የተጠላው እንዳልተጠላ ⵏ ሙሉ መጽሐፍ ⵏⵏ Yetetelaw Endaltetela ⵏ Full Episode

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 10. 2022
  • የተጠላው እንዳልተጠላ
    (የወቅቱ አነጋሪ መጽሐፍ)
    ደራሲ - አለማየሁ ገላጋይ
    ተራኪ - ዮሐንስ የዝና ሲሳይ
  • Zábava

Komentáře • 75

  • @Dani-ud6gt
    @Dani-ud6gt Před rokem +16

    እንዴት ድንቅ አድርገህ ተርከህዋል ጃል፤ ድንቅ ሀሳብ እና ድፍረት ነው አሌክስ !ግን ብዙ መመርመር አለበት። እና ወንድሞቼ ፣እህቶቼ ፣አባቶቼ ፣እናቶቼ ፣አጎቶቼ፣ አክስቶቼ፣አማቾቼ፣ምራቶቼ እንድሁም በጊዜ ምክንያት ያልጠራኋችሁ ሁሉ አስቡበት።

  • @HAGERESEWATASH5594
    @HAGERESEWATASH5594 Před 2 měsíci +1

    "የተኛን ከመግዛት ለነቃ መገዛት ይሻላል" አሌክሶ ዕድሜ ይስጥህ

  • @familytimeyebetesebgize9251

    Sira new mikeyrew Alemin

  • @user-zb9ps6dh1x
    @user-zb9ps6dh1x Před 3 měsíci +1

    ለደራሲውም ለተራኪውም ለአቀረበውም እናመሰግናለን

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 8 měsíci +4

    ምርጥ መፅሀፍት ጡሩ እይታ ወዳጀ እንቀሳቀስ የቆየ ትርክታችንን ትተን በርትተን እናሥብ እንስራና እራሳችንን እንቀይር አመሰግናለሁ ዮሀንስ የዝና ሲሳይ ትረካህ ያሰምጣል ለመዉጣት አይፈቅዲም አዲናቂህ ነኝ በርታ።

  • @hayat905m
    @hayat905m Před 11 měsíci +5

    የአተራረክ ነገር በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ወንድማችን ስራችንን እየሰራን እናደምጣለን።

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 Před 8 měsíci +2

    ድንቅ ትረካ ድንቅ ድርሰት

  • @user-pu9jc6xx8s
    @user-pu9jc6xx8s Před rokem +4

    ብዙ ያላወቅነው ጥልቅ ሀሳብ እኛ ኢትዮጲያዊያን ከዓለም በፊት ነቅተን ይህው እንዳቀላፍን አለን ባረጀ ባፈጀ እምነት ተተብትበን እጃችን ለስልሶ ለሰራ ሳይሆን ለልመና ይታትራል መኖር ሰንችል ላለመኖር አዘውትረን እንተጋለን መዳናችን በእጃችን መሆኑን ሳናቅ ሌላ ቦታ የምንፈልግ ብኩን ሆነናል እኛ ለሶስት ሺ ዓመታት ሰንተኛ ከኃላችን የነቁ ህዝቦች ጥለውን ሄደዋልና መካሪ ያጣ ትውልድ ማን ይሆን ከመጥፎ ህልማችን የሚያነቃን የደራሲው እይታ አደንቃለሁ የገባኝ እንዳልገባኝ ያመንኩትእንዳላመንኩት ሆንኩ የገባኝ ግን ደራሲዉ ቅዱስን መፅሀፍ በጥልቅ ያውቀዋል ለዛ ነው የኖረበት ቤት ሚሰጥር ገበና በድፍረት የደረማመሰው አሌክስ አንድ ቀን በአካል አገኝሀለሁ ለአመታት የታተርኩበትን መፀሀፌን በስጦታ ላበረክትልህ እመነኝ ግን ሀሳብህን አደንቃለሁ ውሎየ ከአንተ በተቃራኒው ነው ።።

    • @Mengst420
      @Mengst420 Před 8 měsíci

      ስንቴ ሰማሁት የማይጠገብ የነበረ ምግብ

  • @EmatiSintayehu
    @EmatiSintayehu Před 5 měsíci +1

    ድብልቅ ያለ ድፍረት፡በጣም ነው የወደድኩለት ከአንድ ወር በላይ እያዳመጥኩት ነው፣

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554 Před 8 měsíci +1

    ደራሲው ተራኪው ግሩም ናቹሁ ሁለት ግዜ አዳመጥኩት በጣም ተወዳጁጅ ነው ። እናመሠግናለን።

  • @asnew3690
    @asnew3690 Před rokem +7

    ተባረክ ባለ ጣፍጭ ተስረቅራቂ ድምፅ

    • @asnew3690
      @asnew3690 Před rokem +1

      እዴት እደምትመቸኝ💖💖

  • @betawef9713
    @betawef9713 Před 7 měsíci +2

    በጣም እናመሰግናለን ❤ መፅሐፍን በድምፅ ምታዘጋጁ ሰዎች በጣም ደሰ የሚል ተግባር ነወ ያሁኑ ዘመን ትውልድ እወቀት በኪሱ ነወ ቤተ መፅሐፍ መሄድ አይጠበቅበትም እየሰራም እየሄደም እየበላም እየተዝናናም ለማንበብ በድምፅ ማዘጋጀታችሁ እጅግ ሚመሰገን ነወ ተግባር በርቱልነ

