ይህ ወሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሚዲያ ላይ የወጣው I ዶ/ር እንዳለጌታ ከበደ I እናቱ ሰርፕራይዝ አደረጉት I Dr Endalegeta & His Mom

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 09. 2023
  • ሌሎች ቪዲዮዎችን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ / @messaywondimeneh
    *********************************
    Join us on social media:
    CZcams / @messaywondimeneh
    Telegram t.me/messay_wondimeneh
    Facebook / messaynews
    Twitter / mesaywondimeneh
    Instagram / messaywondi. .
    TikTok www.tiktok.com/@messay_wondim...
    *********************************
    ይህ ወሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሚዲያ ላይ የወጣው I ዶ/ር እንዳለጌታ ከበደ I እናቱ ሰርፕራይዝ አደረጉት I
    Dr Endalegeta & His Mom
    *********************************
    #mankeman #messaywondimeneh #endalegetakebede #drendalegetakebede #ድንገቴፈንጠዝያ #surprise #writer #sibhat #adamreta #አዳምረታ #mom #moments #elfneshnaji #እልፍነሽናጂ #መሳይወንድሜነህ #tvshow #fanatv #ebs #ebc #etv #balagerutv #abaytv #ashamtv #artstvworld #addismaleda #ethiopiantiktok #habeshatiktok #addismereja #amharicnewmusic #ethiopia #ethiopian #eritrea #amhara #oromo #gonder #ethiopiannewstoday #newstoday #fetadaily #zehabesh #ethiopiannews #ethiopianmusic #ethiopiannewsongs #ethiopiansinglemusic #ethiomusic #ethiocomedy #ethiopiancomedy #standup #standupcomedy #kibebewgeda #derejeenahabte #ethiopianoldiescollection #livemusic #bandmusic #oldiesmusic #ethiopianoldiesmusic #hopemusic #nahomrecords #minewshewa #amharicmusic #culturalmusic #donkeytube #comedianeshetu #seifushow #seifuonebs #talkshow #habesha #ethiopianmovie #ethiopianartist #ethiopianmusic2023 #azmarimusic #azmari #ethio360 #addisababa #sheger #finfine #abyssinia
    *********************************
    @messaywondimeneh
    @hopemusicethiopia
    @MinewShewaTube
    @comedianeshetu
  • Zábava

Komentáře • 111

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu Před 8 měsíci +6

    Wow ደስ የሚሉ እናት... ግርማ ሞገሳቸው አንደበታቸው .... ምርጥ የኢትዮጵያ እናት እረጅም እድሜ ተመኘሁ

  • @Baye8319
    @Baye8319 Před 9 měsíci +7

    መሳይ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ እንግዳ ነው ያቀረብከው በዛል ላይ የአንድ ስአት ፕሮግራም በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እንዳለ ጌታ ከበደ እንወድሃለን ማዘርየ እረጅም እድሜ ከጠና ይስጥልን

  • @mishu372
    @mishu372 Před 8 měsíci +6

    እውነትም እልፍ ነሽ እማዬ ለእልፍ የበቁ እናት ነዎትና እልፍ ጤናን ከእልፍ እድሜ ጋር ይስጠዎት አንተንም የሀሳብህን ሁሉ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @sizerahmed3498
    @sizerahmed3498 Před 9 měsíci +7

    በጣም የማደቅህ እንዳለለ ጌታ ከበደ ክበርልን❤❤❤

  • @abrishsor30
    @abrishsor30 Před 8 měsíci +5

    ዶ/ር እንዳለጌታ ከበደ ለሀገራችን እንቁ ደራሲ ነው፡፡ መሳይ ይህን ጀግና አንደበተ ርትዑ እንዴት በአንድ ክፍል ብቻ ታቀርበዋለህ የትኛውንም ርዕስ አንስተህለት ጥልቅ ትንታኔ መስጠት የሚችል የባለ ብዙ ሃሳብ ባለቤቱ ረዘም ባለ መሰናዶ ቢቀርብ ደስ ይላል፡፡ አጅየት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡

  • @user-mp4cj4nh4v
    @user-mp4cj4nh4v Před 8 měsíci +4

    እናትና ልጅ እድሜ ይስጣችሁ ለዚህ ሰዉዬ መላካም ንግግርና ስብዕና ሰብ አረኩህ❤❤❤

  • @fitsumyirga67
    @fitsumyirga67 Před 9 měsíci +7

    እግዛብሔር አንተን ና መሰሎችህ ያብዛልን ዶክተር 🙏በሀገራችን ተስፋ እንዳንቆርጥ ወጌሻ ልጆች እንዳላት አንዱ ማሳያ ነህ🙏 እናመሰግናለን

    • @sasi849
      @sasi849 Před 8 měsíci +2

      What a wording!!!

    • @fitsumyirga67
      @fitsumyirga67 Před 8 měsíci +1

      @@sasi849 More than I can say
      He deserves respect🙏🙏

  • @user-bq9ps9es7g
    @user-bq9ps9es7g Před 8 měsíci +5

    እዳለ ጌታ ከበደ ምርጥ ደራሲ አያሲ የጥሩ ስነ ምግባብ ሰው ነው ዘመንክ ይባረክ እመብራን ትርዳ ❤

  • @user-ur8eo4oh1o
    @user-ur8eo4oh1o Před 9 měsíci +5

    ይህ ደራሪ እጅግ በጣም ጎበዝ እና አስተዋይ የኢትዮጵያ ኩራት ነው!ከ 34፡00 ደቂቃ 36፡29 ቦሀላ የተናገረው እጅግ ልብ የሚባል እና ወሳኝ አሁላይ ድረስ ችግር የሆነን ጉዳይ ነው ያነሳው ማህበራዊ ንቃት እንቅስቃሴ ያስፈልጋል!

  • @sabamegerssa4919
    @sabamegerssa4919 Před 8 měsíci +5

    መሳይ በጣም እናመሰግናለን ተወዳጁን እንዳለ ጌታን በማቅረብህ

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Před 8 měsíci +4

    እንዳለ ጌታ ስምህ ራሱ ይነግራል እግዚአብሔር በልብህ እለ ይባርክህ እንዲህ ደግሞ እመቤት ናቸው እግዚአብሔር እም ልክ ከነቤተስብህ ይጠብቅህ ይባርክህ ፅጋ ያልብስህ እውነትም ጌታ ነህ

  • @yimer2543
    @yimer2543 Před 9 měsíci +8

    ወጣቱ ግን ታላቁ ደራሲ ዶር እንዳለ ጌታ ከበደ ንግግራቸው ከድርሰቶቻቸው እኩል ከምሰማቸው 2ደራሲዎች አለማየሁ ገላጋይ እና እንዳለጌታ ከበደ ናቸው።

  • @senaitseyom4252
    @senaitseyom4252 Před 8 měsíci +1

    መሳይ እናመሰግናለን ይህንን መልካም ትልቅ ሰው ስላቀረብክልን።ዶ/ር እንዳለጌታ ለአንተም ለእናትህም ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ።

  • @tamermuleta7132
    @tamermuleta7132 Před 8 měsíci +3

    ማዘርዬ እንዴት የተባረኩ ነዎት ዶ/ር እንዳለጌታ ከበደ ዋው ትህትና እግዚአብሔር ይባርክህ ከስኬታማ ወንዶች ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች እሊ ቆንጆ የተባረክሽ የተባረከ ቤተሰብ
    ዋው

