Alemneh Wasse ፕሮጀክት 2025 ሲብራራ!አዲዮስ የሶዶማዊነት lgbtq ዙመቻና የውረጃ ነፃነት!

Sdílet
Vložit

Komentáře • 114

  • @mahze5320
    @mahze5320 Před 16 dny +2

    አለም ድንቅ ጋዜጠኛ የእውነት ትችላለህ ተባረክ

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 Před 18 dny +9

    በእውነት ልዑል እግዚያብሔር አምላክ ይቅደም!

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 Před 16 dny +5

    All ethiopians who are in USA, should vote for Trump or Republicans..

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 Před 17 dny +4

    ትራንፕ ፕሬዝዳንት እንዲሆን ስለልጆቻችን ሕይወት ለመታደግ መምረጥ አለብን!!

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Před 19 dny +8

    ከUSAID የሚሰጥ ዕርዳታ የሚቀበሉ አገሮች መተው አለባቸው ፤ በዚያ ፋንታ በርትቶ መስራትና ሌሎች አማራጮችን መጠቀም መጀመር ይገባል።

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Před 17 dny +6

    ትራምፕ የመረጥልን እርኩሰትን ጠራርጎ የውጣልን❤

    • @bethelhemsolomon6233
      @bethelhemsolomon6233 Před 16 dny +1

      ብበፍፁም እሱ አይጠራርግም እ/ር አምላክ ብቻ ነው የሚጠራርገው መፀለይ ነው

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 Před 17 dny +2

    የአብርሃሙ ስላሴዎች በለተ የአመት ክብራቸው ሕይወቱን አትርፈውልናል ክብር ምስጋና ለቅድስት ሥላሴ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Před 13 dny +1

    እግዚአብሔር ምህረቱን ያቅርብልን❤ እግዚአብሔር የማይፈቅደውን ልቅነትለትውልድ አስጊ እየሆነ በመጣበት ዘመን ይህን መስማት ትልቅ ነገር ነው::

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 Před 21 dnem +37

    ድል ለትራምት ከዚህ ሁሉ ጉድ አለምን ይታደግ❤❤❤❤

    • @abaybekele5839
      @abaybekele5839 Před 20 dny +4

      LGBTQ ላይ ይሁን ግን የትራምፕ እና የደጋፊወቹ የጥቁር ጥላቻስ? ጥቁር አፍሪካን በነግብፅ ለማስወረር ሚሉትስ? በእሳት መጫወት

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 Před 13 dny +1

      አለምን የሚታደግ እግዚአብሔር ብቻ ነው ዘመኑ በራሱ ከፍቷል

  • @YaredAssefa-x7i
    @YaredAssefa-x7i Před 20 dny +6

    መቼም በጣም የምትመቸኝ ሰው ነህ ምርጥ የአዲስ አበባ ልጅ

  • @kukulu99
    @kukulu99 Před 20 dny +10

    ፖለቲከኞች ላየ ብዙ ተስፋ ማድረግ ከባድ ነው ከምርጫ በኋላ የገቡትን ቃል አያከብሩትም

    • @CapFunnyReaction
      @CapFunnyReaction Před 18 dny +4

      እጅግ በጣም ትክክል!

    • @asemamawabera1790
      @asemamawabera1790 Před 11 dny +2

      ትራምፕ ግን አድርጎታል ! ቃሉንም ፈጽሞታል ! በፕሬዝዳንትነቱ ዘመን ለምሳሌ:- ውርጃ እና ግብረሰዶም ከልክሏል

    • @asemamawabera1790
      @asemamawabera1790 Před 11 dny +1

      ​@@CapFunnyReactionምንም ትክክል አይደለም። በቀደመ መሪነት ዘመኑ ግብረሰዶምና ውርጃ ከልክሎ የለምን ? ኤሬ ተው በጅምላ አታውሩ