  • @familytimeyebetesebgize9251

    Girum eyita Thank you 🙏

  • @user-yr7bz8nt8b
    @user-yr7bz8nt8b Před 6 měsíci +1

    🙏🙏😍😍😍ጇዬ እናመስግናለን

  • @selam8990
    @selam8990 Před rokem +3

    የምወድህ መጣህልኝ ❤❤❤

  • @habtamuterefe6589
    @habtamuterefe6589 Před 3 měsíci

    እናመሰግናለን በረታ

  • @temisha4
    @temisha4 Před rokem +1

    አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ያክብርልኝ

  • @user-pm7gj5sb6j
    @user-pm7gj5sb6j Před rokem +6

    ድምፅህኮ ገራሚ ነው እባክህ አትቆይብን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

  • @bekitad9244
    @bekitad9244 Před rokem +1

    Ethiopiawian hager yzew hzb yfelgalu ....snfnachewn dhnet ylutal bzu sm ysetutal....yegna hiwet exactly

  • @serkalemgirma7871
    @serkalemgirma7871 Před rokem +1

    Derasi Alemayehu gelagay terakiwm mirtoch

  • @techtalkworldwide4470
    @techtalkworldwide4470 Před 8 měsíci

    በርቱልን አንደኛ አተራረክ ነው☝️☝️

  • @tewodroshailu7298
    @tewodroshailu7298 Před rokem +3

    የብርሀኑ ዘሪሁንን ማዕበሎች አንድ ቀን እንጠብቃለን።

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 Před rokem +3

    ጆኒ በናፍቆት እየጠበቅንህ እኮ ነው ።እንኳን ደህና መጣህልን።❤

  • @rebkawondwosen3699
    @rebkawondwosen3699 Před rokem +1

    I Miss You Reaiy Much Jon💞💞💞😘😘😘

  • @selam8990
    @selam8990 Před rokem +2

    Yene fiker ❤❤❤

  • @theoh210
    @theoh210 Před rokem

    አሪፍ አተራረክ ነው ቀጥልበት አለማየሁ ገላጋይ በጣም ጥልቅ ሃሳብ ያለው ቀለል ባለ ቃላት መግለፅ ይችልበታል መፃፍ ለማንበብ ጊዜ ለሌለው በተለይ በዚህ መምጣቱ አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @Nina-pr6rq
    @Nina-pr6rq Před rokem +2

    Yohannesye

  • @HilinaT
    @HilinaT Před rokem +1

    በርታ!!!

  • @fuadsadudin1972
    @fuadsadudin1972 Před rokem +1

    Selam wendme betam tru sra new mtseraw berta betam...yeglen hasab lemestet yahl, ke lebweled metsehaft betechemari leloch metsehaftnm lemsale ende"Atomic habits" aynet btchemrln ejig betam destegna ehonalew,betam adnakih negn amesegnalew🙏

  • @abiman6041
    @abiman6041 Před rokem +1

    Betam new yemewedeh jon

  • @veenenzo5268
    @veenenzo5268 Před rokem +2

    Selame yohannesya 😊
    Enqwane bedena methahe 😊

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 Před 8 měsíci +1

    ክበርልኝ ወንድሜ ቀጥልበት

  • @user-zb9ps6dh1x
    @user-zb9ps6dh1x Před 3 měsíci

    ሰለ ጥቁር ሽሮ ጎና ዛሬ ሰማሁ አማትዳስሰው የለ አሌክሶ ሙያም ተማርን

  • @ethiomeket1338
    @ethiomeket1338 Před rokem

    ግሩም አተራረክ❤

  • @Yosi-xv7sv
    @Yosi-xv7sv Před 5 měsíci

    እውነት እይሄ ደራሲ ሰው ነው

  • @leenaleena2941
    @leenaleena2941 Před rokem +1

    ደግነቱ አልጨርስኩትም አጀማመሩ አላማርኝም እና ተውኩት

  • @mesfinhaile2244
    @mesfinhaile2244 Před rokem +2

    Amaizing voice and selection

  • @asteyegna
    @asteyegna Před měsícem

    ተራክው እባክህ የአለማየሁ ዋሴን መፃፍትን ተርክልን
    (ድምፅህን እና አተራረክህ በእውነት እንከን አልባ....... )

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @jordanabebe8495
    @jordanabebe8495 Před rokem