  • @tigistgetahun-dc5vq
    @tigistgetahun-dc5vq Před 9 měsíci +6

    እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Před 8 měsíci +3

    ዶክተር እንዳለጌታ ከበደ ይርጋ እጅህን ቁርጥማት አይንካው፣ ምርጥ የሥነ ፅሁፍ ሰው ነህ!
    በጣም ሰብአዊ ሰው ነህ ደስ ይላል፣
    ወ/ሮ ዕሌኒ መስፍን ከነ ልጆቻችኁ ኤማንዳ፣ አቢካና እዮአስ ተባረኩ!
    ወ/ሮ እልፍነሽ ናጂ( አጀት) እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥዎት ፣ እግዚአብሄር ልጆችዎን ከዚህ ለበለጠ ፀጋና ክብር ያብቃልዎ1
    የኢ ክላስ ህንጻ ባለቤት አቶ ፈዲል ሀሰን እና ስራ አስኪያጅ ሲቲ ሁሴን ስራ አስኪያጅ ለዛጎል የመፅሀፍ ባንክ መከፈት አስተዋጽኦ አመሰግናለሁ!

    • @merbarr1645
      @merbarr1645 Před 8 měsíci +1

      የእንዳለ አዚ መድረስ በእድል ወይ በአጋጣሚ ሳይሆን ከልጅነት እስከ እውቀት ያለመታከት ያደረገው ብርቱ ጥረት ነው.
      የእናቱ ታታሪ ነት እንዳለ ሁኖ አባቱም በጣም ጎበዝ ታታሪ አና የጥንካሬ ምሳሌም ነበሩ.

  • @mickymac1207
    @mickymac1207 Před 9 měsíci +3

    You can see Endales maturity through his Mom.

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 Před 8 měsíci +1

    እንዳለ ጌታ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ነው ለዚህ ደረጃ ማን እንዳደረሰዉ ዛሬ በግልፅ ተረዳን።እማማ እድሜ ይስጦት።

  • @bizuayewwendaregegne5726
    @bizuayewwendaregegne5726 Před 9 měsíci +4

    በጣም እናመሰግናለን መሳይ በጣም ትልቅ እንግዳ ነወ ያቀረብክልን❤❤❤❤❤

  • @jemilnaser4884
    @jemilnaser4884 Před 6 měsíci +1

    Waw እዳለጌታ ላንተ ቃል የለኝም ከተስፋ መፅሀፍት ቤት በ ስሙኒ ተከራይተን አንብበናል የኛ ፈር ቀዳጅ እናትህን እረጅም እድሜ ለናትህ ላባትህ ነፍስ ይማር አንተም አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @habeteselassieezineh4561
    @habeteselassieezineh4561 Před 8 měsíci +3

    ማዘር ከእንዳለጋ በአንድነት ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ።መልካም ዝግጅት ነበር

  • @ewekassa5522
    @ewekassa5522 Před 9 měsíci +7

    እንዳለጌታ ሰው ነህ ስምህን በተግባር አየሁት።

  • @direstraits4973
    @direstraits4973 Před 8 měsíci +2

    ዋው የተባረኩ እናት የተባረከ ልጅ ሕግዛብሄር ከክፉ ይጠብቃችሁ

  • @Hagos6
    @Hagos6 Před 8 měsíci +2

    መሳይ በጣም ዱክተር በጣም የማከብረው ሰው ነው በትክክል ኢትዮጵያ ማለት በዚህ ሀሳብ ውስጥ መኖር ነው ይህን ባለማወቅ ብዙ ሀገርን ለመበተን የሚሩጥ ሚድያ ባለበት አይምሮ የሚሳርፍ ትልቅ ዝግጅት በማግኝታችን ደስተኛ ነኝ በርታ

  • @lilihadis3402
    @lilihadis3402 Před 8 měsíci +5

    አቤት ስወደው በጣም ጨዋታ አዋቂና ንግግር የሚችል ሰው ነው ለእናቱም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንደዚህ ዓይነት ልጂ ስለ ሰጡን ላንትም ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ።

  • @tamermuleta7132
    @tamermuleta7132 Před 8 měsíci +3

    ዶ/ር እንዳለጌታ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ !

  • @bekelegutema7875
    @bekelegutema7875 Před 8 měsíci +3

    Ethiopia needs such humble people. God bless you & your family

  • @esayass
    @esayass Před 9 měsíci +5

    💚💛❤️
    ጀግና ነህ

  • @zewedefekade8949
    @zewedefekade8949 Před 8 měsíci +3

    ዘመንህ ሁሉ ይባረክ !!! በጣም አድናቂ ነኝ በጣም በጣም ...... በተጨማሪ I’m so proud of you!!!! You are my my cousin husband!!! እሉዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ ያለሽ እግዚአብሔር ከነልጆቻቹ የተባረከ ህይወትና ሰላም ኑሮ ትዳራችሁን ይባርክላቹ!!!! የድንግል ልጅ በደሙ ይጠብቃቹ!!!!!💚💛❤️🙏

  • @zeynabalewimehammed6426
    @zeynabalewimehammed6426 Před 8 měsíci +1

    የእወነት አጅየት እናት ነው ያለህ አንተም ጀግና ነህ አንዳለ ጌታ ሶሬሳ ወንድማችን ክበርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HadasGebregziabhair
    @HadasGebregziabhair Před 8 měsíci +3

    By the way I like and appreciate dr. Endalgeta and his mom too, they're different, brilliant and amazing, amazing family

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 Před 8 měsíci +5

    Mesay ejig misgana yidresih ye endale enat engida madiregih
    Ye programu dimket tilik surprise yaderekewu
    Endalen betachewu hintsachewun yefekeduletin balebetoch engidah adirgachewu

  • @HassenSabri
    @HassenSabri Před 8 měsíci +2

    ዋው አንተ ጀግና ነህ ማሻአላህ በርታ እናትህ መልካም እናት ናቸው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ መንግስት እራሱ መስራት ያለበትን ነገር ግለሰብ ሲሰራ ያስቆማል አላህ ያግዛቹ ነብያችን ሰ አ ወ ለመጀመሪያ ጊዜ ድል አድርገው ሲገቡ አዛን እንዲያደርግ የሾሙት በባርነት የነበረውን ቢላል የሀበሻውን ነበር መልካምነት መልሶ ይከፍላል የምታሳድጓቸውን ልጆች ፍሬ ብሉ❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Před 8 měsíci +1

    የዶክተር እንዳለጌታ ከበደ አድናቂ ነኝ እናቱን ስላየህዋቸው በጣም ደስ ብሎኛል ❤️❤️

  • @amaredemesess1047
    @amaredemesess1047 Před 8 měsíci +1

    እናታችን ወ/ሮ እልፍነሽ እና ዶክተር እንዳለጌታ ከበደ ጌፍ ዘበር ንበሮ እረምድሁ።

  • @getentminda8446
    @getentminda8446 Před 3 dny +1

    Very impressive talk.... We should follow him .Endale deta I will support and follow you !!!

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 9 měsíci +3

    ቲክቶክ ላይ አይቼክ የመጣሁት ምርጥ ጋዜጠኛ

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 Před 9 měsíci +1

      እማ እማ 😢😢😢ደስ ሲል እረጅም እድሜ ይስጥልክ ለእናትህ ድንቅ ደራሲ እናመሰግናለን

  • @user-tz3fe7yr6c
    @user-tz3fe7yr6c Před 9 měsíci +5

    ልዩ ጥበብ ችሎታ የተሰጠው ደራሲ

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Před 8 měsíci +4

    Enatyewa betam yameralu esum gobez tsehafy new

  • @henoksolomon79
    @henoksolomon79 Před 8 měsíci +2

    ግሩም ዝግጅት ነበር አመሰግናለሁ፡፡

  • @HadasGebregziabhair
    @HadasGebregziabhair Před 8 měsíci +3

    Messay i like your voice too, you have a golden video and it's so amazing to listen to it, great job