    • @CapFunnyReaction
      @CapFunnyReaction Před 11 dny

      @@asemamawabera1790 ወዳጄ እኔ አሜሪካ 4 አመት ኖሬያለሁ። አሁን በካናዳ 7 አመት ሆኖኛል። ኖሬ አይቼዋለሁ። የጤና እና የትምህርት ድጎማ በዘመነ ትራምፕ መጥፎ ነበር። የትምህርት እና የስራ ስኮላርሺፕ 20% ተቀንሷል ምክንያቱም ትራምፕ ለአገሬ ሰው ብቻ ስለሚል ነው በተለየ ደግሞ ለነጮች። እኔ ሚገርመኝ ልክ እንደ አሜሪካዊ ተወላጅ ሰው ጥብቅና የሚቆመው ነገር። ለምን ሜንሽን እንከዳደረከኝ ሁላ እኔ አላውቅም። ሁለቱም ጥሩ ነገር አላቸው በተለይ ትራምፕ (ለአገሩ) የራሱን ህዝብ ስለሚያስቀድም እና ጦርነት ስለማይወድ። ሁለቱም ግን ለኔ መጥፎ ናቸው በተለይ ለስደተኛ። በዘመነ ትራምፕ ግብረሰዶማውያን ነበሩ ምንድነው የምታወራው ወዳጄ? አልቀነሱምም በአሜሪካም 42% ሆነ በካናዳ 77% ከፍተኛ የመንግስትን ስራ የያዙት መቼም አይጠፉም። ድሮ ነበር ማሰብ። አሜሪካ/ካናዳ መጠህ በእውንህ ስታየው ነው የሚገባህ ወዳጄ።

    • @CapFunnyReaction
      @CapFunnyReaction Před 10 dny +1

      ​@@asemamawabera1790I can't answer I wrote a reply in amharic and they(awaze) are purposely deleted my relpy twice. But don't put words in my mouth and mention me becouse you are contradicting your point. Speaking stastics I lived in USA for 4 years. And now in Canada 7 years, After the election of Trump all Education and Health care was worse 22% declined but in the other hand job opportunity was increasing for who tho!? for his peoples only not immigrants. And if you speak about ግብረሰ.... they are all over the places. 34% in usa gov't and 77% in canada gov't work is all contorlled by them. Even when Trump was president, nothing has changed or will change. Both are worse for me when it comes to Immigrants. I'm speaking about immigrants becouse that concerns all of us including you. So live it before you speak.

  • @DinuAbirar
    @DinuAbirar Před 20 dny +3

    አለም በአሜሪካ የመጣ ፈጣሪ በላሀ እንዳያወርድብን ፈራለው

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Před 20 dny +8

    እውነትነው ድል ለትራንፐ🎉❤

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 Před 17 dny

    A wonderful message. We are created by God as man & woman, that is all. We need a policy the respects God’s will.
    Thank you so much!

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 20 dny +1

    Alem endihum Issayas Selam Selam 👋❤️🙏

  • @negashkebede6036
    @negashkebede6036 Před 20 dny +2

    በጣም የተወሳሰበና የሚያናድድ ርዕስ ስለሆነ ለመግለጽ ያስቸግራል።አሁንም በቀላል አነጋገር ቢገለጽ ሕዝብ ሊገባው የሚችል ይሆናል። ለምሳሌ Family Planning የተባለው አራርቆ መውለድን፣ የልጆችን ብዛት መወሰንን፣ እግረ መንገዱንም የምትፈልገውን ሕዝብ ብዛት የምትቀንስበት በማር የተለወሰ ለየዋህ ሕዝብ የሚቀርብ ፕሮግራም ነው።

  • @yeshimebettilahun741
    @yeshimebettilahun741 Před 20 dny +2

    እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦ

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Před 13 dny

    እግዚአብሔር ምህረቱን ያቅርብልን❤

  • @bereketgetu1081
    @bereketgetu1081 Před 20 dny +7

    ትራምፕ ሺህ ዓመት ይንገሥ🙏🙏🙏

  • @thesecret4994
    @thesecret4994 Před 20 dny +4

    ሰላም አለም አንድ ነገር አለ ሁሌም አንስተው አታውቅም የሪፐፕሊንካን ጉዳይ አስተውለከው ከሆነ የአሜሪካን ወንጌላውያን ቤተክርስትያን አላማ እግረ መንገድህን መርምረው

  • @nigatuchala4906
    @nigatuchala4906 Před 6 dny

    I am amazed for your trial to introduce this project to us. PROPHETICALLY, some of us understand this in detail the secret behind it. why I am amazed at your approach to shown it is that you are not the man of prophetic analysis, but there are some truths you are speaking, though not exactly as it was predicted. Go on, and it opens us interest of what is going on in this evil treated world.

