"ነብዩ ዘነበ ትሉኛላችሁ !" ... እኔም "አቤት!" እላችኋለሁ። ዘነበወላ ከፀሀይበታች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 04. 2024
  • #reading #zenebe #wola #zenebewola #ዘነበወላ #ከፀሀይበታች #ዘነበወላ #ZenebeWola #zenebe #wola #ዘነበ #ወላ #Zenebe #Wola #kesehaybetach #ዘነበ #ወላ #ማነበብ

Komentáře • 66

  • @abdu_se
    @abdu_se Před 3 měsíci +6

    አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቶ ያቆይልን ጋሽ ዘነበ(ነብዩ)

  • @nebiyuzewdu7384
    @nebiyuzewdu7384 Před 3 měsíci +3

    ነብዩ ዘነበ ብዬሃለው! የምር ዘኔ በጣም ነው የምወድህ።

  • @TeyimHiwot
    @TeyimHiwot Před 3 měsíci +4

    ጋሽ ዘኔ...ሃሳቦችህ እንደወይን እየቆየ የሚጣፍጥ ነውና ፈጣሪ ሃሳቦችህን እልፍ ያድርግልን 🙏👌...እድሜን ከጤና ያድልህ..❤

  • @abdurohemanmuhammed-yf6lp
    @abdurohemanmuhammed-yf6lp Před 2 měsíci +1

    ጋሽ ዘኔ ብልሕ ሰው ነህ ትምህርትን በማይጎረብጥና በሚያዝናና መልኩ ነው የምትመግበን ፈጣሪ ይጨምርልህ ❤❤❤

  • @abdulrezak2259
    @abdulrezak2259 Před 2 měsíci +1

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር______

  • @mikyasmotuma2970
    @mikyasmotuma2970 Před 3 měsíci +1

    ጋሽ ዘነበ እጅግ አክባሪ ነኝ ሁሌም ባለክ እውቀት ቀናለሁ ረጅም እድሜ ላንተ እመኛለ ው!!!!

  • @wedibchlo635
    @wedibchlo635 Před 3 měsíci +1

    Gashe i m Eritrean im one of ur funs i m proud to be ur brother gashe zenebe

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Před 3 měsíci +4

    በሰላም ነው ጠፋህብን ።እኔኮ የአንተ ምታቀርበውን ሰምቼ አልጠግበውም ።እናመሰግናለን

  • @amareeyob354
    @amareeyob354 Před 3 měsíci +5

    Zena my favorite person👍

  • @DanDan-dw8hl
    @DanDan-dw8hl Před 3 měsíci +1

    ዘኔ ከባድ ምስጋና የአለም ጥግ ከሆነችዉ አዉስትራልያ።
    ኢትዩዽያ እያለሁ ሁሌም እሰማህ ነበር።
    ክበርልን።

  • @user-uw3ic3mc7b
    @user-uw3ic3mc7b Před 3 měsíci +2

    ሰላምታዬ ይድረስህ ዘኔ እንኳን ደህና መጣህ ከነቤተሰብህ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ ዘውድነሽ ነኝ ።የዚህ አይሁድ ታሪክ የእኔም ነው ።እስከአሁን ድረስ በቤተሰቦቼ እየተቀጠቀጥ ጉልበቱን የሰጠኝ ደግሞ ፈጣሪ ነው ።ለ54አመታት የተለወጠ ነገር ሳይኖር በትዳርም ተከትሎኝ በፅናት አለሁ ።አመሰግንሀለሁ።ይቅርታ አድርግልኝ ብዙ አወራሁ።

    • @user-ht4uu7ik4h
      @user-ht4uu7ik4h Před 3 měsíci

      ስትይ ትተሽ አትሄጂም ነበር ????????

  • @mindaomer
    @mindaomer Před 3 měsíci +4

    ረጅም እድሜ እንዳሉት ነብዩ ዘነበ ጋሽ ስብሀት ለአብ ጋ ስትሄድ ማን ይሆን ስላንተ የሚዋሳልን ብዬ ሳስብ ክው እላለው በድጋሚ ረጅም እድሜ ተመኘው ምኞቴን ሳይሆን ፍርሀቴን አይፐሲዜ በልልኝ

  • @MrBaky05
    @MrBaky05 Před 3 měsíci +1

    Zena, I just wanted to let you know how much I admire your writing. Your stories always pull me in and make me feel like I'm right there alongside the characters. Your words have a way of painting such vivid pictures in my mind, and I always look forward to getting lost in your books. Thank you for sharing your incredible talent with the world.

