Alemneh Wasse "ባሌ በ90 ደቂቃ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 72

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 Před 8 dny +5

    ባይደን አሁን ሳይሆን በፊት ነበር ከፖለቲካው መውጣት የነበረበት አለምን ከመቼውም ጊዜ በላይ ለኒውክሬ አደጋ የጣለ መሪ ።

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Před 8 dny +2

    wow አለምሻ ይህ አገላለፅክ አይለወጥ እየሣቅን እዉቀት excellent ጋዜጠኛ ከነጠያቂክ ባለደረባህ wow ናችሁ

  • @YacobHailu
    @YacobHailu Před 7 dny +1

    ይህንን ጥያቄ የጠየቀ ሰው ኢትዮጵያዊ ነው፡፡ይህ ነው ችግር እየፈጠረ ያለ!This guy is doing his best to help the generation of this country to bring up the world view of it to global prespective standard.

  • @fitawrari307
    @fitawrari307 Před 8 dny +3

    አለም አያቴን አስታወስከኝ በዚህ ተረት እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር

  • @moonsun3417
    @moonsun3417 Před 8 dny +2

    አለምዪ እስቲ ወደ ጎረቤት ሀገር ኬንያ ሮቶ ለጋዜጠኞቹ የስጡትን ጥያቄና መልስ ብታቀርበው ምን ያህል ከኞ ሀገር ርቀው እንደሄዱማሳያ ነው 😢ከቻልክ ጋዜጠኞነት ምን ያህል የፈለገውን የመጠየቅ መብቱን ያሳያል

  • @abathunpaulos
    @abathunpaulos Před 8 dny +3

    ትራምፕ በአፉ ነዉ የተናገረዉ ። ጆባይደን ካስወጣን አግዋ ሳያስመለረሰን ሊወጣ ነው። ትራምፕ አሳስተዉት ነው።

  • @simretuzeleke6404
    @simretuzeleke6404 Před 8 dny +16

    በጣም ያስገርማል "የአሜሪካ ምርጫ ለኢትዮጵያ ምን ፋይዳ አለው ለምን አብዝታችሁ ትነግሩናላችሁ " የሚል ካለ በእርግጥም ገና አልተፈጠረም ይህችን ዓለም ገና አላወቃትም ማለት ነው ። ቢያንስ የድሮውን አይወቅ በትራንፐ እና በባይደን ዘመን በፕሬዝደንቶቹ ፊርማ ያጣናቸውን የደረሠብንን ፈተና እንዴት አላወቀውም ? እንኳን የአሜሪካ አይደለም የዩክሬን እና የሩሲያ : በፍልስጤም እስራኤል ምክንያት እነ ሁቲ ጉሮሮአችን ላይ እንዴት እንደቆሙ ማወቅ ግድ ነው ። እኔ የፋኖ ወይ የሸኔ ከመንግስት ጋር ያላቸው እርግጫ ሳይሆን በሕይወት በህልውና ለመኖር መሸሺያ አግኝቼ በልቼ ለመኖር የሩሲያ እና የዩክሬን ጦርነትም የሚያመጣው የእልቂት መዘዝም ነው የሚያሳስበኝ ።

    • @behailubelay1621
      @behailubelay1621 Před 8 dny +2

      ያጋነንሸ አይመስልሽም???

    • @aloaloaloo3497
      @aloaloaloo3497 Před 8 dny +2

      ትክክል የተማረ ይረዳል ይሄንን ሃሳብ 🎉🎉🎉

    • @user-tn3cd9cl8w
      @user-tn3cd9cl8w Před 8 dny +1

      መጀመሪያ አንቺም ስለ አገርሽ እወቂ የሌላዉን ከመቀባጠር ።ፋኖ እና ሸኔን ማመሳሰልሽ ምንም አለማወቅሽ ነዉ ፈኖ እንዳንቺ የአፍ እርግጫ ሳይሆን የያዘዉ ከመጥፋት እራሱን እየተከላከለ ነዉ ።እናስብ ።

    • @simretuzeleke6404
      @simretuzeleke6404 Před 4 dny

      @@user-tn3cd9cl8w በሌለች በጠፋች ዓለም የት ቦታ :ከማን ገር : በምን ምክንያት :ምን ይዘህ ትዋጋለህ ? ለመዋጋት መጀመርያ ሁለት ተፋላሚ ኃይል ሊኖር ይገባል ። አሜሪካ/ኔቶ/ እና ሩስያ ወደ ኒዩክለር ጦርነት ቢገቡ : ማን የሚተርፍ ይመሥልሀል ? ስለዚህ የነሱ ጉዳይ ነው የሚያሳስበን : እንድንኖርም እንድንጠፋም የሚወስኑት እነሱ ስለሆኑ ። አነሱ ከሌሉ እኛ የለንም ይሄ እውነት ነው።