  • @yaredayalew1628
    @yaredayalew1628 Před 18 dny

    በጣም ይገርማል

  • @tigestbihonegn4919
    @tigestbihonegn4919 Před 18 dny +1

    አዎ ድል ለትራምፕ. ይህን የቆሸሸ እና የከረፋ ስርዓት ያስተካክላል። ባይደን ሮቦት መሸነፍ አለበት።

  • @astermogos3105
    @astermogos3105 Před 21 dnem

    በስምአብ...❤

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 Před 20 dny +4

    ይሄ ሴይጣን ያስቀመጠዉ ባይደን ምነዉ ጌታ ትንፋሹን ፀጥ ቢያደርገዉ?

  • @user-hl5mn7fp7v
    @user-hl5mn7fp7v Před 13 dny

    ድል ለአባባ ትራም

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 Před 20 dny

    Thx guys

  • @ruthsamuel4860
    @ruthsamuel4860 Před 7 dny

    #Trump2024 🇺🇸🇺🇸🇺🇸
    Ethiopian American vote for Trump

  • @user-kb5gf8nb5n
    @user-kb5gf8nb5n Před 20 dny +4

    አለምዬ በዚህ ዘርፍ አለሁበት ነገ ላይ አለም ያየኛል ምን እስኪሆን ሶዶማዊነት እስከሚያስገድል ህግ አወጣለሁ ስርአተ ነጥብ አልጠቀምም አለም ስርዓት እስክትይዝ ባህል ስርአት ማስያዝ ትልቁ ህልሜ ነዉ

    • @Seadajesus-zd1ik
      @Seadajesus-zd1ik Před 18 dny +1

      እንምረጥሀ

    • @user-kb5gf8nb5n
      @user-kb5gf8nb5n Před 18 dny

      @@Seadajesus-zd1ik መጀመሪያ ራስሽን ምረጭ ከሴት ጎደኞችሽ ከዛ .. ይህ በምርጫ የሚሆን አይደለም አብይ ነዉ ምርጫ ምርጫ የሚል እሱን ምረጭ ቁም ነገር ከፈለግሽ ልጅሽ ወይም ትንሽ ወንድም እህት ጓደኞችሽ ጋር ስለ እምነት ባህል የተፈጥሮ ህጎች አስተምሪ ሱሪ የምትለብሽ ወይም ሆነ ብለሽ የወንድ ነገር የሚመሳሰል ከለበሽ ያንን አቁሚ ኢትዮጵያ ይህን ባህል የማትጠቀመዉ የመረጠችዉ አብይ የጌ ሆቴል ፈቅዶ ነበር ግን የኋላ የዳበረ ባህል ስላላት ነዉ አይሆንም ያልን ህዝቦቿ! የኔ ህልም ግን ዐለምን በግድ ነዉ ምርጫ ሳይሆን በግድ በጉልበት ግን በትክክለኛ መንገድ ብቻ ምንም አይነት አድሎ የሌለው እንጂኮ ሰዉ ተደብቆ ብዙ ነገሮች ያደርጋል ማስቆም አይቻልም ሀፅያት ሁሌም አለ ህዝብ ወደ አምላኩ እስካልቀረበ ነፍሱን ይጎዳል። እናም ማሾፉ ወደታች ይቀብርሻል እኔን ግን ትንንሾቹ ስለማያቁኝ ችግር የለብኝም ! ደሞም በእድሜ ጠገቦች የተማርኩ ደደብ ነኝ ከአንቺም ትልቅ ትምህርት ወስጃለሁ አላማን ሳያሳኩ መቀባጠር አላማዉን የሚያከስም አደጋ እንደሚጋርጥ ምናልባትም ተነሳሽነት እንዲጎለብት ብየ የአደረጉት ነገር እግዚአብሔር /አሏህን ፍሪ !

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 Před 20 dny +4

    USAID አፍሪካ ውስጥ ስንቱ ግብረ ሰዶም አድርጎል መንግስት እነዚህ ነገሮች ውስጥ ገብቶ አይቃወምም ምክንያቱም በአለም አቀፍ ሁኔት የሚፈርሙት ፖሊስ አለ ይሄ ደፍሮ ለህዝብ ሚያስተምር የለም ደፍረህ እራሱ በዚህ ጉዳይ ብሰራ ዩቲዩብ እራሱ ቪዲዬውን ብሎክ ያረጋል ሁሉንም ነገር ተቆጣጥረውታል አሁን ግን ይሄ ጥሩ ዜና ነው።

  • @HilinaT
    @HilinaT Před 20 dny +7

    ትራምፕ ናልን

  • @motiyoanes733
    @motiyoanes733 Před 18 dny

    I think we should talk more about how to make stability and boost our economy otherwise if we are poor mate no one have a chance to say no to someone who is giving food and money, thats the price of war and hate

  • @meseretkebede1824
    @meseretkebede1824 Před 16 dny

    Danawoch lemen gloves ayaregum ?