  • @sarasolomon9031
    @sarasolomon9031 Před 8 měsíci +1

    Messye
    I am so happy to be able to see or to watch this kind of show. To introduce to the Ethiopian people that we have many intelligent people who think for the future
    generations. I am sure we have many more like Dr. Getaendale.
    እናቱንም ጌቻችን እየሱስ ክርስቶስ ይባርካቸው::
    አቅራቢውንም እግዚአብሔር ይባርክህ::
    የምንሰማው ሁልጊዜ የሚያሳዝን ትምህርታዊ ያልሆን ጥራዝ ነጠቅ ለመጪው ትውልድ የተሳሳተ ትምህርት የሚያስተምር ብቻ ነበር::
    ይህንን ፖሮግራም የምትመራው ተባረክ::
    እንደዚህ ያለ ፖሮግራም እንደምታሰማን ተስፋ አለኝ::

  • @feyselahmed4581
    @feyselahmed4581 Před 9 měsíci +4

    Mesay is doing a good job

  • @KidusFita
    @KidusFita Před 9 měsíci +4

    First comment ❤❤❤ much respect messayeee and ጋሼ አንዳለ

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 Před měsícem +1

    ወ/ሮ እልፍነሽ እናመሰግናለል ጥሩ ብሩህ ልጅ እንዳለን ሰጠሽናል።

  • @hantehaato9838
    @hantehaato9838 Před 8 měsíci +3

    Wawuuuuu derasew endale geta,... Betam new yemewdeh,
    zemen yechemerelh!!!
    Ajyet yourm Ajyet

  • @helenh6930
    @helenh6930 Před 8 měsíci +1

    እጅግ የሚያኮራ ደግ ስው ነው ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ስው ነው የሚስፍልጋት

  • @user-lf2xg7hs9p
    @user-lf2xg7hs9p Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤ በጣም የምወደው ደራሲ እናመሰግናለን ስላቀረብክልን 🙏🙏🙏

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb Před 8 měsíci +4

    ❤❤❤❤ እንዳለ ጌታ ❤❤❤❤

  • @sirakwoldetsadik2985
    @sirakwoldetsadik2985 Před 8 měsíci +2

    Hey Mesay, this is my first time to watch your show. You are an amazing guy, seifu Fantahun can’t be like you unless he borne again! You just got the question and understand your listeners mind. Good job 😢

  • @HadasGebregziabhair
    @HadasGebregziabhair Před 8 měsíci +2

    Hi Messay i always appreciate all your video and interview, i know you more than 10 yrs, for me you are absolutely the one and only, great job and well-done

  • @user-df8io2mb3k
    @user-df8io2mb3k Před 9 měsíci +2

    Thank you Dear Mesay for hosting such a nice production and brining an author Endalegeta kebede

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 8 měsíci +3

    በሚቀጥለው ደጀኔ ጥላሁን ቢቀርብልን ከቻልክ 🙏🏽

  • @getentminda8446
    @getentminda8446 Před 3 dny

    I always Wonder you ! Keep it up.

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 Před 8 měsíci

    እንዳለዬ እግዚአአብሔር ለእናትህም ለአንተም ከነቤተሰብህ እረጅም እድሜ ይስጥህ❤

  • @motamotaT
    @motamotaT Před 8 měsíci +1

    Great discussion about reality 👏👏👏

  • @melkamucord9880
    @melkamucord9880 Před 8 měsíci +1

    I was impressed with this program. Dr. Endalegeta is very humble and real Ethiopian.

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 Před 8 měsíci

    What a great history and great personality! May God bless him and his family.