  • @YohannesWorku-d4y
    @YohannesWorku-d4y Před 8 dny +1

    የአለምን ዜና አታሰሙን የሚል አስተሳሰብ የአለምን አንድ መሆን ያለመረዳት ይመስለኛል ብዙ ጀሮ መስጠት የሚያስፈልግ አይመስለኝም ፡፡

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu Před 8 dny +2

    We are not American, Russian, Palestine or Jewish, we have hundred problems every day

  • @user-ss2og3fg3j
    @user-ss2og3fg3j Před 8 dny +1

    አዋዜ : የፕሬዝዳንቱ ሐኪም ብቁ ናቸው ማለታቸው ያጠያይቃል ማለት ነው ?

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j Před 8 dny +1

    አልሻና ባልደረባህ ይተንትኑ አቤት ጌታሆይ ዜናካደመጡ እዚ wow

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv Před 8 dny +2

    Excellent !!!❤❤❤

  • @user-sw2hz1xf4d
    @user-sw2hz1xf4d Před 8 dny +2

    በቂም, በጥላቻ‼️የሚወስን ህግ መጨረሻው…………!!!!

  • @alexbekele87
    @alexbekele87 Před 6 dny

    ትራንፕ አባይን አፈርሳለው አለ ባይደን ደሞ እርስ በእርስ ደም አቃባን:: የምታወራውን በማስተዋል አድርገ እርስ በእርስ አዋግተውን ሲያበቁ ይህንን አለመናገር ትልቅ አጢያት ነው::

  • @godsheknows3792
    @godsheknows3792 Před 8 dny

    I love your show ❤️

  • @user-ot8nk3iq7j
    @user-ot8nk3iq7j Před 8 dny +1

    Lovely comment Alemneh

  • @ZaharaMahamed-j9n
    @ZaharaMahamed-j9n Před 8 dny

    Wow

  • @user-dh2xd9sk1z
    @user-dh2xd9sk1z Před 8 dny

    እንደዚህ አይነት ጥያቄ የቀረበው ሰው እራሱ ኢትዮጵያዊ ነው ወይ ??ትራምፕ ለኢትዮጵያ ምን እንደዛቱት የመያቃዉ ባይደን ምን አይነት በደል እያደረሰ እንዳለ የጠፋበት ኢትዮጵያዊ ከለ እኔ እንጃ !!!!

  • @mesfintekeste3026
    @mesfintekeste3026 Před 5 dny

    ALEM please Biniam has winner tour de France stage 8 today. I would be happy when you are reporting right now. Because your voice Super

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 Před 8 dny

    manim wededim tela America ye Alem mira nat

  • @show8133
    @show8133 Před 8 dny

    ወዝዋዜ ስትመች❤❤❤❤❤

  • @dawitkifle8602
    @dawitkifle8602 Před 8 dny

    Ye hululum mierabaweyan wechi policy and new keng mevezat beketitam hon betezewawari

  • @elsabethmekuria6897
    @elsabethmekuria6897 Před 8 dny

    Alem ❤❤❤❤❤🎉

  • @yonasfasia5036
    @yonasfasia5036 Před 8 dny

    ወንድሜ ሀዋዜ ስለ :ኬንያ ፕሮቴስት ዝግብ ል ን ፡ በፍቅር እጠይቃለሁ ዝግ በህ ከሆነ ይቅርታ

  • @53067
    @53067 Před 8 dny

    እጣፈንታችን አሁን በጣም እያሳሰበኝ ነው😢

  • @tesfayegeleso2797
    @tesfayegeleso2797 Před 8 dny

    Zibelochew lemerbesh silpeligu edezih nachew ye kilili wore editaworulachew new zeregnoche nachu alamachew yigebanali.

  • @tsegayewoldemariam9754

    መቼም ብዙ ጊዜ የአለምነህን ትንተና እከታተላለሁ የዛሬው ግን በጣም የሚያሳፍር ነው ግን የአንድ አቅጣጫ ተፅዕኖ ያስከተለው ነው ብዬ ወስጀዋለሁ

  • @alefmedia1537
    @alefmedia1537 Před 8 dny

    የሚላት ኩሩኩድ ንው

  • @user-qq8cu5if3d
    @user-qq8cu5if3d Před 8 dny +1

    አለም ጠንካራና አንጋፋ ጋዜጤኛ እድሜ ይስጥህ።

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 Před 8 dny +1

    🤣🤣🤣🤣🤣ዲሞክራቶች እራሱ እንደዚህ ለ ባይደን ከቨር አልሰሩለትም🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @detimengistu8642
    @detimengistu8642 Před 8 dny +1