  • @yabi656
    @yabi656 Před 11 dny

    እረሰውየው የተደበቀ ማንነት ያለው ነው እስኪመረጥ ድረስ ነው

  • @user-bw4tj4mw9s
    @user-bw4tj4mw9s Před 15 dny +1

    God Bless Trump

  • @DiluJohn-sr8os
    @DiluJohn-sr8os Před 20 dny +3

    አሜሪካ ፈጣሪ ያጥፋሽ አቦ

    • @w.h167
      @w.h167 Před 20 dny

      አሜሪካንን ሳታያት ትጥፋ?? እውነትህን ነው??😂😂😂😂

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 Před 19 dny

      ምን መልካም ነገር አላት የሴጣን መራቢያ!ናት✝️

    • @AddisBelay-gu2ex
      @AddisBelay-gu2ex Před 17 dny

      Ereeeee ayebalem metsekeye new

    • @w.h167
      @w.h167 Před 17 dny

      @@meselechfeyessa1226 ያንቺስ አገር የመላእክትአገር ነች?? የራሷ እያረረባትየሰው ታማስላለች አሉ! ይሄ ተረት በደንብ ይመጥንሻል! አሜሪካን በህልምሽ እየጎበኘሻት ትኖሪያታለሽ😆😆

  • @michaelkt4669
    @michaelkt4669 Před 21 dnem +8

    ሃይ አለምነህ ድለ ታሪክ እየሰራ የሚገኝ ና ኣለም ብምሉ ስለእነሱ እያናገረ ያለ የኣፍሪቃ ኩራት የሆነ ኤርራዊው ቢንያም ግርማይ ደጋግማቹ ኣለመናራቹ ገረመኝ።

  • @yegledemissie9469
    @yegledemissie9469 Před 20 dny +1

    ድል ለ ትራምፕ ::የርሱ ማሸነፍ የ ወላጆች እረፍት ነዉ :: አለምነህ ዛሬ ገና ገባህ ሁሌ የትራምፕ ተቃዋሚ ነበርክ ዲፕ ስቴት መክፈሉን አቋረጠብህ😂😂😂

  • @dagmawimenelik8504
    @dagmawimenelik8504 Před 17 dny

    Metifo gize

  • @user-pn3ct6qn8i
    @user-pn3ct6qn8i Před 21 dnem +1

    Hello ዓለም

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x Před 21 dnem +3

    ጋሽ አለም ነህ ዋሴ የዛሬ ዜናችሁ❤

  • @DiluJohn-sr8os
    @DiluJohn-sr8os Před 20 dny +3

    ትራኘ ግብረ ሶዶም የሚያጠፋ ከሆነማ እኔ ደስተኛ ነኝ ይመረጥ ግብረ ሶዶች እኮ የአለማችን ቆሻሻ ቫይረስ ናቸው ከምድረ ገፅ መጥፋት አለባቸው😊

  • @FarisAberaTilahun
    @FarisAberaTilahun Před 13 dny

    Hailaselas ena minilek yehen saisamu enpwan motu

  • @amanuelayele9643
    @amanuelayele9643 Před 20 dny +1

    ሰላም ኢሳያስ የአድማጮችን ጥያቄ የምታስተናግድ ከሆነ እባክህን እስቲ ኢትዮጵያውያን በመጀመሪያ ችግራችን ምንድነው? አብሮ የሚያኖረንስ ነገር ምንድን ነው ?

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 Před 19 dny

      ህወሃት 30አመት የዘራችብን ዘረኝነት!!በአንድ ሰንደቅ💚💛❤️ያለመቀበል🤷‍♀️የመሳሰሉት አንድ አያረገንም

  • @TewodrosKumsa-mf1dm
    @TewodrosKumsa-mf1dm Před 20 dny

    Hulet president lemin ayifekedim gin?

