ቤባንያ (እውነት ሃሰት) - አለማየሁ ገላጋይ bebanya treka - alemayhu gelagay ክፍል 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 08. 2024
  • የተለያዩ የሃገራችን ደራስያንን ዕውቅ መጻሕፍት ጥራቱን በጠበቀ ድምፅ ትረካ እዚህ ቻናል ላይ ያገኛሉ። ቤባንያ (እውነት ሃሰት) - አለማየሁ ገላጋይ bebanya treka - alemayhu gelagay ክፍል 1 subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    #EthiopanNarration #ትረካ #Ethiopanbook #tireka #tereka #ethiopiannarration #amharic book narration #ethiopian audiobook #amharic narration #audiobook #full audio book #bewketuseyoum #treka

Komentáře • 4

  • @yitagesushimeles
    @yitagesushimeles Před 9 měsíci +2

    አለማየሁ ገላጋይ በጣም የምወደውና ንግግሮቹን ሰምቼ የማልጠግብለት የማከብረው ደራሲ ነበር፤በቅርብ ጊዜ በአንድ መድረክ ላይ እግዚአብሔርን "የራሱ ጉዳይ" ካለ ወዲህ ሰውየው ግራ አጋብቶኛል! የቱንም ያኽል ጥበበኛ ነኝ ብሎ ቢያስብ የፈጠረው አምላክ ግን በዚኽ ልክ ይደፋፈራል ብዬ ጠብቄውም አላውቅ ነበር! በጣም ያሳዝናል! "አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት ......" ዐይነት ነገር ነው የኾነው።
    ምን አልባት ትንሽ ዞር ብሎበት ከኾነ የሰደበው አምላክ በቸርነቱ ወደ ቀልቡ ይመልሰው ዘንድ ልባዊ ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ይማረው🙏

  • @sewaweq7653
    @sewaweq7653 Před 9 měsíci +1

    ስምን መላክ ያወጣዋል የተባረረ ጭምር
    ገል አጋይ ያው ገል አጋይ ነው ለዱባ መቀቀያ ጭምር
    የተሻለማ ከየት ሊያመጣ
    ከአፈር ፍርስራሽ በስተቀር
    እሱም ገሉን አጋለ
    አፈር ባፈር ላይ ክከምር ።