አለማየሁ ገላጋይ "ቤባንያ" 📚 ክፍል አንድ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 10. 2023
  • ይህ ዝግጅት 4 ኪሎ ኢክላስ ህንጻ ውስጥ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት ውስጥ ቅዳሜ ከ 4:00 እስከ 6:30 እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው።
    @comedianeshetu @ebstvWorldwide @EBCworld @hopemusicethiopia @InspireEthiopia @ArtsTvWorld @seifuonebs @seifuonebs2712 @AlemnehWasse @fanabroadcastingcorporate @fetadailyanalysis @fetadailynews9708 @minbertv1 @haruntube2 @zehabesha12 @dw_amharic @VOAAmharic ‎@bbcamharic
  • Zábava

Komentáře • 111

  • @SelamBezu
    @SelamBezu Před 9 měsíci +18

    አለማየሁ ገላጋይን የመጠቅ እድል ሰላገኝህ እራሰህን እንደእደለኝ ቁጠር

    • @sev7634
      @sev7634 Před 9 měsíci +3

      I think he was joking when he said that

    • @jahman9676
      @jahman9676 Před 9 měsíci

      ​@@sev7634ማን ያሽቋልጥለት፤በጓደኛሞች መሀል ገብቶ ሲፈተፍት

    • @mengistulema493
      @mengistulema493 Před 9 měsíci

      አለማየሁን ለመጠየቅ እድሉን ማግኘት ክብር ሆኖ ሳለ እዚህ አንዱ እብድ 'በእኔ ስለተጠየቅህ ዕድለኛ ነህ' እያለ ነው

    • @yohannesAfework-wl3zy
      @yohannesAfework-wl3zy Před 9 měsíci +1

      ጠያቂው ራሱ ድንቅ ፀሀፊ ነው ፤ "የሚመጣው አልፏል"የሚል ግሩም መፅሀፍ አለው ፣ ፈላልገህ አንብበው።

    • @rohaengineering8806
      @rohaengineering8806 Před 9 měsíci

      esey saygebah atawra sigemer ezih mn tseraleh@@mengistulema493

  • @Jemalseid57
    @Jemalseid57 Před 9 měsíci +24

    የንግግር ክሕሎት የማስተዋል ጥበብ እርጋታ ስብዕና በቃ ሰውነትን የታደልክ ምርጥ እና ምርጥ ነህ ጋሼ!

  • @R.A52
    @R.A52 Před 9 měsíci +10

    ጋሼ ባዳምጥህ አልሰለችህም እድሜ ከጤና ይስጥህ❤

  • @shibeshiyimam708
    @shibeshiyimam708 Před 9 měsíci +9

    ይገርመመኛል አንደበቱ ሁሌም አይሰለችም እድሜ ይስጥህ

  • @sev7634
    @sev7634 Před 9 měsíci +22

    Alex is not only a great author but also is he a great story teller and orator!

  • @marticool8700
    @marticool8700 Před 9 měsíci +4

    አሌክሳችን ንግግርህ የማይጠገብ÷ከአንደበትህ ማር'ኮ ነው የሚንጠበጠበው❤❤ ዳዊት ምን ነበረበት ከአሌክስ÷ርጋታ እና ትህትና ብትማር?! አጠያየቅህ ምንም ለዛ የለውም።

  • @user-wt4bj4
    @user-wt4bj4 Před 9 měsíci +8

    Alex is the best man all time ❤we love you sir

  • @tigistsisay2283
    @tigistsisay2283 Před 8 měsíci +1

    ትክክለኛ የደራሲ ባህሪ ትህትናህ ይማርካል አንተ አይባልም ግን ደሞ የጥበብ ሰው አንቱ አይባልም እና በጣም እወድሀለሁ መምህሬ ❤❤❤