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 Před 20 dny

    አለምነህ!! የLGBTQ ፖለቲካ ሶስት ፕሬዘንደት መርጨበታለሁ!! ለአንድ አገርም ሆነ ህዝብ ምንም ጥቅምም ጉዳት የሌለው ግን የፖለቲከኞች ህዝብን ሚያታሉብት ነው::

  • @user-ni6rd6nw3k
    @user-ni6rd6nw3k Před 20 dny

    ዩስ ኤድ ብቻ ሰይሆን ሌሎች በአሜሪካ ከፍተኛ ፋፋንድ የሚዘወሩ ታላላቅ ዓለም አቀፍ ተቖማት በዚህ ተፅኖ ሥር ናቸውና ለዚህ ፕሮጄክት ድጋፋችንን እንስጥ።

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 Před 20 dny

    አለን እንኖራለን ይህ ስሜት ማንም አይሰጥም ማንም አይነሳህም ፖለቲካቹና ስሜት ለዩ 😂

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 Před 20 dny +1

    Dele letarnpe

  • @Mikael-xh3xe
    @Mikael-xh3xe Před 20 dny +2

    አለምነህ እሱ ትረምፕ ስለጉዳዩ ተጠይቆ እኔ ምንም የማውቀው ነገር የለም ብሏል

  • @user-bw4tj4mw9s
    @user-bw4tj4mw9s Před 15 dny

    Trump is the man of God

  • @AmedlaaSultan
    @AmedlaaSultan Před 19 dny +1

    ትመቺ ኘላ

  • @mimiimekuria7722
    @mimiimekuria7722 Před 21 dnem

  • @byourselfluvyourself9978
    @byourselfluvyourself9978 Před 20 dny +1

    አለምነህ ዶናል ትራምፕን ስትጠላዉ ነበር, አሁን ነቃህ. የአሜሪካ ዴሞክራት ሰይጣን አስፋፌ ፓርቲ..

  • @beze4073
    @beze4073 Před 21 dnem +3

    i vote for trump!!!

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 Před 21 dnem +4

    Let America stand for herself..but our legend journalist are worried about westerns than our huge internal issues what is journalism ❓

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 Před 20 dny +1

    The fight between Ukrane and russia basically fight the war of lgbt. Bravo putin.

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Před 18 dny +3

    ይሄንን ቆሻሻ ተግባር ካሶገደ ትራምፕ ይመረጥ

  • @goitomasefa6494
    @goitomasefa6494 Před 20 dny +1

    ኣለምነህ ወድምየ ኣድስ ኣድሱን ሁልየ እዘገብክህ ለምንድነው ያፍሪካ ኩራት የሆነው የቱርዲ ፍራንስ ብንያም ያልተዘገበው ትንሽ ቅር ብሎኛል

  • @elizabethdegu7804
    @elizabethdegu7804 Před 20 dny

    Yemin dabo, wushet newu, ende ere niku byemidiawu silmizebarku newu, Africa never helped by them but Africa helped them, pls just tell the truth by real research or do not say anything

  • @revenant6910
    @revenant6910 Před 20 dny

    I think Almneh should refrain from making gross assumptions! Trump (project 2025) might be against lgbtq and abortion but it brings a lot more devastative consequences to us.

    • @mesfinhaile2244
      @mesfinhaile2244 Před 20 dny +2

      you may live in US and you may dont have paper so you may worried you will be deported. But Alem is telling us the essence the project regarding to its impact to the rest of the world.

    • @yegledemissie9469
      @yegledemissie9469 Před 20 dny +1

      ርግጠኛ ነኝ ትራምፕ ካስፈራህ ወይ ጌይ ነህ ወይም ህገ ወጥ 😂😂

    • @revenant6910
      @revenant6910 Před 12 dny

      @@yegledemissie9469 እርግጠኛ ነኝ ጠባብ ጭንቅላት እንዳለህ

  • @eliyastesfaye868
    @eliyastesfaye868 Před 17 dny +1

    ባክህ ትራምፕ ህፃን ልጅ ነዉ ጠዋት የተናገረዉን ወደ ማታ ይረሳዋል ፡፡

  • @amanueljuta357
    @amanueljuta357 Před 20 dny

    Project 25 will be failure. Ebakih sile LGBT community bedenb research serteh bitnegren. Kalfelek demo zim malet

