ጥቁር እንግዳ | ገነነ (ሊብሮ) ከቦክሰኛ ኮማንደር ፀጋሥላሴ አረጋይ ጋር ያደረገው ጨዋታ | ክፍል 1 |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ገነነ (ሊብሮ) ከእንግዳ ጋር የሚያወጋበት ጥቁር እንግዳ የተሰኘው ዝግጅቱ የመጀመሪያ ክፍል
    Facebook: / ashammediatr. .
    Twitter: / tv_asham
    Telegram፡ t.me/Asham_TV

Komentáře • 58

  • @mikaelchurnet1674
    @mikaelchurnet1674 Před 3 lety +2

    ገኔ በእናትህ የፀጋ ነገር እንዲሁ በቀላሉ ማለቅ ያለበት ዝግጅት መሆን የለበትም። ቢያንስ ቢያንስ አሪፍ አስር ጨዋታ ይወጣዋል። እጅግ ብዙ ሰው ትምህርት ያገኝበታል። አደራ በድጋሚ በዘጋቢ ፊልም መልኩ መሰራት ያለበት ታሪክ ነው። ረጅም እድሜ።

  • @onelove8524
    @onelove8524 Před 3 lety +3

    ገኔ የአራዳ ልጅ
    መፅሀፎችህ በጣም ይመቹኛል እንዲው ሲደብረኝ ለመሳቅ ስፈልግ መፅሀፍህን አንዱን ገፅ መግለፅ ነው. ሀሀሀሀ ደሞ ኢንተርቪው ከመፅሀፉ ታሪክ ትንሽ እንኳን ዝንፍ አይልም

  • @123...10
    @123...10 Před 3 lety +6

    ዋና ተመችቶኛል ኮማንደር ምርጥ የኢትዮጵያ ቦክሠኛ ኦሎምፒያድ

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 Před 3 lety +3

    ገነነ መኩሪያ ( ሊብሮ) በጣም ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ቃለ መጠይቅ ነው ያቀረብክልን ። ፀጋ (ኮሩ) ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ታሪክ ያለው ድንቅ የቦክስ ሰው ነው ስላቀረረብክልን እናመሰግናለን ። ብዙ ለተመልካች አዝናኝ የሆኑ ታሪክ ያላቸው በቦክስ ስፖርት ያሳለፉ የቦክስ ስፖርተኞች አሉን ቢቀርቡ አሪፍ ነው እላለሁ ተጨማሪ ሙልጌታ ከበደ (ወልዬው) ቢቀርብን ጥሩ ነው ባይ ነኝ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።

  • @solomonabebe1321
    @solomonabebe1321 Před 3 lety +7

    Twice I watched this, so interesting, and Libro, you are a proffesional inyerviewer, and 'some others ' need to learn from you.

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 Před 2 lety +1

    ገነነ (ሊብሮ ) ለሁሉም የምታቀርባቸዉ እንግዶችህ የምታቀርበዉና የትዝታዎቻቸዉ ጥያቄዎችና መልሶች በጣም ደስ የሚልና አዝናኝና እዉነተኛ ታሪክ ሥለሆኑ በጣም ነዉ #Enjoy የማረገዉ ያንተን show በርታ
    ሐይሌ ኳሴ እዚሁ አትላንታ ነዉ ያለዉ ከሐይሌ ኳሴ ገር ሁሌ ሠንገናኝ ሥለአንተ እናወራለን በጣም እንወድሐለን በርታ
    ገኔ በሌላዉ show ህ አንድ እንግዳ አቅርበህ ለምን (ሊብሮ) ተባልክ ብሎ ሲጠይቅህ ሐይሌ ኳሴ ነዉ (ሊብሮ )የሚለዉን ቅፅል ሥም ያወጣልኝ ሥትል በጣም ገርሞኝ ነዉ from Atlanta Georgia we love ❤️ your show keep up your good work

  • @user-lf4jm7fn8x
    @user-lf4jm7fn8x Před 3 lety +3

    ኮሮ ጨዋታ ህይወት በጣም ደስ ይላል ብሮ

  • @abmo321
    @abmo321 Před 3 lety +5

    ኮሩ የጨርቆስ አድባር ኑርልን::

  • @mellysh751
    @mellysh751 Před 3 lety +4

    Wow it's amazing life's

  • @solomonabebe1321
    @solomonabebe1321 Před 3 lety +6

    G/ Libro, why only in two weeks?The story can be more than two periods. Please, continue more.

  • @mohammedhassenmengistu8024

    ጨርቆስ ሰፈራችንካስተዋወቁት ሰዎች ኮሮ

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 Před 3 lety +2

    Thanks Asham

  • @amharicmusiclyrics484
    @amharicmusiclyrics484 Před 2 lety

    በጣም የወደድሁት ቃለምልልስ ነው። አክባሪህ ነኝ!