  • @aman7077
    @aman7077 Před 9 měsíci +8

    ጋሽ አለማየሁ ገላጋይ አማልክቱ ረጅም እድሜን ይስጡህ!!❤

  • @sabomyalew-uo8xp
    @sabomyalew-uo8xp Před 8 měsíci

    የነፍስ አባት አይባልም የንስሀ አባት ነው እሚባለው የነፍስ አባታችን የሁላችንም ፈጣሪ ነው።በተረፈ ብዙ ጊዜ የማነበው የፍቅረ ማርቆስን የአዲስ አለማየው የበአሉ ግርማን የይስማእከን እና ሌሎችም ስራዎችን ነው ገንግግር ተነስቼ ስራዎችህ አያቸዋለው በተረፈ ማብራሪያህ መከታተል ከጀመርኩ ጊዜ ጀምሮ ተመችቶኛል ብዙን ጊዜ እኛጋ አትንኩ ይበዛዋል ምክንያትአዊ ሆነህ ስለምትሰጠን ማብራሪያ እናመሰግናለን።

  • @user-db9ox1pr9j
    @user-db9ox1pr9j Před 4 měsíci +1

    ይሔን ሰውዬ ታግሶ መጨረሱ አሌክስዬ ትልቅ ሰዉ❤❤❤❤❤

  • @soccer_news9281
    @soccer_news9281 Před 9 měsíci +4

    ምን ማለት ነው ። ማነው እድለኛ። ከአሌክስ ጋ የተገናኘ ነው እንጂ እድለኛ ። ይሄ ቀሽም ጠያቂ ።ባለጌ ዋለያን በጠያቂው ምክንያት ጠላሁት ። ለእንግዳው ክብር የሌለው ወራዳ። ሲጀመር አሌክስ የዘመናችን የጽሁፍ ንጉስ ነው ። የላም ወጥ የሆነ ጠያቂ። ማነው ይሄን ያመጣብን እንዳለጌታን የመሠለ ሰው አውጥቶ

    • @feleketeka4280
      @feleketeka4280 Před 9 měsíci

      ኧረ አይመችም

    • @gechtsegay4473
      @gechtsegay4473 Před 8 měsíci

      Kirbet silalachew new bekifu atyew. enem mejemeriya akebabi altemechegnm neber.

  • @merontesfaye215
    @merontesfaye215 Před 9 měsíci +1

    Whats an interview 👌👌👌thanks akex & dave

  • @xx20zz20
    @xx20zz20 Před 9 měsíci +2

    Gash Alex is born to write and tell story! Respect!🙏

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 Před 9 měsíci +1

    Alex 🙏❤ ,mane yesema !!! ante tenageraleh

  • @kindiegetu6051
    @kindiegetu6051 Před 9 měsíci +4

    Among very few persons that I listened them two or three times. Alex thank you.

  • @aliAbuMuhammed-nz3ic
    @aliAbuMuhammed-nz3ic Před 7 měsíci

    You are my leader your are my brilliant hero I love you sir I respect you respect for ever

  • @user-lt7qi3pk7v
    @user-lt7qi3pk7v Před 9 měsíci +1

    ጠይእቂው ደባሪ ነው ።

  • @aziቲ
    @aziቲ Před 9 měsíci +7

    አሌክሶ ሁልጊዜም ዱላ ይበዛበታል !እሱም ዶላውን ለመሸሽ አይሞክርም .....💚🥰

  • @user-jm1nz2fw3e
    @user-jm1nz2fw3e Před 8 měsíci

    My best God bless you

  • @meharigetachew8575
    @meharigetachew8575 Před 9 měsíci

    ጠንካራ የሀሳብ ፍጭት ነዉ። በኢትዮጵያ ሌሎች ሙያዊ ትችቶም መለመድ አለበት።

  • @yadituluu4574
    @yadituluu4574 Před 9 měsíci +5

    Aexo you'r amazing person, i can't wait part 2, Alexo, i wish long life

  • @mikosart12
    @mikosart12 Před 9 měsíci +1

    Teyakiw gen Mn aynet sew new altemechegneme denzez new Alexo gen❤

  • @yohannesshimekit2055
    @yohannesshimekit2055 Před 9 měsíci +1

    this man is a legend the way he talk the way he describe and his perspective make him a legend tank you ALEMAYEHU GALAGAY

