"የደራሲ እንዳለጌታ ከበደ እናት በመሆኔ..."

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 05. 2024
  • የሰፈር ሠው በወልቂጤ ከተማ ከወ/ሮ እልፍነሽ ናጂ ጋር #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
  • Zábava

Komentáře • 14

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 2 měsíci +5

    አቤት አቤት እምዬ በጣም ይገርማል በጣም ተጫዋች። አቤት የባህል እቃው ሲያምር ውብ ውብ። ስንት የሚገርም በሀል እኮ ነው ሀገራች ላይ ያለውአቤት ይሄ ነው አንዱ ከሀገር የናፈቀኝ ምርቃት ሀገር ሰላም ስትሆን የኛ መኖር አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እናመሰግንሀለን እኛም እድሜና ጤና እመኛለሁ ትልቅ በረከት ነው ❤🙏

  • @MultiMelese
    @MultiMelese Před 2 měsíci +3

    እሞ ቸሩ አባታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ። ስስታችን በጣም እንወድሻለን።❤❤❤ 🙏🙏🙏

  • @merkeboashigute6180
    @merkeboashigute6180 Před 2 měsíci +2

    እሞ የእናቴ አምሳያ ፍልቅልቋ እህቴ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዘርማንዘርሽ ይባረክ እወድሻለሁ ተባረኪ

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Před 2 měsíci +3

    ሲያምሩ... Respect to all Ethiopian mothers

  • @TesfayeAraya-xl7ox
    @TesfayeAraya-xl7ox Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤

  • @meseretgirma5862
    @meseretgirma5862 Před 2 měsíci +2

    እሞ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ የኔ መልካም እናት

  • @kinfefekadu1191
    @kinfefekadu1191 Před 2 měsíci

    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ለጋዜጠኞቹ ለጎረቤቶች ክብርት ይስጥልኝ ‼️

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Před 2 měsíci +4

    ❤ውይ ደስ የሚል ቤተሰብ
    😂😂😂 አቤት ሞትኩ በዚ ዘመን የውሀ እናት አትገኝም እኔም ትዝ አለኝ ማደጉ አይቀር .....
    ደግ ሁፍ ታድለው የሰማይ የምድር ስራ ሰርቶ መሞት መታደል ነው ፈጣሪ ይባርክላቹ ❤❤❤

    • @merkeboashigute6180
      @merkeboashigute6180 Před 2 měsíci +2

      እህቴ በመሆንሽ ኮራሁ ዘመንሽ ይባረክ ዘርማን ዘርሽ ይባረክ እወድሻለሁ ተባረኪ

  • @mekdesmekuria1277
    @mekdesmekuria1277 Před 2 měsíci

    በጣም ደስ የሚሉ እናት ። እንዳለ ጌታ የታደልክ ነህ ።

  • @user-kc6nb3yg6h
    @user-kc6nb3yg6h Před 22 dny

    ትክክለኛ የእናትነት ወጉ እንዲህ ነው ተገርሜበታለሁ❤

  • @user-cn5cv4kt2g
    @user-cn5cv4kt2g Před 2 měsíci

    እንዳለ ጌታን እስካሁን ሳደንቅቆየሁ በስተት ነው አልልም እኔ የነበረኝን አልፃፍሁም እና እድልኛ ነህ ድንቅ መፅሐፍ እንደሚወጣቸው አልጠራጠርም እረጂም እድሜ ከጤናጋር እመኛለሁ::

  • @anwarjemal7779
    @anwarjemal7779 Před 2 měsíci +3

    እሞ እድሜሽን ያርዝመው !
    የደግነት ምንጭ ነሽ ፈገግታ የማይለይሽ ! 24 ሰአት ፈገግታ

  • @user-ym5hw9cq2b
    @user-ym5hw9cq2b Před 2 měsíci

    የከበደ መታሰቢያ ሆቴል ባለቤት ናቸው እንዴ??