"ሰው ግደል ተባልኩ አልኳት ባለቤቴን...." ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል ጨዋታዎች ክፍል 2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 1. 09. 2021
  • #ethiopiaentertainment
    #ethiopian_entertainment
    #ethiopia
    #book
    #zagol_book_bank #endalegeta_kebede
  • Zábava

Komentáře • 102

  • @genetfantaye4692
    @genetfantaye4692 Před 2 lety +27

    He is a very kind man and a great teacher! He covered my school expenses when my father was imprisoned.

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 Před 2 lety +6

    ጋሼ ሀይለመለኮት የእውነትን አስተማሪ ንዎት ። ደስ ስትል ንግግር አዋቂ ፣ ለዛ ያልዎት ። እድሜይስጥልን።

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 2 lety +13

    ውድ መምህሬ ሀ/መለኮት መዋዕለ♥️መቼ ይሆን ሀገሬ ገብቼ አግኝቼህ ምርጥ የአማርኛ መምህሬ እንደነበርክ የት እንደነበር የምንነጋገርበት ቀን ይናፍቀኛል:: እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Před 2 lety +4

    ጋሽ ሐይሌ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት እንዳይልቅ እየሳሳሁ ነው ያዳመጥኩት እረጅም እድሜ ይስጥህ 💚💛❤

  • @sabaarefaine9679
    @sabaarefaine9679 Před 2 lety +9

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ቤተሰብ አለኝ ሲሉ በጣም ደስ አለኝ እርሶና ቤተሰቦን እ/ር ይባርካቹህ!! እኔ የእርሶ ተማሪ ነበርኩ ዓለማያ ት/ቤት አ/አ

  • @tigistfantahuntegegn3467
    @tigistfantahuntegegn3467 Před 2 lety +12

    ኢትዮጵያዌነትን በጋሽ ሀይሌ ማየት ይቻላል : እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @gulelatabate794
    @gulelatabate794 Před 2 lety +3

    ወንድማችን መምህር እና ደራሲሃይለመለኮት መዋዕልየወዲያነሽን ትዝታ ሲያነሳ ያለፈውን ዘመን ትዝታዬን
    ተመልሼ እንዳየው አደረገኝ

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 Před 2 lety +3

    እውነተኛው ዳኛ ህያውእግዚያብሄር እንደእርሶ አይነቱን መልካሞች ያብዛልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቆት ምርጥ የሀገርምስክር 🤲
    😭
    እጅግ ውብየሆነ እንዲሁም ለቤን ሀሴት ያደረገ ስብእናዎትን ስላካፈሉኝ ህያውእግዚያብሄር ቀሪዘመንዎን ከመላው ቤተሰብዎ በጤና በሰላም በፅናት ያኑርዎ 🤲

  • @atlabachew1
    @atlabachew1 Před 2 lety +21

    ሌላ ጊዜ የኦቴሎን ትረካና ሌሎችንም ጠይቁት የሚገርም ኩነትንየመግለፅ ችሎታ አለውብዙ የህይወት ልምድ ያለው ነው::መምህር ኃይለ መለኮት መዋዕል አስተማሪዬ ነበር::
    አዘጋጆቹን አመሰግናለሁ

  • @asheyosef5964
    @asheyosef5964 Před 2 lety +4

    ግሩም ግሩም ግሩም ዕፁብ ድንቅ ማለፊያ ይበል ይበል ይበል ብያለው ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደዚህ ዓይነት
    ፊልምዐዊ ትረካ ስለሰማን።