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 Před 3 měsíci +1

    ዘንዬ ሰላም ብያለሁ ኢትዮጵያ አገራችንን ክፉ አይንካብን ይብዛም ይነስ ትንሽ ዋጋ ስለከፈልን።

  • @tarekegnshadoshano5012
    @tarekegnshadoshano5012 Před 3 měsíci +1

    Great idea. no words . This is what we expect from the scholars of Ethiopia. To document and tell the strength and weakness of each Regime / leadership to build on the success of the previous regime and correct its weakness rather than totally destroying the whole development in the previous regime. Thank You ZENBE WOLLA.

  • @user-rp3dn4mr8k
    @user-rp3dn4mr8k Před 3 měsíci +1

    Happy to see you.
    I have deep memory when you were work on FM Addis 97.1 with your friend Girum Zenebe.
    O my God. At that time I am in elementary schooling now graduate student....ufffffff...happy to see you....Zene
    Tilk nebern Tilkm enhonalen

  • @habtamutadesse9109
    @habtamutadesse9109 Před 3 měsíci +1

    በርታል !!!

  • @habtamushiferaw1984
    @habtamushiferaw1984 Před 3 měsíci +1

    ዘኔ ላንተ ድንቅ🙏🙏🙏🙏

  • @animuthone272
    @animuthone272 Před 3 měsíci

    ጋሸ ረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤ የኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ውዱ ልጅ ሺ አመት ኑርልንንንንን

  • @m.nassirsalih4148
    @m.nassirsalih4148 Před 3 měsíci +1

    ዘኔ በጣም እወድካለሁ።በርታ

  • @Sahlemariam.D
    @Sahlemariam.D Před 3 měsíci +1

    ለምን በደም እናምናለን? ያለችንም ህግ በተግባር ላይ ስለሌለለ። ግፍ ስለበዛ። ያለንን በቂ ሀብት በፍትህ መከፋፈል ስላልቻልን። ሆዳሞች ስለበዙ። እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን እፍ ይበልብን!

  • @danieltadesse9461
    @danieltadesse9461 Před 3 měsíci +2

    ሰላም! ብናል ዘኔ ነብይ የሚመጣውን ሚናገር ነው ።ያለፈው የሆነው ተረድቶ እና ገብቶት ሚተነትን ምን እንበለው? አሁን ላይ ስላለፈው እውነታ ተረድቶ እውነቱን በእንዳንተ አይነት መረዳት ገብቷቸው የሚነግሩን ብዙ ነብዮች ያስፈልጉናል ።አሁን የቸገረን ያለፈውን ተረድቶ መጪውን ገምቶ ዛሬን በተገቢው የሚመራ እና ገብቶት ሚመራ ህዝብ ነው። ዘኔ ጤናን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልን።ፈጣሪ መልካም ጥረታችንን ይርዳ!አሚን !!!

  • @robelbhc6167
    @robelbhc6167 Před měsícem

    Great message Thank you zene

  • @yikealotesfalidet3557
    @yikealotesfalidet3557 Před měsícem

    ጋሽ ዘኔ መሽጋገሪያ ሙዚቃውን የድሮውን አድርገው በጣም ደስ ይለኛል

  • @sositt4090
    @sositt4090 Před měsícem

    የምር አቶ ዘነበ በጣም ደሰ የምትለኝ ሰው ነክ

  • @getulegesse3577
    @getulegesse3577 Před 3 měsíci +2

    Definitely you are right my dear berther

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu Před 3 měsíci +1

    መጨረሻየን አሳምርልኝ አሉ አበው ሂደህ ሂደህ😂💔🙄🤲

  • @Lovelywond
    @Lovelywond Před 3 měsíci

    😢ጋሽ ዘኔ ስለሃገር እርርርር ምርርር....ምነው እመብርሃን...ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው 🙏🙏

  • @YonathanZerihun
    @YonathanZerihun Před 3 měsíci +1

    Thank you sir

  • @Abreact9
    @Abreact9 Před 2 měsíci +1

    ጋሼ የሚያዟቸውን መፅሐፍ የት እንደምናገኝ በዛው ቢጠቁሙን ስፈልግ አጣቸዋለሁ እና እባኮትን ቦታ ጠቁሙን

  • @ababonga1
    @ababonga1 Před 3 měsíci

    መንጌ በ1967 ፣36 ዓመታቸው የነበረ ይመሥለኛል።

  • @user-og3gl9ct5t
    @user-og3gl9ct5t Před 3 měsíci +1

    Derasi gazetegn ye qedmo bahr hayl endihum yetarik Maheder zenebe wela antu beye yaltafkut 110 amet selememegn lane gena wetat not❤😂bihonem antu maleten ewedalew yeabsira ebalalew ye erso yemengizem adamach ena teketatay negn erson say ethiopian bimeru beye kemasebachew sewoch bechegna tewedadari selemalagegnlachu nw abet Ethiopia endet genet Endemeton imagine arekut mn waga alew echi hager ye mibejaten atakem abet zene erson ayeche lejochoten salkuachw mn aynet sebena linorachew endemichl zene ante malet le Ethiopia yaltezemerelet jegna belhe maganen ayhonebegnem gash zene edeme ketena eyetemegnew lesenabetek❤❤❤