    Thank u ❤❤❤

  • @umarabrar9798
    @umarabrar9798 Před rokem +1

    Brother keep up❤🙏

  • @emukaemuka6652
    @emukaemuka6652 Před rokem +1

    😍😍😍😍💓

  • @selam801
    @selam801 Před 2 měsíci

    2:38 2:52😮

  • @keneanwolde164
    @keneanwolde164 Před rokem +1

    😚😚😚

  • @milanomilano3242
    @milanomilano3242 Před rokem

    በርታ! አዳምጡኝ፡አዳምጡኝ የለውም ድምፅ በርታ።

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 Před rokem +1

    እኔ ምንም አልገባኝም እንዴ መረዳት እንዳለብኝ አልተረዳሁም ምንድን ነው? ፈጣሪዬ ሆይ ሰበት ነው ስለ ክርስቶስ የሀሰት ታሪክ በዚህ መልኩ ? ምንም አልገባኝም ስለሀር ነው ምንድን ነው እህ

  • @mulugetatadele7726
    @mulugetatadele7726 Před rokem +1

    የድምፁ ጥራት (ክፍትን ዝቅታው) ይስተካከል

  • @solonegash5471
    @solonegash5471 Před rokem

    Is only me? This book like a Bible copy for me with respect some one help me

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 Před rokem +2

    Liteyikih sil nw ye alemayew gelagay metsaf yametahiln ye lib awka eko neh

  • @aklil4965
    @aklil4965 Před 8 měsíci +1

    ከኋላ ክላሲካል ሙዚቃው በጣም ይረብሻል አስተካክል ሌላው አሪፍ አተራረክ ቀጥልበት😊

  • @Jobiraw404
    @Jobiraw404 Před rokem

    የእውነት ምርጥዬ ድምፅ እና አቀራረብ ያለህ ልጅ ነህ ግን ምን ዋጋ አለው አሉቧልታ ላይ ያለውን ቪው እና ጠቃሚ ነገሮች ላይ ያለው ቪው ልዩነቱን ሳይ ይገርመኛ!

  • @tigistzeleke8900
    @tigistzeleke8900 Před rokem +1

    ቆይ የት ነው የተፍከው🥺😔

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 Před 4 měsíci

    Alex Nurelen

  • @user-yr7bz8nt8b
    @user-yr7bz8nt8b Před 6 měsíci +1

    እስከ ዛሬ ግን የት ነበርኩ በጌታ😢

    • @yohannesyeznasisay
      @yohannesyeznasisay  Před 6 měsíci +2

      ቢያንስ ከዚህ በኋላ አትጠፉም።😁 አመሰግናለሁ።🥰

  • @birukhailu9141
    @birukhailu9141 Před rokem +1

    meterek lehizib makizeb makireb new admachum yemetsihafun yizet lerasu yizo tiru mehon alemehon letsehafiw tekumo… Aterareku lay leterakiw yemeselewin yitekumal!

  • @umarabrar9798
    @umarabrar9798 Před rokem

    ሙሉውን ነው ግን የተረከው? አጠረብኝሳ

  • @saronkebede5848
    @saronkebede5848 Před 11 měsíci

    Minew tefah benatih ?????????

  • @AishaAbudii
    @AishaAbudii Před 6 měsíci

    የ ሀሰተኛው ቀጣይ ነው እንዴ ይሄ መፅሃፍ

  • @mishu372
    @mishu372 Před rokem

    ድምፅህን ሰወደው ሁሉንም ሆነህ መተረክ ትችልበታለህ።

  • @eyhfuj77
    @eyhfuj77 Před rokem

    አትሰማም

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 Před rokem +1

    Ante baterklgn edet yigebagn neber

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 Před rokem +1

    በጣም ከቀፈፉኝ መጽሀፍት መካከል አንዱ ይሄ ነው። እንዲያውም ነፍስ ያለው የባህል ሚኒስቴር ቢኖረን ኖሮ፣ ደራሲው ላይ ክስ ሊመሰርትበት በተገባ ነበር። ይሄንን መጽሀፉን ያነበብኩበትን ጊዜ፣ የባከነ ብዬ መዝግቤዋለሁ.

    • @dr.samuelbirhanu9682
      @dr.samuelbirhanu9682 Před rokem +4

      አንተ ያላስማማህ ሁሉ መወገዝ አለበት?

    • @Jabel17
      @Jabel17 Před rokem

      ድንጋይ ራስ ሀሳብን መርምር አትፍራ ለእንዳንተ አይነቶች ላልነቁ የተፃፈ መፅሀፍ ነው ❤

  • @tutisemiretutisemire
    @tutisemiretutisemire Před rokem

    የምር አናደድከኝ መተረክ የሌለበት መፅሀፍ😡😡😡😡

    • @tigistytamn8356
      @tigistytamn8356 Před rokem +1

      ለምን??

    • @tutisemiretutisemire
      @tutisemiretutisemire Před rokem

      በእውነቱ ለጋሼ ክብር ስላለኝ ነው❤

    • @kiyafekadu2245
      @kiyafekadu2245 Před rokem

      @@tutisemiretutisemire እና ክብር ካለሽ/ህ ስራውን መስማት አትፈልጊም ከክብር ጋር ምን ይያያዛል