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe Před 2 lety +12

    አይ ኀይሌ ኀይለኛው ። እኔማ ከናንተ ጋር ከርሜ ሌሎችንም በእናንተ ዓይን አይቼ ብጠጋቸው እኔ ነገሮችን ያየሁትን ና የተሰማኝን ቅሬታ ሰለፃፍኩ የደራስያን ማህበር ባልተገባ መልኩ ስሜን አጠልሽተው አባረሩኝ ። እስከዛሬም ውስጤ እቃ የሰበረ ያክል ያመኛል ። አንድ ሰውን'ኳ ከኔ ጎን ያለመገኘቱን ነገር ሳስብ ሁሌም ይጠዘጥዘኛል ።
    አምላክ ይመስገን እናንተን ቀድሞ ስለሰጠኝና ብዙ ክፉ ደግ ስላሳለፍን እንጅ ...ብቻ ይቅር ።
    እጅግ ምርጥ ቆይታ ነው ። እንባ እንባ እያለኝም ሁላችንንም እያንጎዳጎድኩ ደስስስ ብሎኝም ጭምር ሰማሁህ ። ረዥም ዕድሜ ና ጤና ላንተ ። አመሰግናለሁ ።😇❤

    • @sabellaro673
      @sabellaro673 Před 2 lety +4

      በርቺ የኔ እህት : ደራሲ እኮ ሲኖር ብዙም አይመቸው: ዋናው መኖር ደጉ ::

  • @ejtube100
    @ejtube100 Před 2 lety +3

    ዋዉ የሚገርም ታሪክ ነዉ:: ድንቅ መፅሐፍ ይወጣዋል::

  • @dagnachewberhanu9429
    @dagnachewberhanu9429 Před 2 lety +4

    ግሩም ዝግጅት
    እድሜና ጤና ለመምህርና ደራሲ ቁዋንቁዋ እዋቂ ካነጋገር ለዛ ጋር
    ሀይለመለኮት መዋአል የለጋነት እድሜአችን ውስጥ በመምህርነትና በድርሰቱ መቸም አይረሱም ትምህርት ቤታችንን ሳይጠቅሱት ያልፋሉ ብዬ ነበር በስተመጨረሻ ያሉት (ዓለምማያ)
    ዘመኑ 1968 ትኩስ የአብዮት ዘመን በሌላ አጋጣሚ መምህሬ እዲስ አበባ ሆነው እኔ አስመራ ሆኜ የወዳነሽን መጽሐፍ ሲጽፉ አሁን ደግሞ ከሀገር ርቀን በመገናኛ ስናያቸው ልብ የሚነካ ደስታ ነው ሚሰማኝ የበለጠ ያወቅናቸው አሁን ነው ስለ መምህሩ በብዙ ትዝታ ነበረን
    ወደ ሀገር መመለስ እድል ሲገጥመኝ እባካችሁ ማየት ከምፈልጋቸው አንዱ እኝህ መምህር ናቸውና ተባበሩን

  • @user-rd9so8kt5u
    @user-rd9so8kt5u Před 2 lety +2

    እንዴት ደስ የሚሉ ወገኛ ናቸው!! እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን

  • @ayelefeleke9302
    @ayelefeleke9302 Před 2 lety +2

    ሃይልዬ አንተ መምህሬ ሆነህ ባንተ በመማሬ ሁሌም ኩራት ይሰማኛል፡፡ የልጅነት ጊዜዬንና አፋችንን አስከፍተህ ተረቱ ሳያልቅ ምሳ ይቅርብን ያስባልከን............. ኸረ ስንቱን ............ የነገርከን ውብ ታሪኮች የገነባው መልካም ስብዕና የሁሌም ባለውለታችን እንደሆንክ ትኖራለህ፡፡ አንተ እምልህ ያኔ አንተ በሉኝ ትለን ስለነበር ነው፡፡ መምህር ሁሌም እንወድሃለን፡፡

  • @shimelshabtegiorgis9970
    @shimelshabtegiorgis9970 Před 2 lety +6

    በጣም ደስ ይላል የልብ ታማሚ ጓደኛህ የቀን ሥራ እየ ሰራ ከስድስት ወር በኋላ ትሞታለህ ተብሎ እስከ ዛሬ አለ 60 ዓመቱ ይገርማል.!!!