  • @JhonJackie-wh9gi
    @JhonJackie-wh9gi Před 2 měsíci

    Yemigerim eyite new gash zene

  • @ashume7757
    @ashume7757 Před měsícem

    magna sew zelalem nur

  • @yosefassefaagilo3359
    @yosefassefaagilo3359 Před 3 měsíci

    Gash zena shallom bertaln❤

  • @hawiroba6911
    @hawiroba6911 Před 3 měsíci +1

    ዘኔ ክበርልኝ

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @debebe97
    @debebe97 Před 3 měsíci +1

    ጋሼ እድሜህን ያርዝመው ፈጣሪ

  • @user-xz1df3nn9m
    @user-xz1df3nn9m Před 3 měsíci

    የኛ ሙሉ መፅሐፍ እኮ ነህ

  • @hassenhamze5399
    @hassenhamze5399 Před 3 měsíci

    ጋሽዘኔ❤

  • @Personal_Development.Channal

    Please everybody subscribe, like, share, comment this vedio. We should aprciate ,and seport this guy Zenebe wela he is uniqe for Ethiopia

  • @zemenjonedi1047
    @zemenjonedi1047 Před 3 měsíci

    1966 " የ20ኛዉ ክፍለዘመን አጋማሽ ነዉ።

  • @Zray-rx8ps
    @Zray-rx8ps Před 3 měsíci

    ይሄዉ ታሪክ ሲያሳየኝ መንግስቱ ይሄዉ አርጅቶ የትራስ መታፈኛ እድሜ ላይ ደረሰ። ግዜ ብዙ ያሳያል

  • @Stif-03
    @Stif-03 Před měsícem +1

    minawe sela Minilike bea Oromo masadabachawen atawerame. Minilike tilqe neguse nachawe ina yihe yegabachawale? wayse Zenebe teferlahe selanasu mawerate???

  • @nebeyudawit6579
    @nebeyudawit6579 Před 3 měsíci

    GASH ZENE BEMEJEMERIYA BETAM AKEBRHALEWO TENA EDME YESTH KALASCHEGRKU SELE 9/11 YESHIBER TEKAT BETSERA

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove Před měsícem

    Most your videos volumes are a bit low !

  • @zackyirdaw475
    @zackyirdaw475 Před 16 dny

    Birhanu Bayeyh lied there I believe....it doesn't add up with other stories i read/ know

  • @user-ch8gw9ri1c
    @user-ch8gw9ri1c Před 3 měsíci

    አሪፍ ነው ዘኔ 2 ጥያቄ
    1) አቦይ ገዛኢ ለምን እየገነቡ ያፈርሱ ነበር የራሳቸውን ተግባር ግንባታ.......(ለምሳሌነት በተጠቀምክበት አንግል ገብቶኛል
    2) ለምን እነ ስብሃትን ቀናችሁ ይጠር ይሉቸዋል ለምን?
    3) በሰላም ገብተን እንወጣ እንነግድ ነበር እኮ ያለፈው 27 አመት(የኔ አተያይ ነው) መደመር አንብቦ የመጣ ለውጥ ሰላም እድገት አለ ወይ? ተስፋስ ይታይሃል?
    4) የዶክተር አብይ መምጣት ግዜ የነበረውን ሪፎርም አንተም በበጎ ተመልክተሃው ነበር ይቻላል እንደዛ ማሰብ በተለይ በዳንኤል ክብረት እና በ መራራ ጉዲና ሹመት ይስተካከላል ብለህ ያሰብካቸው ነገሮች ተስተካከሉ? ወይስ ብሰው ተገኙ? ነብይ ዘነበ ወላ እንዴት እንበልህ ምን ይሆናል አልከን? ሆኖ ስናገኘው ነብይ እንድንል ወይስ እኔ ነኝ ያልገባኝ የዛሬው ፕሮግራም በአብዛኛው ባለፈው ታሪካችን ያንተን አረዳድ(እዚ ላይ እኔም እጋርሃለሁ) ነው የነገርከን ምን ተነበይክ ከ 5 አመት በፊት ምን ተንብየህ ነበር ዘኔ?።

  • @Fkbtbwsnc1
    @Fkbtbwsnc1 Před 3 měsíci

    ጋሽ ዘነበ ጥሩ ሄደህ ሄደህ መጨረሻህ ተበላሸ የባሰ ሀገሬ ምስቅልቅልሏ መጣ ያሳዝናል ከተነሱ መሪዋች መካከል እንደዚህ ዘመን ያስጠላኝ የለም

  • @kirubeltekletsadik8527
    @kirubeltekletsadik8527 Před měsícem

    Your analysis is from the opportunist view points.