  • @Geramesay
    @Geramesay Před 9 měsíci +2

    የከቨር ስዕሉ ላይ የሠጠኸው መልስ ደስ ይላል፡፡ መጨረሻና መጀመሪያው እንደ አለንበት ቦታ ነው፡፡ እናም ደሞ ንጋትና ምሽት መምታታት፡፡
    ሌላው እንደ ሆሴዕ አይነት ገፀባህርይ ለምን አስፈለገ ? የሚለው ጥያቄ ራሱ ለምን እንዳስፈለገ አልገባኝም፡፡ በዓለም ላይ ተፈጥረው የሚመላለሡ ሠዎችን ይህ ሠው ለምን ተፈጠረ ብሎ እንደማጠየቅ ያለ ነው፡፡
    አሌክስ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ አቦ፡፡ አንደበትህ ይጣፍጣል፡፡

  • @halakedegela1894
    @halakedegela1894 Před 9 měsíci

    your physical appearance and speaking is very very attractive man god bless you alexo.you inner is honey and butter

  • @user-sg1is7qc4y
    @user-sg1is7qc4y Před 6 měsíci

    ልታከብረው ይገባል።ምትጠይቅበት መንገድ ክብረ ቢስ የሆነ አጠያየቅ ነው።

  • @SafiAbde-rd9ce
    @SafiAbde-rd9ce Před 9 měsíci

    አሌክስ ምርጥ ደራሲ❤❤🙏👏

  • @Mirtahamidno
    @Mirtahamidno Před 3 měsíci

    ደረሲ እንዳለጌታ አወያይ ብሆን!

  • @user-yh6on9fs3v
    @user-yh6on9fs3v Před 2 měsíci

    አወያዩ ለውጥ መፍጠር የሚፈልግ ሰው ነው! I understand በተከታታይ አረገው እንጂ ሂሱን..ግን አሪፍ ነው! አሌክሶ እንወድሀለን

  • @historicalethiovideos3333
    @historicalethiovideos3333 Před 9 měsíci +1

    ምርጥ ጠያቂ። ሀያሲ ማለት በቃ ይኸው።

  • @Mcsegnit
    @Mcsegnit Před 9 měsíci +3

    ጠያቂ እንደዚህ ደፋርና ፍርጥ የሚያደርግ ሲሆን ይገርማል። ዴቭ !

    • @abrishmichael4465
      @abrishmichael4465 Před 9 měsíci

      bro ዘመድሽ ነው እንዴ? የሌለውን ነገር አሸከምሺው። ነገርግን እንደዚህ አይነት ዘጊ የሆነ "ጠያቂ" የለም። Alexም በእሱ መጠየቁ ደብሮታል። እንከፍ ድጥ እራስ ነው። ለቀጣይ እንዳይቀርብ

  • @aziቲ
    @aziቲ Před 9 měsíci +2

    እናመሰግናለን! ዋሊያ ቡክስ🥰

  • @seidabdu4182
    @seidabdu4182 Před 9 měsíci +1

    አሌክስ ማኛ ዕድሜይስጥህ

  • @abeyamde5977
    @abeyamde5977 Před 9 měsíci

    አለማየው ገላጋይ ዘ 4ኪሎ አንበሳ ነክ በርታ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před 8 měsíci

    Alemayehu ke diyabloss ye miyanse sew naw diyabloss ye egziabhairn helewena alkadem !

  • @nura1632
    @nura1632 Před 9 měsíci +2

    Abo teyakiw ykeyer derasi endale geta ymelesln ye programu wbet Esu lay nw yalew

  • @user-jo8rl4qm1c
    @user-jo8rl4qm1c Před 9 měsíci +1

    What the interview and the response from Gash Alex

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba Před 8 měsíci

    ❤❤❤

  • @ridwandino8455
    @ridwandino8455 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤ አሌክስ እንወድሀለን በጣም ትቆዝማለህ ለምድነው

  • @absamiministry2497
    @absamiministry2497 Před 9 měsíci

    Gerami meleketaaa behuletummm bekul ayechalehu yemechachehu yeteyakiw tyake yeteteyakiewn melsss indigolaaa aderegotalll betru melekuu straggle aregotale

  • @muluyesintayehu2954
    @muluyesintayehu2954 Před 9 měsíci +3

    ይህን ሰው ማን ጠያቂ አደረገው ,?????