  • @NattySabala
    @NattySabala Před 20 dny +1

    ምንአይነት ቅዱስ ሰው ነህ ጋሽ ሀይሌ..... አይ አይ አይ መምህር ሓይለመለኮት መዎእል ዘርህ ይባረክ እውነትና ቅንነት ባንተ በኩል ስታልፍ ሰማሁ በሁለቱ መጠይቆችህ ጌታነህ

    • @NattySabala
      @NattySabala Před 20 dny

      እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ

  • @Alemye777
    @Alemye777 Před 2 lety +4

    በስማም እጅግ ደስ የሚሉ አባት❤️እንደ ማር የሚጣፍጥ ንግግር

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 Před 2 lety +5

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
    በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው እንደእኔ አመለካከት የታዳጌ ልጆችን አንባቢነት እና በስነጽሁፍን የዳበረ
    እውቀት እንዲኖራችው ከየ ትምህርት ቤቶች10ተማሪዎች በዚህፕሮግራማችሁ ቢጋበዙ ትምህርታዊ ልምድ ቢቀስሙ ትልቅ የጽነጽሁፍ በር ክፍት ይሆናል ብዬ አስባለሁ:: አመስግናለሁ ✍️

  • @habetamubond8813
    @habetamubond8813 Před 2 lety +6

    እጅግ አስተማሪ ዘመንን ያልታየ ያልተኖረበትን ጊዜ ሁሉ የሚዳስስ አገር ማለት ስንቱን ተሸክማ እንዲህ ሲከፈት ፣ሲነገር ስንቱን አይነት ህይወት እንደሚያሳይ ይህው ማስረጃ !!!
    ሁለታችሁም ክበሩልን እወዳችሁዋለሁ።

  • @geez1670
    @geez1670 Před 2 lety +4

    መጽሐፉ እሱ የፃፈበት መንገድ ግሩም ነው:: ብዙ የሚነግር ይመስለኛል። ያለፈውን የገለፀበት መንገድ ያስደንቀኛል ፣ እሱን ስሰማ በዚያ ቅጽበት ውስጥ እንደመኖር ይሰማኛል። ከመጽሐፉ እና እንዲሁም ከዚህ ፕሮግራም ብዙ ተምሬያለው። አመሰግናለሁ!

  • @gashawmenberu2180
    @gashawmenberu2180 Před 2 lety +3

    ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል ረዥም ዕድሜ ይስጥልን::

  • @seenaagedda3740
    @seenaagedda3740 Před 2 lety +2

    በአጭሩ ጋሽ ሐይለመለኮት የድርሰት ሰው ብቻ ሳይሆን ጨዋ የሆነ ሰው ነው

  • @wasihunzeleke6087
    @wasihunzeleke6087 Před 2 lety +5

    በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው .... እንዳያልቅብኝ በስስት ነበር የተመለኩት :: እናመሰግናለን

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 Před 2 lety +3

    በተለይ ቤት -ልጆች አሉኝ ሲል በጣም ደስ አለኝ።

  • @AbebeAbel746
    @AbebeAbel746 Před 2 lety +1

    እንዴት ደስ የሚል፤ልብ የሚያሞቅ ወግ ነው፤እረዥም እድሜ ይስጥልን ዶ.ር እናመሰግናለን።

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ይባርክልን ደስየሚሉ አባት

  • @sarinahile1150
    @sarinahile1150 Před 2 lety +2

    በጣም 👌ደስየምል ሰው 👌ኃይሌ 💕 ኃይሌ በጣም በጣም 👌የተባርክ👌 ውብ ሰው: በጣም ግሩም የስው እድገት የሚወድ የሚወድ 🌹🌹

  • @berhaneberhe9610
    @berhaneberhe9610 Před 2 lety +3

    It's very interesting story and good lesson for everyone
    He was my Teacher 1970.

