"የራሴን መፅሐፍ ማንበብ አልችልም" ከደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ| Alemayehu gelagay ጋር የነበረን ቆይታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2023
  • ስሙ ኦዲዮ ቡክስ ከደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ ጋር የነበረን ቆይታ
    📢 ይህንን በሀገር ልጆች የተዘጋጀ ድንቅ የድምጸ መጻሕፍት መተግበሪያ ይጠቀሙ። ስሙ ኦዲዮ ቡክስ ይሰኛል።
    www.semuaudiobooks.com
    ከ 150 በላይ በተለያዩ ቋንቋዎች የተዘጋጁ ምርጥ መጻሕፍትን ደራሲያኑን ተጠቃሚ በሚያደርግ መንገድ በጥራት አዘጋጅተናል።
    መተግበሪያውን ከጎግል እና አፕ ስቶር ያውርዱ። ድምጸ መጻሕፍቱን ያለምንም ችግር ለማውረድ እና ለማድመጥ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ከሆነ በስልክ ቁጥርዎ ከኢትዮጵያ ውጪ የሚኖሩ ከሆነ በኢሜይል መለያ (Account) ይፍጠሩ።ለሚወዷቸው ሁሉ ያጋሩ። አፍታ ይውሰዱና የወደዱትን እንዲሁም አስተያየትዎን ይግለጹልን።
    DOWNLOAD THE APP 👇👇👇👇
    Google Play (Android users):
    play.google.com/store/apps/de...
    Apple Store (iPhone users)
    apps.apple.com/us/app/semu-au...
    ለአይፎን ስልክ ተጠቃሚዎች አፑን ከ Apple Store ካወረዱ በኋላ በሚቀጥለው ሊንክ የግልዎን መለያ ይክፈቱ። 👤(Create a personal account at my.semuaudiobooks.com/customer)
    የስሙን ማሕበራዊ ድረገጾችን ፎሎ ያድርጉ።
    ▪️Facebook: @SemuAudiobooks
    ▪️Instagram: @semu_audiobooks
    ▪️Twitter: @SemuAudiobooks
    ▪️Telegram: @Semu Audiobooks
    💌 አስተያየት ሀሳብዎን
    በ support@semuaudiobooks.com ይንገሩን!
    #audiobooks #ethiopia #audiobook #ትረካ#መጽሐፍ #amharic #entertainment
  • Zábava

Komentáře • 35

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před rokem +26

    ከጋሽ ስብሀት ገ/እግዚአብሔር ቀጥሎ ደስ የሚለኝ እራሱን ሆኖ ሀቅን የሚናገር ሰው መሆኑ ምንም ብሰማው አይሰለቸኝም:: ምርጥ ፀሀፊ ለዚች ዓለም የማይጨነቅ ኑሮውን ቀለል አድርጎ የሚኖር, ጥበብ ከውስጡ የፈለቀ ሰው ነው:: ክብር ይገባዋል🙏🏾ፀሀፊ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ🙏🏾

  • @seidbbc4467
    @seidbbc4467 Před rokem +5

    አሌክሶ ድንቅ ሰው ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ከሰው ፊትም ፈጣሪ ይጠብቅህ የክብር ዶክትሬት የሚገባህ ሰው ነህ በዚህ አመት የክብር ዶክትሬት የተሰጡትን በሙሉ ከመቅዶኒያው ቢኒያም ውጭ ያሉትን በሙሉ ተቀምቶ ላንተ ነበር መሰጠት የሚገባው

  • @henokabush7593
    @henokabush7593 Před rokem +6

    ሁሌም አብሬው ብውል የምለው 1 ሰው አንተ ነክ

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 Před rokem

    So beautiful mind you have Mr Aleme

  • @xx20zz20
    @xx20zz20 Před 7 měsíci

    Alex ❤❤❤! You're our legend!