  • @jemilnaser4884
    @jemilnaser4884 Před 6 měsíci +1

    ወይኔ የወልቂጤ ልጆች በበጎነት ፊት መሪ እየሆናችሁ ነው ወንድም ካሊድ ,እንዳለጌታ ሌሎቻችሁም ቀጥሉበት

  • @HadasGebregziabhair
    @HadasGebregziabhair Před 8 měsíci +4

    Messay i watch this video 3 times,b

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 Před 8 měsíci +1

    መመረቅ ይሏል ይህ ነው፣እማማ በጣም ታድለዋል።

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 6 měsíci +1

    Egziabeher Ybarkeh anchin Edeme ena Tena Yestesh

  • @bekeleatreso7616
    @bekeleatreso7616 Před 8 měsíci +2

    እንዳለጌታ የታላቁ ጉራጌ ሕዝብ ኩራት የኢትዮጵያ እንቁ ምሁር! ኤቦ ላንተና ለወላዲትህ !

  • @nebiyattegegn9507
    @nebiyattegegn9507 Před 20 dny

    እድሜ ከጤና ያድልህ እንዶ

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 Před 3 měsíci

    ❤በጣም የምወዳቸውን የዘመኔን ዕንቁ የሆኑ ገሰዜጠኛ እና ደራሲን በአንድ መድረክ ሲወያዩ መስማት እንዴት ያስደስታል❤️

  • @eniyewasmare243
    @eniyewasmare243 Před 19 dny

    Endale geta...you are a gift to Ethiopia

  • @sebleamanuel4269
    @sebleamanuel4269 Před 8 měsíci

    Endish betam yetekebere sew new ...yesewent bahrin yamuwala yesew desta yemiyasidesetew ...emo ga tegabizalehu lesira heje welikite .....rejim edme

  • @tesfayetadesse9955
    @tesfayetadesse9955 Před 7 měsíci +1

    History do not remember solders but the leaders!!!!.....ነው እኮ ተረቱ፡ ዶ/ር

  • @efremwoldu4513
    @efremwoldu4513 Před 8 měsíci

    ❤ good job

  • @HadasGebregziabhair
    @HadasGebregziabhair Před 8 měsíci +3

    I mean golden voice

  • @fetihahussien317
    @fetihahussien317 Před 8 měsíci

    Mert neh wedeme thank you

  • @user-rq3cf9mf3e
    @user-rq3cf9mf3e Před 7 měsíci +1

    ዋው እውነትም አጅየት ቲናህ ሟን ይሰራ

  • @user-ml6md3ru7q
    @user-ml6md3ru7q Před 7 měsíci +1

    Hi Mesay, i admire all your contribution for the media and have substantiated qualities of the program. what I always think why you are disappeared from the TV channels ? please consider my question.

    • @messaywondimeneh
      @messaywondimeneh  Před 7 měsíci

      Dear Alemtsehay, thank you for your kind words. As you may recall, after leaving EBS, I have been doing my show on Abol TV (DSTV). Currently, I am shifting my direction towards the new media (online media). You can get my contents primarily from my CZcams channel. Here is the link: youtube.com/@messaywondimeneh?feature=shared

  • @fetihahussien317
    @fetihahussien317 Před 8 měsíci

    Enate tena kedeme gar yestot ❤

  • @fetihahussien317
    @fetihahussien317 Před 8 měsíci

    Mert program new. Wed enate fetari yetbekach❤❤

  • @Serkalem-mn6zo
    @Serkalem-mn6zo Před 8 měsíci +2

    Euffffffffff endless geta endihum mesaay mirtoch

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před 8 měsíci +1

    እ ን ስ ጣ ጥ❤❤❤ ደስ የሚል ንግግር

  • @ababonga1
    @ababonga1 Před 7 měsíci +1

    አፌ ቁርጥ ይበል እንዳለጌታ! አዋሳ የወልደ አማኑኤል ዱባለን ኃውልት ያየ ከሥሜት ፀድቶ ታሪክ ቢመረምር አሁን የምትለውን እውነት ይጠይቃል።ዛሬ ዛሬ ዋቆ ጉቱን እያጀገኑ "ያዙኝ ልቀቁኝ!" የሚሉ ሞልተውናል እኮ።