  • @Lk-zt1cl
    @Lk-zt1cl Před 9 měsíci +2

    ❤❤ ቢባኒያን ለማንብ ጓጉቻለው

  • @aman7077
    @aman7077 Před 9 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤

  • @St.mic2786
    @St.mic2786 Před 9 měsíci +56

    የሚጠይቀው ሰውዬ አቀራረቡና አጠያየቁ ያስጠላል ሰው ቀይሩ !!!

    • @henok768
      @henok768 Před 9 měsíci +4

      ገና interviewing ሲጀምር ኣናደደኝ

    • @jahman9676
      @jahman9676 Před 9 měsíci +7

      ለአንተ አይነት ደደብ አይመጥንም፣ በቃ ወዝወዝ ወዝወዝ ምናምን ጋ ሂድ

    • @FearLess-kj3qb
      @FearLess-kj3qb Před 9 měsíci +6

      መድረኩ የሂስ መድረክ ነው ጠያቂውም ሀያሲ ነው ሙገሳ ነበር የጠበከው ሰገጤው 😂

    • @Brook4355
      @Brook4355 Před 9 měsíci +2

      Mn teseralek ezi dance nbr yefelekew choma ras 😅

    • @KukuBubu20
      @KukuBubu20 Před 9 měsíci +2

      Yes yes he is not good questioner 😢

  • @YonasElias
    @YonasElias Před 9 měsíci +4

    አሌክስ ስክነትህን አርጊ ምወደው 🥰🥰

  • @fasikasisay7750
    @fasikasisay7750 Před 9 měsíci +2

    ❤❤❤Alexu

  • @yezihalemzena8040
    @yezihalemzena8040 Před 9 měsíci +1

    can you send us the pictures?

  • @melkamsew5932
    @melkamsew5932 Před 8 měsíci

    sound sound

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 Před 9 měsíci +4

    አሌክሶን ለመጠየቅ ዕድል ስላገኘህ ዕድለኛው አንተ ጠያቂው ነህ ወዳጀ።ራስህን ከፍ አታድርግ አናውቅህም።አሌክስን ግን በብዙ የጥበብ ስራው እናውቀዋለን።አንተ አርፈህ ተቀመጥ ድፍረትህ ግን የጉድ ነው።የድፍረት ዘመን።የተገላበጠ ዘመን።የሰራው ሰው ቀርቶ ስለስራው ሊጠየቅ የመጣ ጠያቂ ራሱን ከፍ አድርጎ አጨብጭቡልኝ የሚልበት ጊዜ

    • @shamatube7796
      @shamatube7796 Před 9 měsíci

      አለማወቅህን እማ ጀለስ! ዳዊት እጅግ ጎበዝ ገጣሚና ጸሃፊ ነው፡፡ የግጥም መድብልና ልቦለድ አለው፡፡ በቅርብም ግጥሞቹ ወደ እንግሊዝኛ እየተተረጎሙለት ነው፡፡

    • @yonatangetachew1494
      @yonatangetachew1494 Před 9 měsíci

      dear his joking 😂😂😂 ልቀልድነው ማለት ነበረብት

    • @Muledoyo
      @Muledoyo Před 9 měsíci

      ዶክተር እንደለ ዬት ሄዶ ነዉ ይህ አጁሳ እራሱን የምቆልለዉ ጋሼ ኑርልን እንወድሃለን

  • @fithawiabdela352
    @fithawiabdela352 Před 8 měsíci

    I want to learn reading Amharic language. So Where can I find his books?