  • @hanansabir9691
    @hanansabir9691 Před 2 lety +3

    በጣም መልካም ፕሮግራም ነው። የሌሎችንም ፕሮግራሞችም ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @sabellaro673
    @sabellaro673 Před 2 lety +5

    ደስ የሚል ወግ: በመከራ ያለፈ :የተፈተነ ወርቅ : ደራሲ :: ያኔ : ልዩ ፍቅር የነበረበት ዘመን :የተፈጠሩ: አሁንም ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን : ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛልን : እናመስግናለን ::

  • @kalidseid9169
    @kalidseid9169 Před 2 lety +7

    Thak you Gash Haile and Endale Geta for all. We are having a wonderful time with the discussions you are sharing us here. If you can have a TV broadcasting partner to air these programmes through TV, you can reach a better number of audience and impact many lives for good.
    Thank you.

  • @yeteretabat7087
    @yeteretabat7087 Před 2 lety

    በጣም የሚገርም ትሕትና፣ የሚደንቅ ስብእና የሚያስቀና ቅንነት የተላበሱ ድንቅ ሰው። ዕድሜ ይስጥልን።

  • @ephremmergia6485
    @ephremmergia6485 Před 2 lety +3

    What an amazing man! He is a great story teller. I am so absorbed by his wit!

  • @bezayehuwoldeselassie5594

    Gash Haile ,you are very generous man I always remember your grateful advice, wish you long life for you and your family.
    Bezayehu Alemu,
    Former Ethiopian Writer Association Manager.

  • @user-bc3hx7kg3g
    @user-bc3hx7kg3g Před 2 lety +4

    እኔ እዚህ ቻናል ስገባ መኖር ያምረኛል !💖
    በእውነት ለሁላችሁም እናመሰግንአለን🙏

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 Před 2 lety +3

    ደስ የሚሉ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋ

  • @dr.ghirmayandemichael4552

    Amazing story. I see lots of potential to write more novels and true story about Ato Hailemelekot’s life. Please visit your father’s country Eritrea 🇪🇷 I wish you long and prosperous life.

    • @solsolrora7076
      @solsolrora7076 Před 2 lety +2

      Yes he has Amazing life experience He was back home 3 year ago and gave seminar to youth in different parts of 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷.

  • @gezahegndino418
    @gezahegndino418 Před 2 lety +1

    እሰይ ለስነ-ፅሁፍ አፍቃርያን ጥሩ መስኮት ተከፈተልን። የስነ ጥበብ ሰዎችን በአካል በመልክ የምናይበት ፣ ድምፃቸውን የምንሰማበት ፣ ስለራሳቸው ከራሳቸው የምናውቅበት መድረክ ያስፈልግ ነበር። እነሆ ሁኔታው ፈቅዶ ሆነ። ምስጋና ለአቅራቢዎቹ ለትጉህ ሰዎች ይሁን።
    ይህ ካልኩ በኃላ የጋሽ ሃይለመለኮት "አፈር ድሜ" የበላ የህይወት ተሞክሮ ፈገግታም ፣ ግርምትም ፣ አክብሮትም አሳድሮብኛል። የወድያነሽ መፅሃፍ ከታሪክ ፍሰቱ ከቋንቋው ኦሪጅናልነት በተጨማሪ በታተመበት ዘመን ለነበርነው ወጣት የስነ ፅሁፍ አፍቃርያን መነሻሻ ሞዴላችን የመድረሻ የግብ አድማሳችን ነበር። በስነ ፅሁፍ አግባብ ለሰጠኸኝ መልካም ሃሴት በግል ጋሽ ኃይለመለኮት ምስጋናዬ ይድረስህ።
    በዚህ ዝግጅት መዝናናቴ ፣ መማሬ እንዳለ ሆኖ አጥንቴ ድረስ ዘልቆ የተሰማኝ ሃዘን እንደተቀሰቀሰ መግለፅ እፈልጋለሁ። ኤርትራዊ ነህ ተብሎ የደረሰበት እንግልት ፣ ከስሩ የመነቀል ስሜት ፣ የደረሰበት የስነ ልቦና ጫና ወዘተ ሃዘን አጭሮብኛል ብዬ የማልፈው ብቻ አይደለም። ቁጣም ቀስቅሶብኛል። የፖለቲካ ሰዎች አሉን የምንላቸውን የጥበብ ሰዎች እየቀሙን የምንቀጥለው እስከመቼ ነው?
    ጋሽ ሃይለ ረጅም እድሜ በመሃከላችን ሆነህ ኑርልን። አንባቢዎችህ የምንወድህ በስነፅሁፍ እሴትህ እንጅ “ከየት ነህ” ብለን ጠይቀን አይደለም። እነ የወድያነሽ በተፃፉበት ዘመን እንዲህ አይነት ፍረጃ ወደአእምሮ የማይመጣ የማይታሰብ እሳቤ ነበር። ለነውርነት የቀረበ እሳቤ።
    ጋሽ ሃይለ ረጅም እድሜ በመሃከላችን ሆነህ ኑርልን። 🙏🏽

