashiZewde
    @YashiZewde Před měsícem

    Ine bicha yebelay yemilutis

  • @bezadejene8329
    @bezadejene8329 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @vhdghhd9687
    @vhdghhd9687 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