  • @abebeyibeyin664
    @abebeyibeyin664 Před rokem

    ዋው አሪፍ ነገር ተጀምሯል።

  • @Ephrem-tt9mc
    @Ephrem-tt9mc Před 4 měsíci

    ፎጣ ለባሹ ግን አንደኛ የአሌክስን ሀሳብ እንደራስክ ማቅረብክ 2 አክብሮትህ አሌክስ ያስጨንቀኛል ያላው አይነት ነው የግጥም አድናቆትህ ግጥምን ያስጠላል የተቀሩት ጥያቄዎችክ አሪፍ ናቸው semu በጣም እናመሰግናለን

  • @Gize-degu
    @Gize-degu Před 3 měsíci

    የባህርይ ውርስ ከስብሀት ነጋ :: የአንተነትህ መገለጫ
    የሆነውን ተፈጥሮዓዊ ባህርይን የት አደረስከው ? ለማንኛውም ተቃውሞ የለኝም ሁሌም ይመችህ ::

  • @alexbeyene542
    @alexbeyene542 Před 5 měsíci

    Alemahyew gelagay tenagru yameltge video yelem i love you alex

  • @malcomx7325
    @malcomx7325 Před rokem

    Alex the special one ❤

  • @emondamena
    @emondamena Před rokem +2

    ታለስ እና ሀሰተኛው መፅሃፍት ለስንት ጊዜ ጥያቄ ሆኖቡኝ የተሰቃየውበትን ነገር አንተ መልስ ሰተሀኛል 👤 ዝም ብዬ ነው የፃፍኩት ብትልም አሁን እኔ ደሞ ያንን መፅሐፍ ለመፃፍ እዛቦታለይ ሳትገኝ በፍፁም ልትፅፈው እንደማትችል እርግጠኛ ነኝ

  • @danielwoldemariam1498
    @danielwoldemariam1498 Před 9 měsíci

    ሐሰተኛው: በእምነት ስም 👏👏👏

  • @user-ul5fp7qz2e
    @user-ul5fp7qz2e Před rokem +3

    የሚገርም ቆይታ ነበር

  • @meleseberehannu2861
    @meleseberehannu2861 Před rokem +2

    የት ነው ይች ጥይት

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @nathnaelzemene4670
    @nathnaelzemene4670 Před rokem +2

    ጋሼ ❤

  • @getachewkumera9633
    @getachewkumera9633 Před rokem

    wow it is Philippians 3:13 Brethren, I count not myself to have apprehended: but this one thing I do, forgetting those things which are behind, and reaching forth unto those things which are before, I press toward the mark for the prize of the high calling of God in Christ Jesus.

  • @abeba5936
    @abeba5936 Před 10 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Bini_bilicho
    @Bini_bilicho Před rokem +3

    Download እንድናረገው አመቻቹልና ጎበዝ❤

  • @user-px3pg8dp6m
    @user-px3pg8dp6m Před 8 měsíci

    አላቅም ግን ወደዋለው ባወራው ብዬ እመኛለው

  • @wubeshetabiyu8139
    @wubeshetabiyu8139 Před rokem

    Bisemut bisemut yemayxegeb... part 2 yelem?????

  • @user-wh4eo9zb4c
    @user-wh4eo9zb4c Před rokem

    ኣቴን ለመግለፂ ቃል ያሰኛል

  • @ashenafigebre4284
    @ashenafigebre4284 Před 11 měsíci

    Gash alex tilik adnakih negn, Ene ashenafi.

  • @helengebremedhin7164
    @helengebremedhin7164 Před rokem +1

    አሌክስ የአራት ኪሎው እንቁ

  • @endalksahle630
    @endalksahle630 Před rokem

    next time,don't interrupt him while he is talking please

  • @kurateme
    @kurateme Před 2 měsíci

    እየጠጣ ቀርፃችሁ መፖሰት ለምን አስፈለገ ?😢

  • @ermias2859
    @ermias2859 Před 11 měsíci

    Areke z guy asking funny

  • @woldu100
    @woldu100 Před 9 měsíci

    ጨዋታዎቻችሁ ቀለል ያለነው:: ቦታው ግን ደብረብርሃን ወይም አላስካ ያላችሁነው የሚመስለው:: ሁላችሁም ደራርባችኃል😂

  • @jemilajuharudin2404
    @jemilajuharudin2404 Před rokem

    ሰውዬዉ አረቄ ይቀመቅማል እንዴ ?

  • @endalksahle630
    @endalksahle630 Před rokem

    next time,don't interrupt him while he is talking please