  • @abejebelay8930
    @abejebelay8930 Před rokem

    He is a treasure to Ethiopian literature. I enjoy the language he uses every time I see him talk. Long live Gashe Hailemelekot!

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 Před 2 lety +1

    "የጋሽ ስብሀት እንባ ብለው" በዚህ መድረክ ላይ የነገሩልን አስፋፍተው ቢፅፍ ፣በጣም ጥሩ መሳጭ መፅሀፍ ይወጣዋል።

  • @ademaasele784
    @ademaasele784 Před 2 lety +1

    This shows how a tiny creature with a bright thinking come to become a huge difference..

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 Před 2 lety +1

    የአዳም እረታ መጻፎችን በተከታታይ አነብ ነበር የአጻጻፋ ዘይቤ በጣም ይገርመኝ ነበር ለምን ብትሉኝ የጻፊዎችን መጸሐፍ ሳነብ ውስጠ ወይራ ወርቅና ሰም ዘይቤ ያለው ሲሆን የአዳም ረታ መጻሕፎች በቀጥታ ይሆንና የአጻጻፋ ዘይቤ የመረዳት ችሎታ ይጠይቃል በተረፈ የጹፍ አድናቂ ነኝ ለጸሐፌዎች ትልቅ አክብሮት አለኝ:: ስታወጎ ወጋችሁ እዝናንቶኛል😍💝🌿🎁🎄🎅

  • @wubshetmitsun202
    @wubshetmitsun202 Před 2 lety +1

    Hailemelekot mewael one of the best ,you are one of a kind you go through a lot in your life very impressing history God bless you

  • @yayne1988
    @yayne1988 Před 2 lety +4

    Wey andebet 👌🏽

  • @Anumma572
    @Anumma572 Před 2 lety +3

    Denk Sew Edrme ena Tema Yesteh

  • @user-ve6vy7xd7o
    @user-ve6vy7xd7o Před 2 lety +1

    ደስ ሲሉ የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 Před 2 lety

    ውይ ጋሼ ሀይሌ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የአነጋገር ለዛህ የማይጠገብ እድሜና ጤና ያድልህ

  • @AbeshaSew
    @AbeshaSew Před 2 lety +2

    Moving, what an amazing man.. you feel art ozzing from him, what a legacy.... and amazing set up by organizers "Walia Bookstore" credit you too,, keep it up!

  • @eteneshhailegiorgis2120
    @eteneshhailegiorgis2120 Před 2 lety +2

    በጣም ደስ የሚል መሰናዶ ነው፤ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት፣የወዲያነሽን የት ማግኘት እችላለሁ?

  • @yaredalemu2036
    @yaredalemu2036 Před 2 lety

    እናመሰግናለን መምር እድሜ ከጤና ይስጥልን!