  • @robelyilma2258
    @robelyilma2258 Před 3 lety +2

    Gene best

  • @lulubeyene3806
    @lulubeyene3806 Před 3 lety

    በጣም:ደስ:የሚል:ፕሮግራም:ነው:የምታቀርበው:የተረሱ:ካስ:ተጫዋቾች:ቦክሰኞች:ቅርጫት:ካስ:ተጫዎቾች:ታቀርባለህ:ከቻልክ:እንዲሁ:የተረሱት:እነ:ማንድፎር:ጎበዝ:የእጅ:ካስ:ተጫዋች:ነበር:በህይወት:ካለ:በግንባር:አቅርብልን:ከሌለ:ታራኩን::

  • @yosefdesta7963
    @yosefdesta7963 Před 3 lety +3

    ሊብሮ እንካን ደና መጣክ

  • @RadioAbrar
    @RadioAbrar Před 3 lety +1

    libro betame temechaleh setawera.bezu yetedbesebese aydelem,midea lay tikiklenjawen real life new yemetakerbew.much respect for you brother!!!!

  • @todtod5393
    @todtod5393 Před 3 lety +1

    This is Typical Ye Addis Abebea Lejoch Story kkkkkkkkk Love this ....

  • @survivalbelay8838
    @survivalbelay8838 Před 3 lety

    Natural friendly discussion - I like it!!

  • @usercell4100
    @usercell4100 Před rokem

    ገንዬ እጅግ የምወድህ አድናቂህ ነኝ የታረቀኝ ቢሻው እና የአስራት አዱኛ ያሉበትን ሁኔታ ካሉም ብታቀርብልን

  • @solomonabebe1321
    @solomonabebe1321 Před 3 lety +1

    Professional interviewer.....

  • @dontforgetyouwilldie9801
    @dontforgetyouwilldie9801 Před 2 lety +1

    ፓ!!! የማይሰለች ጨዋታ። December 2021

  • @muradhassen9858
    @muradhassen9858 Před 3 lety +1

    Welcome

  • @getubest5016
    @getubest5016 Před 3 lety +2

    ምክትል 'ኮማንደር' ፀጋ ስላሴ አረጋይ (ኮሩ) በተሰጠህ ሙያና ኢትዮጵያዊ ሀገርን ወክለህ ባደረከው ስፖርታዊ! ተሳትፎና አገልግሎት ከልብ እናመሰግናለን የትም ተወለድ ጨርቆስ-ወይሞ ልደታ-እደግ ኮሩ! ያራዳ ልጅ ሰላም ለሀገራችን! 💚💛❤ 🙏

    • @yonas9945
      @yonas9945 Před rokem

      Yes የልደታ ልጆች original ነን ፎቶ ኮፒ የለንም ልደትየን

    • @2paf
      @2paf Před 7 měsíci

      Yedimet sefer lij​@@yonas9945

  • @tesfaialemayehu2799
    @tesfaialemayehu2799 Před 2 lety

    He was my friend for long time

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 Před 3 lety +2

    ኮሩ ድምፁና የአነጋገሩ ስታይል ከኮሜዲ ደረጄ ሀይሌ ጋር ተመሳሰለብኝ።
    ኮሩ ድምፁን ለዘፋኝነት ይሞክርበት።

  • @kibebewbenti4297
    @kibebewbenti4297 Před 3 lety +3

    ገኔ በሚቀጥለው ወለዬውን አቅርብልን የስፖርተኞችን ቃለመጠይቅ ከገኔ ሌላ ዶሮን ብልትዋን ሳያወጡ ለሁለት እንደመሰንጠቅ ይሆናል የኮሩማ መጨረሻው ሌባና ፖሊስ የሚለውን ጫወታ አንድናስታውስ አደረገን የሚገርም ታሪክ ነው።

  • @MeleseDeselagn
    @MeleseDeselagn Před 3 měsíci

    የአንድ ሰው ታሪክ ማለት ይህ ነው እንዴት እንደተመቸኝ ።

  • @ermiyaskirkos7359
    @ermiyaskirkos7359 Před 3 lety +2

    Kirkos sefer lezelalem tenur
    Koru melkam sew

  • @yoseftessema4720
    @yoseftessema4720 Před 2 lety

    የፓሊስ አዛዥ መሳቂያ ሊያረገን ነው ብሎ የፈታቸው ደስ የሚል ነው

  • @addaddis
    @addaddis Před rokem +1

    ፌስታሏ ተሸብላላ ብብቴ ውስጥ ገብታ እኔ በአናቴ... ሃሃሃ😂😂😂

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Před rokem +2

    "ቴባ" ማለት "ባቴ" ከሚለው እጭር ቃል የመጣ ነው። "ባትጋራኝ" የሚለው ሙሉ ቃሉ ሲሆን ከቤት የሚበላ ቆሎ፣ ዳቦ፣ ብስኩት፣ ኬክ ሊሆን ይችላል ቴባ ብለን ራሳችን እበላው ነበር። አይ ልጅነት።