  • @THA-ru4bd
    @THA-ru4bd Před 17 dny

    አለምነህ ዋሴ አለም አቀፍ ጋዜጠኛ ትመስለኝ ነበር ግን,,,

    • @yabi656
      @yabi656 Před 11 dny

      ታድያ ምንድነው ግለፀው

  • @aterera1047
    @aterera1047 Před 20 dny +1

    Alemneh , in my opinion the world should accept the rights of the LGBTQ people

  • @CapFunnyReaction
    @CapFunnyReaction Před 20 dny +7

    ትራምፕ ሆይ እንዳትመረጥ... የታሰበው ጥሩ ነው ነገር ግን ይሄ ሰው የተመረጠ ግዜ አዳሜ ዶላር የሚልክ ስደተኛ ፤ በኢኮኖሚ አገር ያቆመ በሙሉ ጠራርጎ ነው የሚያስወጣው። እኔ በዚህ ነው ተቃውሞዬ,,, እንጂ በሌላው ትራምፕ በጣም አሪፍ ነው ለአሜሪካ ለህዝቧ። ለስደተኛ ግን መጥፎ ነው። እንደተመረጥኩ 28,000 ስደተኛ ሰው አባርራለሁ በመጀመሪያ ዙር ከዛ ቀስ በቀስ አፀዳታለሁ ሁሉንም ስደተኛ አባርሬ አሜሪካ የአሜሪካ እንድትሆን አደርጋታለሁ ብሏል። በአሜሪካ በነጮች በጣም የሚወደደው ለዛ ነው።

    • @millionlegesse1978
      @millionlegesse1978 Před 20 dny +6

      የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፋራት ነው ገንዘብ አይደለም የሚያኖረው

    • @Mamaye12
      @Mamaye12 Před 18 dny

      He said only illegal immigrants ሳይሰሩ ሳይማሩ ቁጭ ብለው አሜሪካንን የሚበዘብዙትን እንጂ በፍፁም ህጋዊውን immigrant አላለም plus ትውልድን ከሚያጠፋት አይብስም

    • @CapFunnyReaction
      @CapFunnyReaction Před 18 dny

      @@Mamaye12 እኔ ከአሜሪካ በ2016 ወደ ካናዳ የተሰደድኩበት ምክንያት ወደ አገሬ እንድመለስ የዲፖርቴሽን ኦፊሰሮች ወደ አገሬ እንድመለስ የሚያስገድድ ወረቀት ላይ እንድፈረም ሲያስገድዱኝ ግዜ ነው። FULL-TIME የስቶር ካሺየር ተቀጥሬ ነበር እሰራ የነበረው። የጥገኝነት ፈቃድ ጠይቄ እምቢ ተብዬ እኔም 27 ጓደኞቼም ከኢትዮጲያ፣ ኤርትራ፣ ሶማሊያ እና ኮንጎ ዜግነት ያለን በችግር እና በስቃይ ከአገራችን የተሰደድን ፈርጥጠን ወደካናዳ የመጣነው። አሁን ላይ ካናዳ 7 አመት ሆኖኛል፣ የመኖሪያ ፈቃድም፣ ዜግነትም አግኝቼ እየኖርኩ ነው። ወዳጄ የደረሰበት ነው የሚያውቀው። ሪፐብሊካንም፣ ዲሞክራትም ለስደተኞች እጅግ በጣም ክፉ ናቸው። በኦባማ ግዜ ነው Department of Home land security የተቋቋመው እና ሰዎች በዲቴንሽን ከእስር ቤት በማይተናነስ ማቆያ የሚያስቀምጡት ስንቶች ታመዋል ስንቶች እራሳቸውን ጥለው አብደዋል ጥብቅ የሆነው ስንት ሰው ተሰቃይቷል እኔንም ጨምሮ። እኔ ለስደተኛ ያላቸውን አቋም ነው በግልፅ የተቃወምኩት እንጂ ለአሜሪካ ለራሷማ እኔም አሜሪካዊ ብሆን ትራምፕን የምመርጥበት ብዙ ምክንያት አለኝ። ከተወሰኑ ወራት በፊት ዜና ከተከታተልክ በአሜሪካ 10 አመት የተቀመጡ ባል፣ ሚስቶቻቸው የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው የወረቀት አፕሊኬሽናቸው እንደሚቀበሉ እና ዜግነት እንደሚሰጡ ዲሞክራት ተናግረዋል። ያው ለመመረጥ ሲሉ ያደረጉት ነው እንጂ ፉገራም ሊሆን እንደሚችል ይጠበቃል። ሁለቱም ጥሩም መጥፎም አላቸው። ችግሩ ከሁለቱም ውጭ ሌላ ጠንካራ ተፎካካሪ የለም። ሳትወድ ከሁለቱም አንዱን ነው የምትመርጠው ወዳጄ።