  • @michaelhabte4789
    @michaelhabte4789 Před 2 lety +2

    Btami mesati n meharnn elall

  • @ashebirhailegeorgis9330

    Abaten yimeslal excellent in explaining his ideas with beautiful flow long live our author

  • @shabedinali6415
    @shabedinali6415 Před 2 lety +2

    Thank you!

  • @muktarabdulkerim7163
    @muktarabdulkerim7163 Před 2 lety

    Thanks for your honesty!

  • @yosefsfamily7153
    @yosefsfamily7153 Před 2 lety +1

    ዋልያ መፃሕፍት በምን ቃል ላመስግናችሁ? ደራሲ ኃይለመለኮት እድሜ ከጤና ጋር ውድድድድድ❤️

  • @abrehamtaye5313
    @abrehamtaye5313 Před 2 lety +4

    እኚ ደራሲ እናቴ ስትነገረኝ አንድ ሰፈር ነው የተወለዱት ደስ ይሉኛል ጨዋታቸው

    • @sabellaro673
      @sabellaro673 Před 2 lety +1

      ታድላ ደስ ይላል: እኔ ደግሞ በልጅነቴ የሳቸውን መፃፍ ሳነብ አደግኩ :ወግ አዋቂ ደራሲ ናቸው

  • @teshomenega9668
    @teshomenega9668 Před 2 lety +3

    Lucky to watch it

  • @lulu9788
    @lulu9788 Před 2 lety +1

    መሳጭ ነው ባላለቀ ስል እያደመጥኩ ነው😍

  • @aberashsabure4113
    @aberashsabure4113 Před rokem

    I am glad to see you again a ababa Bekalu

  • @zadigshiferaw4823
    @zadigshiferaw4823 Před 2 lety

    betame yemegereme yehiwete menegede newe memehere hayelemelekote mewael betame enamesegenalen

  • @abrammiedeksa2799
    @abrammiedeksa2799 Před 2 lety

    እደው ጋሽ ኃይለመለኮት ዕድሜከጤና ይስጥልኝ አፎት ሙሐዘ ጥበብ ይፈሳል እኮ

  • @orionmengistu7522
    @orionmengistu7522 Před 2 lety +1

    ጋሽ እድሜና ጤና ይስጥህ!!!

  • @nebiyuseid5259
    @nebiyuseid5259 Před 2 lety

    E/R yibarkhe Gash Hailemelkot endate techilalehe esa ....

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss Před 2 lety +1

    Mesmerising!!

  • @azebbekele4393
    @azebbekele4393 Před 2 lety +1

    ግሩም ! ግሩም! ግሩም!!!

  • @rigaatokubazghi4375
    @rigaatokubazghi4375 Před 2 lety

    Betami zefteweka n zedenkeka

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 Před 2 lety +2

    Hultunm anbebwalw ewnt dnq mtahf nachw enamsgnaln❤️🙏

  • @miftaahtube7626
    @miftaahtube7626 Před 2 lety +2

    እረኛዬ ላይ ገደሉብኝ እንጂ...

  • @teshomekokebe5691
    @teshomekokebe5691 Před 2 lety

    I feel like reading abook.
    I wish you long life

  • @buraburee
    @buraburee Před 2 lety +1

    አስር መጽሀፍት እንደማንበብ ያለ ነው!

  • @EPSEth
    @EPSEth Před 2 lety +3

    Ene Ethiopia enji zer endemaykedm yetemarkubet tilk sew!!

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 Před 2 lety +1

    Er gashe besaq gedlun eko😂😂 bewt dnq geze nbern enamsgnaln fetari erjm endme yesxwat nuruln❤️🙏

  • @geremewyilma6120
    @geremewyilma6120 Před rokem

    የሂዎት ታሪካቸውን ይጻፉልን!