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Před rokem +1

    ማረሚያ ቤት የስራ ድርሻህ "ደብዳቢ" ነህ ማለት ነው? አሁን ተገለጠልኝ።

  • @eyobgirmay7471
    @eyobgirmay7471 Před 3 lety +4

    ኮማንደር ኮሩ ምርጥ ያራዳ ልጅ ይመችክ ጋዜጠኛው ግን ጭዌ አስጨርስ (አታቆርፍድ) አጠያየቅ ትንሽ ለዛ ያንሰዋል

  • @hn-vn5yo
    @hn-vn5yo Před 7 měsíci +1

    ተንቀሳቃሹ ላይብራሪ ገኔ ምንወድህ ስምህን ተክለህ አልፈሀል ኢትዮጵያ ሁሌም ታስብሀለች።ህልምህንም ቀጣዩ ትውልድ ያሳካዋል።

  • @Dawit-r8m
    @Dawit-r8m Před 3 lety

    ደስ የሚል ቆይታ ነው ....ነገር ግን ገነነ አታስወራም ቀደም ቀደም አትበል ይረብሻል

  • @yoseftessema4720
    @yoseftessema4720 Před 3 lety

    ኮሩ ምርጥ ቦክሰኛ

  • @tomasyohannes294
    @tomasyohannes294 Před rokem +1

    ጸጋ ኮሮ አንበሳዉ ቦክሰኛ።

  • @aliseaid
    @aliseaid Před 3 lety

    Gene mert sew gk creater metshafochin bmulu anbebeyalehu hulem eketatelhalehu gen ende asteyayet ytatikun balebet satetyek tsehuf atadergew ..yezarew interview ena metshafu lay yalew tarik......

  • @SaraSara-yz1pn
    @SaraSara-yz1pn Před 4 měsíci

    Lemesa

  • @user-bh6bt6cu5x
    @user-bh6bt6cu5x Před rokem

    ሽትቴ😂😂😂

  • @yonasbreha9682
    @yonasbreha9682 Před 3 lety +2

    እንደዚ አይነት ዘጊ ኢንተርቪ ወይ ኮሮኮንች ግድንግድ ፍልጥ

    • @yosefdesta7963
      @yosefdesta7963 Před 3 lety +2

      ምኑነው ዘጊ ኮሮኮንች ምሳሌ የሚሆን ነው

    • @michaelm1440
      @michaelm1440 Před 3 lety +2

      አትረባም!

    • @yonasbreha9682
      @yonasbreha9682 Před 3 lety

      @@yosefdesta7963 ምን አልክ ምሳሌ እሚሆን ነው? እግዚአብሔር ይማርህ የቂርቆስ አምላክ ይርዳህ አሜን ነው እሚባለው ደሞ። ዮናስ ነኝ ከፍሪኪ ጉዋሮ የዱሮ አራዳ ከሆንክ ታውቀዋለህ!!

    • @robelyilma2258
      @robelyilma2258 Před 3 lety +2

      Libro gegna gazetgha

    • @yoseftessema4720
      @yoseftessema4720 Před 3 lety +1

      የሚዘጋ ይዝጋ ሰገጤ

  • @yenesayat5708
    @yenesayat5708 Před 3 lety +2

    የእውነት ኮማንደር ተአምረኛ ሰው ነህ በቃ ትለያለህ

    • @zenbabatube2648
      @zenbabatube2648 Před 3 lety

      ኮሬ ሰላም ነው ስላየውሕ ደስ ብሎኛል
      አምብሬላ መሞቱን ሰማው ያሣዝናል

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t Před 3 lety +2

    ጠያቂው አንተ ነህ ያደረግከው ወይስ ተጠያቂው እረጋ በል አትቸኩል ትንሽ ይደብራል ቀደም ቀደም አባባልህ የጨርቆስ ልጅ ግን ፃፈው ታሪክህን ትንሽ ኑርና ሁሉም የኑሮ አይነት ስላለበት በተለይ የምግብ ጉዳይ ነው።

  • @feranmekunna2651
    @feranmekunna2651 Před 3 lety

    He is no finish this guy story

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Před 3 lety +4

    ኮማንደር በጣም ግልጽና የከበረ ሰዉ ነው !ሌላው የዉሸት ታሪክ ሲያወራ እርሱ ግልፁን ተናግሯል አንተ ጋዜጠኛ ተብዬው ግን የሠጠኸው ርዕስ ሌባ የሚል ነበር ሌባው አንተ እራስህ ነህና እባክህ አርመው!!!

    • @yosefdesta7963
      @yosefdesta7963 Před 3 lety +1

      ሌባ የሚል አርስት አልተሰጠውም በደንብ አንብብ

    • @binyamyosef2485
      @binyamyosef2485 Před 3 lety

      Ke lebinet esike mikitil komaniderinet new arisitu

  • @eyobgirmay7471
    @eyobgirmay7471 Před 3 lety +3

    ኮማንደር ኮሩ ምርጥ ያራዳ ልጅ ይመችክ ጋዜጠኛው ግን ጭዌ አስጨርስ (አታቆርፍድ) አጠያየቅ ትንሽ ለዛ ያንሰዋል