  • @ethiotimes6782
    @ethiotimes6782 Před 9 měsíci

    የተናደድኩት ሳላነበው መገኘት ነው

  • @selamsalam5380
    @selamsalam5380 Před 9 měsíci +1

    አለማየሁ የደራስያን ፕሬዚዳንት መሆን አለበት

  • @hailubayisa2281
    @hailubayisa2281 Před 9 měsíci

    pls what is the meaning ቤባንያ

  • @DanielGizachew-vr7ip
    @DanielGizachew-vr7ip Před 7 měsíci

    "እኔ ኢንተርቪው ስለማደርግህ እንኳን ደስ አለህ?"
    አላለም 😂
    የዚህ Complex ደግሞ ይለያል።
    ከነአሌክስ እኩል መጥቶ ያልሆነለት/ ትተውት ሲሄዱ የተፈጠረች የምትመስል pain body አለችው

  • @user-jk4mm2jz4l
    @user-jk4mm2jz4l Před 9 měsíci

    My dopamine Nurlne

  • @wegrge555
    @wegrge555 Před 7 měsíci

    Interview meyraw sw ydbral

  • @samuelketema4583
    @samuelketema4583 Před 9 měsíci

    እኔማ ሚቀልድ መስሎኝ ነበር።ከምሩ ነው ለካ ።ምን አይነት መታበይ ነው ግን። እድለኛ ነሕ ስትል ?

  • @dexter7898
    @dexter7898 Před 9 měsíci +5

    ሲያወራ የሚመቸኝ ብቸኛው ሰው

  • @ethiotimes6782
    @ethiotimes6782 Před 9 měsíci

    አንዳንዴ እራሴንም ሳስብ የሚፅፉ ሰዎች ነፃነታቸውን እፈልጋለው በነፃነት የፃፍከውን በነፃነት እንጠይቅ ዘንድ ተፈቀደ ግን አንተን ከማሞገስ ውጪ የተሞገተኸ አላየሁም ካነበብኩት በኋላ የቆጨኝ ቀድሜ ባነበው እልፍ ጥያቄ ነበረኝ

  • @MrLegese
    @MrLegese Před 9 měsíci

    It is better to correct ur intro@ for the interviewer…

  • @user-sc8xf6xp5t
    @user-sc8xf6xp5t Před 9 měsíci

    Min ayinet tinish sew new interview miyaderigewu?

    • @user-jo8rl4qm1c
      @user-jo8rl4qm1c Před 9 měsíci

      Interview ከሚያደርገው ሰው ያገኘነውን ምላሽ ነው ማድነቅ። ኢንተርቪው በዚህ ልክ ባይሆን ቢባኒያ የመፅሀፉ መልዕክት አይሆንም ነበር

    • @user-sc8xf6xp5t
      @user-sc8xf6xp5t Před 9 měsíci

      @@user-jo8rl4qm1c Dude, it's upto you respect or appreciate someone. Don't try to convince me the way you did unless you're stupid.
      Everything isn't on the table to be convinced/manipulated. You comment based on the flavour and sense of your community standards (social contracts).

  • @zionzeysuse4798
    @zionzeysuse4798 Před 9 měsíci

    እንዳለ ጌታን ኣም?

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 Před 9 měsíci

    Nurelen

  • @sofoniyasteklegiorgis2626
    @sofoniyasteklegiorgis2626 Před 9 měsíci +1

    አንድን መጽሓፍ 2 ሰው ሲያነበው 2 የሆናል

  • @gezahegnshirmeka4404
    @gezahegnshirmeka4404 Před 9 měsíci

    ቤባንያ or ቤባኒያ?

  • @mohaliyet
    @mohaliyet Před 9 měsíci

    የግራ ድምፁ ይረብሻል። ትክክለና የድምዕ ኢንጂነር ቅጠሩ!

  • @Yiduka
    @Yiduka Před 9 měsíci +1

    አለማየሁ ነው ወይስ ዓለማየሁ?...ልዩነት አለው መሰለኝ አይደል?
    መጽሐፉ ላይ ሲጽፈው 'ዓ' ነው እዚ ደሞ 'አ' ነው...ለምን? ለማለት ነው...