  • @TgMoresh
    @TgMoresh Před 2 lety

    ጋሽ ኃይሌን በመጠኑም ቢሆን አውቀዋለሁና በተለይ ቤቱ በሄድኩ ጊዜ ለባለቤቱ ያለውን ፍቅርና አክብሮት ከማየቴም ባለፈ “ጽጉ እስቲ ብቅ በይና ለልጄ የምትቀምሰው ወዲህ በይ” ያለበት የአንደበቱ ቃና ከጆሮየ አይጠፋምና፤
    በ“እረኛየ” ድራማ የተሰጠው ገጸ ባህሪ ከእርሱ ማንነት ጋር ልክክ በማለቱን ሳይ መጀመሪያ ያደነቅሁት ካስት ያደረገውን ሰው ነበር፡፡ ልክ ነበርኩ አዜብ አንቺስ ታደርጊያለሽ፡፡ አበጀሽ!

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 Před 2 lety

    ኃይልዬ፣ በዚህ መልክ በመቅረብህ እነደገና እንደተወለድክ ቆጥሬዋለህ፤ እንኳን ደስ ያለህ። እንዳለ እንዴት ነው?

  • @azebbekele4393
    @azebbekele4393 Před 2 lety

    እጅግ በጣም ጥሩ ጭውውት ነውለዛ ያለው ንግግር አሁን የትይገኛል:

  • @elfeneshabayneh169
    @elfeneshabayneh169 Před 2 lety +1

    እንቁ ሰው

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 Před 2 lety

    Endezare temesiche alawekim. Edmewotin yarzimrew

  • @eyobaaa
    @eyobaaa Před 2 lety

    Ayeee weyanee 😔 gashes hailemelekot is the best 👌

  • @user-bf2ry5bg3e
    @user-bf2ry5bg3e Před 2 lety +2

    Good job tell us how to get the chance to attend

    • @waliapublisher7940
      @waliapublisher7940  Před 2 lety

      ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ጤና ጣቢያው ፊት ለፊት: ኢክላስ ህንጻ::
      ቀን:- ሐምሌ 3: 2013 ረፋድ ከአራት እስከ ስድስት ሰዓት ድረስ:: (በሰአቱ ይጀመራል)

  • @30lifeafterthirty38
    @30lifeafterthirty38 Před 2 lety

    አብዬ በቃሉ

  • @michaelhabte4789
    @michaelhabte4789 Před 2 lety +1

    ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ss-md6ff
    @ss-md6ff Před 2 lety

    Er enketatelaleni hule akiribulin

  • @eyosiyasbefikadu7625
    @eyosiyasbefikadu7625 Před 2 lety +2

    ቀጣዩ እንግዳ ማን እንደሆነ በምን ማወቅ እንችላለን?

    • @waliapublisher7940
      @waliapublisher7940  Před 2 lety +1

      t.me/zagolbookbank
      የእንዳለጌታ ከበደ ወይም ዛጎል የመጻህፍት ባንክ
      የቴሌግራም ቻናል ነው በዚህ ይለቀቃል

  • @cjsulhamer8819
    @cjsulhamer8819 Před 2 lety

    የሃሳብ ፍሰቱ አባይን ያስንቃል

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 Před 2 lety +1

    ኡፍፍፍፍፍ ገና ዛሬ በማየቴ ቆጭቶኛል። ጋሽ ሐይለመለኮትን በእረኛዬ ነው በመልክ ያየሁትም የተፈጥሮ ለዛውን የወደድኩት። ጥበብ መሰጠት ትፈልጋለች። አንተ የጥበብ ሰው ነህ።

  • @nadeemyousaf7731
    @nadeemyousaf7731 Před rokem

    😂❤

  • @sarinahile1150
    @sarinahile1150 Před 2 lety

    💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tesfa6535
    @tesfa6535 Před 2 lety

    Moving encyclopedia ...

  • @hewantekeste780
    @hewantekeste780 Před 2 lety

    Widu memhre edmena ystlgn

  • @tibebuasfaw6046
    @tibebuasfaw6046 Před 2 lety

    አይለመለኮት መዋህል መልካምና ትሁት ሠው *ኦቴሎ ኢያጎ ።።።።።