    አለም ስወድህ

  • @Dh_jon
    @Dh_jon Před 8 dny

    ስለ ትንታኔህ እና መስግናለን!....ነገር ግን የኢትዮጵያዊያኑን "አረቦችን " ስድብና ዛቻ ፈርተህ ስለ እስራኤልና ፊልስጤም መዘገብ ማቆምህ ይገርማልም እንደ አንድ ብቁ የሆነ ባለሞያ ደግሞ በጣም ያሳፍራል! ሞያህን ማክበርና ለሞያህና ለእውነት ደግሞ እራስህን አሳልፈህ መስጠት ደግሞ ያስከብርሃል እንጂ አያዋርድህም! ከቅርብ ግዜ ወዲህ እውነተኛና ትክክለኛ ትንታኔ ከመስጠት "የአረቦቹን" ስድብ በመፍራት ለመናገር እየከበደህና መሳቅቅ መጀመርህን አስተውያለሁ ይሄ አሁን ደግሞ ሁሉንም ጣጥለህ ስለ ሽማግሌዎቹ በመተንተን ላይ ግዜህን ስጥተሃል,........አንተ የሚያምርብህ ስለ መሃከለኛው ምስራቅን ስለ ዩክሬንና ሩሲያ ስትተነትን ነው የምትታወቀውም በዚህ ነው ስለዚህ ሞያህንም አድማጮችህንም አክብረህ ካንተ መስማት ወደምንፈልገው ቦታህ ተመለስ :: with big respect!

  • @lakomelzaa
    @lakomelzaa Před 8 dny +1

    ለቅሶ ደራሽ ወደል አህዮች ፡-
    "ምን ጥቁር ቢበሉ ነጭ ነው ኩስዎ፡
    ያንን ጋራ ዞሮ ይሰማል ድምጥዎ፡
    እንደው የርስዎን ልጅ ምን አገኘብዎ? "
    ሃዘነተኛው ለቅሶ ተደራሽ አያ ጅቦ ፡-
    "ማልቀስ ማልቀሱን ጥሩ አልቅሰሻል፡
    ይህ ሁሉ ሃዘንተኛ ምን ይብላ ብለሻል? "
    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @faidaalmam1469
    @faidaalmam1469 Před 8 dny

    May be California governor will be a president

  • @behailubelay1621
    @behailubelay1621 Před 8 dny

    ይሁዲዉ አለምነህ ዋሴ በርግጥ የኢትዮጵያን ወይስ የእስራኤልን ጥቅም የምታጎነዉ???
    ይሁዲ ፈላሻ መሆንን ተቀብለህ የትንታኔህ አስኳል እስራኤልን ማእከል አያደርግም ብለን እንድናስብ መቼም አትጠብቅም!!! ሀይፐር ሪያሊቲ!!! ዘ ትሩዝ ኢዝ ቢሀይንድ!!!

    • @w.h167
      @w.h167 Před 8 dny +1

      በአንተ ቤት ተናግረህ ሞተሃል! ከአለም ላይ ወረድ በል! የምትፅፈውን ካላወክ አንብብ ! ለማወቅ አይረፍድም

    • @lizabella-bk3od8ip1j
      @lizabella-bk3od8ip1j Před 8 dny +1

      ምንዘርላይአንጠለጠለክ ትንሸ ራሥ

    • @behailubelay1621
      @behailubelay1621 Před 8 dny

      የኛ ትንሽ ከሆነ ያንቺ ዮዶ ቂ* መሆኑ ነዋ!
      ይሁዲ ማንነት ወይስ ዘር ፈላሻዋ???

    • @lizabella-bk3od8ip1j
      @lizabella-bk3od8ip1j Před 8 dny +1

      @@behailubelay1621 ወንድም ጌታ እየሱስ ክብር ለሥሙ የምንም ሠዉሠራሸ ሃይማኖት ተከታይ ባለመሆኔ ሠዉን የሚያፀድቀዉ ሃይማኖት ሣይሆን እምነት ነዉ ደግሞሥ አይሁድ ምንአረጉህ እንዲህ የምታሣዱዳቸዉ ሠዉ ናቸዉ ህዝብናቸዉ ሃገር ናቸዉ ሣይነኩአቸዉ አይነኩም ምድሩንም ቢሆን የሠጣቸዉ የአለምፈጣሪነዉ አትድክ በመርገም እነሡን ድራሸሢያጠፋ እንጂ ሢጠፋ በታሪከ አልታየምና

    • @w.h167
      @w.h167 Před 8 dny

      @@behailubelay1621 ኮሜንት ተሰጠህ እኮ! የምትፅፈውን ስለማታውቅ አንብብ ተማር! ከአወክ በሗላ እስተያየት ምን ተብሎ እንደሚፃፍ ይገባሃል እሺ!
      በርታ ለትምህርት ለማወቅ አይረፍድም