  • @john7630
    @john7630 Před 3 měsíci

    Yetekuar menfes

  • @BlenPeteros
    @BlenPeteros Před 3 měsíci

    ጋሽ ዘነበ ገና ለጀማሪያን ምን አይነት መፀሀፍ ትጠቆመናለኸ

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe Před 3 měsíci

    ዘኔ በተራማጅ አለም ቋሚ ነገር የለም ።
    ውትወታህ ይሰማኛል ። መሻትህ እውን ቢሆን ምንኛ ጥሩ ነበር ።
    መጨመር ቀርቶ ያለንን መጠበቅንኳ ተስኖናል ። ይህሁሉ ምስቅልቅል ያነቃን ይሆናል ።
    💚💛❤️

  • @yidneqachewawraris3010

    I have wasted my 38 minutes, just a collection of nice words with no meaning.

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 Před 2 měsíci

    It is Lie. 😂😂😂😂

  • @benben3820
    @benben3820 Před 3 měsíci

    ጋሽ ዘንበ አብዬ እራሱ ጨፍጫፉ ነው

  • @kalebkebede1391
    @kalebkebede1391 Před 3 měsíci

    የፈረደበት የትግራይ ህዝብ እንዲህ አይነት... አፍ መክፈቻ ሆነ

  • @afwrkge79
    @afwrkge79 Před 3 měsíci

    ጋሽ ዘነበ አሁንም በዐቢይ አህመድ 'መደመር' ታምናላህ ማለት ነው? ሰለዐቢይ መደመር መጨረሻ አካባቢ ስትናገር የሰማው መሰለኝ።
    የዐቢይ አህመድ መደመር እኮ 'በደም ሰርዔት' የሚምን ነው። የሀሳብ ስርዔትን ሽፋን አድርጎ በደም ስርዔትን ለማምጣት ከደርግ ዘመን ቀይ-ነጭ ሽብር የባሳ ፣ ከደርግ ዘመን የእርስ በእርስ ጦርነት የከፋ እልቂትና ደም አፋሷል፣ እያፋሰሰም እኮ ነው!
    የደም ስርዔትን እይተቃወምክ በአደባባይ የሀሳብ ስርዔት ጭንብሎን ጥሎ በደም ስርዔት አገር እያመሰ፣ ህዝብን እየጨረሰ ያለን መደመርን እየደገፍክ እንዴት ነብይነትን ተመኘኸው!? ምንም ነብይነትን የማይጠይቀውን ምድር ላይ ያልን የአፈጠጠና ያገጠጠን ሀቅ የካደ ፍርደ ገምድልነት ነብይነት እንዴት ነገን ሊተነብይ ይቻለዋል?
    ከአክብሮት ጋር!

    • @zobleselam5695
      @zobleselam5695 Před 3 měsíci

      አቦ አትጨቅጭቀው መብቱ ነው በፈለገው ማመን ይችላል ።

    • @user-yc8lo5nc1s
      @user-yc8lo5nc1s Před 3 měsíci

      Selalegebahe new medemere

    • @mightyg8545
      @mightyg8545 Před měsícem

      @afwrkge79 ደግመህ ብትፈጠርም አሁን ዘነበ ያወራውን የመረዳት አቅም አይኖርህም

  • @fissehahaile291
    @fissehahaile291 Před 3 měsíci +7

    ዘኔ እስትንፋስህ እስካለ ድረሥ ላንድም ለሁለትም ሰው ቢሆን የለውጥ እድል ስለምትፈጥር ተሥፋ ሳትቆርጥ ታገል።ክርስቶስን አስበው---"አንድም ሦስትም ሆናችሁ--------!!!!!!"የትውልዱን ነገር ጌታ በኪነ ጥበቡ ይጎብኘው።አገሪቱ ያለችው በጥቂት ባላወች ብቻ ነው።ይኸውም እናንቸ ናችሁ።ማገር የላትም ።ይሄኔ አንድ ትርጉም የሌለው አልባሌ ወሬ ለጥፈህ በነበር ወይም አንዱን ብሄር ተሳድበህ በነበር ላይክና ሼሩ በጎረፈ ነበር።የሆነ ሆኖ ግን እግዚአብሄር ልፋትን ጥረትን ያያልና ሁሉም እንደሚሥተካከል ተሥፋ አለኝ።እኔ በበኩሌ የኔም የቤተሠቦቸም መካሪ አማካረ እንደሆንክ እወቅ።ወዳጂህ ነኝ ከአፋር ምድር።