  • @wendesentesfahun-ww7ve
    @wendesentesfahun-ww7ve Před 9 měsíci

    Hulet yeteleyaleu sewoch yealex ergata ena yeteyakiw menkezikezi teyakiw ergata ygolewal yhe ergata yemetaw eko bebzu memesetnew alex erejim edme

  • @abghabesh
    @abghabesh Před 2 měsíci

    degmo yihe keyet yemeta bekt new

  • @user-lq6vq8sw5r
    @user-lq6vq8sw5r Před 9 měsíci +1

    እኔ አምለው ጠያቂዉ ግን ጠኔኛ ነው?ለመሆነ የሰራዉ ነገር ካለ ማንበብ እፈልጋለሁ ጠቁሙኝ

    • @yohannesAfework-wl3zy
      @yohannesAfework-wl3zy Před 9 měsíci

      "የሚመጣው አልፏል" ግሩም መፅሀፍ ነው ፣ ፈላልገህ አንብበው።

  • @hagere1703
    @hagere1703 Před 9 měsíci

    የተደጋገመ ህይወት እየኖርን ለምን ተደገመ ተብሎ ሲጠየቅ "የት ነበርክ?" ያስብላል። የችግሩም የመፍትሄውም አካል እራሳችን ነን። መጽሃፉን አላነበብኩም። ከጥያቄና መልሱ በተረዳሁት ነው።

  • @user-fz6on4yn1t
    @user-fz6on4yn1t Před 9 měsíci +2

    ጋሼ እንወድሃለን...

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 Před 9 měsíci

    Alex Nurelegn

  • @wasihunzeleke6087
    @wasihunzeleke6087 Před 9 měsíci +2

    ጠያቂው ግን ጤነኛ ነው ? በጣም የቅናት መንፈስ አለበት ....

  • @m.nassirsalih4148
    @m.nassirsalih4148 Před 9 měsíci

    ኣሌክስ ስለ ምንም ቢያወራ ማዳምጠው ይመስለኛል።ለስለስ ያለው ድምጹና ኣነጋገሩ፡የሚጠቅሳቸው ምሳሌዎች እና ቀልዶች፡ግልጽነቱ፡ከኢጎነቱን ማሸነፉ፡ኣንባቢነቱ፡ወጣ ያለና ለዱንያ ስግብግነት ማይታይበት ባህሪው ይማርከኛል።መጽሃፉ ከማንበብ ስለ መጽሃፍቶቹ ሲያወራ ይስበኛል።
    ኣወያዪ ብዙም ኣልሳበኝም ኣነጋገሩ።ግን ከ ኣሌክስ ያለው ቅርበት ወይም፡ጓደኝነት ይመስለኛል እንደዛ ሳይቆጥብ ይሚያወራው።

  • @sissaylegese7184
    @sissaylegese7184 Před 9 měsíci

    አለማየሁ ትልቅ ስም ይዘሀል ያውም የቴድሮስ ልጅ የጀግናው ።ግን አንድ ጥያቄ አለኝ። ።ታለን ንገረኝ።

  • @abdii8480
    @abdii8480 Před 9 měsíci +2

    I dont know why everyone is blessing alex..he barely answers the questions asked ..rather beating around the bush and gaslighting the interviewer.
    It seems he is trying to find an excuse to put his random work abstract like those paint artists.

    • @m.nassirsalih4148
      @m.nassirsalih4148 Před 9 měsíci

      Even for the sake argument i agree ,he beats around the bush,i can't believe his intention is to escape or to cover his faults.
      I feel he this guy,who feels happy when ppl tell him his drawbacks,jst easy to admit if he agrees to with the point. it the case happens that he doesnt accept it,he never tries to reply boldly.he is so sweet guy anyways.

    • @abdii8480
      @abdii8480 Před 9 měsíci

      @@m.nassirsalih4148 finally, some one with a common sense
      I utterly laughed when he tries to justify him using of an old school and bored way of using a psychotic person as a critic with him raising new ideas.
      I think He is trying to be the future 'sebhat' by touching taboo topics. But Does he actually think he could have an impact with these ordinary artless works?
      Dont get me wrong, I am a huge fan of him especially 'ሀሰተኛው' his best work.

  • @hope8166
    @hope8166 Před 9 měsíci

    Who is tomorrow's gust? @ walia books