    • @CapFunnyReaction
      @CapFunnyReaction Před 18 dny

      @@millionlegesse1978 እውነት ነው። እኔ ሙስሊም ነኝ እንዳልከው/ሽው የጥበብ መጀመሪያ ፈጣሪን መከተል/መፍራት ነው እውነት ነው። አብዛኛው ስደተኛ ፈጣሪውን እየፈራ ድምፁን አጥፍቶ ከዛሬ ነገ ይሻላል ብሎ እየኖረ ገንዘብ ለወንድምእህቶቹ እንዲሁም ለቤተሰብ ወዳጅ ጓደኞቹ እየላከ ያለው ዶላር ወረደ ወጣ እያለ እየተጨናነቀ ያለው። ከፈጣሪ እና ቤተሰብ ቀጥሎ ገንዘብ ምን ያህል ጥቅም ያለው ነገር መሆኑ እሙን ነው። ተሰዶ ውጪ ወቶ ያላየ ወይንም ያልደረሰበት ሰው ይህንን ሊረዳ አይችልም።

    • @CapFunnyReaction
      @CapFunnyReaction Před 18 dny

      ​@@millionlegesse1978እውነት ነው። እኔም ሙስሊም ነኝ። የጥበብ መጀመሪያ ፈጣሪን መከተል/መፍራት እንደሆነ ግልፅ ነው። ከፈጣሪ እና ቤተሰብ በመቀጠል ግን ገንዘብ ምን ያህል ጥቅም እንዳለው እና በህይወት ለመቀጠልም እንደሚያስፈልግ ይሄንን መንገር አይጠበቅም። በተለይ በውጭው አለም ፈጣሪ አለ ብለህ/ሽ እስኪ ቁጭ በል/በይ ሳትሰራ/ሪ። ነገ ላይ መባረርህ የማይቀር ነው። ስንቱ ስደተኛ ድምፁን አጥፍቶ ፈጣሪውን እየተከተለ የገንዘብን ጥቅም ለራሱ ለቤተሰቦቻቸው እየላኩ እየኖሩ ያሉት። የገንዘብን ጥቅም ማናናቅ ከባድ ነው።

  • @NegusaTase
    @NegusaTase Před 20 dny

    ምነው ፑቲን ከውሻና ሰው መዳዳርን ባስቆመ ነበር ዉሸታምነው ፑቲን አንባገነን የይኩሬን ህዝብ የሚጨፈጭፍ አረመኔ

  • @yonasabdu134
    @yonasabdu134 Před 20 dny +2

    አለም ነህ እና ኢሳያስ የምትባሉ የብልፅግና ልሳኖች ዲም ላይት የተጠመጠመበት ዛፍና በዝች ሀገር የተማረረ የባለ ሀብት ህንፃ በዲም ላይት የተንቦገቦገ ውስጡ ባለበት ውጩ ቀባ ቀባ የሆነ ስራዎች ብልፅግና አራግቡልኝ ብሏችሁ ነው የምሽት ቀረፃውን አደራችሁን በአግባቡ ባልተባነነ ሙድ እየተወጣችሁ ነው ከዛሬ የሚዲያ ተሽላሚዎች ምነው አልተካተታችሁም ልሳናቱን ሽልሟል እኮ ወይስ የተስጣችሁን ተልዕኮ በአግባቡ አልተወጣችሁለትም 😂😂😂😂😂 ትንታኔ ሌላ ኢሜጅ ሌላ ለማያውቃችሁ ግዜው ሲደርስ እናንተም ዎጋውን ትከፍላላችሁ አለምነህ ባይኖር ኢሳያስ የራሱን እና የአባልህን እቁብ ትወስዳለህ ግዜው ይድረስ እንጂ

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 Před 20 dny

    It is sad you talking about LGBTQ! I don’t think you know what you are talking about! When I vote against Trump, it is for my children who happen to be black!

  • @WoldeM-jf9yc
    @WoldeM-jf9yc Před 18 dny

    Always you are in a hurry to appreciate dictator! Sad your mentality is going backwards. Balege!