እነሆ ነብዩ ምኒስትር ! ዘነበወላ ከፀሀይበታች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 05. 2024
  • #reading #zenebe #wola #zenebewola #ዘነበወላ #ከፀሀይበታች #ዘነበወላ #ZenebeWola #zenebe #wola #ዘነበ #ወላ #Zenebe #Wola #kesehaybetach #ዘነበ #ወላ #ማነበብ

Komentáře • 23

  • @yosefassefaagilo3359
    @yosefassefaagilo3359 Před 2 měsíci +2

    ጋሽ ዘኔ መዝገባችን ጌታ ይጠብቅህ።

  • @girmayeteshome6289
    @girmayeteshome6289 Před 2 měsíci

    👏👏👏

  • @TeyimHiwot
    @TeyimHiwot Před 2 měsíci +1

    ጋሽ ዘኔ..በአንድ ወቅት ናዝሬት ላይ አግኝቼህ የማውራቱን እድል አግኝቼ ነበረና እኮራለው። ምክንያቱም በጣም የማደንቅ ፣ የማከብርህና የምወድህ ስለሆነ ነውና እድሜን ከጤና አዋዶ ያኑርህ 🙏❤️🙏

  • @benben3820
    @benben3820 Před 2 měsíci +2

    ልክህ ነህ ጋሽ ዘንበ ግን ሀገር ህዝብ እየተፈናቀል ነው እየሞተ ነው እውን ምን ሀገር አለን

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 Před 9 dny

    Hi zene ATO Ketema did a great favour for Ethiopian references in Kenya when he was a head of World food program .it was in 1991to 1993

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 Před 2 měsíci

    Bravo zenebe the majority will never negotiate on the Unity of the loved mother land

  • @baroch-mi5co
    @baroch-mi5co Před 2 měsíci

    You are an inspiration

  • @YonathanZerihun
    @YonathanZerihun Před 2 měsíci

    Thank you sir

  • @frewabebe6891
    @frewabebe6891 Před 2 měsíci

    ኢሜይልህ መልዕክት አይቀበለም - እስቲ እየዉ ጋሼ ዘነበ

  • @semoneshemeles2164
    @semoneshemeles2164 Před 2 měsíci

    ጋሽ ዘነበ እስኪ ለማንበብ በዓል እና ልምድክ በደንብ የሚያስተምር ቪድዮ ስራልን

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 Před 2 měsíci

    ጋሽ ዘኔ ሰለ ምክርቤት ስታወራ የሀገራችን የምክር ቤት አባሎች የተወክውሉበት ን ማህበረሰብ ጥያቄ ወይም ችገር ሳይሆን የሚያወሩት ጉልበተኛ ገዢዎች አሉ የተባሉትን የሚተነፍሱ የገደለው ማምቶዎች ስለሆኑ ነው አለተገናኑም የሆኑት አርግጥ ነው በየዘመኑ መርጥ ሰዎች የፈጠራሉ አልተተቀምምንባቸውም አንጂ

  • @Personal_Development.Channal

    Please everybody subscribe, like, share, comment this vedio. We should aprciate ,and seport this guy Zenebe wela he is uniqe for Ethiopia

  • @abeltsegaye12
    @abeltsegaye12 Před 2 měsíci

    ዘኔ ከተቀመጥኩበት ብድግ ብዬ ነው ሰላምታዬን አቅርቤ ነው የምሰማው …

  • @genbaw542
    @genbaw542 Před 2 měsíci

    እንግሊዞቹ ዝም ብለው መሰስ ብለው አልወጡም ቅርስ ዘርፈው ነው የወጡት።

  • @eshetud210
    @eshetud210 Před 24 dny

    ዘኔ ፀጋዬን መጠየቅ አይገባህም ሊል የፈለገው እንዳንተው ነው የተገኙትም ከህዝብ ነው ህዝብ ደግሞ ሀገር ነው
    ሀገር ሀገር ያሰኘው ህዝብ ነው ሀገር የሚሰራው በሰው ነው

  • @SebeleMami
    @SebeleMami Před 2 měsíci

    ዘኔ ዘዉድ ያልደፋው ንጉሥ ገመገምከው ዕንድትስ አይኸው

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 Před 2 měsíci

    ''አውሮፓ አሜሪካ የተሻለ ህይወት ያላችሁ ...'' ዘኔ አህያውን ከፈራኸው ችግር የለም፤ በዚያ ምክንያት ግን ዳውላውን ባትደበድበው፡፡ አገሩን የሚወድ አገር ውስጥ ያለ ብቻ ነው? የቲክቲክ ነጋዴዎችን አይተህ ከሆነ ግን - እነሱን ናቃቸው!

  • @zintonkbur
    @zintonkbur Před 2 měsíci

    አረ ጋሽ ዘኔ ጠፋህብን

  • @historicalethiovideos3333
    @historicalethiovideos3333 Před 2 měsíci +1

    እኔ ይሄ Nixon ስለ ኢትዮጵያ ይሄን አስጠና፣ ይሄን አለ …እነ እከሌ ተሰብስበው ስለ ኢትዮጵያ በዚህ መልኩ ወጠኑ …ከየት የምታመጡት ታሪክ ነው? እውነት ነው ወይስ ለወሬ ማጣፈጫ ነው? እውነት እንደሆነ አድርገህ ነው አቀራረብህ …ከሆነ የታሪኩን ምንጭ ወይም ሊንክ ወይም ሪፈራል ከታች ብታያይዝልን ጥሩ ይሆናል። ያለበለዚያ አሉባልታ ውሸት የሆነ ታሪክ ይሆናል። ብዙ ዝና ያላቸው ሰዎች ዝብለው ስለሚቀዱብን፣ የሚጠይቃቸውም ስለሌለ ነው። አመሰግናለሁ።

    • @dawitwoldegebriel2469
      @dawitwoldegebriel2469 Před 2 měsíci

      Hi, I think you can google it.

    • @genbaw542
      @genbaw542 Před 2 měsíci

      ዘመን ያፈጁ ፋይሎችን አሁን ላይ ምንም ስለማይጠቅማቸውውራሳቸው ለህዝብ ይፋ ያደርጉታል ጉግል አርገው ያግኙት።

  • @yeturyelige5191
    @yeturyelige5191 Před 2 měsíci

    እባክህ ስባትን ተዉና እራስህን ሁን