  • @konjitbuta9661
    @konjitbuta9661 Před 8 měsíci +3

    Betam Diss Yemelu Enatachen yehene yemesele Denqe Lije le Ethiopia kurate yaregelen Rijem edemena Taina abezeto Yesetelen 🙏

  • @tihutbekele8025
    @tihutbekele8025 Před 8 měsíci

    Wow

  • @user-ej1yf6dc1m
    @user-ej1yf6dc1m Před 7 měsíci

    Yene marr❤❤❤❤

  • @fetihahussien317
    @fetihahussien317 Před 8 měsíci

    ❤❤❤enate des selu❤❤❤

  • @jemilnaser4884
    @jemilnaser4884 Před 6 měsíci

    ወይኔ እሞ በአላህ እሞዬ በኖረች

  • @Poem_AI
    @Poem_AI Před 8 měsíci +4

    Beneka Ejih,,, Bedemb Tezgajteh,,, Zenebe Wolan Engida bitadergw Arif New

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @buchiwoo240
    @buchiwoo240 Před 8 měsíci

    ❗️💐👍Yebego ina sebaawi sinemigbar Araya beteseb👍💐❗️

  • @tinsaetesfaw9088
    @tinsaetesfaw9088 Před 5 měsíci

    Messay...I subscribed your CZcams channel b/c I won't lose anything doing this but I believe it would benefit you.

  • @bettye4686
    @bettye4686 Před 8 měsíci +2

    Yeager leje berta 😊

  • @bettye4686
    @bettye4686 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤

  • @Mella341
    @Mella341 Před 6 měsíci

  • @akemanu48
    @akemanu48 Před 8 měsíci +4

    እንዳለጌታ ከበደ
    የሰው ልክ መገለጫ
    የሀገር ኩራት
    የህብረተሰብ ማገር የሆነ ሰው::
    እንዳለጌታ
    ነብይ መኮንን
    መአዛ ብሩ
    የማልጠግባቹ

    • @tigistwoubalem4867
      @tigistwoubalem4867 Před 8 měsíci

      እኔ ነኝ እንዴ የነገርኩህ ?😅😅😅 27:25

  • @asmeromfisehaye6031
    @asmeromfisehaye6031 Před 8 měsíci +1

    Dese yemel taric

  • @user-fv9oj8fx2y
    @user-fv9oj8fx2y Před 3 měsíci

    Akeberkwachehu

  • @firehiwotgebrehiwot9822
    @firehiwotgebrehiwot9822 Před 8 měsíci

    Endalegeta bezmenachin anten yemsele tsehafi seleseten fetari yimsegen

  • @HadasGebregziabhair
    @HadasGebregziabhair Před 8 měsíci +2

    Yehultachunem tihtna saladenk alalfem

  • @meazaalemu1026
    @meazaalemu1026 Před 9 měsíci +2

    Beta des yemile chewata kumeneger gar.

  • @sebleamanuel4269
    @sebleamanuel4269 Před 8 měsíci

    Andand metsahfochin melak felege neber ena endet ladirg. Be engilish ye tetsafu ye africa

  • @tsigaredagaromsa6063
    @tsigaredagaromsa6063 Před 8 měsíci

    Akebarihe negn endu🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @amanuelmeloh8429
    @amanuelmeloh8429 Před 8 měsíci +1

    መሳይ አንድ እስተያየት እንዴ ጠይቀህ እራስህ እየመለስክ ነው ለእንግዶች ተገቢው ጊዜ ስጥ አንተው ጠያቂ አንተው መላሽ ሆሆሆሆሆ

  • @yirgalembezabih.7489
    @yirgalembezabih.7489 Před 8 měsíci +1

    Endale Geta ewntem ENDALE GETA